በጸሎት ካልሆነ ፈተናው በዝቷል.....በባስ ስሄድ መኪና የለህም ወይ ይሉኛል...... የቡሄ በዓል ልዩ ዝግጅት።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 2 ต.ค. 2024
  • በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
    www.wegenfund....
    በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
    Join this channel to get access to perks:
    / @etartmedia
    ይህ ኢት አርት ሚድያ ነው፡፡ ሚድያችን የቤተክስቲያን ልሳን በመሆን በአባቶች ጸሎትና እገዛ እየሰራ ይገኛል በርካታ አቢያተክርስቲያናት የሚያያቸው ጠፍቶ አገልግሎት ለመስጠት የሚያስችል ንዋየ ቅድሳት አጥተው ተቸግረው ይገኛሉ እነዚህን ገዳማትና አድባራት ለመላው ኦርቶዶክሳውን ሚድያችን ዓይንና ጆሮ በመሆን በዶክመንተሪ ያደርሳል በተጨማሪም ማራኪ እና ዉብ በሆነው እስቱዲዮ ከብጹአን አበው ሊቃነ ጳጳሳት ጀምሮ የቤተክስቲያን ሊቃውንትን በማምጣት የቤተክስቲያናችንን ሥርዐት ዶግማ እና ቀኖና እንደ ማር የሚጣፍጠውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ እናንተ ያደርሳል ብርቅዬና የምንሳሳላቸው ሰባኬያነ ወንጌልና ዘማርያን ኢቲ አርት ሚድያን ቤታቸው በማድረግ በንቃት ለሚጠብቋቸው ኦርቶዶክሳውያን ቃለ እግዚአብሔርን ይሰብካሉ ይዘምራሉ፡፡ ሚድያችን ኢቲ አርትም ያለመሰልቸት ይህንን ወደ እናንተ ያቀርባል በሀገራችን የሚገኙ ታዋቂ እና ተፅእኖ ፈጣሪ አርቲስቶችንና ግለሰቦችንም በመጋበዝ ለሃይማኖታችን እንዲቆሙና የበኩላቸውን እንዲያደርጉ ሚድያችን ከፍተኛ ሥራ እየሰራ ይገኛል ከዚህም ባሻገር ሚድያችን ኢቲ አርት ዘወትር በኢትዮጵያ ሠዓት አቆጣጠር ከምሽቱ 1፡00 ከሰኞ እስከ ዓርብ ዜና ይዞላችሁ ይቀርባል እንዲሁም በዕለተ እሁድ ሰንበትን ከእኛ ጋር በተሰኘው ዝግጅቱ አስተማሪ እና ወቅታዊ ዝግጅቶችን ከ 10፡00 ጀምሮ ይዞ ይቀርባል፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክስቲያን ልሳን በመሆን ለእናንተ ለኦርቶዶክሳውያን ደግሞ ዓይንና ጆሮ በመሆን ዘወትር ይተጋል ይሰራል ሁላችሁም በጸሎታችሁ አግዙን እያልን፡-
    1. በመላ ዓለም የምትኖሩ ኦርቶዶክሳውያን ሁላችሁ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግና የደወል ምልክቷን በመጫን ቤተሰብ በመሆን ስለ ቤተክስቲያናችን አስተምህሮ ዶግማ ቀኖና እና ትውፊት እንዲሁም ትኩስ እና ወቅታ መረጃን ያግኙ ፡፡
    2. ሰብስክራይብ አድርጋችሁ ቤተሰብ የሆናችሁ ደግሞ መረጃዎች ለሁሉም እንዲደርሱ ሼር ላይክ በማድረግ እንዲሁም እንበረታ ዘንድ እንዲሁም ጥቄዎችም ካሉ በኮሜንት በመሳተፍ መንፈሳ ግዴታዎን ይወጡ እንላለን፡፡
    ኢቲ አርት ሚድያ የቤተክስቲያኝ ልሳን የኦርቶዶክሳውያን ዓይን እና ጆሮ
    ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
    Facebook / et-art-media-102803251...
    INSTAGRAM / et_art_media_official
    TELEGRAM t.me/etartmediaa
    WhatsApp chat.whatsapp....
    TikTok www.tiktok.com...
    TH-cam / @etartmedia
    ቴሌግራምም ያገኙናል፡፡መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡ 0912656342 0939048556 ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
    #share:
    #like :
    #subscribe
    *ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
    #0912656342
    #0939048556
    Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

