Thank you for your professional advice. I can give a testimony about the Hibiscus tea. I was on Losartan Potassium for over three years, since I started drinking this wonderful tea I totally stopped the medication and my Blood pressure has never been this low. The Losartan never worked as good as the Hibiscus tea did for me.
ዶክተር እግዛብሄር ይስጥህ እናመሰግናለን ግን የምናገኝበትን ቦታ ብጠቁመን
Thank you for your professional advice. I can give a testimony about the Hibiscus tea. I was on Losartan Potassium for over three years, since I started drinking this wonderful tea I totally stopped the medication and my Blood pressure has never been this low. The Losartan never worked as good as the Hibiscus tea did for me.
@@tsiontadesse180 thank you Tsion for how many weeks u took it n do you took it with losartan side to side?
ከድከዴ ምንድነዉ?
ከርከርዴ ምንድነው?
ዶ/ር ከርከዴ የት ይገኛል?
What is hibiscus in Amharic
Show it in picture please.thankyou for your amazing teaching.
ከርከዴ
I respect doctor thank u
ከመሠግናለሁ❤
እናመሠግናለን ዶክተር
ከድከዴ ምንድን ነው? የት ነው የሚገኘው? አወሳሰዱስ? ይብራራልን
ኧራ በአገራችን በተለይ አዲስ አበባ ዙሪያ ትላልቅ ሱፐር ማርኬት ያገኛሉ።መልኩ ቀይና ጎምዛዛ ሳይሆን ጣፋጭ የሻይ ቅጠል ነው።በተረፈ እዚህ እኔ ባለሁበት ደቡብ ሱዳን ውስጥ በጣም ርካሽ ስለሆነ ወዳገር ቤት ስመጣ ይዤልህ እመጣለሁ
ከምን ይዘጋጃል?
ስለ ትምህርቱ በጣም አመሰግናለሁ
እኔ የክሎስትሮል መጠን HDL. 25 እና LDL 79 ሲሆን የደም ግፊት ቦርደር ላይ ነው የከርከዴ ሻይ ብጠቀም የደም ግፊት ላይ ችግር ይፈጥርብኛል ይሆን?
Thank very much
በጣም እናመሰግናለን 🎉Dr 🎉ተባረክ
አላህ ያግዝህ አላህ ይጠብቅህ።
አናመሰግናለን
እናመሰግናለን
ዶክተር ትክክል ነህ እሱን ተጠቅሞ የዳነ ሰው አለ
የት ይገኛል
የት ይገኛል
@@adisfikir3502 ሳውዲ ከሆንሺ አለ ኢትዮጵያ አለ ሲሉ ሰምቻለሁ
@@simreteshatu2613 ሳውዲ ነው ያለሁት አለ በየስቁ እ /ያ አለ ብለዋል
ኣስመጪ ነህ ?
ከ ምን ይሰራል
ከርከዴ አላወቀውም የትነው ሚገኘው
ዶክተር ለትሰጠን ት/ት አመሰግን አለሁ የትእንደሚገኝ እና አጠቃቀሙን ብትገልፅልን
አላህ ያግዝህ
እረ ዶክተር ተባበረኝ እህቴ ታማብኝ ነበር ባዲ ጎን ደም ማነስ ባዲ ጎን ደም ግፊት ብለዋት በጣም ጨቆኛል ተባበረኝ እዴት መታከም ትችላለች በጭቀት ልሞት ነው😭😭😭😭😰
@@MBaba-z5o @TaffMed telegram aweragh
የትነዉ የሚገኘዉ
Mendenaw kerkede???? Please explain the detail where to find this tea ???
ከርከዴ ምንድነዉ ፎቶዉ ካለህ ተባበረኝ
አንስተኛ የደምግፊት መደሀኒት እጠቀማለሁ መጠቀም እችላለሁ ዶክተር ፕሊስ ንገረኝ
ዶክተር ከርከዴ ምንድነው የትስ ነው የሚገኘው
Nefidipin እወስዳለሁ። ይህንን ሻይ ብጠቀም ጥሩ ይሆን? አመሠግናለሁ።
@@temesgenzeleke1928 Awo techelaleh
በጣም ጥሩ ነው።
ዳክተር ለምታጠባሴምንድነዉ ችግርያመጣ እኔግፊት አለብኛ እናለመዉሠድ ከወለደሁ20ቀን
የደምጊፊት መደሃኒትየምንወሰድ ምንማድረግ አለብን?
@@fetenechmeta4652 @TaffMed telegram awerigh
❤ thankuu doctor
የከርከዴ ሻዬ ቅጠሉነው ወይስ ሚነከረው ይሖናል ዶክተር
I am so proud of you, Taff😊
Thank you taduye
@@taffmed ሰላም ባለህበት ይሁንልህ ዶክተር በናትህ በእንግልዘኛ ስሙ ጻፍልን
@@dawitmichaeldebushu7505 hibiscus tea
Doctor ergatahen betame ewdewalhu akeberhalhu berta
@@senimare6752 amesegenalew seni
አጠቀአሙ እንደት ነው እንደሽይ ፈልቶ ነው ሞቅ ወይስ ቀዝቅዞ ነው የሚወስደው እኔ የማወቀው ትኩስ ይጨምርአል ቀዝቃዛ ነው የሚመከርው
የግፊት መድሀኒቱን አቃርጠን ብንጠቀመውስ ?
