ነቅዕ ድራማ ክፍል 17 | Nek'e Ethiopian Sitcom Drama Part 17

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 457

  • @nekedrama5400
    @nekedrama5400  6 ปีที่แล้ว +139

    ሰላም የነቅዕ ድራማ ተመልካቾች ትላንትበሰዓቱ ባለማድረሳችን ይቅርታ እንጠይቃለን

    • @ቤሊቤቲ
      @ቤሊቤቲ 6 ปีที่แล้ว +2

      ችግር የለም ዋናው መምጣችሁ ነው

    • @antenehmulat3297
      @antenehmulat3297 6 ปีที่แล้ว +2

      ችግር የለውም ይቅርታ መጠየቅእራሱ ትልቅነትነው

    • @meronnigatu1885
      @meronnigatu1885 6 ปีที่แล้ว +1

      Ara baretuleni wededede naw yamenaragachu baretuleni 👏👏👏😍😍😍😍😄😄😄😄💕💕💕😏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

    • @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ
      @አለሁለሀገሬለመጠርያሥሜ 6 ปีที่แล้ว +1

      Enamesegnalen wuidoch

    • @Eኔምለው
      @Eኔምለው 6 ปีที่แล้ว

      ነቅአ ማለት ምን ነው ትርጉሙን ንገሩኝ አስኪ

  • @bettyee21
    @bettyee21 6 ปีที่แล้ว +37

    በእውነት ነው እምላችሁ ይሄ ድራማ አሪፍ ትምህርት አለው የተኛን ይቀሰቅሳል እንደኔ የተመቸው ላይክ 😍👍❤️

  • @የመርሳዋየዜድእህት
    @የመርሳዋየዜድእህት 6 ปีที่แล้ว +110

    ነቅእ ድራማ ከድራማዌቹ ሁሉ የተለየ አስተማሪ ነው እናመሰግናል🙏💞💞💞💞💞💞

  • @ሀበሻነውደሜእምነቴእስልም
    @ሀበሻነውደሜእምነቴእስልም 6 ปีที่แล้ว +45

    አንተ አትለፍ እንጂ
    እያለህ በደህና
    አባት ከለላ ነው
    ያኑረው በጤና
    ምንም ባያምጥም
    ባያረግዝ በሆዱ
    ልክ እንደ ሴት ሁሉ
    አባትነት ልምዱ
    አይችልም መጨከን
    ያለቅሳል ካንጀቱ
    በልጁ ነውና
    አባት ጀግንነቱ
    #ረጅም_እድሜ_ለአባቶች
    😍😍😍😍😍😍😍😍😍😙😙😙😙😙😚😚😚😚😚😗😗😗😗😗😗😗😗😘😘😘😘😍😍😍

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว

      ዋው ተመቸኝ

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 ปีที่แล้ว

      ዋው የፈረሣይ ልጆች ምርጡች ተመቸኝ ፈታ ያለ ድራማ

  • @weletegiwergisyednglmaryam2682
    @weletegiwergisyednglmaryam2682 4 ปีที่แล้ว

    በእዉነት በጣም አስተማሪ ነዉ ይሄን ደራሲ ሳላድንቅ ባልፍ አያልፍልኝ ይመቻችሁ በጣም ደስ የሚል ትምህርት አለው ወጣቶች ተማሩበት በእዉነት እናመሰግናለን ትምህርት ሰጭ ድራማ ነዉ

  • @የዶርአብይወዳጅ
    @የዶርአብይወዳጅ 6 ปีที่แล้ว +35

    በጣም ብዙ ትምህርት አለው ።መማር የፈለገ ከአካባቢው ጥቃቅን ነገሮች ይማራል አድናቂችሁ ነኝ

  • @tigistwelde5435
    @tigistwelde5435 6 ปีที่แล้ว +11

    በእውነት በጣም አስተማሪ ነው ። በተለይ የጎረቤት ፉክክር እኛን አረብ ሀገር አስቀረን

  • @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ
    @ፎዚይብሬየኢትዮጵያልጅ 6 ปีที่แล้ว +44

