🛑የኔ ዛራ እና ቻንድራ አበዛቹት ወንድም እህቱን አስረከበ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 30 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 871

  • @eumferidah
    @eumferidah 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +93

    ጀግና ሁኚ ራስሽን ጠንከር በይ ልጆችን አላህ ያሳድግልሽ ለቁምነገር ያብቃልሽ

    • @MaryamM-ye4bn
      @MaryamM-ye4bn 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤❤

  • @mahbuba392
    @mahbuba392 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +36

    ሱመያየ በቃ ተይው እኔ የምነግርሺ ነገር እንደ እህት የምመክርሺ እራስሺን ጠብቂ ልጆችሺ ላይ ትኩረት አድርጊ ሶብሪ የኔ ውድ

  • @MonaTubeሙና
    @MonaTubeሙና 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +61

    አይዞሽ ሱመያ በርቺ እምትሉ እስኪ ደምሩኝ

  • @ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ
    @ንሰብፅቡቅግበረሉካብሰብግ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +18

    አይዞሽ እህቴ ❤❤የደረሶ ያውቃል ባልሽ ግን በጣም ቆሻሻ ነው አንቺ የመሰለሽ ቆንጆየ ሚስት ያለሽየው ከአንቺ ምን አጥቶ ነው ሌላ ሴት ይሄዳል ትዳር ማለት ያቃጥላል ልጆች ካሉ ብቻህን የመሰለ ሰላም መኖር የለም

  • @Fsjgshha
    @Fsjgshha 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +39

    አይ እህቴ ያች በሚድያ ስለወጣ ነውጅ ከሁሉም ቤት ነውኮ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

    • @Sa3daSa3da-i6y
      @Sa3daSa3da-i6y 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም

    • @Amy-qn3ox
      @Amy-qn3ox 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      👏👏👏👍👍👌👌

  • @ateeakapptube5393
    @ateeakapptube5393 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +56

    ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለ🎉ጽ ለራሱ ይከብዳል
    🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ
    🌹አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት
    🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት
    🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ
    🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ
    🌹አንቱ ያለም ብረሀን
    🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ
    የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐

    • @HawaHawa-n3x
      @HawaHawa-n3x 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም❤❤❤❤❤

    • @jemila51
      @jemila51 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም😊😊😊😊

    • @HaniMolla
      @HaniMolla 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Selu ale nebyi

    • @EumReyan
      @EumReyan 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      S A W🎉🎉🎉

    • @SamiraNoori-y7p
      @SamiraNoori-y7p ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ❤❤🎉 0:38

  • @SofyaMohamed-oh1hc
    @SofyaMohamed-oh1hc 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    ወላሂ ዛራና ቻንድራ የሚል ኮሜት አይቼ ነበር ብቻ አልሀምዱሊላ ኢነማ ሳብሪን ውዴ በደብ አርገሽ ዱአ ሰላትሽ ላይ ጠንክሪ አብሽሪ ውዴ አሁን አንቺ በጣም ሀብታም ነሽ ምክንያቱም ሁለት ልጆችሽ ዘንጠሽ አሳድጊ

  • @SaraSoo-z5n
    @SaraSoo-z5n 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    የኔ እህት እራስሽን ጠብቂ ሰይድ ደሞ ልጆቸን አሳይኝ ሲል አታሳይው ከናፈቁት አበይው አለዛ እሽ እዳትይ ማሬ❤❤❤❤❤❤❤❤በተረፈ እስከልጆችሽ አላህ ይጠብቅሽ እማ ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @felx5035
    @felx5035 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    አላህያበርታሽሶፉልጆችሽን
    አላህያሳድግልሽጠካራሁነሽኑሩተይውአጠቅምሽም❤❤❤ባላጌውእሱነውትቶቢሆድምንምአኮንምልምጥምጥነውወላሂ

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +140

    Welcome ዛራ &ቻንድራ movie 🤣ዋዴት ነው ምትሮጡት like ሳታደርጉኝ 👍👈

    • @RHAMAYGATA
      @RHAMAYGATA 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

      ትናንትና በጣም ያሳቀኝ ኮሜንት😂😂😂😂😂😂

    • @HirutseyoumA
      @HirutseyoumA 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      yahya😂😂😂😂😂ya akuwan

    • @zedtamamzedtamam9069
      @zedtamamzedtamam9069 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Ere woyine besaki motikug 😅😅😅😅😅😅😅

    • @Kadijakayrdin
      @Kadijakayrdin 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @munaYemitowa
      @munaYemitowa 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ወደ ዛህራና ቻንድራ 😂😂😂😂

  • @AminatAlii-g1k
    @AminatAlii-g1k 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    እንደተነካካ ውጥ ባለሽ እጀጅ አላኝ ሳስጥሉ ቱ😂😂😂😂😂😂