Doktet ebakh ene demands alebgn ena messed ferahu gfitm skarm alebgn endet ladrg
የአለሙድን ሱፐር ማርኬት ወይም ክዊንስ አለ
ከርከዴ ምንድን ነው ከየት ይገኘል??
What the meaning of kakarbe in Amharic language
አጠቃቀምን ንገረን
ከርከዴ ማለት ምን ማለት ነው የት ይገኛል
ዶክተር ከርከዴ ሻይ ያት ይገኛል
ቅጠሉየትይገኛል
አዎ አረቦችሁ የጠሙታል እናመስግናለን ፍርጅ አድርገን ብንጠቀም ችግር አለው ❤❤❤❤
በአረብ ቀጀር ከሂና ጋር ለጸጉር የሚጠቀሙት
ከርከዴ ምንድን ከየት ይገኛል
Dr thank you so much, where can I get this please?
@@mohammedhussenn7730 queens supermarket
Queens mart
ከርከዴ ምንድነው
I never heard about this tea before where we can find this tea ????
@@azebyeheis6762 queens supermarket
ኩዊንስ ሱፐር ማርኬት ይገኛል
ዶ/ ር በጣም ደስ የሚል የሻይ አይነት ነዉ ።
እኔ የደም ግፊት መደሃኒት በቀን አንድ ጊዜ ማታ ማታ እወስዳለሁ exforge 5mg, 160mg እናም ሻይዉን ጥኃት መጠጣት አልችልም ወይ ? መደሃኒቱን ስጀምር የሚያሸና እወስድ ነበር ነገር ግን ሀኪም እንዲቀር አድርጎታል።
@@sewaynessamuel1787 techelaleh gen beyegizew BP chek areg
@@sewaynessamuel1787 ayechalem
ሠላም ጤና ይስጠልኝ ዶ/ር
እኔ በደም ብዛት ጊፊት በ60/100 ልኬት ነው ፡፡መድሐኒት አልጀመርኩም በሰጠሄን ምክር ከርከዴ በሻይ መልክል በየቀኑ ለሁለት ወር ስጠቀም ነበርግን እስካሁን በጠቀሰኩት ልኬት ምንም አይነት አልጨመረም ም ዝቅም አላለም ስለዚህ መፍትሄው ምንድነው?
@@zelalemetefa2559 @TaffMed telegram safelegh ye3 wer package ale metekem kechalek bedenb yestekakelal
what is kerkede and where we get it?
ኪዊንስ ሱፐር ማርኬት አለ
አሪፍ ነው
ከርከዲምንድነው 5:55
ዶክተር አንተ እንዳልከው በቀዝቃዛ አርጉት እያልከን ነው supermarket የለው እኮ አዘገጃጀቱ እንደ ሻይ አርገን በፓኬት ተቀምጦ ነክረን እንድንጠቀምበት ነው የተዘጋጀው እናም እኔ በትኩሰ ውሀ አድርጌ እንደ ሻይ ነው የምጠቀመው ችግር አለው?ወይሰ በትኩሰ ውሀ ሲሆን ኮንቴንቱን ይቀንሰል?መልሰ እጠብቃለሁ ከምግብ በኋላ ነው የምወሰደው ለቀዝቃዛ አለርጂ ሰለሆንኩ ውሀ እንኳን ሳይቀር የሞቀ ነው የምጠቀመው?
@@bitewlignchalla43 no akezkezachu tetekem plus ketgeghe Katelyn erasun gezut
N kezekaza matechi kehone wey tenesh Leb sile tetekemiw
also me
በአማርኛ ቃላት ብትጽፍ፣ በአንግሊዝኛ ቃላት ለማንበብ ያስቸግራል፣ ወይም እንግሊዝኛ ብትጠቀም አየሻላል
ዶክተር እናመሰግናለን በጀርመን ወይም በእንግልዘኛ ምንድ ነወ ስሙ
👉 Hibiscus ( ከርከዴ)
Google ላይ Search ስታደርጊው ሙላ መረጃው ይመጣል
Hibiscus
ዶክተር የደም ግፊት ያድናል ከተበሸለ መዳኒት የሚወስድ እንዳይጠጣ አልክ እንዴት እንውሰደው ጠዋት ወይንሰ ማታ የሚያሸናው የሚወስድ ከርከዴ መጠጣት የለበትም ሰአት ማመቻቸት አይቻልም❤❤❤❤❤
dr yet new yemigen bamargna kerkedie min ybalala
ክርከዴ አማርኛ ነው በእንግሊዝኝ 👉Hibiscus
ከርከዴ ማለት ቀይ ደረቅ አበባ
Where it can get
queens market
መድሀኒት የሚወስድ መጠጣት የለበትም አልከንኮ ወይመጠኑን ንገረን ከመድሀኒጋ ጎንለጎን ለመውሰድ የሚያመቸውን ንገረት
ከርከዴ ምንድነው አሳየን
የvaricocele መዳኒት ካለ እባክህ😢🙏
Where do we get?
