በእንጀራ ልጆቹ እና በሚስቱ ምሳ እየበላ የሬሳ ሳጥን የመጣለት አባወራ ። ለምን ፌክ የሞት ሰርተፍኬት አሰሩ ወንድሜ ሞተ ተቀበረ ቢባልም እኔ ግን አላመንኩም።

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 11 หลายเดือนก่อน +198

    እኔ ባጠቃላይ እንደዚክ ወንጀለኛን የምታጋልጡትን በሙሉ ሳላደንቃችሁ አላልፍም
    እራስችሁን ጠብቁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋ ይሁን ፖሊስ መስራት የሚገባዉን ስራ እናንተ ናችሁ የምሰሩት ጀግና ናችሁ ማሪያምን

    • @ጓልሃገረትግራይ-ነ2ገ
      @ጓልሃገረትግራይ-ነ2ገ 10 หลายเดือนก่อน +2

      እዉነት ነው ግን መጨረሻ ሕግ የለም የማናድድ ነገር😢😢

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by 3 หลายเดือนก่อน +1

      ፓልሱ እራሱ ወንጄለኛና ዘረኛ ስለሆነ ለእውነት አይሰራም

  • @አገሬኢትዩጵያ
    @አገሬኢትዩጵያ 11 หลายเดือนก่อน +31

    ጋዜጠኛው ጀግና አገሬ ጀግኖች ልጆች አሉሽ ከወንጀል ነጻ የሚያርጉሽ።ጋዜጠኛዉ ግን ጠቆር ያለ መነጽር ብታደርግ እራስህን እየጠበክ ለሁላችንም ታስፈልገናለህ❤

    • @wasaap414
      @wasaap414 7 หลายเดือนก่อน

      ❤❤❤❤❤

  • @lbbahluali9166
    @lbbahluali9166 11 หลายเดือนก่อน +13

    ጀግና የአንተ አይነቶቹን ኢትዮጵያዊኖዎች ያብዛቸው በርታ አላህ ይጠብቅህ

  • @ועח
    @ועח 11 หลายเดือนก่อน +65

    ጋዜጠኛው በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏❤አባታችን እግዚአብሔር ሀቁን ያውጣልወት 🙏🇪🇷

  • @tsigeredazenebe4739
    @tsigeredazenebe4739 10 หลายเดือนก่อน +7

    ተባረክ እትዮጵያ አብዛኞቹው ልጆችዋ ጅቦች ቢሆኑም እንደናንተ አንበሳና የሁሉ ተቆርቁዋሪ ልጆች ስላሉውዋት ደስ ብሎኛል በተለይ እንዳንተ ቆራጥ ወንድም ቢኖረኝ እላለው በርታ ጀግናው ወንድማችን

  • @ጎስዓልብየቃለሰናይ
    @ጎስዓልብየቃለሰናይ 11 หลายเดือนก่อน +35

    በእውነት በጣም ያሳዝናል አባታችን በሂወት ካሉ ባሉበት እግዚያብሄር ይጠብቅዎት ከሞቱም ነብስዎትን ከደጋጎች ጎን ያድርግልን አሜን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @MdMeeqa-tr1zo
    @MdMeeqa-tr1zo 11 หลายเดือนก่อน +26

    አላህየ መልካም ሰወችን አብዛልን አላህ ይጠብቃችሁ መልካም የምሰሩ ሚድያወች

  • @Hundumak
    @Hundumak 11 หลายเดือนก่อน +62

    ደስ የሚል የወንጀል ምርመራ ። ተበረክ ወንድማችን። ቀጣይ ክፍል 2 ና የቤተሰቡ መጨረሻ ለማየት ያጓጓል 😢😢😢

  • @masarat2998
    @masarat2998 11 หลายเดือนก่อน +94

    ጋዜጠኘው ጥቁርመንፅርአድርግ❤❤❤

  • @AIemitunegn-me7fh
    @AIemitunegn-me7fh 11 หลายเดือนก่อน +129

    አምላኬ ሆይ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ፈውስ🙏😢😢መጨረሻ ሰአት ላይ ነን😢😢

    • @esayasberhane5454
      @esayasberhane5454 9 หลายเดือนก่อน

      የኢትዮጵያ ህዝብ እግዝብሄር ምሕረት ይስጠው?

