ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን እድሜበፀጋ ያኑርክ
በጣም ስፈልገው የነበረ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ደስ ይላል 🙏
እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ በልቤ ውስጥ ፍላጎት አለኝ ከስደት ስመለስ የፈጣሪ ፈቃድ ከሆነ ተምሬ ባገለግል ደስስስስ ባለኝ
እኔም ልኡል እግዚአቢሄር ከፈቀደ ፍላጎት አለኝ ከስደት ስመለስ ተምሬ ባገለግል ደስ በለኝ የበገና ድምፅ በጣም እወዳለው
ፈጣሪ ያሳካልሽ
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ያሳካልሽ
የኔም ህልሜ ፍላጎቴ ነው ልዑል እግዚአብሔር ከሀፂያት በስተቀር ለሁላችንም የልባችንን መሻት ይሙላልን የማይሳነው አምላክ እንደ ቸርነቱ ይሁን ይደርግልን ❤❤❤🎉🎉
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ያሳካልሽ🙏🙏
በጣም ደስ ይላል መማር እፈልጋለሁ የቤተ ክርስቲያናችን እቃዎች ሁሉ ሚስጥራቸው ሲነገር ግሩም እኮ ነው እግዚኣብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእውነት ደስ የምል አገለላጽነው እግዚአብሔር ይስጥልን
ዘግሩም ቃለ በረከትን ያሰማልን በእውነቱ🌹
ቃለሕይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን ::
ከአለባበስ ጀምሮ በጣም መልካም መምህር እናመሠግናለን
Negeren Hulu begizew web adergo yemisera Egziabeher yimesgen .memeher bezi melku selagegnek betam des belonal.betechemarim kebegena temehertu gar menfesawi mekroch bitakelebet des yilenal.
በጣም ደስ ይላል ፀጋዉን ያብዛሎት እድሜ ከጤና ያድልልን
በጣም ደስ ይላል የቅዱስ ያሬድ ጥበብ እባክዎትን እርዱኝ እንዴት ጥሩ በገና ይገኛል
እግዚሃቤር ይባርክልን።የማስተማር ጥበብ ተሰጥኦ አለ።የቃላት አደራደር እና ድግግሞሽ አለመኖር በቀላሉ ለመረዳት ያስችላል።ጨምሮ ይባርኮት።
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልኝ የምፈልገው ትምርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልኝ
ልኡል እግዚአቢሄር ፀጋው ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት
በአካል መማር የምችለው እንዴት ነው?
ቃለ ህይወት ያሠማልኝ የምፈልገው ትምርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልኝ
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ሲሳይ
እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምሎት
እግዚአብሄር ይስጥልን። በጣም ጠቃሚ ትምህርት።
ስለምትሰጡን አስተያየት ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን። ማሻሻል ያለብንን እና እንዲብራራላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ (ቢዳሰስ ጥሩ ነው ብለው የሚያስቡትን ሁሉ) በግልጽ በአስተያየት መስጫው (comment) ላይ እንዲጽፉልን በአክብሮት እንጠይቃለን። በተጨማሪም በእነዚህ አድራሻዎቻችን ላይ ጥያቄዎትን መላክ ይችላሉ... facebook.com/photo?fbid=659929171557599&set=pcb.659938114890038እግዚአብሔር አገልግሎታችንን ይባርክልን።
እሽ መልካም
አዲስ አበባ መማር ለሚፈልግ ሰው ከተቻለ ብጠቁሙኝ
እንኳን ደህና መጡ መምህር ስጠብቆት ነበር
Betam inji igziyabhir ystln Kale hiwot yasemaln
Fetari Yibarkot Tsegawn Yabizalot Betam Tiru Naw Bertu
selam, egziabher yistilen
ቃላህዎት ያሰማልን አባታችን ኦላን ማመሪ እፋልጋሎ
በጣም እናመሰግናለን በልቤ ሁሌም የምመኘው ነው
kale hywet yasemaln abatachn🙏🙏🙏
በእውነት እግዚአብሔር ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያልልልን እባካችሁ የመምህራን አድራሻ ወይም ስልካቸውን ላኩልኝ መማር እፈልጋለእ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ውንድሜ🙏🏻🛐
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእንዲህ መልኩ ልናገኝህ ስለፈቀድክ በድጋሚ እናመሰግናለን።