የደም ግፊት መደሐኒት የሚወሰድ ሰው መጠጣት ይችላል?
Awo yechelal
አመሰግናለሁ ዶክ@@adilhassenbashir3966
ዋናው መድኃኒትነቱ ለደም ግፊት ነው
ውይ እኔ አሁን እየጠጣሁ ነበር ዩቱብ ሰርች አድርጌ ጥቅሙን ለማየት ገባ ሲል ያንተን አገኘሁ ከቀረፋ ጋር ሙቅ ውኃ አድርጌ ከድኜ ትኩሱን እየጠጣሁ ነው ችግር ይኖረው ይሆን?
@@Batibati380 akezkezesh techi tekekelegha tekmun lemageghet
lmipramin 25 mg ለሚወስድ ይሆናል እባክህ መልስልኝ
@@HazebKassaye Awo techeyalesh yeteleye semet kale makwaret yechalal
Medanit mitekemu sewoch melet yeperzierena yesekure
ለሰጠከን ምክር እናመሰግናለን ለእንቅርት መዳሀኒት ለምትወስድ እናት መጠቀም ትችላለች
ዶክተር እባክህን ግራ ስለገባኝ ነው በእኛ ሀገር መቅመቆ የሚባለው ተክል ነወይ ሰዎች ለደም ግፊት ጥሩ ነው ብለውኝ እየጠጣሁ ነው መልስህን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ❤
@@belelisanework1512 no kerkede Lela new Debub akababi new mibekelew queens supermarket yegeghal
ከርክዴ የት እንድሚሸጥ ፃፍልን ተባረክ
@ethorganic ብለሽ Telegram ላይ ግቢ
❤ እናመሠግናን
kerkdy algbanm mnden new bmregna
የት ይገኛል ጻፍልን
ከረከሬ የምባለዉ ምን ድነዉ?
Kerkede yet yigegnal
ከድከዴ ሻይ የት ይገኛል።
የስካርና የደም ብዛት መድሃኒት የሚወስድ ምን ችግር አለው ቢጠቀሙ
ከርከዴ የት ነው የሚገኘው
የኬዲከደ ሻይ ምንአይነት ቅጠል ነው
Mindnew Bignet Demo ⁉️⁉️
ታይሮይድ መድሃኒት እወስዳለሁ ከድከዴ መጠቀም እችላለሁ?
Awo n yeteleye semete ketesemash makom
Blessed 🙏🙏🙏🙏
ዶክተር እባክህ አጠቃቀሙን ግለፅለኝ ለምሳሌ ለ1 የሻይ ስኒ ምን ያህል የሻይ ማንኪያ ያስፈልጋል ? ለምን ያህል ጊዜስ ነው የሚወሰደው??
እስከመጨረሻ ስሙት ተናግሮዋል
ከርከዴ ምንድን ነው ?
ዶ/ር እናመሰግናለን ባለፈዉ በሰራሃዉ ሰለጥቅል ጎመን ጁስ ለጨጓራ ህመም እየተጠቀምኩት ነዉ ለዉጥም አለዉ አቲ አሲድ መድሃኒት ሳልወስድ መዋል አልችልም ነበር እሄዉ 7ቀኔ አልወስድም
@@SiniduGulilat betam amesegenalew pleas atekalaye yageghehewen lewetem asawekegh
እስኪ አጠቃቀሙን ንገሪኝ
እናመሰግናለን ዶክተር።
ከመጀመሪያው ሳናፈላው በቀዝቃዛ ውሀ ዘፍዝፈን መጠጣት እንችላለን ወይ?
@@meksudmohamed6578 ayhonem
Kerkede shaay yeet enagenyalen?
Queens mart
ሻይ ሳናደርግ ብንጠቀመውስ
አመሠግናለሁ ስለሠጠኽን ጠቃሚ መረጃ.
አይፈላም ማለት ነው? ሎሚም አይጨመርበትም ማለት ነው?
በፈላ ውሀ ውስጥ ነው. የሚገባው ልክ እንደሌላው ሻይ
መልኩን አሳዪንያጀመአ
የት ማግኘት እችላለው
Kitelun kidmiya. Asay
የት ነው ምገኘው ዘመዴ በአላህ
Queens supermarket
እንዴ ! እስቲ የሚለውን ስሚ አስጨርሺ ችኮላ ምንድነው ?
@@emeba951 ሴት አይደለሁም ለማንኛውም የምገኝበት ቦታ ነው የጠየቅነው
ከርካዴ ምንድነው የት ነዉ የምገኘው እንዴት ማግኘት እንችላለን ??
Kerkde wid now inji ene ga ale
United arib Emirates.. Dubai
ዶክተር ከርከዴ ምንድነዉ ? ከየትስኘዉ የምናገኘዉ ? በስእል መልኩ ብታሳየን
@@woynshettessema792 queens supermarket ale
ቴልሚ ሳርታን (40ሚግ)እወስዳለሁ መጠቀም እችላለው ዶክተር
@@messeleylankamo285 ayechalem wey medehanit endikeyruleh areg