የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ ልዩ ቆይታ ከዳጊ ጋር

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 13 ก.ย. 2022
  • If you want to secure your spot and stay updated about Daggy's Lifeclass, register here. forms.gle/jjMfBFxUBcUgYc9r5
    Follow Daggy's Life Class
    DaggysLifeClass
    daggys_lifeclass

ความคิดเห็น • 339

  • @yeNathanenat
    @yeNathanenat ปีที่แล้ว +90

    አበባው ለምለም፣ቄጤማው ለምለም
    ኢትዮጲያ እንደንች የለም
    አቤት ስታምሩ ዝማሬ መላክ ያሰማልን
    ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

    • @giontube5039
      @giontube5039 ปีที่แล้ว +1

      እንኳን አደረሰሽ አለሽ ግን የናታን እናት በጣም ጠፍተሻል በሰላም ነው

  • @selamawitwondimu6946
    @selamawitwondimu6946 ปีที่แล้ว +12

    ዳጊ እነሱ እንደገቡ በረከት እቤትሽ ቢሮሽ በ ህይወትሽ ውስጥ በብዛት ይግባ ... ግርማ ሞገስ መሰማትን መከበርን ይጨምርልሽ....ዲ. ሄኖክ ፈጣሪ አንተን ይጠብቅልን

  • @niguswendm
    @niguswendm ปีที่แล้ว +64

    እንዴት ነው የምታምሩት ውይ ዳጊ የኛ ጀግና

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 ปีที่แล้ว +38

    ዳጊ እነጋገርሽ ለዛሽ ደግነትሽ ባጠቃላይ ፍቅር የሆንሽ ነሽ አዲሱ አመት የበለጠ ስኬት ዘመን እንዲሆንልሽ ተመኝሁ : እኔም ስብስክራይብ ላይክና ሼር እርጌሻለሁ ::

  • @solekebe7628
    @solekebe7628 ปีที่แล้ว +6

    ዳጊዬ ዘመንሽ ይባረክ በአምሮ የበለፀግሽ ቀናና አስተዋይ ነሽ እግዜር ጨምሮ ይስጥሽ እናመሠግናለን ኦርቶዶክሣዊያ ከምንግዜውም በላይ አንድ የምንሆንበት ዘመን ነው ተባብረን ሀይማኖታችንን ጠብቀን ለመጭው ትውልድ የማሥረከብ የአባቶቻችን አደራ አለብን የሚቀኑብን በዝተዋልና ።እኔ ኦርቶዶክሥ ነኝ።

  • @Almaz_Ababu
    @Almaz_Ababu ปีที่แล้ว +20

    እንዴት እንደምታምሩ 🥰ዲ/ን ሔኖክ በጣም ድንቅ ስራ ነው ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ
    ዳጊዬ ላንቺ ያለኝ ክብር እጅግ ከፍ ያለ ነው , ለአባትሽ ያለሽን ፍቅር ስታጭው የተሰበርሽውን ስብራት ከእኔ በላይ ተረድቶሽ ;ተሰምቶት ና ገብቶት ያደመጠሽ ያለ እስከማይመስለኝ ነው ውስጤ የቀረው ምክንያቱም አንቺ ያለፍሽው ያ ህመም እኔ አሁንም ያለሁበትም ነውና
    ለመጀመሪያ ጊዜ ባወራት ውስጤ ያለው ህመም ልትረዳልኝ ትችላለሽ ብዬ ርግጠኛ የሆንኩት አንቺን ብቻ ነው !አንድ ቀን እንደማገኝሽ ተስፋ አደርጋለሁ…

  • @user-op7hu1nd6n
    @user-op7hu1nd6n ปีที่แล้ว +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን በጣም ደስ ይላል በወጣ ይተካ መልካም ዘመን ይሁንልን

  • @user-wn4cu1je4w
    @user-wn4cu1je4w ปีที่แล้ว +21

    እንኳን አደረሳችሁ ስታምሩ እንዲ አይነት ትውልድ ስለምታፈሩ ስለምትደግፉ እናመሰግናለን (ዳጊ )እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የምትሰጪው አትጪ በወጣው እጥፍ አርጎ ይተካልን