  • @misalehoyeroriso4813
    @misalehoyeroriso4813 11 หลายเดือนก่อน +39

    በእውነት ድንቃ ድንቅ ስራ እየሰራችሁ ነው
    ይህንን እርኩስ ስራ አጋልጣችሁ በዳዮችን ለፊትህ ካበቃችሁ በእግዚአብሔር ፊት ትልቅ ዋጋ አላችሁ
    በርቱ🙏

    • @bege8567
      @bege8567 11 หลายเดือนก่อน

      😢😢😢😢😢😢😢😢

    • @abebawbelay2584
      @abebawbelay2584 11 หลายเดือนก่อน

      ሰውየው በህይወት ቢኖር ደስተውን አልችለውም በተሎ አሳውቁን

  • @chfchc8756
    @chfchc8756 11 หลายเดือนก่อน +17

    በርቱልን ከተበዳይ ጎን ስለ ቆማችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ሲቀጥል የተቀበረች ፍትህ ቀባሪዋን ታወጣለች አላህ ሀቁን ያውጣላቸው

  • @zedishakonjo7985
    @zedishakonjo7985 11 หลายเดือนก่อน +56

    አቤት ጭካኔ ክፍል ሁለትን እንደኔ ማነው በጉጉት እየጠበቀብያለው ይዚን መጨረሻ ለማየት እንደኔ የጓጓ 😢😢😢 ሳላውቃቸው አንጀቴን በሉኝ ማርያምን 😢😢😢😢

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ 11 หลายเดือนก่อน +8

    ወይኔ እንዳልክን ባገናኝህው እሱ ለማወጣጣት ጎበዝነው ለማንኛው በርቱ ጅግና የቲዩብ በሮች ናቹሁ ከፖሊስ በላይ የምሰሩ ናቹሁ

  • @elaykidanekidane8529
    @elaykidanekidane8529 11 หลายเดือนก่อน +40

    የአህያ ሥጋ መብላት እንደ አህያ እየተራገጡ መጨራረስ ሆነ አቤቱ አምላኬ ሆይ እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን።

    • @FrehiwetMirache
      @FrehiwetMirache 2 หลายเดือนก่อน

      Amen

    • @NazeretBereket
      @NazeretBereket หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂አሜን አሜን 🙏

  • @Melawitchanel
    @Melawitchanel 11 หลายเดือนก่อน +68

    ሲጀመር ሰውየው ቢሞቱ ኖሮ የውሸት ካርድ ኣያሰሩም ነበር ግን ይህች ሀገር ያቀፈችው ጉድ💔😭😭

    • @MediFikr
      @MediFikr 11 หลายเดือนก่อน +3

      እውነት ነው ቢሞቱ አያሰሩም ነበር😢

    • @gabreelgabre6813
      @gabreelgabre6813 11 หลายเดือนก่อน +2

      በጣም

    • @mekasja6442
      @mekasja6442 11 หลายเดือนก่อน +2

      ትክክል

    • @AhmedHbh-k2c
      @AhmedHbh-k2c 11 หลายเดือนก่อน +3

      ግራያጋባል

    • @birktiyetagesu490
      @birktiyetagesu490 11 หลายเดือนก่อน +2

      ከገደልዋቸው እውነቱ እንዳይታወቅ ፎርጅድ ያሰራሉ፣ ሰውየው በራሳቸው ቢሞቱ ሆስፒታል ይወስድዋቸው ነበር።

  • @emyspiller7059
    @emyspiller7059 11 หลายเดือนก่อน +7

    ቀጣዩን ለማየት ጎጉቻለሁ እግዝአብሄር ይቅናህ ወንድማችን 👍🏼

  • @LoveLove-l8d
    @LoveLove-l8d 10 หลายเดือนก่อน +2

    ጋዜጠኟው በእውነት ጀግናነህ የሚለው ቃል እራሱ አይገልጽህም እግዚያብሄር ይጠብቅህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲❤❤❤