    ይሄን ድራማ የሚወድ ላይክ ሚ ኮመንቶች i miss u all

    • @shefenagoytom3486
      @shefenagoytom3486 5 ปีที่แล้ว

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ Sks

    • @shefenagoytom3486
      @shefenagoytom3486 5 ปีที่แล้ว

      ፎዚ ይብሬ የኢትዮጵያ ልጅ Sksk

  • @seadi7825
    @seadi7825 6 ปีที่แล้ว +13

    ወይ የታክሲ ውስጥ ጥቅስ ይገርማል
    ነቅዕ በጣም ሀሪፍ ድራማ ነው
    ዋው እሚገርም ነው። በርቱ

    • @Semu152
      @Semu152 4 ปีที่แล้ว

      Leeba indiy masafare arifi new Sparta bills inje ysawi ganzbi minims aytakimime batame dasilali

  • @hawulatmahamad2461
    @hawulatmahamad2461 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውው ከድራማ ሁሉ የተለየ እና በአሁኑ ግዜ ላይ እየተደረጉ ያሉ ድርጊቶች ላይ የተመሰረተ በርቱ❤❤❤

  • @-sarbettube8949
    @-sarbettube8949 6 ปีที่แล้ว +1

    የዛሬው ልዩ ነው ከልብ እናመሰግናለን ደራሲው እጅህ ይባረክ

  • @ቤሊቤቲ
    @ቤሊቤቲ 6 ปีที่แล้ว +15

    አሪፍ ማለት የማይገልፅ ምርጥ ድራማ በእውነት ደራስ ንብረት ድሮም አከብርህ ነበረ አሁን የበለጠ አከበርኩህ ከዝህም የበለጠ ስራ እንደምታሳየን ባለሙሉ ተስፋ ነኝ ንብረት በርታ

    • @wisemanz7059
      @wisemanz7059 5 ปีที่แล้ว

      Nibret ayidelem derasiw Lela new

  • @መድ-ኈ4ፀ
    @መድ-ኈ4ፀ 3 ปีที่แล้ว

    ከሁሉም ድራማ አብልጨ እምወደው ድራማ ነቅዕን ነው

  • @Samira-no8ig
    @Samira-no8ig 6 ปีที่แล้ว +2

    ነቀዕ ድራማ እስካሁን ከተሰሩ ድራማወች በጣም የተለየና ምርጥ ድራማነው ከሰሩ አይቀር እንድህ ነው ዝባዝኬ ከመስራት
    ሀገራችን ከተሰሩ ድራማወች አንደኛ ነቀዕ ድራማ ጎበዞች ።

  • @ruqaeheee7998
    @ruqaeheee7998 3 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው ልብ ያለው ልብ ይበል እናመሰግናለን

  • @rehimaahmed
    @rehimaahmed 6 ปีที่แล้ว +46

    አብየ ርገጤ ያሉበት ድራማ እንደ ማር ይጥማል☑☑☑

    • @tjg8041
      @tjg8041 5 ปีที่แล้ว

      ዋው

  • @rhamasaedhbibiri5477
    @rhamasaedhbibiri5477 6 ปีที่แล้ว +4

    ይህ ደራማ ውሰጤ ነው ቀጥሉበት የውነት ያሰተምራል ከሌላው ደራማ ይህ ነው የተመቸኚ

  • @rikiriki1483
    @rikiriki1483 5 ปีที่แล้ว +1

    ዉዶች በጣም ጥሩ አስተማሪ ናችሁ ተባረኩ በርቱልን ቀጥሉ በጉጉት ነዉ የምንጠብቃችሁ

  • @zahraethiopian1524
    @zahraethiopian1524 6 ปีที่แล้ว +39

    ይሄን ድራማ የኤርትራ ኮመድ መስሎኝ አልከታተለውም ነበር አሁን ግን ሳየው ኣማርኛ ነው ዋውው ደግሞ ትምህርት አለው

    • @merry12sweet3
      @merry12sweet3 6 ปีที่แล้ว +1

      Anchi kebt zeregna ye eritrian bhons min shigr alewu zer eyekoterachu edimiyachu yalkal Andi Ken turu satseru midre mahayim

    • @bintislam6139
      @bintislam6139 6 ปีที่แล้ว

      😂😂😂😂

    • @bintislam6139
      @bintislam6139 6 ปีที่แล้ว +5

      tgregna slehone aygebagnm bla newa

    • @selamawitselam1671
      @selamawitselam1671 6 ปีที่แล้ว +4

      ኧረ አትሳደቡ እኔም ርእስ ትግርኛ ስለሚመስል የኤርትራ ነበር የሚመስልን ስማንሰማ ነው ሌላ አላማ አይደለም

    • @ጉራብቻ-ኰ5ጨ
      @ጉራብቻ-ኰ5ጨ 6 ปีที่แล้ว +3

      @@merry12sweet3 yana tamari esa eko lamalat yafalagachiw gels naw tegraya selehona ayigabaym lamalat eji zare lamakutar falega ayedalam majamarya comat kamasetateshi bafit dagagemashi abibew eshi