  • @lalisa_lia9040
    @lalisa_lia9040 ปีที่แล้ว +9

    I can’t stop my crying I wish to see Ethiopian again. 🙏

  • @GgGg-zi5mg
    @GgGg-zi5mg ปีที่แล้ว +38

    ውይ እንዴት እንደምታምሩ መዝሙሩ ልብ ያርሳል ተባረኩ ዳጊዬ የሴት ጀግና በእጥፍ ተባረኪ መልካም አዲስ አመት 💐💐💐💐💐

  • @tsionmullu8915
    @tsionmullu8915 ปีที่แล้ว +16

    አቤት ውበት አቤት ስርዓት እንዴት እኮ እንደምታምሩ ተዋህዶ ውበት ናት ኩራትም ናት

  • @senkesartube
    @senkesartube ปีที่แล้ว +24

    እንኳን አደረሳችሁ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን በቤቱ ያፅናችሁ ተባረኩ

  • @kuwaitkwt1205
    @kuwaitkwt1205 ปีที่แล้ว +17

    እማማማማማ ተዋህዶ ሀይማኖት ለዘላለም ትኑር

  • @redietmengesha8041
    @redietmengesha8041 ปีที่แล้ว +22

    God bless you Dagiye 🙏🙏🙏 Thank you for showing support to this incredible project by our beloved Dn Henok Haile 🥰🥰🥰 to transform the Generation #EthiopiaJenderebaTewld 💚💛❤️

  • @Tube-wr2ev
    @Tube-wr2ev ปีที่แล้ว +4

    እማምላክ እነኛንም ሰደትኞቸን ታስብን አሜን

  • @user-ns1ik1vx7g
    @user-ns1ik1vx7g ปีที่แล้ว +5

    የደሴዋ ሸጋ❤❤❤ ወሎ አድልዎ የሌለው ምድር ያስገኛት እንቁአችን❤❤❤ዳጊየ በረካ ሁኝ❤

  • @atm5614
    @atm5614 ปีที่แล้ว +4

    ዳጊዬ የኔ ወርቅ የተባረከ ዘመን ይሁንልሽ ዘመንሽ ይባረክ 👏👏🌻🌻🌻🌻

  • @ruthmulugetaruta7429
    @ruthmulugetaruta7429 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬው ልብ ይነካል ዳጊዬ ሁሌም እንደምትይው በሰጠን ቁጥር ይጨመርልናል ትያለሽና የበረከት አመት የመሠጠት አመት ይሁንልሽ ከነቤተሰቦችሽ ከነ ቲሞችሽ መልካም አውደ ዓመት ይሁንላችሁ

  • @fitsumethiotube1791
    @fitsumethiotube1791 ปีที่แล้ว +7

    ዳጊ ድንቅ ነሽ፣ ጃንደረባዎችም ልዩ ናችሁ! ሁላችሁም ተባረኩ!

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 ปีที่แล้ว +4

    ዳጊ እድለኛ ነሽ ይህ ክብር ከላይ ታዞልሽ ነው እመቤቴን❤❤🙏🙏❤

  • @s.m.749
    @s.m.749 ปีที่แล้ว +7

    ስንቴ ደጋግሜ እንዳየሁት ይሄን ቪድዮ!!! ጃን-ያሬድ በጣም ደስ ትላላችሁ!!! አገልግሎታችሁ መንፈሳዊ ቅናትን ያሳድራል! እግዚአብሔር ፍፃሜያችሁን ያሳምርላችሁ!! ዲን ሄኖክ ሀይሌ የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ!! ዳጊዬ ስለጋበዝሻቸው እናመሰግናለን!!! 💛🌼

  • @efitatube7228
    @efitatube7228 ปีที่แล้ว +3

    ዳጊዬ የሴት ጀግና ተባረኪ መልካም ዓዲስ አመት ዝማሬ መላክትን ያሰማልን

  • @amarchmesert6757
    @amarchmesert6757 ปีที่แล้ว +8

    ኦርቶዶክስ. ተዋህዶ. ምንጊዜም. ትለምልም. !
    ልጆችዋን. ተባርከዉ. ይዉጡላት. !
    ምቀኞችዋን. ይጣልላት. !
    ስለ ሁሉም. እ/ር. ይክበር. ይመስገን. ዛሬም. ዘወትርም. ለዘላለሙ. አሜን. !