  • @ليلىالزرعوني-ظ8ب
    @ليلىالزرعوني-ظ8ب 11 หลายเดือนก่อน +10

    ደስ የሚል የወንጀል ምርመራ ተባረክ ❤ወንድማችን. ፈጣሪይ ጠብቅህ

  • @Yugg-s2d
    @Yugg-s2d 2 หลายเดือนก่อน +1

    አላህ ይጠብቅህ የኛ ጀግና እደዉ አገራችንን የያዛችሁት ጋዜጠኞች ናችሁ

  • @iui44i22
    @iui44i22 11 หลายเดือนก่อน +40

    ተከታተሏቸው ባለፈው የተገኘችው ልጅ ሁለት አመት አስረዋት ተገኘች😢😢😢😢

    • @SalamahHakami
      @SalamahHakami 11 หลายเดือนก่อน

      ትክክል😭

  • @altg3558
    @altg3558 11 หลายเดือนก่อน +24

    ወድሜ እራስክን ጠብቅ በተረፈ መላኩ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @FggGhhh-m8c
    @FggGhhh-m8c 11 หลายเดือนก่อน +19

    አምላኬ ሆይ እኔስ ደክመኝ አይይይይ ማርያም ን ተስፍዬ ሁሉ ተሞጠጠ ግፉ ብቻ ነው የሚስማው የሚታዬ ሰው ወደ አውሬነት ተቀይሮል😢😢

  • @jeimlanessru4902
    @jeimlanessru4902 11 หลายเดือนก่อน +466

    የቀበሩበት ቦታ ይታይ በናታቹ ይታይ የምትሉ❤

    • @Tgst1212
      @Tgst1212 11 หลายเดือนก่อน +21

      ኖኖ መቃብሩ ከመታየቱ በፊት መጀመርያ መከታተል ይሻላል 😊😢

    • @fatma6629
      @fatma6629 11 หลายเดือนก่อน +9

      ለምን እሱ ሳያይነውዴ የተቀበሩት

    • @sነኝየስኢድእህትየሀይቅል
      @sነኝየስኢድእህትየሀይቅል 11 หลายเดือนก่อน +1

      የሌላስው ወስዶ ቢሳይስ

    • @mebratmelese2539
      @mebratmelese2539 11 หลายเดือนก่อน

      ​@sנממ lamslam490מ 3

    • @እናትሀገርA.YouTube
      @እናትሀገርA.YouTube 11 หลายเดือนก่อน +1

      አወ እዴዛነዉ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 11 หลายเดือนก่อน +6

    ለህግ አቅትባቸው እና እስከመጨረሻው ከስራህ እኛን ካሳመንክ እኛ ቤተስብ እንደስታለን ከጎንህ ነን በርታ መጨረሻውን እንጠብለንንን❤❤❤❤

  • @smms6004
    @smms6004 11 หลายเดือนก่อน +77

    ዘንድሮ እኮ እምንሰማው ነገር የለም ፍትህ ለጆራችን😢

    • @alem5097
      @alem5097 11 หลายเดือนก่อน +3

      አሀሀሀሀሀ. አዝናናኸኝ / ሽኝ/ ወይ. አገሬ ጨዋታው. የሚያምረው.. እረኛ. ያጣ. ከብት. መሰለ. ማንም. እንዳሻው. የሚያረገው

    • @marykuki6319
      @marykuki6319 11 หลายเดือนก่อน +1

      ለጆሮኃችን😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @sn-jn3eg
      @sn-jn3eg 11 หลายเดือนก่อน

      ግን ድራማ ነው ሚመስለኝ የተጫወቱብን ነው😅😅😅😅😅

    • @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
      @ዜድወሎየዋቤትአምሀራ 11 หลายเดือนก่อน

      👍👍👍👍

    • @ganatkasawru9985
      @ganatkasawru9985 11 หลายเดือนก่อน

      😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔Arr uuuuuuuuuuuu

  • @MeriAkalu-qg9mr
    @MeriAkalu-qg9mr 11 หลายเดือนก่อน +27

    ፈጣሪ ይፍረድባቸው😢😢
    አንተም ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏

  • @momskiyyah77734
    @momskiyyah77734 11 หลายเดือนก่อน +27

    ዘንድር መርማሪ ፖሊስ አፈር ደቼ በላ የታባቱ ። በርቱ ወጣቶች እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን🙏 በደሙ ተሸፈኑ🙏

    • @rass6636
      @rass6636 10 หลายเดือนก่อน +1

      ማን ይስረቅለት

    • @TiruneshMare
      @TiruneshMare 8 หลายเดือนก่อน

      እኔ እንዳንተ አይነት ጀግና ጋዜጠኛ በእውቀት የሚሰሬ አላየሁም በርታልን

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 11 หลายเดือนก่อน +15

    እግዚአብሔር ሆይ አባታችንን በህይወት ያኖርልን ዘንድ እንማልዳለን
    ወንጀለኛ ለህግ ይቅርብ
    ፍትህ ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢

