ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
አሜን መምህር ከልብ እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🤲🤲🙏🙏🙏
ሰላም ላንተ ይሁን ቢቻል ስታስተምር የንተ በጎን ወይም ጠጋ ቢል እጆችህ በደንብ እንዲታዩ ሲርቅ ማየት አይቻልም ጣቶችህን🙏
እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር ጀማሪ ነኝ
እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይባርክልን መምህር
እግዚአብሄር ያክብርልን አባታችን ደስ ስል
egziabher ymesgen des belogal zemary melakt yasemalen
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች በገና በግራ እጅ ለምን ይደረደራል
እግዚአብሔር ይባርካቹ
እግዚኣብሄር ይስጥልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን
መምህር ሲሳይ አንተ ትለያለህ መምህረ ትህትና አምላከ ዳዊት በረድኤት ይጠብቅልን
አሜን አብሮ ይጠብቀን።
እናመስግናለን
እግዚአብሔር ይስጥልን❤
እረጅም እድሜን ይስጥልን
እግዚአብሔር ይባርክህ
በአካል መማር ለምንፈልግ የትማግኘት እንችላለን
እንኳት ሰላም መጣችሁልን እኔ በገና ለመደርደር እጅግ ምኞቴ ነው
እግዚአብሔር ያክብርልን ጅማሪ ተማሪ ነኝ ስፍልገው የኒሩኩት ነው
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን መማር እፍልግ አለሁ
እናመሰግናለን። ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆኑ አድራሻችን 5 ኪሎ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ወረድ ብሎ ከጠቅላይ ቤተ ክህነት ፊት ለፊት ንጉሴ ሆቴል አጠገብ ነው። ለተጨማሪ መረጃ የፌስቡክ መሴንጀርና እና ቴሌግራም ግጉፓችንን ይመልከቱ። ጥያቄ ካለዎትም ይጠይቁን። @facebook: sisay begena mii @telegram: sisay begena
@@isisaybegenaethiopia9165 ሰላም ውጭ ሚኖር ሰው እንዴት መማር ይችላል?
በጣም ጥሩ ነው
መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን የቅኝት አይነቶችን በደብ ብታብራራልንና መፅሐፍን የት እደምናገኝ ብታመለክተን እግዚአብሔር ይስጥልን
Memhr endat not qale hiwet yasemaln
የመማር እድል እንዳለኝ ስላሳዩኝ በጣም አመሰግናለሁ ..እኔ መማር እፈልጋለሁ እና ቦታውን እና ትምህርቱ የሚሰጥበትን ሰዓት በምን ማወቅ እችላለሁ?
Betam enamseginalen memihrachin begenan endet ende mitaser asayun please
ስለ በገና አስተሳሰር ሙሉ ማብራሪያ ያለው በተገባር የተሞላ የትምህርት ክፍል ከክፍል 3 በኋላ (ከአንድ ሳምንት በኋላ) ይለቀቃል። ለተግባራዊነቱ አምላከ ቅዱስ ዳዊት ይርዳን።
@@isisaybegenaethiopia9165 Amen eshi memeherachin bedigame betam amseginalehu
ስላም መምህር ጥያቄ ነበረኝ ቅዱስ ያሬድን ያስተማሩት ሶስት ወፎች ስምና ቀለማቸው ምን አይነትነው?ምሳሌነታቸውስ? አመስግናለው
ሰላም ጋሼ።ስታብራራ በጣም ግልፅ ነው።ስለ ድምፅ አወጣጥና ስለቅኝቶች ለምሳሌ ሰላምታ ምን ማለት ነው አንችሆዬም እንደዛው መሰረታዊ ማብራሪያ ቢታከልበት ለመረዳት ቀላል ይመስለኛል ።በተለይ መሰረታዊ ዕውቀት ለሌለው ጀማሪ ።
አባታችን ለተለያዩ ቅኝቶች እንዴት መወጠር እንዳለብን ሊያስተምሩን ይችላሉ
አመሰግናሁ
Be berhan tsedal kutur
መማር እፈልጋለሁ አድራሻችሁ የት ነው
መምህር በገናን እያዩ መምታት ይቻላል
Selam abatachnBegena megzat ychalal? German negn Monrow.
ሰላም መምህር በገና ልጄን ማስተማር ፈልጌ ነበር on line የምትሰጥ ከሆን ብታሳውቀኝ እንዴት ነው የምናገኝህ ብታሳውቀን አመሰግናለሁ ።
መምህር የክራር ትምህርት በቅርቡ እንጀምራለን ብለኽን ነበር መቼ ነው
መምህር ሲስ እባክህ መሰንቆም ብትጀምሪልን
❤❤🙏🙏🙏🌻
እግዚአብሔር ያክብርልን ። ጀማሪ ተማሪ ነኝ። በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው። እባክዎት በርቱልን። መፅሃፉን መግዛት እፈልጋለሁ እንዴት ማግኘት እችላለሁ?