  • @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ
    @አብይውስጤነውለእናቴስልኖ 5 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ምርጥ ድራማ የምግዜም አንደኛ

  • @martatole1139
    @martatole1139 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም በጣም በጣም ከሚባለው በላይ ምርጥ ድራማ 👍👌

  • @tar5792
    @tar5792 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውውው ለዚህ ነቅዕ የሚባል ድራማ ቃላት ያጥረኛል የመጨረሻ ነው የተመቸኝ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ

  • @makdayoutube8387
    @makdayoutube8387 6 ปีที่แล้ว

    ይሄ ድራማ ስወደው ምርጥ ምርጥ አስተማሪ ነገር አለው ይመቻችሁ

  • @mesarttesefa1965
    @mesarttesefa1965 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውውውውውውውው ይሄ ድራማ በፍጹም መቋረጥ የለበትም በጣም አስተማሪና አላማ ያለው ነው

  • @ft8243
    @ft8243 5 ปีที่แล้ว

    ነቅእ ድራማ በጣም አስተማሪ ነው እውነት በጣም በርቱ

  • @jellaludinshifa2867
    @jellaludinshifa2867 6 ปีที่แล้ว +1

    ይመቻችሁ ድንቅ አሥተማሪ ድራማ ነው በርቱ ሠላማችሁ የብዛ

  • @selamineshemariyam1846
    @selamineshemariyam1846 6 ปีที่แล้ว +1

    ልዪ ነው ነቅእ ድራማ እናመስግናለን ሰሚ ብቻ ሳይሆን ለመተግበር መጣር ግድ ይለናል ደስ ይላል

  • @zemzameahimde1305
    @zemzameahimde1305 6 ปีที่แล้ว

    አቦ ይመቻችሁ ምርጥ የኢትዩጵያ ድራማ ያሰላም አንደኛ ነው ለኔ በርቱ

  • @እየሱስክርስቶስፍራጅድንግ
    @እየሱስክርስቶስፍራጅድንግ 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው በርቱ 👍👍👍👍👍👍

  • @biruktilahun4962
    @biruktilahun4962 5 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነው ደስስስስ ይላል በርቱልን

  • @merganemomsa267
    @merganemomsa267 6 ปีที่แล้ว

    really so thanks to Nak'e drama.its very educatable&bdnefitable for yet Ethiopians generations.

  • @ወለተመስቀልየማሪያምልጅ
    @ወለተመስቀልየማሪያምልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ነዕቅ ድራማ ስለናንተ ለመናገረ ምንም አይነት ቃላት የለኝም እጅግ በጣም አስተማሪ ነዉ በርቱ

  • @ቤቲዮቶብ
    @ቤቲዮቶብ 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋውውው ይህ ድራማ በጣም ወደድኩት በጣም አስተማሪይ ድራማ ነው

  • @meronnigatu1885
    @meronnigatu1885 6 ปีที่แล้ว +8

    Wow 😳 you so amazing just keep it up 💚💛❤️😍💚💛❤️😍💚💛❤️😍

  • @mohammedyimer7387
    @mohammedyimer7387 6 ปีที่แล้ว

    ነቅዕ በርቱ ምርጥ አስተማሪ ድራማ ነዉ ከሁሉም የበለጠ

  • @AMLove-bq3tc
    @AMLove-bq3tc 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋው ነቅዕ ድራማ እያዝናና ትልቅ ትምህርት አለው ይመቻችሁ እንደኔ የተመቸው አለ

  • @ፋፊማሀመድ
    @ፋፊማሀመድ 5 ปีที่แล้ว +1

    እንደዚህ ድራማ የተምቸኝ የለም ላይክ

  • @terezatereza3970
    @terezatereza3970 4 ปีที่แล้ว +1

    ውስጤ ናችሁ

  • @ameera7136
    @ameera7136 6 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት እናመሰግናለን በጣም ትምህርት ሰጭ ድራማ ነው