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ስላም አለይኩም ወርህመቶላህ ወበርካትሁ እህት እድትንሽ ድህናንኝ እብሺርለብጎነው ተያችው እህት የልቤን አላህ ነው የሚያውቀው እርሥሺን ጠቡቄ ትውት አርጌችው ዱአ አድርጌ ጠካር ሆኝ ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ ❤

  • @sara48308
    @sara48308 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    የምታስቂኝ አች ነሽኮ😂😂ድራመው እርዝሟል አሳጥሩትና ይቋጭጂ😂

  • @AmiraBedru
    @AmiraBedru 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    እዚ ወሰጥ ሙስሊም እህቶች ወንድሞች ካላቹ
    sadat Kemal የለቀቀው ቆንጆ ተከታታይ ተምህርት አለ ይቺን ሰጨርሱ ላይክ አድርጋቹ ውጡ
    እሱም መልካም ሰራ ነው

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኧረ አላበዱም ሆሆሆ ምን በወጣቸው

    • @AmiraBedru
      @AmiraBedru ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@qtrdoh2067 አንተም ቺ በየኮመንት እየገባህ ሽ መናገር አለበን አለበለዝያ ማለቃችን ነው

  • @ZeharaMohammed-n4i
    @ZeharaMohammed-n4i 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሢጀመር ልጂቷ ምንም ጥፋት የለባትም ባልሺ ይፈልጋታል አትድከሚ 😂😂

  • @helimahelima5706
    @helimahelima5706 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ወይኔ ሡመያ 😂😂😂😂😂 በሣቅ ገደልሽኝ ሠይድ ግን በጣም ነዉ የሚያናድደዉ

    • @EmeutMez
      @EmeutMez 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔስ😂😂😂

    • @ለይላሀሰን-የ9ነ
      @ለይላሀሰን-የ9ነ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      በጣም😂😂😂

  • @tgay5642
    @tgay5642 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +12

    እስልምናችንንን አዋረደ አሏህ ያዋርዳችዉ

  • @maryammaryam5669
    @maryammaryam5669 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ሰለም ብየለው ለሁሉም እህት ሱማየ እዴት ነሽ የዘሬው ንግግርሽ አሪፍ ነው ግን በለፈው እህት ሀዋ በቀረበቹ ቪዲዮ ንግግርሽ ደስ አይልም ነበረ ለተማልከች ምክነቱም ሚዲየ እንደ ምቀርብ ስለለወቅሽ የልብሽን ተነግረሸል በሌን እድርሀለው የምለው እስኪማጠ ድረስ ነው ብለሽ እነ ለልጅቱ ወንድም ብዙ ብር እንደሚየገኝ ተደወውለቹ እሺ እደትል ብለሹዋል እሱም በስምምነተቹ መሰረት ለህቱ አለፈቀደለትም እንድተገበ አንቺ በዚ መሀል እሄን ድረማ ስትጨዋቺ እቺልጅ ወይ እደለቹ ረሷን ብተጠፈ ወይንም አንድለይ ከሆን ቤተሰቡ ይስመማል በሚል ሀሰብ አድለይ ቢሆኑስ አንቺ አለህ ዘንድ ተጠየቂነሽ ወይስ አይደለሽም ? ጥየቄ 2 እድሴት የሴት ህመም ከልገበሽ ማለቴ ነው ቶኮልሽ እንደለህ ሆኖ እንዴት እንደዲት የሙስሊም ሴት መሰብ ሀቀተሽ ከሰይድ የተሸለ አስተሰሰብ ከለሽ በውስጥ መስማር በልሽን አነግረሽ ሰበአዊነት በሚሰማሽ መልኩ እኘም ሴት ልጅ አለን የልጆቼ አበት ሆይ እቺን ሴት ሚዲያ ለይ አተቅርበት ልጅቱ ቶድሀልች የሀለል ምስትህ አድርገት ለምን አለልሽውም የልጅቱን ሀቋም አይተሸል ፍቅር በብር እነደማይገዘ ነገረችሽ በሀለል መገበት እንደምትፈልግ ተነገረች ሀቋሟን ከዚ ውጭ የሷ ጥፌት የቱ ጋ ነው ?3 ጥየቄ ሰይድ አንቺንም እሷንም አስተደድረለው ከለ መገበቱን ለምን ተቀረነሽው አሁን በለነበት ዘማን ሁለት ምስት ሁሉም የስተደድረል በንቺ ለይ ሲማጠ ለምን አገነንሽው በርግጥም ማንም ሴት በሏ ሲደርብበት ደስ አይለትም ግን አንድም ሙስሊም የሆነች ሴት በሚዲያ ወተ በሌ ቤቱን እስኪማለስ ነው የመተልለው ብለ አለወረችም በጠቀለይ ሁለተቹም ክብር ዬለቹም በልነ ምስት ማለቴ ነው አፍቀሪዋ ልጅ ከነተህ መቶ/በመቶ ትሸለቹወልች በቋሟ የፀነች ስለሆነች ፍቅር ሲይዘን እዲይዘን በመፍቀድ ወይም በመከልከል የምኖስነው ውሰኔ አይደለም አለህ የሚሰጠን ስጦተ ነው ሁሉም እንዲፈቀር ሁሉም እዲየፈቅር አለህ አለደለውም የሰው ልጅ አለህ በፈቀደለት ነው ሚኖረው አፍቀሪነ ተፈቀሪ ልቡ ሲገነኝ ሌለው ሰው ወጠም ወረደ አለህ በማጀማረ የስተሰሰረቸው ልቦች ማገነኝተቸው አይቀርም ።

