National ID Solution
National ID Solution
  • 12
  • 234 739
ብሄራዊ ባንክ ስለ ፋይዳ መታወቂያ ያወጣው 3 አስገዳጅ ህጎች | በሁሉም ባንኮች ላይ ፋይዳ ብሄራዊ መታወቂያ አስገዳጅ ሆነ 🛑 #Nationalid
Important National Bank Rules About the Fayda ID
The National Bank has issued three critical regulations concerning the Fayda National ID, making it mandatory across all banks. Watch this video to learn how these new rules affect banking services and what you need to know to stay compliant.
🔔 Make sure to subscribe for more helpful videos on National ID registration, error correction, and printing tips!
👉 Subscribe here: th-cam.com/channels/zJZ2RkyNwumf84USg9urhg.html
#NationalID #FaydaID #EthiopianBanking #BankRegulations #NationalBank
มุมมอง: 1 307

วีดีโอ

ኦሪጅናል የፋይዳ መታወቂያ በፍጥነት ያሉበት ቦታ ለማስላክ ይሄን ይመልከቱ | NATIONAL ID PRINT | #National_id_print
มุมมอง 3.1Kหลายเดือนก่อน
በዚህ ቪዲዮ እንዴት በቀላሉ ኦሪጅናል ብሄራዊ መታወቂያዎትን በካርድ መልክ ታትሞ ወደ አቅራቢያው ወደ ሚገኘው የኢትዮ ቴሌኮም አገልግሎት መስጫ ማዕከላት በኩል እንዲመጣሎት ማድረግ ያለቦትን ቀላል መነገዶች ያገኙበታል። Need to print your original Fayda ID quickly? Watch this video to learn how to print your National ID at the nearest available location. We provide a step-by-step guide to ensure a smooth and hassle-free process. 📌 What You’ll Learn: - How to find a nearby Nat...
ዲቪ 2026 አሞላል በሞባይልና በኮምፕዩተር | ዲቪ በነፃ ለመሙላት ይሄንን ይመልከቱ DV2026
มุมมอง 3673 หลายเดือนก่อน
Want to Apply for DV 2026 for Free? Learn how to fill out the DV 2026 application easily using your mobile phone or computer. Watch this step-by-step guide to complete your application quickly and accurately. Don’t miss this opportunity! ዲቪ ለመሙላት 👉 dvprogram.state.gov/ ቀን ለመቀየር 👉 www.metaappz.com/Ethiopian_Date_Converter/Default.aspx እኛን ለማናገር 👉 linktr.ee/faydasolution 🔔 Make sure to subscribe ...
ኦሪጅናል የፋይዳ ብሄራዊ መታወቂያ በካርድ መልክ ታትሞ ለማስላክ ይህንን ይመልከቱ / NATIONAL ID PRINT
มุมมอง 16K3 หลายเดือนก่อน
የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ የካርድ ህትመት አገልግሎት ለማዘዝ ይህን ቅደም ተከተል ይከተሉ። Please follow these steps for Fayda Digital ID card printing services. ህትመት ለማዘዝ 👉 card-order.fayda.et/ እኛን ለማግኘት 👉 linktr.ee/faydasolution ስለ ፋይዳ ብሄራዊ መታወቂያ አዳዲስ እና ትክክለኛ መረጃ በየዕለቱ እንዲደርስዎ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ። #habesha #news #information #ethiopia #fayda #nationalnationalid#fayda#ebs#news#ethiopia#National ID#Ethiopia#Digital ID in ethi...
የፋይዳ ልዩ ቁጥር የጠፋ እንዲሁም ያልደረሰው በቀላሉ በኛ በኩል ማስላክ ይችላሉ #fayda #nationalnationalid
มุมมอง 9K5 หลายเดือนก่อน
Did you lose your unique Fayda number or haven’t received it yet? Don’t worry! In this video, we’ll guide you through a simple process to retrieve or access your Fayda number quickly and easily. Watch the full video for step-by-step instructions and important tips. 🔔 Make sure to subscribe for more helpful videos on National ID registration, error correction, and useful updates! 👉 Subscribe her...
የፋይዳ ብሄራዊ መታወቂያ ኦሪጅናል እና ትክክለኛ መሆኑን እንዴት መለየት ይቻላል? #Fayda #nationalid #original #ethiopia #ብሄራዊ
มุมมอง 34K5 หลายเดือนก่อน
How to Identify If Your Fayda National ID is Original and Accurate In this video, we’ll show you how to check if your Fayda National ID is original and correct. Learn the key features and steps to verify the authenticity of your ID to avoid issues. #Fayda #NationalID #Original #Ethiopia #ብሄራዊ ስለ ፋይዳ ብሄራዊ መታወቂያ አዳዲስ እና ትክክለኛ መረጃ በየዕለቱ እንዲደርስዎ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ። 🔔 Make sure to subscribe for mo...