  • @kasuethiolove260
    @kasuethiolove260 6 ปีที่แล้ว +1

    እንኳን ደና መጣችሁ ነቅዕ ድራማ ምርጥ አስተማሪ ነው በርቱ

  • @lenu6371
    @lenu6371 5 ปีที่แล้ว +2

    It's really true thank you director of this amazing drama God bless you

  • @LoveLove-fd5vy
    @LoveLove-fd5vy 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ቀጥሉበት ነቃዕ

  • @yemafitube1346
    @yemafitube1346 5 ปีที่แล้ว

    አንደኛ ነው ከ ሁሉም ፊልም

  • @እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ6ወ
    @እግዚአብሄርፍቅርነው-ከ6ወ 5 ปีที่แล้ว

    ፖፓ የምገርም ድራማ ፍልም ማለት ነው ድንቅ ስራ

  • @fatumaseid3710
    @fatumaseid3710 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ት/ ት ነው ከጥሉበት

  • @ልኑርለሚወዴኝ-ቸ5ከ
    @ልኑርለሚወዴኝ-ቸ5ከ 6 ปีที่แล้ว +8

    በጣም ትምህርት ያዘለ ነው የኡነት በጣም ጎበዝ. ናችሁ. ወቅታውይ. ያሉትን ችግሮች ነው. የዳሰሳችሁት 👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜

  • @berhanydawit7175
    @berhanydawit7175 6 ปีที่แล้ว

    የዚህ ድራማ ደራሲ እከ በበእውነት በጣም ልትመሠገን ይገባል በጣም አሥተማሪ ነው

  • @ማርማርማር
    @ማርማርማር 6 ปีที่แล้ว

    ይመቻችሁ በጣም ደሰ የምል ትምህርት አለዉ ወጣቶች ተማሩበት 😙😙😙😙😙😙😙😙😙😙👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍❤

  • @lovedgurage1390
    @lovedgurage1390 6 ปีที่แล้ว

    Wow በጣም አስተማሪ ትምህርት ያዘለ ነው ለገባው 👌👌👌👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ahlamalktbii3238
    @ahlamalktbii3238 6 ปีที่แล้ว

    ደስ የሚል ድራማ ነው በኔ እና በወንድሜ የደረሰብንን ነው ወንድሜንምሞባይሉን የእኔ መቶ ብር ተሸዉደን ነበር ሁለት ሽአራት በጣም አመሰግናለሁ ።

  • @abebaabraham8227
    @abebaabraham8227 6 ปีที่แล้ว +1

    ሃሪፍ መልዕክት ናት በርቱ ነቅዕ

  • @dgdjdhgsh2051
    @dgdjdhgsh2051 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ይገርማል ኢትዮ ውስጥ የአሰራረቅ ስልት እየረቀቀ ነው አደል ጉድ በነገራችሁ ላይ እኔም ከዛሬ 7ት አመት በፊት በሎተሪ ሸውደውኛል መንገድ ላይ አስቁመውኝ ሎተሪ ደርሶኝ ነበር ግን በሴት መታወቂያ ካልሆነ ብሩን ማውጣት አይቻልም ተባበሪን ሲሉኝ እኔ ፋራዋ እሺ ከዛ ብሩን ሄደሽ እስክታመጪ ሞባይልሽን ጣቴ ላይ ያረኩት ቀለበት ያንገት ጌጤን እዳሲዛቸው ጠየቁኝ በታማኚነት ይዤላቸው እደምመጣ ስነግራቸው እኛ ኢሄሁሉ ብር አምነን ሰተንሽ አቺ እዴት አታምኚንም ብለው ፎጋገሩኝ እና እዛው እደሚጠብቁኝ ነገሩኝ ከዛም እኔ ጅሏ ታክሲ ይዤ ብሄራዊ ስሄድ ሎተሪው የማስተዛዘኛ 2 ብር ብቻ ነው ያለው ብለውኝ የመጨረሻ ተናድጄ እንጠብቅሻለን ወዳሉኝ ቦታ ስሄድ ድራሻቸው ጠፍቷል ከዛ የተሰረኩጥ ከቀኑ 10 ሳት ነው እኔ እልህ ይዞኝ እየፈለኳቸው ከምሽቱ 4 ሳአት ነው ቤቴ የገባሁት እውነተኛ ታሪኬ ነው