  • @edenalem8386
    @edenalem8386 ปีที่แล้ว +7

    💐ዳጊየ በጣም መልካም ሰው ነሽ መድሃኒአለም ሙሉ ዘመንሽ ይባርከው ለመልካም ምኞትሽም በጣም ነው ምናመሰግነው ኑሪልን !🙏❤️

  • @Sam-lw9kc
    @Sam-lw9kc ปีที่แล้ว +5

    እግዚአብሔር ይባርክሽ ይጨምርልሽ ዳጊ! ይህ የሚያሳየው ፍፁም ኢትዮጵያዊነትን በተላበሰ ቤተሰብ /ማህበረሰብ/ ውስጥ በስነምግባር ማደግሽን ፍንትው አድርጎ ያሳያል!!

  • @biniyambaye9299
    @biniyambaye9299 ปีที่แล้ว +1

    ልዩ ነሽ ዳጊ ፈጣሪ ይጠብቅሽ እድሜሽን ይባርክልሽ በጣም ልዩ ሰው ነሽ አንዳንደ ቃል ያንሳል ለመግለፅ በጣም አከብርሻለሁ።

  • @user-sj3tl2ep9q
    @user-sj3tl2ep9q ปีที่แล้ว +5

    ዋዉ እዴት ያምራሉ ወይ ኢትዮጵያዊነት ደስ ሲል ሃይማኖት ከስረአት ጋር ዋዉ😊❤

  • @iloveethiopia3049
    @iloveethiopia3049 ปีที่แล้ว +1

    Thanks Dagiye yegna Ethiopian konjo❤

  • @senaitmulugeta8818
    @senaitmulugeta8818 ปีที่แล้ว +3

    Jegena Dagi! You love and respect your family, friends and your country.

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 ปีที่แล้ว +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያገልግሎት ዘማናቹሁን እግዚያአብሔር ይባርክ

  • @abrehamwolde8160
    @abrehamwolde8160 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ 👌 የሐይማኖት ጉዳይ ሳይሆን የሀገር ጉዳይ ነው ብለሽ የኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድን ስላስተዋወቅሽልን እግዚአብሔር ክብርን ያድልሽ።

  • @haileworku5790
    @haileworku5790 ปีที่แล้ว +3

    ዳጊዬ ትለያለሽ፣በወጣ ይተካ ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርክልሽ፡፡ዘማሪዎችም ዝማሪ መላእክት ያሰማልን💚💛❤

  • @eyobsamuel1380
    @eyobsamuel1380 ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መልአክት ያሰማልን።
    ከመልካም ሃሳቦች ጋር ሚተባበሩ ሰዎችን ያብዛልን ፤ ዳጊ ያንቺንም መልካም ሃሳብ እግዚአብሔር እንደፈቃዱ ይፈጽምልሽ።

  • @Fasiledits212
    @Fasiledits212 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ የኛ ጀግና ለሁሉም ምሳሌ ነሽ፣ በሃይማኖትሽም ፅኑ እንደሆንሸ አሳይተሽናል፣ ፕሮግራሞችሽን እከታተላቸዋለሁ ይማርኩኛል እማርባቸዋለሁ፣ i'm the way to be successful, thanks for your motivation🙏🙏

  • @zeharamd331
    @zeharamd331 ปีที่แล้ว +2

    ዳጊዬ በእውነት በጣም አድናቂሽ ነኝበተለይ ደግሞ ለቤተሰቦችሽ ያለሽን ፍቅር ከምንም በላይ አድንቅልሻለሁእድሜናጤና ይስጥሽ

  • @user-vb8oo8kr1t
    @user-vb8oo8kr1t 8 หลายเดือนก่อน +1

    በዉነት አየ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን⛪⛪⛪🙏

  • @madinaaragaw2454
    @madinaaragaw2454 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ በጣም ነዉ የምወድሽ የማከብርሽ ምርጥ ታታሪ ሠዉ አክባሪ እረጋ ያልሽ ፈጣሪ ከመላዉ ቤተሠብሽ ይጠብቅሽ የኔ ዉድ

  • @DebteraMedia
    @DebteraMedia ปีที่แล้ว

    እንዲህ አይነትን ትውልድ ነው ማበረታታት ስለ ሃገሩ ስለ ህዝቡ ጥሩ እና ምልካም ምኞት እየተመኘ በሃገሩ ባህልና ወግ ተቀርጾ ሚያድግ። @Daggy's እናመሰግናለን።

  • @meddiegibbon551
    @meddiegibbon551 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤ጀግኒት እንዳንቺ ያለ ያብዛልን

  • @imenbitaddise5448
    @imenbitaddise5448 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊ አግዚአብሔር ያሰብሽውን ያሳክልሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ።