ความคิดเห็น • 253

  • @ይሳኩር
    @ይሳኩር ปีที่แล้ว +116

    የተዋህዶ ልጆች ግን የት አላችሁ ይሄን ምርጥ ሚድያ ምናለ ብናጠናክርው በቅርብ ቀን 300k እናድርሰው

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
    @አፀደማርያምአለሙዩቱብ ปีที่แล้ว

    ዝማሬመላእክትንያሠማልን ለሁላችሁም ዝማሬፋስካሲወድሽ❤❤❤

  • @uaealain9484
    @uaealain9484 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @ቤተልሄምጌጡ
    @ቤተልሄምጌጡ ปีที่แล้ว +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤

  • @alimazalumaz8824
    @alimazalumaz8824 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላይክት ያስማልን ያገልግሎት ዘመናችሁ፡ይባረክ

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ ปีที่แล้ว +1

    አመት ዓመት ያደረርሰልን ለአገራችን መረጋጋትን እማምለክ ኪደነምህረት ታውርድልን።መላከዝማሬንያሰማልን ተባረኩልኝ ።

  • @የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ
    @የማርያምልጅነኝ-ኀ1ዸ ปีที่แล้ว

    _ቃለ ህይወት ያሠማልን እህቶቻችን ወንድሞቻችን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ከዚህም በላይ ፀጋዉን ያብዛላችሁ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏_

  • @selfoselfo1747
    @selfoselfo1747 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት ቃለህይወት ያሰማል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በረቱ እህት ወንድሞቻችን በቤቱ ያጽናችሁ ፍጻሜያችሁ ያሳምርላችሁ በረከታችሁ ይድረሰን አሜን ከከቱ ውዳሴ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @efratatube286
    @efratatube286 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን በርቱልን 👏👏👌😘🎤🎤🎤👏👏

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ሂወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላቹ እንኳን ለደብረ ታቦር አደረሳቹ አደረሰን💖💖👏👏🌿

  • @senaitg6619
    @senaitg6619 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አደርሳችው ET እናመሰግናለን በርቱ

  • @ምንጊዜምተመሥገን
    @ምንጊዜምተመሥገን ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመሥገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ቃለ ሕይወትን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ለኹላችኹም🌷👏💐 ትልቅ ደረጃ ያድርሳችኹ በቤቱ ያጽናችሁ 🤲🎚ከውዳሴ ከንቱ ሁላችንንም ይሰውረን !!!🤲

  • @ahagrabat6367
    @ahagrabat6367 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናችሁ 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🌾🕊👏🇪🇹

  • @zamanaybelet5021
    @zamanaybelet5021 ปีที่แล้ว +2

    ዘማሪ መላይክት ይህ ስማለን🎉🎉🎉🎉🎉አሜን እንኳን አብሮ አደርስን❤❤❤❤

  • @rhdgggfygjuy5447
    @rhdgggfygjuy5447 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እንዃን አብሮ አደረሰን አደረሳቹሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @abezashbahrain5553
    @abezashbahrain5553 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤zamare malket yasemal ❤❤❤❤

  • @sphonetastic9406
    @sphonetastic9406 ปีที่แล้ว +18

    ፀጋው ይብዛላቹ በቤቱ ያፅናቹ እኛንም ስሚ ጆሮ ይስጠን❤❤❤❤

  • @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ
    @የተዋህዶልጅነኝ-ጸ8ሰ ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን እና እህቶቻችን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናቹህ

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew ปีที่แล้ว +1

    ፀጋውን ያብዛላችሁ❤❤❤❤

  • @abcsgagaha7961
    @abcsgagaha7961 ปีที่แล้ว +1

    Amene Amene Amene zemara melayket ysemalen fetari yagelegelotachu zemene yebarke ❤❤❤ bebatu yatenachu

  • @behaftadesta2484
    @behaftadesta2484 ปีที่แล้ว +8

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ወንድሞቻችን በእውነት እንዴት ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር የኣገልግሎት ዘመናችሁ ይባርክላችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @nawalalhalaby
    @nawalalhalaby ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ከዚ በላይ እንድታገለግሉ እግዚአብር ይርዳችሁ❤

  • @alemhailu8435
    @alemhailu8435 ปีที่แล้ว +7

    ሁላችንም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለደብረታቦር በዓል በሰላም አደረሰን

  • @martagirma3775
    @martagirma3775 ปีที่แล้ว +1

    በርቱልን የቆንጆ። ድምፅ ነው

  • @zewditutsegaye2444
    @zewditutsegaye2444 ปีที่แล้ว +54

    ወንድማለም ድምፅህ የተለየ ነው, ፈጣሪን ለማመስገን የተሰጠህ ፀጋን በፀሎት ጠብቀው. ከአይን ያውጣቹ በቤቱ ያፅናቹ.