  • @et3852
    @et3852 6 ปีที่แล้ว +2

    አቦ ጋሽ ሺመልስ ውስጤ ናቸው በርቱልን አስተማሪ ነው

  • @zeynebbinteselam5787
    @zeynebbinteselam5787 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውው ሀሪፍ ትምህረት ነው ለሚገባው ሰውው

  • @hiyemanotmekonenn3982
    @hiyemanotmekonenn3982 4 ปีที่แล้ว

    ዋዉዉዉዉዉ ነቅጰ ድራማ ምርጥ ትምርት ነዉ

  • @ትዝታዬቃልህይሁን
    @ትዝታዬቃልህይሁን 6 ปีที่แล้ว

    WOW
    ደስ ሲል የመጄመሪያዬ ነው ሳየው ።እናመሠግናለን

  • @aynaddisedema7770
    @aynaddisedema7770 6 ปีที่แล้ว +4

    በጣም ምርጥ ድራማ ነው ትምህርታዊ ነው እውነነው ዘረፋ በጣም አሥቸጋሪ ሆኗል ሥንቱን በመንገድ አረዱ ነገ ለሚጠፋ ብር

  • @melonteklay6763
    @melonteklay6763 6 ปีที่แล้ว

    ዋውውውውው በጣም ቶሞችቶኛል ከማንም በላይ ጥቅሶችን ቀጥልበት አስተማሪ ነው

  • @የዶርአብይደጋፊ
    @የዶርአብይደጋፊ 6 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው ይህን ድራማ ለማዳመጥ ካለኝ ጉጉት የተነሳ ሀሙስን መናፍቅ ይዣለሁ በርቱ

  • @almazyalew4830
    @almazyalew4830 6 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በርቱ በእውነት

  • @ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ
    @ተዋህዶናትእምነቴሰላምለኢ 6 ปีที่แล้ว +6

    ኮመንት ሰጥቸ አላውቅም በእውነት በጣም አሰተማሪ ነው በርቱ መልካም ስም ከመልካም ሽቶ ይልጣል ሰላማችሁ ይብዛ

    • @zainabali835
      @zainabali835 6 ปีที่แล้ว +1

      👍👍👍👍👍

  • @በሃፍታበሃፍታ
    @በሃፍታበሃፍታ 6 ปีที่แล้ว

    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏በጣም ልብብ የሚነካ ነው የታክሲ ጥቅሶች

  • @nmnhn9155
    @nmnhn9155 6 ปีที่แล้ว

    ነቅአድርማ.ልትመሰግኑ.ይገባል.ማሻአላህ.ቀጥሉበት

  • @yemareyamlejnegn9770
    @yemareyamlejnegn9770 6 ปีที่แล้ว +1

    እስከዛሬ በትግረኛ የሚያወሩ መስሎኝ አላየውም ነበር በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት

  • @zaytonajamal2547
    @zaytonajamal2547 6 ปีที่แล้ว +1

    ጡሩትመህረትነውነእቃዎች
    በርቱልን እኛ በኮመትእናበላይክእናብራታታቹህአለን

  • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ
    @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ5ዠ 6 ปีที่แล้ว

    ዋው
    በጣም ደስ እሚል እና አስተማሪ ነው በርቱልን

  • @ILoveyou-mo8cr
    @ILoveyou-mo8cr 6 ปีที่แล้ว

    👌👌👍👍 በጣም አሪፊ ትምህርት ይሠጣል እናመሠግናለን

  • @ተሁኝአትነካኩኝ
    @ተሁኝአትነካኩኝ 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አሪፍ በርቱ ቀጥሉ ተመችቶኛል

  • @ebromameshewa1717
    @ebromameshewa1717 6 ปีที่แล้ว

    ይህ ድራማ ግን የሚገርም ነው ዋው

  • @birhaneniguse2938
    @birhaneniguse2938 6 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውውውውውውውው በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናችዋለን

  • @yemafitube1346
    @yemafitube1346 5 ปีที่แล้ว

    በጣም ደስ የሚል ነው

  • @habimar7961
    @habimar7961 6 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ አስተማሪ ድራማ ነው

  • @ቅንመሆንይሻላልቅንመሆንይ
    @ቅንመሆንይሻላልቅንመሆንይ 6 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ድራማ ነው እየሰራችሁ ያላችሁ