እንኳን ደስ አላቹ የፋይዳ መታወቂያ መረጃ ማስተካከል ተጀምሯል / እንዴት እናስተካክላለን ? #national_id #fayda #ፋይዳ
มุมมอง 4.9K5 หลายเดือนก่อน
Fayda National ID Information Correction Has Begun! How to Correct Your Information? In this video, we’ll guide you through the process of correcting your Fayda National ID information. Learn the steps to ensure your details are accurate and up-to-date. #National_ID #Fayda #ፋይዳ #IDCorrection #Ethiopiaስለ 🔔 Make sure to subscribe for more helpful videos on National ID registration, error correcti...
የፋይዳ ቁጥር ለዘገየበት መፍትሔ #nationalid
มุมมอง 1.4K6 หลายเดือนก่อน
ስለ ፋይዳ ብሄራዊ መታወቂያ አዳዲስ እና ትክክለኛ መረጃ በየዕለቱ እንዲደርስዎ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ። #habesha #news #information #ethiopia #fayda #nationalnationalid#fayda#ebs#news#ethiopia#National ID#Ethiopia#Digital ID in ethiopia#ብሄራዊ መታወቂያ#ፋይዳ#telebirr#Ethiotelecom#DeritaTech Solution#id#card#National id card#National id card Ethiopia#National identity card#ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ#National Id Ethiopia#Fayda digital id#Nationa...
የፋይዳ ልዩ ቁጥር ያልደረሰው እንዲሁም መረጃው የተሳሳተበት ይሄን ይመልከት
มุมมอง 4K6 หลายเดือนก่อน
ስለ ፋይዳ ብሄራዊ መታወቂያ አዳዲስ እና ትክክለኛ መረጃ በየዕለቱ እንዲደርስዎ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ። #habesha #news #information #ethiopia #fayda #nationalnationalid#fayda#ebs#news#ethiopia#National ID#Ethiopia#Digital ID in ethiopia#ብሄራዊ መታወቂያ#ፋይዳ#telebirr#Ethiotelecom#DeritaTech Solution#id#card#National id card#National id card Ethiopia#National identity card#ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ#National Id Ethiopia#Fayda digital id#Nationa...
ፋይዳ መታወቂያ ከመመዝገባችሁ በፊት የግድ ማወቅ ያለባችሁ 6 ወሳኝ ነገሮች #national_id #fayda #Ethiopia
มุมมอง 161K6 หลายเดือนก่อน
in this video, we’ll cover the six key things you need to know before registering for your Fayda National ID. Make sure you’re fully prepared for a smooth registration process. 🔔 Make sure to subscribe for more helpful videos on National ID registration, error correction, and printing tips! 👉 Subscribe here: th-cam.com/channels/zJZ2RkyNwumf84USg9urhg.html #National_ID #Fayda #Ethiopia #IDRegist...
የፋይዳ ብሄራዊ ምዝገባ ምን ይመስላል #National ID
มุมมอง 7026 หลายเดือนก่อน
ስለ ፋይዳ ብሄራዊ መታወቂያ አዳዲስ እና ትክክለኛ መረጃ በየዕለቱ እንዲደርስዎ ይህን ቻናል ሰብስክራይብ ያድርጉ። #habesha #news #information #ethiopia #fayda #nationalnationalid#fayda#ebs#news#ethiopia#National ID#Ethiopia#Digital ID in ethiopia#ብሄራዊ መታወቂያ#ፋይዳ#telebirr#Ethiotelecom#DeritaTech Solution#id#card#National id card#National id card Ethiopia#National identity card#ብሄራዊ ዲጂታል መታወቂያ#National Id Ethiopia#Fayda digital id#Nationa...
የፋይዳ ብሄራዊ መታወቂያ ምንድንነው / ለምንስ ይጠቅማል / ለመመዝገብ ምን ያስፈልጋል
มุมมอง 9036 หลายเดือนก่อน
In this video, we’ll explain what the Fayda National ID is, why it’s important, and the requirements you need to know before registering. Learn everything you need to make the process easy and efficient. 🔔 Make sure to subscribe for more helpful videos on National ID registration, error correction, and printing tips! 👉 Subscribe here: th-cam.com/channels/zJZ2RkyNwumf84USg9urhg.html #Fayda #Nati...