  • @selamayeleayele4107
    @selamayeleayele4107 ปีที่แล้ว +10

    እንኳን አደረሳችሁ ያገሬ ልጆች በውስጥም በውጭ አገር የምትኖሩ አሜን🙏🙏🙏

  • @FikeraddsMolaa
    @FikeraddsMolaa ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እኳን አብሮ አደረሰን በጣም ነው የምታምሩት ሁሌም ይመርባቺሁ ❤❤❤

  • @tube6227
    @tube6227 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አብሮ አደረሰን ውድ የተዋሕዶ ልጆች !የት ናችሁ ?😎 አበረታቱ ጥሩ ነገር የሚያስተላልፈው ን ሚድያ በተለይ የቤተክርስቲያን ን❤

  • @amrydender1922
    @amrydender1922 ปีที่แล้ว +1

    አቤት መታደል የአገልግሎት ዘመናችሁ ይባረክ🙏

  • @atsedeaa7465
    @atsedeaa7465 ปีที่แล้ว +6

    እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያጽናችሁ ከከንቱ ውዳሴ ይጠብቃችሁ🙏
    ሠላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ💚💛❤

  • @floop10
    @floop10 ปีที่แล้ว +1

    ዋዉ በጣጣም ደስ ይላል ቃለ ሕይወት ያሰማልን እናመሰግናለን ❤

  • @debritudereseh3741
    @debritudereseh3741 ปีที่แล้ว +6

    እንኳን አደረሳችው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ዘማሪዎቻችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን

  • @burtukantake183
    @burtukantake183 ปีที่แล้ว +1

    Egzber yimegan Elelelelele inkan abero adersan ❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @ZemaritMahletYouTube1921
    @ZemaritMahletYouTube1921 ปีที่แล้ว +3

    የተገለጸብሽ ብርሃነ መለኰት
    የክብሩ ብርሃን የአምላክነት
    ሰላም ላንቺ ይሁን ደብረ ታቦር ክብርት
    የማነው መዝሙር

  • @እርግቧ
    @እርግቧ ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እዚ ላደረሰን ለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ስሙ ከአፅናፍ እስከ አፅናፍ የተመሰገነ ይሁን🙏 በቤቱ ያኑረን❤

  • @ሳሊተምርህትእናቴ
    @ሳሊተምርህትእናቴ ปีที่แล้ว +30

    ትንሹ ይልማ ሀይሉ ተተካልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ሁላችሁም እፁብ ድንቅ ተስቶ አላችሁ ያመት ስው ይበለን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን፫

  • @HalaNogosh
    @HalaNogosh ปีที่แล้ว +1

    ፀጋዉን ያብዛላችሁ ዉድ የተዋህዶ እቁ❤❤❤❤🎉

  • @marshet.gizachew
    @marshet.gizachew ปีที่แล้ว +1

    በጉጉት ስጠብቀው ነበር❤❤❤❤

  • @alexbulcha8159
    @alexbulcha8159 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @txabyssinia1773
    @txabyssinia1773 ปีที่แล้ว +5

    EBS ከማየት ፣ film ከማየት ሁሉ ይልቅ ይህን ፕሮግራም ማየት እንዴት ደስ ይላል !!!!

  • @EyerusZmaryam
    @EyerusZmaryam ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው የምወዳችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ቃለ ህይወት ያሠማልን በርቱ እግዚአብሔር አምላክ ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ ከቤቱ አያውጣችሁ❤

  • @Werki-b5f
    @Werki-b5f ปีที่แล้ว +19

    እንኳን አብሮ አደረስን የተዋዶ ልጆች ፀጋሁን ያብዛላቹ

  • @woinshetdebebe7910
    @woinshetdebebe7910 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 3ቱም ድምፃቸው ለመዝሙር የተፈጠረ ነው የሚመስሉት ይባርካችሁ

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ❤❤❤❤

  • @tigemaryam2041
    @tigemaryam2041 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @እሙየክርስቶስባሪያ
    @እሙየክርስቶስባሪያ ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤አሜንለኩላቹሁምቃለይሆትያሰማልንዝማሬመላእክትያሰማልንፀጋሁንያብዛልንበእውነት❤❤❤❤እህት ወንድሞች❤❤❤❤❤❤❤

