የፋይዳ ቁጥርዎ አልተላከም?በቀላሉ ድጋሚ ማስላክ ይችላሉ|Download Digital ID in pdf|የፋይዳ ቁጥርዎን በቴሌ ብር|Fayda in Print form

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 29 ส.ค. 2024
  • ያፋይዳ ቁጥርዎ አልተላከም? በቀላሉ ድጋሚ ማስላክ ይችላሉ|የዲጂታል መታወቂያ ቁጥርዎን እንዴት ማግ ኘት ይችላሉ|How to view national ID on Telebirr|የፋይዳ ቁጥርዎን በቴሌ ብር|ዲጂታል መታወቂያ|Fayda ID SMS Resend|Ethiopian National Digital ID|Telebirr|Telebirr SuperApp|how to download national digital ID in pdf| How to request fayda ID in hard copy|ብሄራዊ የዲጂታል መታወቂያን በካርድ ማግኘት እንችላለን?|National ID|Forms of Fayda|የፋይዳ ልዩ ቁጥርን በራስ መላክ|Ethiopian Digital ID card- Ethiopian Digital ID Card-Identity for Development-ID4D|NID Principles|
    In this Video we will show you How to Download Ethiopian National Digital ID in Pdf format with practical Demonstration. In Addition ,this video will guide users on how to resend their lost Fayda ID number. You may have a question that is it possible to get national Digital ID? if so, this video will have an answer for you , just watch till the end .
    Follow Us :
    Thank you!

ความคิดเห็น • 216

  • @user-oy6yn9rm1q
    @user-oy6yn9rm1q 3 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ሰው አመሰግናለሁ

  • @Steven.24
    @Steven.24 9 หลายเดือนก่อน +2

    Thanks a lot. it's very useful information brother👍

  • @mohammedhassen3378
    @mohammedhassen3378 4 หลายเดือนก่อน

    ደስታ የሚገኝው በድህነት ነው (አዲስ ዘመን ግንቦት 2015 ዓ.ም)

  • @Herescued
    @Herescued 9 หลายเดือนก่อน

    You r great! God bless you!!

  • @FayselKemal
    @FayselKemal 2 หลายเดือนก่อน +2

    Ere be telebirr smokrew ye mzgeba kutru altegegnem ylal mn larg bro🙏

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ፤
      የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥሩን አስገብተው ይሞክሩት ፤ ምናልባት የጎደለው ቁጥር ካለ

  • @user-cj5mr2uz7h
    @user-cj5mr2uz7h 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much 🎉🎉🎉🎉

  • @SalasibWoldemichael
    @SalasibWoldemichael 9 หลายเดือนก่อน

    ጠንኪስ ቢሮ

  • @meharaitmeharait9331
    @meharaitmeharait9331 11 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ!

  • @TarekegnKochito-i6c
    @TarekegnKochito-i6c 15 วันที่ผ่านมา

    Yenwu fayeda milwun ayawerdim dijetale cope nwu milegn lemidiwnu

  • @user-mt3ep4qi2p
    @user-mt3ep4qi2p 9 หลายเดือนก่อน +7

    በ ቴሌብር ሚስጥር ቁጥር ፅፌ ስልክ የምዝገባ ቀጥሩ አልተገኘም ይለኛል በ sms አልተላከልኝም ምን ላድርግ ወንድሜ? መልስ እጠብቃለሁ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  6 หลายเดือนก่อน

      ሰላም፤
      የምዝገባ ቁጥሩን አስገብተው ሲሞክሩ የምዝገባ ቁጥሩ አልተገኘም ካለ ፤ ትክክል መሆኑን ያረጋግጡ፤ ቁጥሩ ትክክል ሆኖ የፋይዳ ቁጥሩን እስካሁን ካላገኙት ና መመዝገብዎን እርግጠኛ ከሆኑ ፤ ምዘገባውን ያከናወኑበት ተቋም ቢያናግሩ ፤ የነሱን ምላሽ ሰምተው ለውጥ ከሌለው id.et ወይም id.gov.et ላይ ከግቡ በኋላ contact us የሚል ገጽ አለ እዚያ ላይ ባስቀመጡት ኢሜይል ና ስልክ የዲጂታል አይ ዲ ፕሮግራም ቢሮን ጉዳዮን አስረድተው መረጃ ቢጠይቁ መልስ ሊያገኙ ይችላሉ።
      እናመሰግናላን!

    • @getahunteshome1470
      @getahunteshome1470 4 หลายเดือนก่อน

      እስኬወንድሜ የምታውቀው መረጃ ካለህ የእኔ ቁጥርሩ ሁሉም ገብቶልኛል ግን ኢንተርኔት ቤት ሂጀ ላወጣ ስጠይቅ በዜህ ቁጥር አልተመዘገቡም እያለ እቤ አለኝ እባክህ የምታውቀው ካለህ መላውን ንገረኝ ደግሜ ልሙላ ብላቸው አሻራ ይይዝሀል አሉኝ ምን ይሻለኛል ወንድሜ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 หลายเดือนก่อน

      ​@@getahunteshome1470 ሰላም አንዴ ከተመዘግቡ ድጋሜ መመዝገብ አያስፈልግም ማድረግ ያለብን ነገር ፤ የምዝገባ ቁጥሩ በእጃችን ካለ / ማለትም ከተመዘግብን በኋላ መጨረሻ ላይ የሰጡን ትንሽ ወረቀት አለ እሱ ላይ የምዝገባ ቁጥር የሚለውን በመጠቀም ና ቴሌብር ላይ በመግባት የፋይዳ ቁጥሩ እንዲላክልን ማድረግ እንችላለን፡ ይህ ካልሆነ ደግሞ id.et/help ላይ በመግባት ና ፎርሙን በመሙላት የፋይዳ ቁጥሩ ድጋሚ እንዲሰጠን ማድረግ እንችላለን። id.et/help ፎርሙን ስንሞላ ሙሉ ስማችንን ና ለፋዳ ስንመዘገብ ያስገባነውን ስልክ ቁጥር መስጠት ይኖርብናል። የፋይዳ ቁጥሩን ካገኙ በኋላ አሁን ላይ ፖስታቤት በመጠነኛ ክፍያ በካርድ ፕሪንት አድርጎ እየሰጠ ይገኛል እዚያ ብንሞክር የተሻለ ነው።
      እናመሰግናለን!