  • @birtukanadmase194
    @birtukanadmase194 ปีที่แล้ว +4

    ዋውው እጂግ በጣም ደስ የሚል የተቀደሰ ሀሳብ ነው እንዳልሽውም ሊደገፍ የሚገባው ስራ ነው ትውልድ እየጠፉ ነው
    ዳጊ ክበሪልን ይሄን ማህበር ስላስተዋወቅሽኝ እኔ ሰምቸ አላቅም ነበር እግዚአብሔር ይስጥሽ
    ዲያቆን እግዚአብሔር አላማህን ከፍፃሜ ያድርስልህ በርታ ወንድማችን መምህራችን ።

  • @Etfeben
    @Etfeben ปีที่แล้ว +2

    It's interesting to have people are interested in the Bible story. I hope we focus on the story of ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ
    He was interested about who Jesus was. The song they sing was interesting and had nice lyrics

  • @enatehode5065
    @enatehode5065 ปีที่แล้ว +2

    ዋው እግዚአብሔር ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ ዳጊ🙏🙏🙏

  • @fasicamolla7352
    @fasicamolla7352 ปีที่แล้ว +2

    እናንተ የተባረካችሁ የተቀደሣችሁ ሁላችሁም ተባረኩ እድሜ እና ጤና ይሥችሁ አገራችን ን ሠላሙን ያብዛልን አሜን🌾💚💛❤️

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v ปีที่แล้ว +3

    ከዚህ በላይ ፀጋውን ያድልልሽ የሰጣሹን በእጥፍ ይመልስልሽ እግዚአብሄር አምላክ 🌻😘💕💕🌻🌻🌻🌻🌻🌷

    • @lyndaogochukwu5054
      @lyndaogochukwu5054 ปีที่แล้ว

      ስኬት በ bitcoin ማዕድን ማውጣት ረገድ ስኬት ከድርጊት ጋር ቀጥተኛ ግንኙነት ያለው ይህ ኩባንያ ነው፣ ስኬትን ከፈለጋችሁ በትጋት ያገኙትን ገንዘብ ኢንቨስት ለማድረግ ትክክለኛውን ኩባንያ በመምረጥ እርምጃ መውሰድ አለቦት። የኮምፓሱ ጣፋጭ ክፍል ሁሉም ነገር አውቶማቲክ ነው
      ለመመዝገብ ከታች ያለውን ሊንክ ይጫኑ
      quytechmining.com/?ref=ሊንዳ

  • @gideon1500
    @gideon1500 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን!በጣም እናመሰግናለን

  • @bigdreamsinethiopia5520
    @bigdreamsinethiopia5520 ปีที่แล้ว +2

    You are a wonderful person, may God bless you more❤️✝️❤️

  • @alexabera8546
    @alexabera8546 ปีที่แล้ว +3

    You’re amazing dagi really proud of you what beautiful mind ❤

  • @yinebebbahru6812
    @yinebebbahru6812 ปีที่แล้ว +10

    Happy new years, I wish may this New Year will be a year of የርህራሄ (empathy)፣ የሰላም (peace)፣ የትህትና (humility) for all of us Ethiopian's.
    Peace for Ethiopia!

  • @Hani30898
    @Hani30898 ปีที่แล้ว

    Thank you Dagi God bless you 🙏🏽🌼

  • @abeethiopiaethiopia5800
    @abeethiopiaethiopia5800 ปีที่แล้ว +5

    እንኳን አደርሳችሁ አደርስን የአመት ስው ይበለን! አቤት ውበት ሲያምሩ አልባሳታቸው።

  • @yesibethigi
    @yesibethigi ปีที่แล้ว +4

    ማማር እንዲ ነው መልካም አዲስ አመት
    ዘመናችው ይባርክ እግዚአብሔር ይባርካቸው

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s ปีที่แล้ว

    እዴት ያምራሉ በስማም መታደል ነው ኢትዮጵያ ደስ ይበልሽ እልልልልል

  • @eyrusfeker4790
    @eyrusfeker4790 ปีที่แล้ว +7

    በወጣው ይተካ እህታችን እህት ወንድሞቻችን ስታምሩ ፍጻሜቹሁ ይመር

  • @tsionmicheal8045
    @tsionmicheal8045 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያክብርልን🙏

  • @nano824
    @nano824 ปีที่แล้ว +10

    ዳጊ ቆንጆ ስወድሽ የኢትዮጵያ ጃድረባ ቱልድ በጣም ነዉ እምታምሩት በእዉነት😍

    • @nuhamtube3366
      @nuhamtube3366 ปีที่แล้ว

      ምንድን ናቸዉ ግን?