  • @hanimuhammad3753
    @hanimuhammad3753 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛ አንተ በጣም ጀግና ነህ አድናቂህ ነኝ በናት መቀመቅ ክተታቸዉ እነዚህ ክፉ ናቸዉ ዋጋቸዉን ስጣቸዉ

  • @ብስቃይህዝበይሓሚመ
    @ብስቃይህዝበይሓሚመ 11 หลายเดือนก่อน +4

    ሰለ ትብብርህ በጣም ነው ደስ የሚል እግዚአብሔር ይስጥህ 🙏
    እሰከ መጨረሻ አሳየን እነዚ ክፉ እናት እና ልጆችን ፍርዳቸው ማገኘት አለባቸው 🙏

  • @meazafenta6600
    @meazafenta6600 11 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አድናቂህ ነኝ ወንድ ጀግና ነህ ልበ ሙሉ ወንድ ብዙ ጊዜ እከታተልሃለሁ የምታደርገው ሁሉ አርኪ ውጤት እንደምታሳየን አምናለሁ

  • @tamanechtafese2694
    @tamanechtafese2694 11 หลายเดือนก่อน +17

    እግዚአብሔር ይፈዳል የዝህ ሰውዮ ጉዳይ 😢😢😢😢
    ተደብቆት እንጂ አልሞተም እኒን አባታችን 😢

  • @alemutadesse9840
    @alemutadesse9840 11 หลายเดือนก่อน +2

    What a blessed Guy you are በቂ መረጃ አግኝተሃል ቀርታ !!!
    God lesse you ever!!!!
    Part II please

  • @Hayutiwolloyewa
    @Hayutiwolloyewa 11 หลายเดือนก่อน +23

    አህህህህ አሁንስ ደከመኝ ስቃይ ማዬት አላህ ሆይ በቃ በለን 😢😢😢😢

  • @حليمهحسن-ر7ث
    @حليمهحسن-ر7ث 11 หลายเดือนก่อน +35

    ምን አልባት ይህን ቢድዮ ቢያዩ ልጆቹ የተናገረችው ልጅ ማለትም ሠራተኛ ናት ያሏትን ልጅ ለደህንነቷ ያሰጋታል እናም ብትጠብቋት

    • @redwanfirst5197
      @redwanfirst5197 11 หลายเดือนก่อน +1

      እኮ አንዲት ወዳጄ ስሙዋን መጥቀስ አልፈልግም እያሉ ቢያወሩ ጥሩ ነበር

    • @alemlebanon4947
      @alemlebanon4947 10 หลายเดือนก่อน

      ፕሮግራሙን ሲጨርሱ ነው ቪዲዮውን የሚለቁት ስለዚ አያስፈራም

    • @abuahmed6265
      @abuahmed6265 10 หลายเดือนก่อน

      ​@@alemlebanon4947አዋ ትክክል ነሺ መጨርሻ ላይ ነው

  • @Menelik27
    @Menelik27 10 หลายเดือนก่อน +7

    እውነትም ቅመሞች በርቱ። ፍትህ በተንኮል በወንጀል ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን።

  • @BezaYetnbi
    @BezaYetnbi 11 หลายเดือนก่อน +8

    😢የማቹ ሰዉዮ ደም እግዚአብሔር ነፃ ያዉጣዉ ወንድሜ እስከመጨረሻዉ ለማየት ያብቃን😢

  • @ahmedmataanmataan438
    @ahmedmataanmataan438 11 หลายเดือนก่อน +7

    ምን አይነት ሴይጣን ነው አገራችን የገባው ያ አላህ አገራችንን ስላም ይስጣት ፍቅር ይስጣት የድሮዋ ኢትዮጵያ ይመልስልን 😢😢😢

  • @zeynebmohammed6458
    @zeynebmohammed6458 10 หลายเดือนก่อน +1

    እጅግ በጣም እምትመሠገን ነው ፈጣሪ ይጠብቅህ ከሁሉ ነገር

  • @حليمهالخطيب-ش9ك
    @حليمهالخطيب-ش9ك 11 หลายเดือนก่อน +9

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን
    አረ ፍትህ ለህዝባችን ቶሎ ቀጣዩን አድርሱን 😢 ለፍርድ ይቅረቡ የምትሉ