    • @getahunteshome1470
      @getahunteshome1470 4 หลายเดือนก่อน

      @@DeritaTech ወንድሜ ያላስሞከርኩት የለም እቤ ብሎ ቀረ አሁን ልትረዳኝ ትችል ከሆነ የት ቦታ መሄድ እዳለብኝ አመልክተኝ። ወይም ስልክህን አስቀምጥልኝ እና ያለውን ነገር ላውራህ ወንድሜ

    • @getahunteshome1470
      @getahunteshome1470 4 หลายเดือนก่อน

      @@DeritaTech ወንድሜ ያላስሞከርኩት የለም እቤ ብሎ ቀረ አሁን ልትረዳኝ ትችል ከሆነ የት ቦታ መሄድ እዳለብኝ አመልክተኝ። ወይም ስልክህን አስቀምጥልኝ እና ያለውን ነገር ላውራህ ወንድሜ

  • @hirutyeshewaaynet671
    @hirutyeshewaaynet671 11 หลายเดือนก่อน

    It is very clear !!!

  • @salidanbiwodesa1723
    @salidanbiwodesa1723 2 หลายเดือนก่อน

    I can't tnks bro very very very veeeeeeery tnks

  • @GetiyeBelay
    @GetiyeBelay หลายเดือนก่อน

    Yemilakilignin code sasgeba alikebel alegn( error ) eyale embi alegn . Posta bet erasu heje kifiya kefiye order mareg alchalkum, endet new print madreg yemichilew?

  • @FayselKemal
    @FayselKemal 2 หลายเดือนก่อน

    Wow bro tnx

  • @mohammedali-tv8yb
    @mohammedali-tv8yb 13 วันที่ผ่านมา

    ክፍያ አርጊ ለመቀበል ዲጂታል መታወቂያ ቀጠሮየ ሀምሌ 14 ነበር ግን አልመጣልኝም ?

  • @ben23ize
    @ben23ize 9 หลายเดือนก่อน

    ቴሌ ብር ላይ ገብቼ ሳየው ፉይዳ Digital copy የሚል ፁሁፍ ከስር አለው ፕሪንት አርጌው ባንክ ስሄድ አላስተናግድ አሉኝ ምክንያታቸው ደሞ Digital copy ይላል አሉኝ ሌላ መንገድ አለው ፕሪንት ሲደረግ copy የሚለው አብሮ እንዳይወጣ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  9 หลายเดือนก่อน

      አይ ፕሪንት አድርጎ መሄድ ሳይሆን ለወደፊት ባንኮችህም ይሁኑ ሌሎች አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ከብሄራዊ መታወቂያ ቢሮ ግር በሚያደርጉት ስምምነት የፋይዳቁጥራችንን በመጠየቅ ና በሚሰጣቸው አክሰስ በማረጋገጥ ነው ሊቀበሉን የሚችሉት ወይም ደግሞ በካርድ ታትሞ እንዲሰጠን በማመልከት እንደመደበኛ መታወቂያ ልንጠቀመው እንችላለን።

  • @mershaameha
    @mershaameha 17 วันที่ผ่านมา

    Bekele mamo otso 1:06

  • @alieyob780
    @alieyob780 8 หลายเดือนก่อน

    Thanks

  • @user-ri4ec2yw1p
    @user-ri4ec2yw1p 6 หลายเดือนก่อน

    እናመሠግናለን ብሮ: ግን በሌላ ሠው ስልክ ለማውረድ ምን ማድረግ አለብን? ለሌሎች ለማውርድ ለስራ ፈልጌ ነው?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  6 หลายเดือนก่อน +1

      ሰላም አሁን ላይ ለፋይዳ ባስመዘገብነው ስልክ ነው ቴሌ ብር ላይ መግባት ያለብን ፤ ስልክ ቁጥሩ ለቴሌ ብር ካልተመዘገበ ምንም ወጪ ስለሌለው እንዲሁም ካለንበት ቦታ የቴሌ ብር ሱፐር አፕን በመጠቀም የቴሌብር አካውንት መክፈት ስለምንችል መመዝገቡ ና ካዚያ በሱ ሎግ ኢን ማድረግ የተሻለ የተሻለ ነው።
      እናመሰግናለን።

  • @TewodrosTedy-iz6st
    @TewodrosTedy-iz6st 2 หลายเดือนก่อน

    የተሳሳም በምን መንገድ ይስተካከላል

  • @dagmaros19
    @dagmaros19 2 หลายเดือนก่อน

    bakh ayseram jil

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 หลายเดือนก่อน

      ለመሆኑ መሳደብ ወንጀል ምሆኑን ያውቁ ይሆን ጌታዬ?