ความคิดเห็น

  • @LinaNahom
    @LinaNahom 3 วันที่ผ่านมา

    የታዘዘበት ቀንና መረከቢያ ቀን መልዕክት ከተላከልን ድጋሚ ሌላ መልዕክት ነዉ ምንጠብቀዉ? ስንከፍልኮ መረከቢያ ቀን መልዕክት ይገባል በቀኑ መሄድ አይቻልም የግድ ሌላ ሜሴጅ ነዉ ምንጠብቀዉ??

  • @ALIMohammed-fs7fc
    @ALIMohammed-fs7fc 3 วันที่ผ่านมา

    ከዚ በፊት ብሄራዊ ፈተና አሻራ ሰጥቼ ነበር እና አሁበ በተደጋጋሚ ስለተሞከረ የሚል መልክት ነው የደረሰኝ እንዴት ነው የሚስተካከለው

  • @TeshaleYohannesYohannes
    @TeshaleYohannesYohannes 5 วันที่ผ่านมา

    የስም ስህታት መፍትሔው ምን ምን ይሆን?

  • @abdurezakseid992
    @abdurezakseid992 11 วันที่ผ่านมา

    አሻራስ አይሰጥም እንዴ

  • @ስማቸውደረጀ
    @ስማቸውደረጀ 13 วันที่ผ่านมา

    ቴክስት አልደረሰም

  • @Shewayekassa-e9v
    @Shewayekassa-e9v 14 วันที่ผ่านมา

    መታወቅያውን፡እንዲመጣልኝ፡ፈልጌ፡ነበር

  • @yoftahe-yt
    @yoftahe-yt 14 วันที่ผ่านมา

    እድሜ ከ18 በታቻ ለሆኑት ማውጣት ይቻላል? 17 አመቴ ነው።

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution 12 วันที่ผ่านมา

      አዎ ከ 5 አመት ጀምሮ ይቻላል

  • @yoftahe-yt
    @yoftahe-yt 14 วันที่ผ่านมา

    እድሜ ከ18 በታቻ ለሆኑት ማውጣት ይቻላል? 17 አመቴ ነው።

  • @EliyasJebel-c5w
    @EliyasJebel-c5w 15 วันที่ผ่านมา

    Hi

  • @ahmedbati5668
    @ahmedbati5668 15 วันที่ผ่านมา

    የክፍያ ቁጥር አልደረሰኝም

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution 15 วันที่ผ่านมา

      @faydasolution በቴሌግራም ያነጋግሩን

  • @mehalekbelayeneh5346
    @mehalekbelayeneh5346 17 วันที่ผ่านมา

    እንኳን ደህና መጣህ ወንድማችን እናመሰግናለን

    • @BelhuKirkos
      @BelhuKirkos 6 วันที่ผ่านมา

      Adane lemesa desemo

  • @MuluGirma-h4i
    @MuluGirma-h4i 17 วันที่ผ่านมา

    Message aledresegnm

  • @MuluGirma-h4i
    @MuluGirma-h4i 17 วันที่ผ่านมา

    Message aledresegnm

  • @MuluGirma-h4i
    @MuluGirma-h4i 17 วันที่ผ่านมา

    Temezegba neber taste aledresegnm

  • @abrahamhannibalthetraveller
    @abrahamhannibalthetraveller 18 วันที่ผ่านมา

    አስገዳጅ ህጉ ትውልደ ኢትዮጵያውያንን ይመለከታል ወይ?

  • @meheret6030
    @meheret6030 18 วันที่ผ่านมา

    የባንክ መረጃቸው አፕዴት ማድረግ ማለት ምን ማለት ነው? አልገባኝም ታህሳስ 2019 ያላችውት