  • @helanhelan50
    @helanhelan50 11 หลายเดือนก่อน +6

    ክፍል 2 አጎጎኘ አባታችን ካሉ እግዚአብሔር ይጠብቃቸው ሞተዋል ብየ ማሰብ አልፈልግም አሉ በህይዎት አሉ 🙏🙏🙏

  • @MegdelawitTesfamaryam
    @MegdelawitTesfamaryam 10 หลายเดือนก่อน +1

    አባትየ አንካን በሰላም ተመለሱ ተመስገን ጋዜጠኛ ደሞ ezgabher ይጠብቅህ

  • @maeritube21
    @maeritube21 11 หลายเดือนก่อน +6

    ምን አይነት ግዜ ደረስን ፈጣሪ ወድምህን ያስገኝልህ የኔ አባት ጋዜጠኛው ተከታትለህ አደራህን አሳውቀን😢

  • @danielandsew4341
    @danielandsew4341 11 หลายเดือนก่อน +2

    የአህያ ስጋ በምያቀርቡት ሰዎች ላይ ፍተቸዉንና አድረሻቸውን በግልጽ አሳያን

  • @ashenafinega2001
    @ashenafinega2001 11 หลายเดือนก่อน +8

    ምርጥ ስራ እየሠራቹ ነው ጀግኖች በርቱ

  • @sophiaabraham5380
    @sophiaabraham5380 7 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይጠብቅህ ያበርታህ ማስተዋል እና ጥበብን ይጨምርልህ

  • @አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ
    @አላህሆይጠካራሴትአድርገኝ 11 หลายเดือนก่อน +13

    ወይ ዘድሮ አለ ኤፍሬም ታምሩ ምን አይነት ዘመን ደረስን

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 9 หลายเดือนก่อน +3

    ግን አባት መኪና ሊኖርህ ይገባል በእግርህማ ከባድ ነው ለሒወትህ🙏👍❤

  • @aminaadem3108
    @aminaadem3108 11 หลายเดือนก่อน +7

    ምስክሮቹን ግን ጠብቋቸው ህይወታቸው አደጋ ላይ እንዳይሆን 😢😢

  • @ቅድሰምካኤልአባቴ
    @ቅድሰምካኤልአባቴ 11 หลายเดือนก่อน +11

    ነገረ ከባድ ነዉ ወንድማችን ራሰክን ጠብቅ በጣም ያሳዝናል😢😢😢

  • @AschalewWondimu-o4o
    @AschalewWondimu-o4o 11 หลายเดือนก่อน +15

    ኧረ ምን ዓይነት ነገር ነው ምንሰማው ፍትህ ለአባታችን😢😢😢😢😢😢😢😅😅

  • @lemmagebreyohannes9248
    @lemmagebreyohannes9248 11 หลายเดือนก่อน +2

    እባካችሁ እነዚህን የሰው አውሬዎች ለፍትህ አቅርባቸው በርቱ አምላክ ይርዳችሁ።

  • @henaa3965
    @henaa3965 11 หลายเดือนก่อน +3

    በእውነት፡በጠም፡ጥሩ፡ሥራ፡ነው፡እየስራችሁ፡የለችሁት፡በርቱ፡የእውነት፡እናት፡ከእናንተ፡ጋር፡ሆና፡እውነትን፡ትፈልግለችሁ፡እማብርሃን፡በጠም፡ልብ፡የምነከ፡ነው፡አይ፡ሀጋሬ፡እትዮጰያ፡ስንቱን፡ጉድ፡ሽፍነሽ፡ይዘሽዋል፡ፈጠሪ፡ከእንድህ፡ምግባር፡ይጠብቀን፡ሁለችንም፡አሜን፡ከዱባይ፡በሁለተኛ፡ቨድዮ፡እንጠብቀቹሀለን፡እራስችሁን፡ጠብቁ፡እናንተም፡

  • @فاطمةمحمد-س3ل6ن
    @فاطمةمحمد-س3ل6ن 6 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግናው❤❤ ሁላችሁም ላይክ አድርጉለት ለዚህ ጀግና ወድማችን አይታችሁ ላይክ ሳታደርጉ አትለፉት❤❤❤