  • @Sara-ok8ri
    @Sara-ok8ri ปีที่แล้ว +2

    የኔ መልካም ዳጊዬ በወጣ ይተካ አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ😍😍

  • @edenasmamaw7607
    @edenasmamaw7607 ปีที่แล้ว +5

    They both deacon henock and dagi are different💕💕

  • @Lakech-sz4wf
    @Lakech-sz4wf ปีที่แล้ว +1

    እህታችን እግዚአብሔር ይባርክሽ አይዞሽ ቀና ልብ ስላለሽ መንገድሽ ሁሉ የተቃና ነው በርቺ

  • @nafkotkassahun7580
    @nafkotkassahun7580 ปีที่แล้ว +3

    HAPPY NEW YEAR for Dagi ,Dn Henok and all Ethiopia JenderebaTewld project members!!! Dagi thank you for your support. finally your office is soooo.... beautiful!!!

  • @HW-rz8hc
    @HW-rz8hc ปีที่แล้ว

    Wow dagi you are so generous. እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ

  • @selamgelaw934
    @selamgelaw934 ปีที่แล้ว +2

    Thank you dagiye for everything 🙏 ❤️

  • @user-letsub12121
    @user-letsub12121 ปีที่แล้ว +1

    ተባረኪ በሰጠሽው ይተካ ዳጊዬ ምርጥ ሰው❤❤❤🙏❤❤

  • @meandyoutube7307
    @meandyoutube7307 ปีที่แล้ว +3

    ዳጊ በወጣ ይተካ❤❤❤

  • @molashetgelan9695
    @molashetgelan9695 ปีที่แล้ว

    ተባረኪ ዘመንሽ ይባረክ

  • @hannaemeshaw8725
    @hannaemeshaw8725 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን እናግዛለን ይሙላልሽ

  • @milkanatube4685
    @milkanatube4685 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይስጥሽ ዳጊዬ በረከቱን ያብዛልሽ ትውልዱን ከክፉ ነገር ይታደግልን ልዑል እግዚአብሔር የሀገራችንን ትንሳኤ ያሳየን

  • @menbereketema6507
    @menbereketema6507 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላሕክት ያሰማልን እንኳን አደረሳቹ

  • @tsionwendemagen8361
    @tsionwendemagen8361 ปีที่แล้ว +2

    Dagi yene konjo btm nw yamewadshe ahune degemo btmm wedekushe egzaber serashen yebarek hewateshen hulu yebarek

  • @mimigonderamare7792
    @mimigonderamare7792 ปีที่แล้ว

    Dagi you are inspire me .you are just a wonderful successful young women any one wishing to have .

  • @user-bt9cp7yu7v
    @user-bt9cp7yu7v ปีที่แล้ว

    ዳጊ ምርጥ ሰው። እግዚአብሔር ያክብርሽ ዘመንሽ ይባረክ። ስልጠናውን ስትጀምሪ እንዳትረሽኝ

  • @selenagomez7576
    @selenagomez7576 ปีที่แล้ว +5

    ዳጊዬ የኔ ጀግና ለኛ ለሴት ወጣቶች በተለይ በስደት ላለን ክስተታችን ነሽ ቶሎ ቶሎ አበራታች አነቃቂ ቪዲዮሽን ጀባ በይን ጀግኒት😍😘❤

  • @Ninaru119
    @Ninaru119 ปีที่แล้ว +1

    Good morning queen 👑. Your message make my day brighter!

  • @mesayfeleke4989
    @mesayfeleke4989 ปีที่แล้ว

    Dagi i'm appreciate you for everything so, i would like to God bless you! Thank you from amu!

  • @bamlakfekadyirgalem8483
    @bamlakfekadyirgalem8483 ปีที่แล้ว

    Egziabher hulachunm yibark

  • @sarahsmith7930
    @sarahsmith7930 ปีที่แล้ว +1

    So proud of you Dagi!!

  • @zelman202
    @zelman202 ปีที่แล้ว

    Great job pruod of you

  • @henokemolla8204
    @henokemolla8204 ปีที่แล้ว

    GOD bless you!!