  • @sitramehedi4148
    @sitramehedi4148 8 หลายเดือนก่อน +2

    FIN metalgn gn telebirr lay sgeba not found ylegnal

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  8 หลายเดือนก่อน +2

      ምናልባት ለቴሌ ብር ያስመዘገቡት ቁጥር በስምዎ ካልሆነ ወይም የገቡበት ቴሌብር አካውንት የሌላ ሰው ከሆነ ፤ ሙሉ የኛን መረጃ እንዲያሳየን የገባንበት ቴሌ ብር የራሳችን መሆን አለበት

  • @gezegeze6045
    @gezegeze6045 9 หลายเดือนก่อน

    የኢትዮ ህዝብ ምን ያህሉ ይህ አክሰስ አለው የህዝብ እውቀት ያላገናዘበ ጉዳይ ይመስለኛል

  • @meseretbarke9195
    @meseretbarke9195 3 หลายเดือนก่อน

    ክፍያውን በቴሌ ብር ከፍዬ አንድ ወር ሆነኘ ግን መሴጅ አልተላከልኝም

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  3 หลายเดือนก่อน

      የከፈሉት ካርዱን ለመውሰድ ከሆነ ይሄን ያህል አይቆይም ፤ አሁን ላይ ያለውን ሁኔታ ባላውቅም ከአንድ ወር በፊት ገደማ ቢበዛ 10 ቀን ቢቆይ ነው እዚያው ላይ ፎርሙን ሰንሞላ መውሰጃ ቀኑን ይገምትልናል። ፎርሙን ሞልተው ክፍያውን እንደ ፈጸሙ በስኬት መጠናቀቁን የሚያሳይ success የሚል ካሳየ በኋላ የክፍያ አረጋገጫ መስጠት ነበረበት ፤ ምናልባት ችግር ካለ 9779 ወይም 0113720006 ላይ ደውለው ይጠይቁ ወይም እዚህ አድራሻ ላይ በመግባት card-order.fayda.et/track-order ጥያቄዎ ምን ላይ እንደ ደረሰ ላማወቅ የፋይዳ ተለዋጭ ቁጥሮን አስገብተው ይሞክሩ።
      እናመሰግናለን!

  • @FerahiwotTekeste
    @FerahiwotTekeste หลายเดือนก่อน

    አኔግ ስልኬ መጨረሻው አምሳራትነው ግንሲምላ አምሳአንድተሞላ በስተት ምንማረግእችላለው

  • @abebedemlew7959
    @abebedemlew7959 9 หลายเดือนก่อน

    በሥንት ጊዜ ID be digital ይሠጣሉ online ከሞላን በኋላ። ማለቴ ID be Digital yisetunal pdf kederesen behal

  • @EOT_React2
    @EOT_React2 10 หลายเดือนก่อน +1

    ለመመዝገብ

  • @ErmiG-q3i
    @ErmiG-q3i หลายเดือนก่อน

    Ere yalmetalns kene metawekiyawn alwesedkum eskezare Almetam Eko 1 wer honew ere please 🙏🏻

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  หลายเดือนก่อน

      ሰላም፤
      ያልመጣው ምንድን ነው? ከተመዘግብን በኋላ የፋይዳ ቁጥሩ ያልተላከ ከሆነ ፤ በቀላሉ id.et/help ላይ በመግባት በቀላሉ ማስላክ እንችላለን። ለካርድ አመልክተን ካርዱ ከዘገየ ፤ በወቅቱ ፎርሙን ስንሞላ ክፍያው በትትክል ያልተከፈለ ከሆነ ፤ አንዳንዴ ክፍያውን ለመክፈል ቁጥሩን ካስገባን በኋላ በትለያየ ምክንያት ሊቋረጥ ይችላል። እንደዚህ ከሆነ ፕሮሰሱ አላለቀም ማለት ነው። በ9779 ወይም id.et/contact በተቀመጠው ስልክ ደውለው ያናግሩ።

  • @DesalegnBelay-e4l
    @DesalegnBelay-e4l 11 วันที่ผ่านมา

    Endet le national id kfya mekfel enchilalen

  • @devaking3571
    @devaking3571 8 หลายเดือนก่อน

    ወንድም የኔ ጥያቄ ምን መሰለህ ሚሴጅ ተልኮልኛል ግን ቴሌ ብር ላይ ገብቼ ለማየት ስፈልግ ያስመዘገብኩት ስልክ ቁጥር የወንድሜ ነዉ እና እኔ ደግሞ በሌላ ቁጥር ቴሌብር እጠቀማለዉ እና ቴሌ ብር አፕ ላይ ብሞክር ይከፍትልኛል?
    ከከፈተ በኋላስ በ pdf አዉርጄ ሀርድ ኮፒ ባደርገዉ አገልግሎት ላይ ይዉላል አይደል?🤔

    • @TringoUae
      @TringoUae 7 หลายเดือนก่อน

      ወንድሜ ይህ እኮ የ666 ኮድነው በንድም ስልክ አንተ ልትጠቀም ማነን ነው እምትሸውድ ይቅርብህ መመዝገብህ እራሱ ስተት ነው ሰውየው እኮ ሽጦናል በለህበት የፈለጉት ያረጉሀል ኮድህ ሲስተሙ ውስጥ ገብተሀል

  • @leaftif
    @leaftif 2 หลายเดือนก่อน

    ብሔራዊ መታወቂያ ላይ ስህተት ቢፈጠር እንዴት ማስተካከል ይቻላል ።

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 หลายเดือนก่อน

      አሁን ላይ የመረጃ ስህተት ማስተካከል አልተጀመረም ለወደፊት ግን ማስተካከል ይቻላል።

  • @zeky66
    @zeky66 9 หลายเดือนก่อน

    ሰላም በካርድ መልኩ ስንጠይቅ ክፍያ አለው እንዴ?

  • @ashenabashena4477
    @ashenabashena4477 9 หลายเดือนก่อน

    ወረቀቱ ወይም Qrd ከጠፋስ pls Techegriyalew Temzigba Abyssinia Bank

  • @TemamYasen-pc8en
    @TemamYasen-pc8en 3 หลายเดือนก่อน

    Yfeda Qutr altlkalihim

  • @user-fo7rq8sh2j
    @user-fo7rq8sh2j 2 หลายเดือนก่อน

    thanks wendme ejgun techenqe neber messagu sitefabign fent

  • @kix38
    @kix38 8 หลายเดือนก่อน

    ketemezegebku 1 wer alefe gin fayda kuter almetam. tele birr lay gebeche registration number sasgeba demo yemezgeba kutru altegegnem new milew. please, min mareg alebegn?

