እንኳን ደስ አላቹ የፋይዳ መታወቂያ መረጃ ማስተካከል ተጀምሯል / እንዴት እናስተካክላለን ?

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 49

  • @HabtamuHabeta
    @HabtamuHabeta 5 หลายเดือนก่อน +1

    የኔ የትውልድ ቀን ተሳስቷል

  • @FaizShakir691
    @FaizShakir691 3 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤

  • @EfhremErmias
    @EfhremErmias 2 หลายเดือนก่อน +1

    Simena yetiwuld amet tebeleshito neber ish indet lastekakil

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution  หลายเดือนก่อน +1

      በቴሌግራም @faydasolution ያነጋግሩን

  • @AferemDasalg
    @AferemDasalg 5 หลายเดือนก่อน +3

    ከመዝገብኩ፡አንድ፡ወር፡ሆኔ፡መሴጅ፡አልመጠም?ሄጄ፡ጠይቄሃላሁ ግን፡ይመጠል፡ይያሉ፡አልመጠም?

  • @BisratWubishet12
    @BisratWubishet12 5 หลายเดือนก่อน +1

    photos endet new masetekale yechalal b/c for 8 years new durability so shall we replace other picture?

  • @adisutesfahun4575
    @adisutesfahun4575 หลายเดือนก่อน +1

    በኦላይን ማስተካከል አይቻልም

  • @CleaningService-k8o
    @CleaningService-k8o 5 หลายเดือนก่อน +2

    ሚሴጁ እና የተመዘገብኩበት ወረቀት ጠፍቶብኝ

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution  5 หลายเดือนก่อน

      @faydasolution ፨ቴሌግራም ያናግሩን

  • @KedirMohammed-g7y
    @KedirMohammed-g7y 5 หลายเดือนก่อน +1

    ድጋሜ ተመዝግቤ ነበረ

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution  5 หลายเดือนก่อน

      faydasolution በቴሌግራም ያናግሩን

  • @ermiyasmaraki8515
    @ermiyasmaraki8515 5 หลายเดือนก่อน +2

    በኢንተርኔት ወይም በonline አልተጀመረም ወይ

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution  5 หลายเดือนก่อน

      አልተጀመረም

    • @actiongames2
      @actiongames2 5 หลายเดือนก่อน

      መቼ ይጀመራል በonline ስም ማስተካከል​@@FaydaSolution

  • @ageriefenta3973
    @ageriefenta3973 4 หลายเดือนก่อน

    የእድሜ እና ሰልክ ሰህተት አለብኝ
    እንዴት ላሰተካክል

  • @RewdaZekeriya
    @RewdaZekeriya 5 หลายเดือนก่อน +2

    Arif sra eyeserachu new enamesegnalen be telegram anagrew be 2min text dersognal bertuln

  • @KedirMohammed-g7y
    @KedirMohammed-g7y 5 หลายเดือนก่อน

    ድጋሜ የተመዘገበ ይስተካከልለታ

  • @sabitmustefa9074
    @sabitmustefa9074 5 หลายเดือนก่อน

    @Sabit Mustefa:መታወቂያዬ ታትሞ የምመጣበትን post office ለመቀየር እንዴት ላድርግ?

  • @Jemal-e3w
    @Jemal-e3w หลายเดือนก่อน +1

    Photo lemeqyer ychalal ?

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution  หลายเดือนก่อน

      Le gizew altejmerm

  • @footballart38
    @footballart38 2 หลายเดือนก่อน +1

    የስም ስተት ለማስተካከል ምን ያስፈልጋል

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution  2 หลายเดือนก่อน

      አንተነትክን የሚገልፅ መረጃ

  • @YekoyeWale-ph1uv
    @YekoyeWale-ph1uv 2 หลายเดือนก่อน +1

    የፎቷ ማስተካከያስ

  • @AlebelWassie
    @AlebelWassie 5 หลายเดือนก่อน

    የኔና የአባቴ ስም ተቀያይሯል:ስልክ ቢሆን በአጎቴ በስሙ የተመዘገበ ነዉ ለኔ ሰጦኝ ነዉ የምጠቀም የነበር አሁን ግን የራሴን ሲም ስላወጣዉ ስልኬንም መቀየር እፈልጋለዉ ከኔ ሚጠበቀዉ መረጃ ምን ምን ነዉ