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 11 หลายเดือนก่อน +27

    ስውዬው አልሞተም ደብቀውት ይሆናል😢😢😢😢. በህግ ይጠየቁ

    • @chuchumarkos
      @chuchumarkos 11 หลายเดือนก่อน +1

      Aow iwnat new 😢😢

    • @zebibaseid3841
      @zebibaseid3841 11 หลายเดือนก่อน +4

      ክፍል 2ላይ እዉነቱን ወጥቷል 😢😢😢😢 አልሞቱም 😢

    • @genetteshome2182
      @genetteshome2182 11 หลายเดือนก่อน

      ​@@zebibaseid3841esaye eleeee

    • @seidibrahim5175
      @seidibrahim5175 5 หลายเดือนก่อน

      Adids kimemoch

  • @AlmazGetacthew
    @AlmazGetacthew 5 หลายเดือนก่อน

    ጋዜጠኛዉወድሜእግዚያብሔርይባርክህጥሩጎበዝነህ

  • @hawaahmed-mg8fx
    @hawaahmed-mg8fx 11 หลายเดือนก่อน +10

    ኡኡኡኡ የአላህ ጭካኔ😢😢😢😢 ግን አንተ እራስህን ጠብቅ ጥቁር መነፀር ልበስ አላህ ይጠብቅህ

  • @banchiAAbay
    @banchiAAbay 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዋዉ በጣም ያሳዝናል የምትሰሩት ስራ አደጋ ላይ ቢሆንም እባካችሁ በርቱበት እግዚአብሔር ይርዳችሁ መጨርሻውንም አሳዩን እባካችሁ ሌላው ግን መርማሪዎች ድግሪ ይዘው የሚሰሩበትን ስራ ነው የምትሰሩት ያውም investigation is the hardest thing ነው ሆኖም ግን ድፍረታችሁም በጣም ጥሩ ነው

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 11 หลายเดือนก่อน +5

    እስከመጨረሻው ህዱበት እግዚአብሔር ይፈርዳል አግተዋቸው ይሆናል እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😭😭😭

  • @RedietKebede-zd8ds
    @RedietKebede-zd8ds 11 หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይርዳችው የእውነተኛ አምላክ እውነቱን ያዐውጣሎት የኔ አባት

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 11 หลายเดือนก่อน +7

    እዉነት እነዚህን ጋዜጠኞች አለማድነቅ አይቻልም ማነዉ እንዲህ እዉነቱን እስከሚያገኙ ድረስ የሚደክሙት part 2 please

  • @manjafekade9039
    @manjafekade9039 11 หลายเดือนก่อน +2

    በረቱበት መልካም ሥራቹ በሰውም በእግዚአቤሔርም ትልቅ ዋጋ አላቹ።

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 11 หลายเดือนก่อน +8

    በማርያም ክፍል ሁለት አቅርቡልን እስከመጨረሻዉ ሳዩን ክፍል ሁለት ይለቀቅ የምትሉ😢😢😢

  • @WoldeAlemu
    @WoldeAlemu 11 หลายเดือนก่อน +2

    ምርጥ ሂደት ነዉ መጨረሻወዉን እንደምታሳየን ተስፋ አደርጋለሁ አመሰግናለሁ

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 11 หลายเดือนก่อน +7

    በርታ ጋዜጠኛው ጎበዝነህ አንደኛነህ

  • @fitawahferom7577
    @fitawahferom7577 11 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤አክባሪህ ነኝ ወንድሜ የልጅ ጀግና ነህ ፖሊስ ተከታትሎ ያልደረሰበትን ፈልፍለህ ማውጣትህ ወንድነህ ለወደፊትም ከአንተ ብዙ ስራ እንጠብቃለን በርታ በርታ ጎበዝ ፈጣሪ ይባርክልህ ስራህንም አንተንም ኑርልን

  • @wt8066
    @wt8066 11 หลายเดือนก่อน +23

    ፈጣሪ ሆይ ምህረት ያስፈልጋል ለ ሃግሬ 😢😢😢😢😢ለሕዝቤ 😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጀግና የአባታችን ጎበዝ ነህ እውነት ይወጣል