  • @mesfinAlemu23
    @mesfinAlemu23 3 หลายเดือนก่อน

    How much days it takes to get the OTP?
    the registration Number is to long i can't login with Tele-birr?
    Please it will be helpful explain pls?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  3 หลายเดือนก่อน

      OTP will be sent immediately , to login with telebirr your fayda number is required.The registration number is only needed if forget your fayda number to resend it.

  • @AbidulFeta
    @AbidulFeta หลายเดือนก่อน

    enamsgnaln

  • @alazartamiru9400
    @alazartamiru9400 หลายเดือนก่อน

    ቁጥሩም ወረቀቱም ጠፍቶብኛል ተመዝግቤ ነበር

  • @BelayKidane12
    @BelayKidane12 หลายเดือนก่อน

    Yemezgeb kutru tikikl aydelem alegn ene tikikl new yasgebahut scan demo ayaregm

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  29 วันที่ผ่านมา

      የተመዘግቡበትን ቦታ ወይም ምዝገባ ጣቢያ ና ቀኑን የሚያስታውሱ ከሆነ እሱን በመጠቀም ድጋሚ ማስላክ ይችላሉ።

  • @hiwotwoldu846
    @hiwotwoldu846 3 หลายเดือนก่อน

    banku wreket alkobgnal beloYe mistr kutr yallsetew sews mn madreg yichlal

  • @kidus-w5d
    @kidus-w5d 13 วันที่ผ่านมา

    send otp ስለው session expired!Please reload again from telebirr እያለኝ ነው pls የሆነ ነገር በለኝ🙏🙏🙏

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  13 วันที่ผ่านมา +1

      session expired ነው የሚለው ፤ ድጋሚ ይሞክሩት ወይም ከቴሌብር ሎጋውት አርገው እንደገና ገብተው ቢሞክሩት ሊሰራ ይችላል።

  • @user-bk5xz2fx9r
    @user-bk5xz2fx9r 6 หลายเดือนก่อน

    ተመዝግቤ ፋይዳ ተልኮልኝ ነበር ግን ያን ስም ካርድ መሰጁ save ሳላረገው ጠፋብኝ አጋጣሚ ሁኖ ደሞ የተመዘገብኩበት ወረቀትም ስለ ጠፋብኝ የምዝገባ ቁጥሬንም ላገኘው አልቻልኩም ምን ማረግ አለብኝ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  6 หลายเดือนก่อน

      ሰላም፤
      የምዝገባ ቁጥሩን ከረሱት እንዲሁም የፋይዳ ቁጥሩም ከሌሎት ፤ ምዘገባውን ያከናወኑበት ተቋም ቢያናግሩ ፤ የነሱን ምላሽ ሰምተው ለውጥ ከሌለው id.et ወይም id.gov.et ላይ ከገቡ በኋላ contact us የሚል ገጽ አለ እዚያ ላይ ባስቀመጡት ኢሜይል ና ስልክ የዲጂታል አይ ዲ ፕሮግራም ቢሮን ጉዳዮን አስረድተው መረጃ ቢጠይቁ መልስ ሊያገኙ ይችላሉ።
      እናመሰግናለን!

  • @millionyilma1973
    @millionyilma1973 5 หลายเดือนก่อน

    I got my OTP NUMBER after 20 days and still doesn't send me the pdf format ID it says your pdf is being prepared.....

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  5 หลายเดือนก่อน

      20 days seems too early, could you please try to get the ecopy from telebirr super app , the telebirr should be registered with your number.If it still does not work , you can contact them using the contact details available at id.et/contactus
      Thank you!

  • @robelweldegebrial5314
    @robelweldegebrial5314 2 หลายเดือนก่อน

    how much time it takes from the registration day that i can have my number with a text?

  • @SekrySereky
    @SekrySereky 5 หลายเดือนก่อน

    ከተመዘገብኩ 7ወር ሆኖኛል እስካሁን መለያ ቁጥር አልተላከልኝም የተመዘገብኩበትስልክ ቁጥር በኔአልነበረምነበርየወጣው ምን አልባትከዚህጋርይያያዝይሆን

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  5 หลายเดือนก่อน

      ከተመዘገብንበት ስልክ ቁጥር ጋር የተያያዘ አይደለም ፤ የፋዳ ቁጥሩ ካልተላከልን ቴሌብር ሱፐር አፕ ላይ በመግባት ፋይዳ የሚለውን በመምረጥ ና ስንመዘገብ የተሰጠን ወረቀት ላይ ያለውን የምዝገባ ቁጥር በማስገባት ሊላክልን ይችላል። እዚህ ላይ ግን ቴሌ ብሩ በስማችን ካልሆነ ላይሰራልን ይችላል። ይህን መንገድ ሞክረን ካልሰራልን id.gov.et/help ላይ በመግባት ና የተቀመጠውን ፎርም በመሙላት ሊላክልን ይችላል። በተጨማሪም id.gov.et/contact ላይ በመግባት በስልክ ወይም በኢሜይል መረጃ መጠየቀ ይቻላል።
      እናመሰግናለን!