kale hiwot yasemaln kezi belay yemiyageleglubetn edmi ena tena ystln
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር እረድቶኝ አውቄ ለምጄ ተምሬ ብተገብር ባውቅ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ያክብርልን ፈጣሪ ይርዳን
እግዚአብሔር ይርዳን ጥበቡን ይግለጥልን እንዳይቋረጥ አግልግሎቱ ሼር በማድረግ እናስፋ።
Ye video tirat ina tsufun bitasitekakil betam arif nw
ቃለህይወት ያሰማልን ጥበቡን ይግለፅልን መማር እፈልጋለሁ በፀሎቶ ያስቡኝ አፀደ ማረያም
ጤና ይስጥልኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የፈጣሪ ፈቃድ ቢሆን እማራለሁ
Thank you so much better memiher
begena kenante bet nw yaserahut ena wedijewalew. yehe timirt endemaykuaret tesfa aregalehu. egziabher tsegawn yabzalh
ኧረ ስልካቸውን ካላችሁ ወይ ከድራሻቸው ንገሩኝ እኔም ማሰራት ፈልጋለሁ እሳቸውጋ
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን
ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ።
ሰላም መምህር በገናን ማግኘት እችላለዉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Enamesegnaln memhir
ቃለ ሂዎት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለህይወት ያሰማልን የኔ ጥያቄ በኦላይን ትምህርቱ ታስተምራላቭሁ በአካል ብቻ ነ እግዚአብሔር ይስጥልን
ፈጣሪይባርክህ
ወላዲት አምላክ ትስጥልኚ አባቴ የመልመድ ፈላጎት አለኚ በጣም እስኪ የሱ ፍቃድይጨመርበት
ሲሳይ በገና ስልክህን
እግዚያብሔር ያክብርልኝ መምሕር ። ለምንድነው ግን በገናን በግራ እጃችን የምንደረድረው?
Sint amet weym GIZE yiwesdal begena lememar? How long does it take to learn begena?
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤲🤲💕💕
Memhir endemin alu begenaye misosow tesebrobign neber Maserat ketechale mereja felige nw
ቁጥራቸውን ኬት እናግኝ ማስመጣት እፈልጋለው
kalhiwotn yasealim
bertaln memhr
እኔ ደቡብ አፍሪካ ነውና የምኖረው ልጄን በገና
I wanna buy for my kids where can I get
Ye begena tmhrt memar betam efelgalew ena bota yet new tmhrtu yemisetew ?? Yebegena memariya bota alkm ena editekumugn neber
ከስደት መልስ መማር እና ማገልገል እፈልጋለው እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልኝ
አድራሻ የት ይገኛል ለመግዛት
Qale hewotn yasmaln kesidet.melsi memear yemflgew begna new
❤❤❤❤yet new yemtastemrut??
መምእር መማር እፈልጋለው
መምህር በጣም ጥሩ ነው ግን እኔ በግራ እጄ መደርደር አቃተኝ በቀኝ ብቻነው የቻልኩት ምን ይመክሩኛል
እኔ በአካል መማር እፈልጋለሁ አድራሻውን ሼር አድርጉልኝ
Amen
❤❤❤❤
መማር እፈልጋለው የት ነው ቦታው
ግሩም
ስልክ ቁጥር ቢቀመጥ ለማዘዝ
On line course endet mewusd echilalwhu?
0911245721
በአካል የት መተን እንማር
4 ኪሎ ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ011 8 10 61 44
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ከድምፅ ሳጥኑ (በገበቴው ላይ ያለው የመስቀሉ መንፈሳዊ ትርጉሙ ምንድን ነዉ
Ye kidus Dawit temsalet nuw meskelu . Kidus Dawit betetekabet gize begenaw likendegasha hono kesu yilek yediemts satnu neber yetemetaw .
ገና ጀማሪ ነኝ የበገና ድምፁን ለማውጣት በምሞክርት ሰዓት ጣቶቼ ይላላጣሉ መፍትሔ አለው
ጉዋንት አርገህ ትሞክር? ለማሾፍ አይደለም የምልህ። ጊታር ስሞክር ደርሶብኝ ስለነበረ ነው።
@@550891ይመስለኛል ሁሉቱንም ትችላለህ ከጊታርና ከበገና የቱ ይቀላል ሁሉቱንም መማር ፍላጎት አለኝ ከየት ብጀምር ይቀለኛል?