  • @yordanosaschalew95
    @yordanosaschalew95 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን ወጣቱንም አምላከ ቅዱሳን ይባርክልን

  • @Nolawieneye
    @Nolawieneye ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን!!! ጎበዝ እህቴ!!!

  • @netsanet8483
    @netsanet8483 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏 እግዚአብሔር ይባርክልሺ❤😘

  • @user-fv1de9iw3o
    @user-fv1de9iw3o ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ ዝማሬ መልክትን ያሰማልን በጣም ነው ደስ የምትሉት ዲጊ በጣም ነው የምሆድሽ ግን መስቀል ለምንድነው ማታረጊው ወንድምሽ መስቀል ለብሶ አንድ ቀን አይቼው በጣም ነው ደስ ያለኝ አንቺም ብለብሺ ከይቅርታ ጋር ያመት ሰው ይበለን አሜን

  • @habte204
    @habte204 ปีที่แล้ว

    Yemidenk Project new bemejemera dereja betam betam yemidenk new Silewnet.
    Thank you Dakon Henok. Plus plus plus Dagiye Anchi degmo be hulum Angel lemitaregiw bego negeroch ena Ye Ambesa Dirsha silemitwechi betam betam Kelib kelib Ameseginalew. Endezi Ayinet sew Silalen Betam new mikorabish! '' Sew mehon Zerachin Fiker new Haimanitachin! '' From Dagi.
    Thank you really Dagi!

  • @edengebeyaw6545
    @edengebeyaw6545 ปีที่แล้ว +2

    You just earned my subscription Dagi. keep shining 💕

  • @feruzaouner3923
    @feruzaouner3923 ปีที่แล้ว

    ዳጊዬ እግዚያአብሔር አብዝቶ ያባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ አሜን አሜን አሜን የመት ሰው ይበለን

  • @sol.kuku.964
    @sol.kuku.964 ปีที่แล้ว +1

    ዳጊዬ መማር የፈለገ ካንቺ ብዙ መማር ይችላል፡፡ እኔ የተማርኩበት ባህር ዳር መማርሽን ስሳማ በጣም ደስ አለኝ፣፣ የዘመኑ ጣይቱ አንቺ እንጂ የማንም ገልቱ አይደለችም፡፡

  • @ghwsjet5100
    @ghwsjet5100 ปีที่แล้ว

    Medhnalem ybarksh, 🌻🌻🌻🌻🌻🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mercy9108
    @mercy9108 ปีที่แล้ว

    Beautiful! !!

  • @tsehaytube3903
    @tsehaytube3903 ปีที่แล้ว +2

    dagi proud of you
    you are queen

  • @natnaelderib7038
    @natnaelderib7038 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሄር ይባርካችሁ!

  • @wobi9631
    @wobi9631 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክሽ🙏

  • @tesfayegelan4360
    @tesfayegelan4360 ปีที่แล้ว

    Awesome Dagi...keep shining...

  • @user-dk8cb6uk4h
    @user-dk8cb6uk4h ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @henokmehari7488
    @henokmehari7488 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደረሳችሁ።

  • @weynshettesfaye7588
    @weynshettesfaye7588 ปีที่แล้ว +2

    Dagi You are unique blessed women.

  • @HW-rz8hc
    @HW-rz8hc ปีที่แล้ว

    Wow so beautiful. An amazing idea

  • @tirujember6290
    @tirujember6290 ปีที่แล้ว

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ እንዴት መንፈስን ያስደስታል፡፡ እግዚያብሔር በመንገዳችሁ ሁሉ ቀድሟችሁ ይሂድ፡፡ አላማችሁ በጣም በጣም ጥሩና የሚደገፍ ስለሆነ እግዚያብሔር ይስጣችሁ፡፡ ዳጊ የምወድሽ ቆንጅየዋ ሴት እግዚያብሔር ይስጥሽ ቀሪውን ይባርክልሽ፡፡ እናመሰግናለን፡፡

  • @user-fk8vl7kg2v
    @user-fk8vl7kg2v ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን በቤቱ ያፅናችሁ የጃን ደረበ ትውል እድሜያችሁን ይበርክላችሁ

  • @ananasalemayehu9137
    @ananasalemayehu9137 ปีที่แล้ว

    Yetebareke amet yehunlen Dagi....keep it up the good work...let God help u all the time. Love u.

  • @genetgebre3041
    @genetgebre3041 ปีที่แล้ว

    Thanks Daggye