  • @ummlky1994
    @ummlky1994 ปีที่แล้ว +6

    የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ እኳን ለድብረታቦር አመታዊ ክብረ በአል አደረሳችሁ አደረሰን 🙏🙏🙏 ወድም እህቶቸ ቃለህይወት ያሰማልን
    በዚህ አጋጣሚ እኔ እየተከታ ልሁ ያለሁት በማዳም ቤት ስራ እየሰራሁ ነው የማዳምጣችሁ እና ትንሽ ድምፅ ከአቅራቢው ውጭ በጣም ቀዝቃዛ ነው ማለቴ በደብ አይሰማም እና ትንሽ ድምፃችሁን ከፍ ብታደርጉ ጥሩነው ከይቅርታ ጋር 🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ

  • @duhdhv5260
    @duhdhv5260 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @galamogalamo1441
    @galamogalamo1441 ปีที่แล้ว +1

    አሜንእኳንአብሮአደረሰንእግዚአብሔርአምላክበቤቱያፃልንፍፃሜያችሁያሳምርላችሁዲያቆንዮሴፍመዝሙሮችህበጣምልዩናቸዉለሁላችሁምዝማሬመላእክትንያሰማልንይሄንሚዲያማበረታታአለብንየተዋህዶልጆችን

  • @aseratberara9058
    @aseratberara9058 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬመላይክትያሰማልንበቤቱያጥናችዉእመቤቴትጠብቃችዉአይዞችዉበርቱጠክሩእግዚአብሔርክናተጋርይሁን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @selamderebe8957
    @selamderebe8957 ปีที่แล้ว

    አሜንእኳንአብሮአደረሰን❤

  • @laylaathyopia2149
    @laylaathyopia2149 ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን እንኳን አደረሠን አደረሣችሁ

  • @asekilemarayimeyimareyamli7205
    @asekilemarayimeyimareyamli7205 ปีที่แล้ว +2

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን. ጸጋውን ያብዛላችሁ በእውነት የተዋሕዶ ዕንቁዎች በቤቱ ያፅናችሁ ያፅናል አሜን፫
    🌷🕊👏👏👏🕊🕊🌷✝️

  • @hyme7165
    @hyme7165 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሠማልን እህት ወድሞቻችን❤🙏❤👏👏👏👏👏👏💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤

  • @meseretwerke77
    @meseretwerke77 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏💚💛❤

  • @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ
    @ብስራተገብርኤል-ቀ7ሐ ปีที่แล้ว +3

    አቤት ውበት እንኳን አደረሳችሁ❤❤❤

  • @መንበረሥላሴ
    @መንበረሥላሴ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜንእንኳን አብሮ አደረሰን ቃለህይወት ያሰማልን ዝማሬመላእክት ያሰማልን በቤቱያፅናችሁ

  • @hirutifantaw5657
    @hirutifantaw5657 ปีที่แล้ว +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tadelechgoshu1828
    @tadelechgoshu1828 ปีที่แล้ว +2

    ጠያቂው ጥያቄህን አስተካክለው በመንፈሳዊ ህይወት "ዝና እውቅና" የሚባል ነገር የለም ከዓለማውያን የወረሳችሁት ቃል ነው ግጥም ደርድሮ ስለዘመረ የምን እውቅና ነው? የዘማሪ የሰባኪ ታዋቂ ማለት ምንድነው? በውዳሴ ከንቱ ጠልፎ መጣያ ነው ወደ ህዝብ ስትቀርቡ ከእናንተ የሚበልጡ እንዳሉ አውቃችሁ ሊቃውንቱን ጠይቃችሁ ግቡ ሁሌ የሚናገር ሰው አንብቦ ጠይቆ ጸልዮ መምጣት እንዳለባችሁ መቼም አይጠፋችሁም

  • @ሀይላእያሰሱነው
    @ሀይላእያሰሱነው ปีที่แล้ว +7

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት የሰማልን እንኳን በሠላም አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ወዴ ተዋህዶ ልጆች 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ለአማቱ በሠላም ያደርሰን❤❤❤❤❤

  • @KindahaftiTesfay
    @KindahaftiTesfay ปีที่แล้ว +4

    ቃለ ሂወት ያሠማልን ጸጋውን ያብዛላቹ እንኳን ለደብረ ታቦር አደረሳቹ አደረሰን💖💖👏👏🌿

  • @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ
    @ጎዶሊያስ-ጀ2ዠ ปีที่แล้ว +2

    አግቢኝ የሚሉ በዝተዋል ተብሎ ይነገራል?የዲያቆናት ክብርን አይነካም ?ጭራሽ Title ማድረግ?የሰው ትኩረት ለመሳብ ስትሉ የካህናትን ክብር አታሳንሱ።

  • @kokebgetaneh4689
    @kokebgetaneh4689 ปีที่แล้ว +2

    "እግዚአብሔርን ከማየት ሰው እንዴት ተቀበለው ወደ መሬት ማየት"😢 ድንቅ አገላለጽ ዲን ዮሴፍ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ትልቅ ትምህርት ነው ይሄ ትሕትና!