  • @fuadeGudu
    @fuadeGudu 19 วันที่ผ่านมา

    ተመዝግቤ ወረቀቱና ሲሙ ጠፋብኝ መላ በሉን

  • @kidanemetadel7676
    @kidanemetadel7676 19 วันที่ผ่านมา

    Natnael Agzew Habte-Telagram Lay Fayda Lemaslak kfya kefye Neber neger gn eskahun ke 3 ken belay lihon new textu Saydersegn?

  • @BirhanuKefyalew-o8s
    @BirhanuKefyalew-o8s 21 วันที่ผ่านมา

    Gn endet new FIN ena FAN min malet new bro

  • @TigistShawel-y8l
    @TigistShawel-y8l 22 วันที่ผ่านมา

  • @yazewabate
    @yazewabate 23 วันที่ผ่านมา

    ናሽናል አይዲ ተመዝግቤ ሜሴጅ አልደረሰኝም

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution 23 วันที่ผ่านมา

      @faydasolution በቴሌግራም ያነጋግሩን

  • @yazewabate
    @yazewabate 23 วันที่ผ่านมา

    ናሽናል አይዲ ተመዝግቤ ሜሴጅ አልደረሰኝም

  • @yazewabate
    @yazewabate 23 วันที่ผ่านมา

    ለናሽናል መታወቂያ ተመዝግቤ ሜሴጅ አልደረሰኝም

  • @NatiUnknown
    @NatiUnknown 23 วันที่ผ่านมา

    Thanks so much❤❤

  • @AfeworkChanko
    @AfeworkChanko 25 วันที่ผ่านมา

    Thank you so very much 🙏

  • @mengistuteshom286
    @mengistuteshom286 26 วันที่ผ่านมา

    ከህዳር 27_28 ይደርሳል ተብዬ 625 ነው የከፈልኩት ዛሬ 13 ቀን ሞላው የለም

  • @chala9990
    @chala9990 26 วันที่ผ่านมา

    Addis ababa bicha nw inde Lamin wota ayilim qoy

  • @bereketabush2720
    @bereketabush2720 26 วันที่ผ่านมา

    ከህዳር 13---18 ይመጣል ተብዬ ነበር እስካሁን አልመጣልኝም

  • @embialeferede817
    @embialeferede817 26 วันที่ผ่านมา

    Ye national ID photo endat newu mekeyer Yemichalewu.....?

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution 26 วันที่ผ่านมา

      photo update legizew altejmerm

    • @embialeferede817
      @embialeferede817 26 วันที่ผ่านมา

      @@FaydaSolution Yemejemrebeten mengde bifeter teru newu!

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution 26 วันที่ผ่านมา

      Subscribe adergew be tegest yektatelun

  • @embialeferede817
    @embialeferede817 26 วันที่ผ่านมา

    endat Ye National ID photo mekeyer yechalale....????