  • @zuriyashhagos6005
    @zuriyashhagos6005 11 หลายเดือนก่อน +4

    Keep up brother for everything God's blessing both of you ❤❤👏

  • @KaleNate-eq8xc
    @KaleNate-eq8xc 11 หลายเดือนก่อน +1

    ልጆቹ ሊገሉኝ ነው ብለው ሲያማክሩሽ ለምን ለፖሊስ አላመለከትሽላቸውም
    ጎረቤትየዋ

  • @AkibertGrma
    @AkibertGrma 11 หลายเดือนก่อน +6

    እረ እናንተ ልጆጄ እግዛአብሄር ከናንተ ጋ ይሁን ❤❤❤❤❤❤

  • @DanielMalasa-ii1zr
    @DanielMalasa-ii1zr 11 หลายเดือนก่อน +1

    በርቱ egziabhair እግዚአብሔር ይርዳቸው

  • @rahimamihmmaf1562
    @rahimamihmmaf1562 11 หลายเดือนก่อน +5

    ሠራተኛዋ እንዳይገላት አላህ ይጠብቅሽ

  • @umumryembintabrudin7277
    @umumryembintabrudin7277 11 หลายเดือนก่อน +2

    አቦ ጀግና ልጅ ነህ ስራዉ ሁሉ ከፖሊስ በላይ ነዉ

  • @MimiMimi12-x9x
    @MimiMimi12-x9x 11 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ እራስክን እየጠበክ በርታ ደስ የሚል ስራ ነውነ❤❤❤❤

  • @belayassefa-v6t
    @belayassefa-v6t 11 หลายเดือนก่อน

    ኧረ ምን አይነት ጀግናነህ ??እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይሰጥህ ።ቀጣዪን ቪድዮ በጉጉት እጠብቃለው

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ
    @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ 11 หลายเดือนก่อน +4

    በተሠፋ እጠብቅ አለሁ ይገኛሉ እግዚአብሔር ሆይ እረዳ😭😭😭

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 11 หลายเดือนก่อน +1

    እ /ር ይርዳችሁ እውነት ተደብቃ አቀርም

  • @የኔዉቤእነዉ
    @የኔዉቤእነዉ 11 หลายเดือนก่อน +7

    ወይኔ አባ ንፍትህ ፍትህ ፍትህ አተን ፈጣሪ ዪጠ ብቅክ በርታ በጌታ 💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AyinadisMuluneh
    @AyinadisMuluneh 11 หลายเดือนก่อน +1

    ገለውት ነዉ ነብሰ ይማር ጠንክ ወንድም ጥሩ ሰራ ነው በርታ

  • @linadani6276
    @linadani6276 11 หลายเดือนก่อน +13

    ልጆቹና ሚስትየዉ ወይ ገለዋቸዋል ወይ አፍነዉ ደብቀዉ አኑረዋቸዋል እህህህህ😢 ፈጣሪ ሆይ እዉነታዉ ይዉጣ 🙏😭

    • @JgchcjJhc
      @JgchcjJhc 11 หลายเดือนก่อน

      አፍነውት ተገኝትዋል ልጁን ሲከታተሉ አግተውታል

  • @meselechsskm2226
    @meselechsskm2226 10 หลายเดือนก่อน +1

    ጌታ ሆይ ከእንደዝ አይነት ጠቢቃን መቀቢሪ ከእንደገና ተቆፒሮ ይታይ ቸክ ይደረግ በቀጥታ 👍👍👍👍

  • @semiradawudesemiradawude5429
    @semiradawudesemiradawude5429 11 หลายเดือนก่อน +75

    ኧረ ፍትህ ለጆሯችን ፍትህ ለአይናችን የዘንድሮው ቀን ጉድነው የመዳም ቅመሞች ከመጥፎ ከሸረኛ ምቀኛ አሏህ ያረቅላችሁ አሚን በሉ

    • @zeynaba-km3pd
      @zeynaba-km3pd 11 หลายเดือนก่อน

      አሚን ያረብ 🤲

    • @jskahha1623
      @jskahha1623 11 หลายเดือนก่อน

      አሚን

    • @Z1861z
      @Z1861z 11 หลายเดือนก่อน +1

      እኔ አሁን ሀገር ቤት መግበት እየስፈረኝ ነዉ

    • @zemzem8468
      @zemzem8468 11 หลายเดือนก่อน

      በጣምየሰፈራል ገዚው ያረቢ😢😢

    • @ghfghfhjhgh911
      @ghfghfhjhgh911 11 หลายเดือนก่อน

      Amennn yarbe😢😢😢

  • @JhJj-i8k
    @JhJj-i8k 10 หลายเดือนก่อน

    የኔ ጀግና ስወድክ እመቤቴን አገርቤት ስገባ ባገኝክ ደስ ይለኛል

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf 11 หลายเดือนก่อน +4

    ዉይ ዘድሮሮሮ መገን አሁንስ ባልተፈጠርኩ ያስብላል 😢😢😢😢 ምን ጉድ ነዉ የፈጣሪ ያለሕ ኧረ አምላኬ ከሀገራቺን ሰይጣንን አጥፋልን የድግል ማርያም ልጂ በምሕረትሕ ጎበኘን በቃ በለን በጦርነት በዝሙት በክፋት ሀገራቺን ተጨምላለቀቺ ምን ይሻላል😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @HanaHana-io3bq
    @HanaHana-io3bq 11 หลายเดือนก่อน +1