  • @khadijamalki2266
    @khadijamalki2266 ปีที่แล้ว +3

    አሜን እንኳንአብሮአደረሰን
    ዝማሬመላእክት ቃለህይወት ያሰማልን እህት ወንድሞቻችን
    ስላም ፍቅር አንድነትለቅድስት ሀገራችን

  • @hay5360
    @hay5360 ปีที่แล้ว +2

    እስቲ የዝማር ዮሴፍን ቁጥር ስጡኝ ጉባኤ እድንጋብዘው መስከረም በማህበራችን ስም ስለምናደርግ

  • @እናቴአለሽበልቤ
    @እናቴአለሽበልቤ ปีที่แล้ว +2

    የጠያቄ ወንድማችንን አዳራሻ የምታዉቁ ካላቹሁ ተባበሩኝ እስቲ

  • @ysolnet
    @ysolnet ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ። ተዋህዶ ሐይማኖታችንን ይጠብቅልን ።

  • @BanchayehuTesfaw-yq6qr
    @BanchayehuTesfaw-yq6qr ปีที่แล้ว +2

    የከፍታችን መሰረት እግዚአብሔር ነው በዚህ ከፍታ ውስጥ ሁኖ ትህትናን ገንዘብ ማድረግ ደግሞ በበለጠው እንድንባረክ ያደረገናል ወንድማችን ትህትናህ ግሩም ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ከጠላት ዓይን ድንግል ተሰውራችሁ ።

  • @hayatresto2302
    @hayatresto2302 ปีที่แล้ว +6

    ስም በሁሉ ሆነ ከሰማሁት የቆየሁት መዝሙር ነው አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክትን ያሰማል

  • @mayetmelkamnewmayet8080
    @mayetmelkamnewmayet8080 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @maregmareg2190
    @maregmareg2190 ปีที่แล้ว +4

    እንኳንም አብሮ አደርስን ደስ ስትሉ ያመት ስው ይበለን እግዚአብሔር ይስጥልን❤ ዘማሪ ዲ/ን ዮሴፍ ግን መምህር #ዮርዳኖስ_አበበን ይመስለኛል እውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ❤

  • @እኔዉነኝልቤየተሰበረዉሙራ

    ❤❤❤❤❤

  • @Werki-b5f
    @Werki-b5f ปีที่แล้ว +1

    እልልልልል

  • @alimazalumaz8824
    @alimazalumaz8824 ปีที่แล้ว +1

    እልልልልል

  • @birqigirma3797
    @birqigirma3797 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉እንኮዋን አደረሳችሁ 🙏🙏🙏baga siniin gahe 🎉🎉🎉🎉

  • @signals8462
    @signals8462 ปีที่แล้ว +14

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የተዋህዶ ልጆች👏👏👏👏

  • @brhanabi3755
    @brhanabi3755 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን በእውነት ለሁላችንም ቃለ ህይወት ያሰማልን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤

  • @ካሣየጌጤ10
    @ካሣየጌጤ10 ปีที่แล้ว +4

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን እግዚአብሄር አምላክ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ ከመሰናከል ይሰዉራችሁ❤❤❤ የአመት ሰዉ ይበለን❤❤❤❤❤❤

  • @ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ
    @ማህተቤንአልበጥስም-ሸ7ዸ ปีที่แล้ว +3

    ጸጋውን ያብዛላችሁ. በቤቱ ያጽናችሁ❤❤❤❤

  • @እመቤታችንታማልዳለች
    @እመቤታችንታማልዳለች ปีที่แล้ว

    እኳን አደረሳችሁ አደረሰን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእውነት ጸጋ በረከቱን ከዚህም በላይ ያብዛላችሁ በቤቱ ያጽናችሁ ያጽናን እመብርሃን በአማላጅነቷ ከክፉ ነገር ትጠብቃችሁ ትሰውራችሁ ከካሜራ አማን ጀምሩ ክራር ማስንቆ በሊላም የተሳትፋችሁ ቸርነቱ የማያልቀው ቸር አምላክ ልኡል እግዚአብሔር ያክብራችሁ ይባርካችሁ ክበሩልኝ በእውነት ወንድም እሕቶቼ በርቱልኝ ልኡል እግዚአብሔር ያበርታችሁ ሰላም ለሃገራችን ኢትዮጵያ 🤲