Lemeselten yet enmta
❤❤❤
እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን እድሜበፀጋ ያኑርክ
በጣም ስፈልገው የነበረ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ደስ ይላል 🙏
እግዚአብሔር ቢፈቅድልኝ በልቤ ውስጥ ፍላጎት አለኝ ከስደት ስመለስ የፈጣሪ ፈቃድ ከሆነ ተምሬ ባገለግል ደስስስስ ባለኝ
እኔም ልኡል እግዚአቢሄር ከፈቀደ ፍላጎት አለኝ ከስደት ስመለስ ተምሬ ባገለግል ደስ በለኝ የበገና ድምፅ በጣም እወዳለው
ፈጣሪ ያሳካልሽ
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ያሳካልሽ
የኔም ህልሜ ፍላጎቴ ነው ልዑል እግዚአብሔር ከሀፂያት በስተቀር ለሁላችንም የልባችንን መሻት ይሙላልን የማይሳነው አምላክ እንደ ቸርነቱ ይሁን ይደርግልን ❤❤❤🎉🎉
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ያሳካልሽ🙏🙏
በጣም ደስ ይላል መማር እፈልጋለሁ የቤተ ክርስቲያናችን እቃዎች ሁሉ ሚስጥራቸው ሲነገር ግሩም እኮ ነው እግዚኣብሔር ይመስገን
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወትን ያሰማልን በእውነት ደስ የምል አገለላጽነው እግዚአብሔር ይስጥልን
ዘግሩም ቃለ በረከትን ያሰማልን በእውነቱ🌹
ቃለሕይወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን ::
ከአለባበስ ጀምሮ በጣም መልካም መምህር እናመሠግናለን
Negeren Hulu begizew web adergo yemisera Egziabeher yimesgen .memeher bezi melku selagegnek betam des belonal.betechemarim kebegena temehertu gar menfesawi mekroch bitakelebet des yilenal.
በጣም ደስ ይላል ፀጋዉን ያብዛሎት እድሜ ከጤና ያድልልን
በጣም ደስ ይላል የቅዱስ ያሬድ ጥበብ እባክዎትን እርዱኝ እንዴት ጥሩ በገና ይገኛል
እግዚሃቤር ይባርክልን።
የማስተማር ጥበብ ተሰጥኦ አለ።
የቃላት አደራደር እና ድግግሞሽ አለመኖር በቀላሉ ለመረዳት ያስችላል።
ጨምሮ ይባርኮት።
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልኝ የምፈልገው ትምርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልኝ
ልኡል እግዚአቢሄር ፀጋው ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል ትምህርት
በአካል መማር የምችለው እንዴት ነው?
ቃለ ህይወት ያሠማልኝ የምፈልገው ትምርት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሥጥልኝ
እንኳን ደህና መጣህልን መምህር ሲሳይ
እግዚአብሄር ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን
እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመኖት ያርዝምሎት
እግዚአብሄር ይስጥልን። በጣም ጠቃሚ ትምህርት።
ስለምትሰጡን አስተያየት ሁሉ እግዚአብሔር ይስጥልን። ማሻሻል ያለብንን እና እንዲብራራላችሁ የምትፈልጉትን ጥያቄ (ቢዳሰስ ጥሩ ነው ብለው የሚያስቡትን ሁሉ) በግልጽ በአስተያየት መስጫው (comment) ላይ እንዲጽፉልን በአክብሮት እንጠይቃለን።
በተጨማሪም በእነዚህ አድራሻዎቻችን ላይ ጥያቄዎትን መላክ ይችላሉ...