  • @Filseta
    @Filseta 5 ปีที่แล้ว

    የታክሲላይ ጥቅሱ ተመቸኝ ቤተሠብ በሙሉ በታክሲ ጥቅስ ተወግቱዋል የመጨረሻ ትመቻላችሁ 😳😳😳😳😳😉😉😉😉😄😄😄😄😁😁😁😁😁😁😁

  • @ጠዩወሎየዋጠዩወሎየዋ
    @ጠዩወሎየዋጠዩወሎየዋ 5 ปีที่แล้ว

    ምርጥ አስተማሪ ድራማ

  • @toybatoyba346
    @toybatoyba346 5 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @ጀግናሴትማለትየሸሪዓዊእው
    @ጀግናሴትማለትየሸሪዓዊእው 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው ደስ የሚል ደራማ

  • @terezatereza3970
    @terezatereza3970 4 ปีที่แล้ว +1

    መጀመሪያ ብር የተሰረቀን አባት ሳይ እንባ አንቆኝ ነበር በመጨረሻም ደስ አለ የሌባ አቀባበል ተማርኩ አመሰግናለሁ

  • @mamihubi9594
    @mamihubi9594 6 ปีที่แล้ว +8

    ነቅዕ ድራማ በጣም አስፈላጊ የሆነ ትምህርት ነው ቀጥሉበት

  • @የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ
    @የተዋህዶልጅበመሆኔእግዚአ 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ .ምርጦች

  • @abrehambekele1577
    @abrehambekele1577 5 ปีที่แล้ว

    የናት ድራማ ሁሉም ደስ ይላል

  • @hanafikr2576
    @hanafikr2576 6 ปีที่แล้ว +1

    Wowww betammm yemimechi new bertuln astemari new

  • @sanfekede9040
    @sanfekede9040 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ ነው በርቱ ይቀጥል

  • @mkilove8371
    @mkilove8371 6 ปีที่แล้ว

    የአባ እርገጤ ልጅ አቦ ተመቸኸኝ ደስ የሚል ምክ ኧረ ዳዕዋ በለው

  • @jdjddfg2679
    @jdjddfg2679 6 ปีที่แล้ว +1

    በእውነት በጣም ያስተምራል በርቱ ውዶች

  • @ሰኒሰኒ-ሐ6ጸ
    @ሰኒሰኒ-ሐ6ጸ 6 ปีที่แล้ว +1

    እናመሠግናለን ጥሩነዉ፣አስተማሪነዉ።።

  • @temesgenbalcha8484
    @temesgenbalcha8484 3 ปีที่แล้ว

    ዋው 1ኛ

  • @mesfinarega4104
    @mesfinarega4104 5 ปีที่แล้ว

    Wowww

  • @አሞነኝየሀይቋ
    @አሞነኝየሀይቋ 6 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሰየሚልነው ቀጥሉበት

  • @ملفسميره
    @ملفسميره 6 ปีที่แล้ว

    ንቅእወች፡እናመሠግናለን፡፡

  • @etopilna2741
    @etopilna2741 6 ปีที่แล้ว

    ነቅዕ ያመቱ ምርጥ ድራማ

  • @zd..zd...881
    @zd..zd...881 5 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪነው በርቱ

  • @rhamasaedhbibiri5477
    @rhamasaedhbibiri5477 6 ปีที่แล้ว +1

    ሳህ ወላህ ውዲም ትክክል ነህ ቀጥሉበት

  • @jamilaalaro2793
    @jamilaalaro2793 6 ปีที่แล้ว +2

    ዋው በጣም ደስ የሚል ነበር በርቱ

  • @ahar8110
    @ahar8110 6 ปีที่แล้ว

    የነቅዕ፡ዲራማ፡አዲናቂ፡ነኝ፡ስወዳችሁ፡ራቢይ፡የዴሴዋ

  • @semuteub5895
    @semuteub5895 6 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ትምህርት ነው

  • @ጺዎንጋሻውወለተትንሳኤ
    @ጺዎንጋሻውወለተትንሳኤ 6 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ዋው

  • @ቤዛአሌክስየካስሜዳልጅ
    @ቤዛአሌክስየካስሜዳልጅ 6 ปีที่แล้ว

    ዋው ምርጥ👏👏👏

  • @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ
    @ፍቅርየወሎልጅ-ጨ8ሰ 6 ปีที่แล้ว +3

    በጣም አሪፍ ትምህርት ያለው ነው በርቱ

  • @اااا-ف5ز5ك
    @اااا-ف5ز5ك 6 ปีที่แล้ว

    ዋው በጣም ደሥ የሚልነው አናመሠግናለን