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution 26 วันที่ผ่านมา

      Ahun mekeyer aychalim ... sijmer yemnaswek yhonal

  • @mengistuteshom286
    @mengistuteshom286 27 วันที่ผ่านมา

    የካርድ ህትመት ትእዛዝ በ625 ከፍዬ 12 ቀን አለፈኝ ሃረር ፖስታ ቤት ለምን ይሄንን ያክል ቀን ዘገየ?

  • @TechnezewiduTecanezewdu
    @TechnezewiduTecanezewdu 29 วันที่ผ่านมา

    ይሄሁሉ የዲያቢሎስ ፈረስለመሆን ነው የዮሐንስራዕይ ምዕራፍ ፩፫ ተመልከቴ ትንቢቱ እየተፈፀመ ነው እሱ ይድረስልን።

    • @FitawAhferom
      @FitawAhferom 23 วันที่ผ่านมา

      በትክክል

  • @FrehiwotMengistu-v2p
    @FrehiwotMengistu-v2p 29 วันที่ผ่านมา

    ብር ከፍዬ አልመጣልኝም

  • @FrehiwotMengistu-v2p
    @FrehiwotMengistu-v2p 29 วันที่ผ่านมา

    ኢትዬ ፖስታ ስይመጣ ሲቀር

  • @Hobile
    @Hobile หลายเดือนก่อน

    ine Chrome lay masagabkut birun kafalku gin almaxam

  • @Hobile
    @Hobile หลายเดือนก่อน

    Ba chrome molw gin alayahum is ka ahun

  • @Hobile
    @Hobile หลายเดือนก่อน

    ቆያው ካሞላው ጊን አልዳራሳኚም ባ ኪሮም ናው ያ ሞ ላ ሁ ት

  • @blueismoon6983
    @blueismoon6983 หลายเดือนก่อน

    ከከፈልኩኝ 2 ሳምንት ሆኖኟል ግን እስከ አሁን message አልገባልኝም

    • @FaydaSolution
      @FaydaSolution หลายเดือนก่อน

      8536 ይደውሉ

  • @ZelekeMelkamuAwekeMelkamuAweke
    @ZelekeMelkamuAwekeMelkamuAweke หลายเดือนก่อน

    ብሄራዊ ድጅታል መታወቂያ መመዝገብፈልጌ ነዉከነባለቤቴ በአጭርጊዜይሰጠኛል መስፈርቱንንገሩኝ

  • @MesflnAwoke-p8j
    @MesflnAwoke-p8j หลายเดือนก่อน

    በስም ብሔረተኝነት እኛ ተወላጆች ብቻ ይባላል የስራ እድል የዘመን የድለላ የደላሎች የቀበሌ ውስጥ ከ30ሺህ እስከ 50ሺህ የመታወቂያ ሽይጭ የሽይጭልልልልል ይሽያጤኡኡኢኢኦኦ አስተዳደር አስተያየት አስተያየታቸውን የሁሉም የመንግሥት ቢሮዎች

  • @MesflnAwoke-p8j
    @MesflnAwoke-p8j หลายเดือนก่อน

    አንደ ጥያቄዎች አለኝ በየካ አባዶ ምንድነው የሚሰሩበትና የሚሰሩ ግን አልገባኝም የመዝገቡ መዝገባቸው የተቀናጀ የተጭበረበረ የሙስና ወረዳዎች ወረዳ ቀበሌዎች 14/13እነዚህ በየትኛውም የክህሎት የምርጫ ካርድ ነው አቀነባባሪዎች የሰው ሀይል የፐብሊክ ቢሮ እና ህብረት ስራ ማህበር መታወቂያ ነው ከ2005ጀምሮ የተጭበረበረ የለበትም እነዚህ ወይም ቀበሌ ገደራ አባዶ መግቢያ ገዛኸኝ ቀበሌ የሌባ አስተዳደር ቢሮ ይቀጥላል

  • @AkililuChakebo
    @AkililuChakebo หลายเดือนก่อน

    Pin tepitobignal

  • @KedirAddis-e1f
    @KedirAddis-e1f หลายเดือนก่อน

    Address mekyeres yichalale