  • @teddymak209
    @teddymak209 9 หลายเดือนก่อน

    Hello
    Tena yistelin
    Ene temezgebe kutre hulu be SMS telekolignal gin wanaw teyake ene print saladerg tekuamu aysetegnem woy?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  9 หลายเดือนก่อน +2

      ሰላም ፤
      ተቋሙ በካርድ ለሚፈልጉ በደንበኞች ጥያቄ መሰረት እንደሚሰጥ ተናግሯል ስለዚህ ፤ ጥያቄውን ለማቀረብ id.et ወይም id.gov.et ላይ በመግባት services የሚለው ስር credentials የሚለውን መርጠን ትንሽ ወደ ታች ወረድ ስንል Fayda ID card የሚለው ጋ request የሚለውን ተጭነን ፎርሙን በመሙላይ መላክ እንችላለን።
      እናመሰናለን።

  • @GetiyeBelay
    @GetiyeBelay หลายเดือนก่อน

    Fin could not be found !

  • @KuzeMane
    @KuzeMane 2 หลายเดือนก่อน

  • @GetiyeBelay
    @GetiyeBelay หลายเดือนก่อน

    Fin could not be found ! yilal

  • @making90BD
    @making90BD 9 หลายเดือนก่อน

    is it used for tin numbre or for negdfekad

  • @emeshawdemeke7452
    @emeshawdemeke7452 หลายเดือนก่อน

    የ ስም ስህተት ማስተካከል ይቻላል? ከምዝገባ በኋላ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  หลายเดือนก่อน

      አሁን ላይ አገልግሎቱ ባይጀመርም ለወደፊት ግን ይቻላል።

  • @Amany_tech
    @Amany_tech 2 หลายเดือนก่อน

    ሰላም ቸርነት እባላለው የ digital id ክፍያ ከፍፀምኩ payment successful ሲለኝ መብራት ጠፋአች መቼ እንደሚደርስ አላየሁትም ፡እባክሽ፡

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም
      ፔይመንት ሰክሰስፉል ካለ ክፍያው ተጠናቋል ማለት ነው ስለዚህ ፤ ካርዱ ታትሞ እንደተዘጋጀ ከፖስታቤት ኤስ ኤም ኤስ ይላክልናል እሱን ይዘን ነው ካርዱን የምንወስደው።

  • @merfetube2095
    @merfetube2095 9 หลายเดือนก่อน

    ከተመዘገብን ከስንት ቀን በኋላ ነው ኮዱ የሚላከው?

    • @EllaEliyas
      @EllaEliyas 6 หลายเดือนก่อน

      3

  • @ashenabashena4477
    @ashenabashena4477 9 หลายเดือนก่อน

    Registered no ከጠፋስ እንዴት ማግኘት ይቻላል

  • @adisutesfahun4575
    @adisutesfahun4575 6 หลายเดือนก่อน +1

    ስም ለመቀየርስ

  • @AbdurehimShifa-jv2tt
    @AbdurehimShifa-jv2tt 2 หลายเดือนก่อน

    በሳፋሪኮም ቁጥር ተመዝግቤ ሚሴጅ አልመጣልኝም ምን ማረግ አለብኝ?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 หลายเดือนก่อน

      id.et/help ላይ በመግባት ና ፎርሙን በመሙላት ድጋሚ ማስላክ እንችላለን ። ነገር ግን የምዝገባ ቁጥሩን ወይም የተመዘግብንበት ቦታ እና ቀኑን ማወቅ ያስፈልገናል።

  • @yamrotmekonnen7297
    @yamrotmekonnen7297 หลายเดือนก่อน

    የተሳሳተ የትውልድ መረጃ እንዴት መስተካከል ይችላል

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  หลายเดือนก่อน

      ሰላም ፤
      ለ ወደፊት ማንኛውንም መረጃ ማስተካከል እንችላለን ፤ ነገር ግን አሁን ላይ መረጃ ማስተካከል አልተጀመረም ለወደፊት ሲጀምሩ ወዲያው የምናሳውቅ ይሆናል።
      እናመሰግናለን!

  • @user-oy6yn9rm1q
    @user-oy6yn9rm1q 3 หลายเดือนก่อน

    የፊደል ስህተት ተፈጥሮብኛል እንዴትጽማስተካከል ይቻላል?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  3 หลายเดือนก่อน

      የመረጃ ስህተት ማስተካከል አሁን ላይ አልተጀመረም ለወደፊት ግን ይቻላል ብለዋል።

  • @dirshayeanteneh2448
    @dirshayeanteneh2448 5 หลายเดือนก่อน

    Wereketu ketefabns bro

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  5 หลายเดือนก่อน

      ሰላም የምዝገባ ወረቀቱ ከጠፋብን id.et/help ና ፎርሙን ሞልተን መጠየቅ እንችላለን ወይም id.et/contactus የሚለው ፔጅ ላይ በመግባት ና በስልክ ወይም በኢሜይል ጥያቄያችንን ብናቀርብ ምላሽ ልናገኝ እንችላለን።

  • @abadihaile123
    @abadihaile123 3 หลายเดือนก่อน

    ከተመዘገቡኩ ጥቅምት 2016 ነው ግንምንም መልእክት ኣልደረሰሽኝ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ፡ የምዝገባ ቁጥሩ ማለትም ተመዝግበን እንደጨረስን የሚሰጠን ወረቀት ላይ ያለው ረጅም ቁጥር ካለ id.et/help ላይ በመግባት ያልውን ፎርም በመሙላት ድጋሚ ማስላክ ይችላሉ ። አልያም በ9779 ወይም id.et/contact ላይ የተቀመጠውን ስልክ ወይም ኢሜይል በመጠቀም መረጃ መጠየቅ ይቻላል። ምናልባት ግን ሚሴጁ ሲላክ አላስተዋልነው እንዳይሆን National ID በሚል የተላከ መልዕክት ካለ ስልካችን ላይ ብናይ ስልክም ቀይረን ከሆነ የበፊቱ ስልክ ላይ ያለውን ሚሴጅ ብናይ ።
      እናመሰግናለን!