  • @TedlaRobelTedla
    @TedlaRobelTedla 5 หลายเดือนก่อน +1

    Multiple register yelgnal endt large

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution  5 หลายเดือนก่อน

      @Faydasolution በቴሌግራም ያናግሩን

  • @USDT-00jfgkkg
    @USDT-00jfgkkg 4 หลายเดือนก่อน

    ስሜ አስተካክየ ነበረ ከ 1ሳምንት መሰጅ ይመጣልሃል አሉኝ ግን 1 ወር አለፈበት እስካሁን አልተስተካከለም መሰጅም አልመጣም

    • @Misbaየዳሾልጅ
      @Misbaየዳሾልጅ หลายเดือนก่อน

      የት ነው ማስተካከል ምንችለው

  • @abaynewderbew526
    @abaynewderbew526 4 หลายเดือนก่อน

    Mndn nw tekemetaw

  • @makmoh4010
    @makmoh4010 5 หลายเดือนก่อน +1

    የትውልድ ዓ ም ተሳሳተብኝ ምን ላድርግ

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution  5 หลายเดือนก่อน

      ቪዲዮ ተስርቷል ገብተው ይመልከቱ

    • @ageriefenta3973
      @ageriefenta3973 4 หลายเดือนก่อน

      Mastekakeya linkun yet lagegnew

  • @DerejeBeshir-nh8uv
    @DerejeBeshir-nh8uv 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ketmeshku 15 ken honol fayda kuyr aldersenm

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution  5 หลายเดือนก่อน

      @faydasolution በቴሌግራም ያናግሩን

  • @AbdelaAdem-py6zj
    @AbdelaAdem-py6zj 5 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ለ ID ከተመዘገብኩ 3ወር አልፎኛል. መሴጅ አልመጣልኝም. በ ዌብሳይት ስጠይቅ ደሞ ከ አንድ ጊዜ በላይ ምዝገባ ስላደረክ አይሆንም አሉኝ. ምን ላድርግ መፍትሄ ካላችሁ እባካችሁ 🙏🙏

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution  5 หลายเดือนก่อน

      Faydasolution በቴሌግራም ያናግሩን

    • @SirakFantahun-uz7hq
      @SirakFantahun-uz7hq 5 หลายเดือนก่อน

      ናሽናል id ጠፍቶብኛል ምን ላድርግ

  • @DameWakweya
    @DameWakweya 5 หลายเดือนก่อน +1

    Ya temazgabkut be dashen bank nbr negrgin eza ly yaskematkut silk teftobignal simum balela sim new yawetaw selazi manin letayik endats astekakilalew

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution  5 หลายเดือนก่อน

      @Faydasolution በቴሌግራም አናግሪን

  • @FunTV09
    @FunTV09 5 หลายเดือนก่อน

    Ye abate sm be English be tikkl altetsafem esun ketmezegebkubet wereket lay wesdachhu astekaklulgn

  • @Mensur-ir8ur
    @Mensur-ir8ur 4 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ፎቶዌ ትክክል አይደለም በጊዜው ወረፋ ስለ ነበር ልጅትዋ በችኮላ ለፎቶ ተስተካከል ሳትለኝ ዝም ብላ ነው ፎቶ ያነሳችኝ እና ሚስጅ ደርሶኝ ገብቼ ሳየው ፎቶው የኔ አይመስልም እንዴት ማስተካከል እችላለሁ መታወቂያው ታትሞ እጄ አልገባም ፎቶዌ ይስተካከል ከሆነ ብዬ ክፍያ አምፈጸምኩም ምን ላርግ

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution  4 หลายเดือนก่อน

      ለጊዜው ፎቶ ማስተካከል አይቻልም

  • @USDT-00jfgkkg
    @USDT-00jfgkkg 4 หลายเดือนก่อน +1

    ስሜ አስተካክየ ነበረ ከ 1ሳምንት መሰጅ ይመጣልሃል አሉኝ ግን 1 ወር አለፈበት እስካሁን አልተስተካከለም መሰጅም አልመጣም