እናመሰግናለን። ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆኑ አድራሻችን 5 ኪሎ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ወረድ ብሎ ከጠቅላይ ቤተ ክህነት ፊት ለፊት ንጉሴ ሆቴል አጠገብ ነው። መጽሃፉን እኛው ጋር ማግኘት ይችላሉ። ውጪ ላይም መጽሃፍት ቤት ማግኘት ይችላሉ።
መፃፍ የት ይገኛል?
🙏🙏🙏🙏🙏
❤❤❤
ብችልደስ ይለኛል
አሜን መምህር ከልብ እናመሰግናለን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን🤲🤲🙏🙏🙏
ሰላም ላንተ ይሁን ቢቻል ስታስተምር የንተ በጎን ወይም ጠጋ ቢል እጆችህ በደንብ እንዲታዩ ሲርቅ ማየት አይቻልም ጣቶችህን🙏
እግዚአብሔር ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን መምህር ጀማሪ ነኝ
እግዚአብሔር በእድሜና በጤና ይባርክልን መምህር
እግዚአብሄር ያክብርልን አባታችን ደስ ስል
egziabher ymesgen des belogal zemary melakt yasemalen
ዝማሬ መላክትን ያሰማልን
ሰላም የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
በገና በግራ እጅ ለምን ይደረደራል
እግዚአብሔር ይባርካቹ
እግዚኣብሄር ይስጥልን
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
እግዚአብሔር ይስጥልን
መምህር ሲሳይ አንተ ትለያለህ መምህረ ትህትና
አምላከ ዳዊት በረድኤት ይጠብቅልን
አሜን አብሮ ይጠብቀን።
እናመስግናለን
እግዚአብሔር ይስጥልን❤
እረጅም እድሜን ይስጥልን
እግዚአብሔር ይባርክህ
በአካል መማር ለምንፈልግ የትማግኘት እንችላለን
እንኳት ሰላም መጣችሁልን እኔ በገና ለመደርደር እጅግ ምኞቴ ነው
እግዚአብሔር ያክብርልን ጅማሪ ተማሪ ነኝ ስፍልገው የኒሩኩት ነው
እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን መማር እፍልግ አለሁ
እናመሰግናለን። ኢትዮጵያ ውስጥ ከሆኑ አድራሻችን 5 ኪሎ ቅድስት ማርያም ቤተ ክርስቲያን ወረድ ብሎ ከጠቅላይ ቤተ ክህነት ፊት ለፊት ንጉሴ ሆቴል አጠገብ ነው። ለተጨማሪ መረጃ የፌስቡክ መሴንጀርና እና ቴሌግራም ግጉፓችንን ይመልከቱ። ጥያቄ ካለዎትም ይጠይቁን። @facebook: sisay begena mii @telegram: sisay begena
@@isisaybegenaethiopia9165 ሰላም ውጭ ሚኖር ሰው እንዴት መማር ይችላል?
በጣም ጥሩ ነው
መምህራችን ቃለህወት ያሰማልን የቅኝት አይነቶችን በደብ ብታብራራልንና መፅሐፍን የት እደምናገኝ ብታመለክተን እግዚአብሔር ይስጥልን
Memhr endat not qale hiwet yasemaln
የመማር እድል እንዳለኝ ስላሳዩኝ በጣም አመሰግናለሁ ..እኔ መማር እፈልጋለሁ እና ቦታውን እና ትምህርቱ የሚሰጥበትን ሰዓት በምን ማወቅ እችላለሁ?
Betam enamseginalen memihrachin begenan endet ende mitaser asayun please
ስለ በገና አስተሳሰር ሙሉ ማብራሪያ ያለው በተገባር የተሞላ የትምህርት ክፍል ከክፍል 3 በኋላ (ከአንድ ሳምንት በኋላ) ይለቀቃል። ለተግባራዊነቱ አምላከ ቅዱስ ዳዊት ይርዳን።
@@isisaybegenaethiopia9165 Amen eshi memeherachin bedigame betam amseginalehu
ስላም መምህር ጥያቄ ነበረኝ ቅዱስ ያሬድን ያስተማሩት ሶስት ወፎች ስምና ቀለማቸው ምን አይነትነው?ምሳሌነታቸውስ? አመስግናለው
ሰላም ጋሼ።ስታብራራ በጣም ግልፅ ነው።ስለ ድምፅ አወጣጥና ስለቅኝቶች ለምሳሌ ሰላምታ ምን ማለት ነው አንችሆዬም እንደዛው መሰረታዊ ማብራሪያ ቢታከልበት ለመረዳት ቀላል ይመስለኛል ።በተለይ መሰረታዊ ዕውቀት ለሌለው ጀማሪ ።
አባታችን ለተለያዩ ቅኝቶች እንዴት መወጠር እንዳለብን ሊያስተምሩን ይችላሉ
አመሰግናሁ
Be berhan tsedal kutur
መማር እፈልጋለሁ አድራሻችሁ የት ነው
መምህር በገናን እያዩ መምታት ይቻላል
Selam abatachn
Begena megzat ychalal? German negn Monrow.