  • @Asdffvghbbhjj
    @Asdffvghbbhjj ปีที่แล้ว +3

    ዝማሪ መላዕክት ያሰማልን ሁላቹም ተባረኩ። ፋሲካ ምርጥ ልጅ በርቺ

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms ปีที่แล้ว +1

    ደስ የሚሉ መዘምራን አለባበሳቾው እህቶቻችን ሁሉም ሴቶች እንዲህ ቢሆኑ የጸጉራቾው ውድድር አለ የተባሉ ይመስሉ በቤቴክርስትያን ሕግን የሚጥስ አካሄድ ኦርቶዶክስ ሥርዓት አላት እንጠብቆው እግዚአብሔር እንዲባርከን

  • @eyeartaser3773
    @eyeartaser3773 ปีที่แล้ว +1

    ወንድማችን እንዴት ማግኘት ይቻላል ለአገልግሎት ለመጋበዝ ???የምታውቁ ተባበሩኝ❤❤

  • @getasewyeshanew3107
    @getasewyeshanew3107 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ያበርታችሑ ነገር ግን ፕሮግራም ስታዘጋጁ አትወዳደሱ ዉዳሴ ከንቱ አትሑኑ

  • @zenatberihun9324
    @zenatberihun9324 ปีที่แล้ว +7

    ፀጋዉን ያብዛላችሁ የተዋህዶ እቁ ወች ❤❤

  • @GulfinHotel
    @GulfinHotel ปีที่แล้ว +2

    You have changed the title. It is good. Don't do next time like this.

  • @birukgidey8805
    @birukgidey8805 ปีที่แล้ว +5

    ለሁላቹሁም ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋዉ ያብዛላቹሁ አሜን፫

  • @roserose5889
    @roserose5889 ปีที่แล้ว +4

    ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባረክ በቤቱ ያፅናቹሁ ጸጋውን ያብዛላቹሁ❤❤❤በጣም ነው የምወዳቹሁ

  • @shashibazezew1573
    @shashibazezew1573 ปีที่แล้ว

    AMEN 💚💛❤

  • @مريمسيف-ش7ب
    @مريمسيف-ش7ب ปีที่แล้ว +1

    መሰንቆ በቲሸርት ይደብራል ለሌላ ጊዜ አሰተካክለክ ቅረብ

  • @adanchifikire926
    @adanchifikire926 ปีที่แล้ว +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን ዝማሬ ዳዊትን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን ፀጋውን ክብሩን ያድልልን የአመት ሰው ይበለን❤❤❤

  • @kokebgetaneh4689
    @kokebgetaneh4689 ปีที่แล้ว +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን የምወደው መርሐ ግብር
    ዲያቆን አቤኔዜር ግሩም አለባበስ!
    ከውዳሴ ከንቱ ጠብቆ በሰማያት ክብር የምታገኙበት ያርግላችኹ

  • @BEZENATENESHMARIAM
    @BEZENATENESHMARIAM ปีที่แล้ว +1

    tadlachu enkuan aderesachu ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን እህት ወንድሞቻችን እግዚአብሔር ፀጋውን ይብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @lesewutadese2102
    @lesewutadese2102 ปีที่แล้ว +1

    Wawuu bexam des yilal Egzabiher ye agelgilot zemenachihun barko be betu yatsnaችሁ

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 ปีที่แล้ว +1

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ደስ ሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት❤❤❤

  • @nmak2493
    @nmak2493 ปีที่แล้ว +3

    አሜን ፫ እንኳን አብሮ አደረሰን ዝማሪ መላይክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ

  • @senayeroo3244
    @senayeroo3244 ปีที่แล้ว

    Igzabherni yelenyimi lee hulachumi kal hiywoti yasemali inamesginalen❤❤🎉

  • @CellnetCeldjsksks
    @CellnetCeldjsksks ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ሂወት ያሰማልንፀጋዉን ያብዛላችዉ👏👏👏

  • @abay5630
    @abay5630 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት ለሁላችንም ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤👏👏👏👏👏💐💐💐💐💐💐💐💐 ቃለሒዎትን ያሰማን በቤቱ ያቆይልን በጣም ደስ ይላል