  • @nitsuhalamirew5730
    @nitsuhalamirew5730 3 หลายเดือนก่อน

    ye siem sehetet synor endate masitekakel yechalal

  • @user-gk1jw6zv4m
    @user-gk1jw6zv4m 7 หลายเดือนก่อน

    ተቋሙ መታወቂያውን እሰኪሰጠኝ ድረስ በራሴ አሳትሜ መጠቀም እችላለው?

  • @ChernetHabtamu
    @ChernetHabtamu 28 วันที่ผ่านมา

    orginal yet yegegnal

  • @tewodrostilahun-jw5gj
    @tewodrostilahun-jw5gj 10 หลายเดือนก่อน

    በካርድ ለማግኘት ካዘዝኩኝ በውሀላ በስንት ጊዜ ውስጥ ይደርሳል? ምን ያክልስ ያስከፍላሉ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  10 หลายเดือนก่อน

      ሰላም፤
      ስለ ክፍያው መረጃ ባይኖረኝም መታወቂያው ግን እስክ ሶስት ወር ሊደርስ እንደሚችል ይነገራል።
      thank you!

  • @mehedihussein9019
    @mehedihussein9019 6 หลายเดือนก่อน

    wereqetu tefabgn lyu qutrm algebalgnm 5 wer honegn mn larg peace

  • @ZewduBisrat
    @ZewduBisrat 3 หลายเดือนก่อน

    Yetesasate ayestekakelem wey

  • @omarahmed44684
    @omarahmed44684 9 หลายเดือนก่อน

    When i get my national id in tellebir app can i printed in printing instead of going to the real offece getting the physical card

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  9 หลายเดือนก่อน +1

      I am not sure whether it is legal or not but some persons are printing it at stationary in card , but I advise applying online for getting the physical card.until then , the best option is to the electronic version as long as you have your Fayda number it is equally acceptable as the physical card.
      Thank you!

    • @omarahmed44684
      @omarahmed44684 9 หลายเดือนก่อน

      @@DeritaTech it's for online verification so I guess print is also OK

  • @jobgreat9555
    @jobgreat9555 5 วันที่ผ่านมา

    Digtal copy የሚለው እንዴት የጠፋል

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 วันที่ผ่านมา

      Digital Copy የሚለው ቴሌብር ላይ ያለው ነው፤ ፕሪንት ሲደረግም እንደዛው ይላል ፤ በካርድ ለማሳተም ካርድ ፕሪንት በሚለው መንገድ ከሆን ዲጂታል ኮፒ አይልም።

  • @user-fy8nu7ns3d
    @user-fy8nu7ns3d 5 หลายเดือนก่อน

    በግል ሥልካችን(ሢም) የሌላን ሠው id ማውረድ እንችላለን ወይ?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  5 หลายเดือนก่อน

      ከቴሌ ብር ላይ የአይዲ መረጃ ለማየት ከሆነ ቴሌ ብሩ በስማችን የተከፈተ መሆን አለበት ያ ማለት ስልክ ቁጥሩም በኛመሆን አለበት ፣ ነገር ግን ለፋይዳ ለመዝገብ ና የፋይዳ ቁጥር ለመውሰድ ብቻ ከሆነ አሁን ላይ እንደዛ አይነት ክልከላ የልም። በካርድ መውሰድም ከፈለግን ስንመዘገብ ያስገባነውን ቁጥር በመጥቀስ የሚከፈለውን ከፍለን መውሰድ እንችላለን።
      እናመሰግናለን።

  • @DawitGirma-mq5xf
    @DawitGirma-mq5xf 3 หลายเดือนก่อน

    ቀጠሮ ወረቀት ጠፍቶብኝ ነበር እንዴት ማወቅ እች😂

  • @tewodrosberi7633
    @tewodrosberi7633 4 หลายเดือนก่อน

    ቴሌብር app የሌላቸው ሰዎችንስ መርዳት እንዴት እንችላለን?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 หลายเดือนก่อน

      የፋይዳ መተግበሪያ ያለውና ለጊዜው የሚሰራው ከቴሌብር ሱፐር አፕ ላይ ነው ስለዚህ ሱፕራፑን መጠቀም አለብን።

  • @ZewduBisrat
    @ZewduBisrat 3 หลายเดือนก่อน

    Ebakachu yetesasate seme endet new yemistekakelew??????

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  3 หลายเดือนก่อน

      አሁን ላይ መረጃ ማስተካከል አተጀመረም ለወደፊት ግን ይቻላል።

  • @HenokMekuria-jo3ri
    @HenokMekuria-jo3ri 5 หลายเดือนก่อน

    Wondime telebri gebiche National id yemilewu app alikefitim aleji

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  5 หลายเดือนก่อน

      ምን ይላል? ፋይዳ ይሚለውን ከክፈትን ብኋላ በቴሌ ብር ይግቡ የሚለውን እንጫናለን። የሚሰጠው ኢረር ሚሴጅ ካለ እሱን ይላኩልን።

    • @HenokMekuria-jo3ri
      @HenokMekuria-jo3ri 5 หลายเดือนก่อน

      National id yemilewun irasu sinekawu ayikefitim

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  5 หลายเดือนก่อน

      @@HenokMekuria-jo3ri ምን አልባት አፑን ቅይረው ይሞክሩት ወይም አፕዴት ያድርጉት

  • @MazukaTube
    @MazukaTube 9 หลายเดือนก่อน

    belela sew tele birr account mayet enchilalen ?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  9 หลายเดือนก่อน

      belela sew telebirr account mayet aychalem , lemayet binmokirm mulu mereja aysexenim

  • @dawitgelahun6013
    @dawitgelahun6013 2 หลายเดือนก่อน

    Be wifi yiseral fyda?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 หลายเดือนก่อน

      Awo Yiseral በማንኛውም ኮኔክሽን ይሰራል!