    ፈጣሪ ይፍረድላችሁ ማንም እደሌላቸው ጀርባቸውን አጥንተው ነው ወይ ሀገሬ እውነት ትመነምናለች እንጂ አትበጠስም የያዛችሁት መረጃ ጥሩ ነው መድሀኒያለም ይርዳችሁ!!!

  • @hayatuhappy6015
    @hayatuhappy6015 11 หลายเดือนก่อน +5

    አይ ሠውጨካኝ ሆነ ያርብ አላህ በራህመትህ እዘንልን ያርብ

  • @enemwondenemwond
    @enemwondenemwond 10 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም በጣም ነው የሚገርመው በጣም በጣም ጎበዝ ነህ ግን ራስህን ጠብቅ

  • @SalamSalam-vh1uv
    @SalamSalam-vh1uv 11 หลายเดือนก่อน +6

    ይሄሰውየ እመኑኝ በህይወት ይኖራል አይሆኑሁኖ ጠብቁ ያሳዝናል💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 11 หลายเดือนก่อน +1

    ክርስቶስ ሊመጣ በደጅ ነዉ ማቴ 24 ላይ የተፃፈዉ የትንቢት ቃል በጣም እየተፈፀመ ነዉ ስለዚህ በንስሐ እንመላለስ

  • @Meseret-le7hi
    @Meseret-le7hi 11 หลายเดือนก่อน +3

    እግዚአብሔርን ልጁን አለማድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ጥላ ከለላ ይሁንህ።

  • @Abdo-tg5zk
    @Abdo-tg5zk 9 หลายเดือนก่อน

    ጀግናናናናናናናና አላህ ይጠብቅህ እራሥህን እየጠበክ ወንድም

  • @AzebAzeb-e4y
    @AzebAzeb-e4y 11 หลายเดือนก่อน +4

    ባሁኑ ዘመን አለምን ንቀው በገዳማትና በዋሻ የሚኖሩ መናኞች ምንኛ የታደሉ ናቸው

  • @BefekaduBeyene-x5m
    @BefekaduBeyene-x5m 5 หลายเดือนก่อน +2

    ክፍል ሁለት ቀጣዮ መጨረሻውን ማወቅ እፈልጋለሁ

  • @የኤርሚያስልጆች
    @የኤርሚያስልጆች 11 หลายเดือนก่อน +6

    ጉድ ጉድ ጉድ አኽሩ ዘመን የአላህ አተ እዘንልን 😢😢

  • @sjsi6754
    @sjsi6754 11 หลายเดือนก่อน +1

    ጋዜጠኛው በጣም ጀግና ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባታችን እግዚአብሔር ሀቁን ያውጣልወት😢😢

  • @Hayyatiii
    @Hayyatiii 11 หลายเดือนก่อน +18

    ፈጣሪ የሰራቸውን ይሰጣቸው ፍትህ ፍትህ😢😢😢😢😢😢😢እፍፍፍፍፍፍፍ አቤት ዘዲሮ😭😭😭😭😭💔💔

  • @marifazw7969
    @marifazw7969 11 หลายเดือนก่อน +1

    ወይኔ ሀዳ እደት ተሞተ ቤተሰብ አይሠማም እደ 😢😢😢😢😢😢 እባካችሁ አጣሩ ሠራተኛይቱ አብራ እየኖረች ነው በደብ ታቃላች አትልቀቋት ከዛ ቤት አስወጧት እና ትናገር ወጣቶቹ አቀው ገለውት እደሁ

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 11 หลายเดือนก่อน +3

    ስራተኝቱ መጀረሻው ለህግ ከቀረቡ ሽልማት ይገባታል ይህን ስትናገር ብዙ ሀላፍነት ወስዳ ነው የኔ ከርታታ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ የናተ ዩቱብም ይሽልማት እሽ