facebook.com/photo?fbid=659929171557599&set=pcb.659938114890038
እግዚአብሔር አገልግሎታችንን ይባርክልን።
እሽ መልካም
አዲስ አበባ መማር ለሚፈልግ ሰው ከተቻለ ብጠቁሙኝ
እንኳን ደህና መጡ መምህር ስጠብቆት ነበር
Betam inji igziyabhir ystln Kale hiwot yasemaln
Fetari Yibarkot Tsegawn Yabizalot Betam Tiru Naw Bertu
selam, egziabher yistilen
ቃላህዎት ያሰማልን አባታችን ኦላን ማመሪ እፋልጋሎ
በጣም እናመሰግናለን በልቤ ሁሌም የምመኘው ነው
kale hywet yasemaln abatachn🙏🙏🙏
በእውነት እግዚአብሔር ለመምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያልልልን እባካችሁ የመምህራን አድራሻ ወይም ስልካቸውን ላኩልኝ መማር እፈልጋለእ
ቃለ ህይወትን ያሰማልን እናመሰግናለን
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልህ ውንድሜ🙏🏻🛐
መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በእንዲህ መልኩ ልናገኝህ ስለፈቀድክ በድጋሚ እናመሰግናለን።
kale hiwot yasemaln kezi belay yemiyageleglubetn edmi ena tena ystln
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር እረድቶኝ አውቄ ለምጄ ተምሬ ብተገብር ባውቅ
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
እግዚአብሔር ያክብርልን
ፈጣሪ ይርዳን
እግዚአብሔር ይርዳን ጥበቡን ይግለጥልን እንዳይቋረጥ አግልግሎቱ ሼር በማድረግ እናስፋ።
Ye video tirat ina tsufun bitasitekakil betam arif nw
ቃለህይወት ያሰማልን ጥበቡን ይግለፅልን መማር እፈልጋለሁ በፀሎቶ ያስቡኝ አፀደ ማረያም
ጤና ይስጥልኝ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች የፈጣሪ ፈቃድ ቢሆን እማራለሁ
Thank you so much better memiher
begena kenante bet nw yaserahut ena wedijewalew. yehe timirt endemaykuaret tesfa aregalehu. egziabher tsegawn yabzalh
ኧረ ስልካቸውን ካላችሁ ወይ ከድራሻቸው ንገሩኝ እኔም ማሰራት ፈልጋለሁ እሳቸውጋ
እግዚአብሔር ይስጥልን እግዚአብሔር ያክብርልን
ቃለህይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን ።
ሰላም መምህር በገናን ማግኘት እችላለዉ
ቃለ ህይወት ያሰማልን
Enamesegnaln memhir
ቃለ ሂዎት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን
ቃለህይወት ያሰማልን የኔ ጥያቄ በኦላይን ትምህርቱ ታስተምራላቭሁ በአካል ብቻ ነ እግዚአብሔር ይስጥልን
ፈጣሪይባርክህ
ወላዲት አምላክ ትስጥልኚ አባቴ የመልመድ ፈላጎት አለኚ በጣም እስኪ የሱ ፍቃድይጨመርበት
ሲሳይ በገና ስልክህን
እግዚያብሔር ያክብርልኝ መምሕር ። ለምንድነው ግን በገናን በግራ እጃችን የምንደረድረው?
Sint amet weym GIZE yiwesdal begena lememar? How long does it take to learn begena?
አሜንንን አሜንንን አሜንንን 🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️🤲🤲💕💕
Memhir endemin alu begenaye misosow tesebrobign neber Maserat ketechale mereja felige nw
ቁጥራቸውን ኬት እናግኝ ማስመጣት እፈልጋለው
kalhiwotn yasealim
bertaln memhr
እኔ ደቡብ አፍሪካ ነውና የምኖረው ልጄን በገና
I wanna buy for my kids where can I get
Ye begena tmhrt memar betam efelgalew ena bota yet new tmhrtu yemisetew ?? Yebegena memariya bota alkm ena editekumugn neber
ከስደት መልስ መማር እና ማገልገል እፈልጋለው እግዚአብሔር ፍቃዱ ይሁንልኝ
አድራሻ የት ይገኛል ለመግዛት
Qale hewotn yasmaln kesidet.melsi memear yemflgew begna new
❤❤❤❤yet new yemtastemrut??
መምእር መማር እፈልጋለው
መምህር በጣም ጥሩ ነው ግን እኔ በግራ እጄ መደርደር አቃተኝ በቀኝ ብቻነው የቻልኩት ምን ይመክሩኛል
እኔ በአካል መማር እፈልጋለሁ አድራሻውን ሼር አድርጉልኝ
Amen
❤❤❤❤
መማር እፈልጋለው የት ነው ቦታው
ግሩም
ስልክ ቁጥር ቢቀመጥ ለማዘዝ
On line course endet mewusd echilalwhu?
0911245721
በአካል የት መተን እንማር
4 ኪሎ ቅድስት ሥላሴ ዩኒቨርሲቲ ግቢ ውስጥ
011 8 10 61 44