  • @BelayZeru
    @BelayZeru 2 หลายเดือนก่อน

    Lemin photow be tikur hone

  • @AkaluMekuria-b5n
    @AkaluMekuria-b5n 28 วันที่ผ่านมา

    የፋያዳ ፎቶዉ አያምርም እንደት አስተካክላሎ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  28 วันที่ผ่านมา

      ሰላም ፤
      አሁን ላይ የፋይዳ ፎቶም ዪሁን ሌሎች መረጃዎችን ማስተካከል አልተጀመረም ፤ ከጥቂት ጊዜ ቆይታ በኋላ እንደሚጀመር ተስፋ ተሰጥቷል እየጠብቅን ነው ፤ እንደተጀመረ እናሳውቃለን!

  • @danielmicheal720
    @danielmicheal720 8 หลายเดือนก่อน

    hard copy lemaggnet Registration id bemilew lay yetgnawn kutr new mnasgebaw

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  8 หลายเดือนก่อน +1

      Registration ID ማለት ስንመዘገብ የተሰጠን ወረቀት ላይ ከላይ ያለው የምዝገባ ቁጥር የሚለው ነው እሱን ነው የምናስገባው።

    • @danielmicheal720
      @danielmicheal720 8 หลายเดือนก่อน

      @@DeritaTech huu esuma teftwal

  • @abdurahmanm3338
    @abdurahmanm3338 10 หลายเดือนก่อน

    Regestration number teftobeg nbre endat ladrge

  • @DegefaDaniel
    @DegefaDaniel 3 หลายเดือนก่อน

    ከተመዘገቡት አቆይተዋል ግን መለያ ቁጥር አልተላከም

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ፡ የምዝገባ ቁጥሩ ማለትም ተመዝግበን እንደጨረስን የሚሰጠን ወረቀት ላይ ያለው ረጅም ቁጥር ካለ id.et/help ላይ በመግባት ያልውን ፎርም በመሙላት ድጋሚ ማስላክ ይችላሉ ። አልያም በ9779 ወይም id.et/contact ላይ የተቀመጠውን ስልክ ወይም ኢሜይል በመጠቀም መረጃ መጠየቅ ይቻላል። ምናልባት ግን ሚሴጁ ሲላክ አላስተዋልነው እንዳይሆን National ID በሚል የተላከ መልዕክት ካለ ስልካችን ላይ ብናይ ስልክም ቀይረን ከሆነ የበፊቱ ስልክ ላይ ያለውን ሚሴጅ ብናይ ።
      እናመሰግናለን!

  • @hjj406
    @hjj406 5 หลายเดือนก่อน

    How can i change adress information

  • @Yonylove5057
    @Yonylove5057 3 หลายเดือนก่อน

    የሞላውት ስልክ የተለዬ ከሆነ ምን ማድረግ አለብኝ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  3 หลายเดือนก่อน

      የሞላነውን ስልክ ወይም ሌላ መረጃ ማስተካከል ከፈለግን እንችላለን ነገር ግን አሁን ላይ አገልግሎቱ አልተጀመረም ፤ ለወደፊት እንደሚጀመረ ተገልጿል።

  • @RiyadAbrahim-fu9kh
    @RiyadAbrahim-fu9kh 4 หลายเดือนก่อน

    #my opt not sent me.

  • @danaittewelde222
    @danaittewelde222 8 หลายเดือนก่อน

    Gn cardu yet new yemisetew

  • @habtehunde12
    @habtehunde12 2 หลายเดือนก่อน

    ምንም አይታይም

  • @DarsemaNigussie
    @DarsemaNigussie 13 วันที่ผ่านมา

    በኮንፒውተር ለማውረድ ምን ላድርግ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  12 วันที่ผ่านมา

      ፋይዳን በሶፍት ኮፒ ለማውረድ ቴሌብር ላይ ገብተን ፋይዳ የሚለውን ከመረጥን በኋላ የፋይዳ ቁጥራችንን አስገብተን መታወቂያእን ዲጂታል ኮፒ ያሳየናል ፤ ከዚያም ከፈለግን በpdf download እንድናደርግ ከታች ዳውንሎድ የሚል አለ።

  • @teferikassu4838
    @teferikassu4838 2 หลายเดือนก่อน

    Besihetet silk kutren kiyere neber yesetehut endet new mistekakelew

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  2 หลายเดือนก่อน

      አሁን መረጃ ማስተካከል አልተጀመረም ፤ ለወደፊት ግን ይቻላል

  • @user-om3hz7ug3b
    @user-om3hz7ug3b 7 หลายเดือนก่อน

    hfin could not be found yelegnal telebirr lay

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  7 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ቴሌ ብሩ በስምዎ የተመዘገበ መሆን አለበት ምናልባት ለዚያ ከሆነ ቼክ ያድርጉ።

  • @user-xo4dc3bf1r
    @user-xo4dc3bf1r 5 หลายเดือนก่อน

    kutru ketelakelgn behuala mndnew yemadergewu? ebakh

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  5 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ፤
      ቁጥሩን ከተቀበልን ብኋላ ለጊዜው በሱ አገልግሎት መስጠት ስላልተጅመረ እንይዘዋለን ፤ ከጥቂት ጊዜ በኋላ በባንኮች እንዲሁም በሌሎች የፋይናንስ ተቋማት አገልግሎት ለማግኘት ያገለግላል ያኔ እንደ መታወቂያ ልንጠቀምበት እንችላለን። ይህን የፋይዳ ቁጥር ዋናው ፖስታቤት በመሄድ አስፈላጊውን ክፍያከፍለን በመታወቂያ መልክ ለናገኘው እንችላለን።
      እናመሰግናለን!

  • @user-mj3qy7zd1i
    @user-mj3qy7zd1i 6 หลายเดือนก่อน

    Can I use this Digital ID for requesting passport

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  6 หลายเดือนก่อน

      For now , I don't think so because they are currently requesting Kebele ID ,may be in the near future it will be used for this and other services.
      Thank you!

  • @andualembekele7482
    @andualembekele7482 10 หลายเดือนก่อน +1

    በባንክ ሞልቼ ግን በsms ምንም አለመጣልኝም

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  10 หลายเดือนก่อน

      SMS እንዲመጣልዎ ቪዲዎው ላይ በሚታየው መሰረት ማስላክ ይችላሉ ማለትም ቴሌ ብር ላይ በራስዎ አካውንት ገብተው ፋይዳን ከመረጡ በኋላ በቴሌ ብር ይግቡ የሚለውን ከመረጡ በኋላ የሚስጥር ቁጥሩ አልተላከልዎትም የሚለውን ከመረጡ በኋላ ስልክ ና የምዝገባ ጉጥሩን አስገብተው ማስላክ ይችላሉ።

    • @ashenabashena4477
      @ashenabashena4477 9 หลายเดือนก่อน

      ​@@DeritaTechየምዝገባ ቁጥሩ ከጠፋስ

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  9 หลายเดือนก่อน

      @ashenabashena4477 ሚሴጁም ካልተላከ ና ሬጂስተር ያደረግንበት ወረቀትም ከጠፋ ቢሯቸውን ማናገር ይኖርብናል ፤ ያንን ለማድረግ id.et ወይም id.gov.et የሚለው site ላይ contacts የሚለው ውስጥ ስልክ ና email ስላለ እሱን በመጠቀም ብናናግር መፍትሄ ልናገኝ እንችላለን።

  • @saint_supreme
    @saint_supreme 10 หลายเดือนก่อน

    Hi! my name is spelled wrong on the ID how do i correct it.

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  10 หลายเดือนก่อน

      You can correct any Demographic mistake on your digital ID , but they may require a supporting document , you can contact them via
      Phone:
      +251 113 720 006
      Email:info@id.gov.et
      Thank you!

  • @nuramussa
    @nuramussa 4 หลายเดือนก่อน

    Ye name & birth date shtet kale mn nargalen

  • @dawitassefa8575
    @dawitassefa8575 4 หลายเดือนก่อน

    የሰጡኝ ወረቀት ጠፍቶብኛል?

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  4 หลายเดือนก่อน

      ሰላም ፤
      የምዝገባ ቁጥሩ ከጠፋብን በ9779 ወይም id.et/contact ላይ በመግባት ባስቀመጧቸው ስልክ ና ኢሜይል ቢያናግሩ መፍትሄ ሊያገኙ ይችላሉ። ኦንላይ ፋይዳ ቁጥሩን ለማስላክ የግድ የምዝገባ ቁጥሩ ያስፈልጋል።

  • @JosefBelay
    @JosefBelay หลายเดือนก่อน

    Faydachihu aylek ageren wede 666 ketetachihuwat.

  • @semagibato9806
    @semagibato9806 9 หลายเดือนก่อน

    message saylak ena demo wereketu bitefas endet new maslak yemichalew

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  9 หลายเดือนก่อน +2

      ሚሴጁም ካልተላከ ና ሬጂስተር ያደረግንበት ወረቀትም ከጠፋ ቢሯቸውን ማናገር ይኖርብናል ፤ ያንን ለማድረግ id.et ወይም id.gov.et የሚለው site ላይ contacts የሚለው ውስጥ ስልክ ና email ስላለ እሱን በመጠቀም ብናናግር መፍትሄ ልናገኝ እንችላለን።

    • @semagibato9806
      @semagibato9806 9 หลายเดือนก่อน

      Thanks, that helps me a lot. your engagement is exiting. @@DeritaTech

  • @user-zg8nj7hg3x
    @user-zg8nj7hg3x 6 หลายเดือนก่อน

    Temesgen from mk Tele-birr yalew national id zin blo load eyaderege new eyesera aydelem

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  6 หลายเดือนก่อน +1

      ቴሌ ብሩ በስማችን የተመዘገበ ካልሆነ አይሰራም ፤ ማለትም ለፋይዳ ባስመዘገብነው ስልክቁጥር ነው ቴሌ ብር ላይ መግባት ያለብን።
      እናመሰግናለን!

    • @user-zg8nj7hg3x
      @user-zg8nj7hg3x 6 หลายเดือนก่อน

      @@DeritaTech sertolgnal thanks demo iPhone slk yelew telebirr eyesera aydelem support milewun service sdewul ayenestum

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  6 หลายเดือนก่อน

      126 lay Sms madreg yichalal ፣ እዚያ ላይ የተቸገርነውን ነገር ብንገልጽ ይመልሳሉ ፣ በዚያም ምላሽ ካልተገኘ 8994 ላይ ቴክስት ይላኩ ና የተቸገሩትን ነገር ያስረዱ።

  • @cryptohunter333
    @cryptohunter333 5 หลายเดือนก่อน

    My birthdate on my id is wrong how can I update it

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  5 หลายเดือนก่อน

      You can update your demographic information after registration , but currently this service is not started. You may contact them via email or phone available at id.gov.et/contact
      Thank you!

  • @sintayehukiros9656
    @sintayehukiros9656 8 หลายเดือนก่อน

    የሰም ሰህተት እንዴት ይሰተካከላል።

    • @DeritaTech
      @DeritaTech  8 หลายเดือนก่อน

      አዎ ይስተካከላል ለጊዜው ግን ይህን አገልግሎት አልጀመርንም ብለዋል ፤ አገልግሎቱ ሲጀመር አስፈላጊው ማስረጃ ካለ ማስተካከል ይቻላላ። ለበለጠ መረጃ ና ላልዎት ተጨማሪ ጥያቄ id.gov.et/faq