    • @haytomer9818
      @haytomer9818 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እንደዉም ሱመያ ምንም አልተናገረችም ያዉ እዉነት ከሆነ ለምን እንዲጋቡ አልፈቀድሸም ትያለሸሳ አንቺ የሰዉ ባል ነዉ መሰለኝ ያገባሸዉ እንደኔ ግን ወይ እኔን ይፈታል ወይ ከሷ አጠገብ ይርቃል ሁለተኛ ሚሰት ምናምን መጨመላለቅ አንዷን በአግባብ ሳይዙ አረብ ሀገር አሰቀምጦ ሰለሁለተኛ ማዉራት ያሳፍራል እ

  • @Kawser2424
    @Kawser2424 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +9

    እኔ የሚገርመኝ ሱማያ እና ሰይድ ለምን በ ውስጥ አታወሩም.
    ምስትራችሁን ምድያ ላይ መነጋገር ለምን አስፈለገ, አረ አላህን ፍሩ 😢

    • @zizumohammed683
      @zizumohammed683 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      የዋሂት እሽቀሉ ነውኮ ድራማ ነው እማ እውነት ቢሆንንን እድህ

    • @hshs7s-nt9yh
      @hshs7s-nt9yh 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +3

      ድራማእኮነው፣ዶራሉ፣በውስጥየሚወራው፣የሚሆን፣ሲሆን፣ነው፣ለብር፣ድራማነው፣ስታስቡት፣ሚስት፣ባሎ፣ከሌላ፣ሴትጋር፣እየተሻሸሸ፣በዴስታ፣እምታወራ፣ለዛም፣የሀበሻሴት😂😂😂

    • @حضرمحمدسيد
      @حضرمحمدسيد 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ይጫወቱብናን

  • @Samry-bm1ep
    @Samry-bm1ep 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ኧረ ወደዛ ከዚህ ሰዉየ ራቂ ስራሽን በርትተሽ ስሪ ጎበዝ ሁኝ

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሱመያ አስተዋይ ቆንጆ ውብ ነሽ ለልጆችሽ ኑሪላቸው ኢንሻላህ ነገ አድገው ይጠቅሙሻል አይዞሽ ማማዬ. ይብላኝ ለሱጂ ከዚህ የበለጠ ጠንካራ ያድርግሽ 🌷🌷🌹🌹

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ቆይ ሱመኛ ፕራክ መሖኑ ገብቶሻል እጂ አችኮ እደተመልካች ነዉ የምታወሪ ግን ምንአይነት ሕሌና ነዉያለሺ ለማንቻዉም እራስሺን ዚቅአታርጊ ንቂከቅልፍሺ እራስሺን አስከብሪ

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አብሽሪ ሱመያ ጠንካራ ሴት ሁኒ ልክ ነሽ እኔስ የገረመኝ የእሱ መገተር የእሷ መጠምጠም😂😂😂ልሳቅ ወይስ ልሳቀቅቅ😂

  • @MDARIF-rh4cd
    @MDARIF-rh4cd 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ሸቅሉለት ዩቱብ እንደዚህካልሆነእይታአይኖርም😅😅😅😅

  • @وبتا-ص6ج
    @وبتا-ص6ج 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ማሌሽ ሶምያ እኔ እምስቀው ወላሂ በችግራችሁ አይደለም በዛራና ቻንድራ ነው 😂😂😂😂😂 ሰው ሁሉ የሚያስቀን ለግፍ ነው

    • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
      @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እኔም እርእሡን ሳየዉ እደት እደሳኩ

  • @SisaySisay-rq3xb
    @SisaySisay-rq3xb 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +11

    እሱ ነዉ የሚያፈቅራት መጀመሪያም ነግሬሻለዉ እያስመሠለ ነዉ

  • @RHAMAYGATA
    @RHAMAYGATA 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +14

    ኧረ እኔ ይቅርታ አድርግልኝ እንጅህ ሳይድ ለአንችም ሆነ ለልጆቹ ክብር የለውም በጣም ያናድዳል ኤጭ መጨረሻ የለለ ፍልም ሆነብን እኮ😂😢

    • @ZinetSaid-ns6sj
      @ZinetSaid-ns6sj 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ine rasu bamayagebagn baxam kamanadade tsimu lay neber isat milikisew ihe kotet 😅😅

  • @ramajimma220
    @ramajimma220 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አንቺም ዝም በይዉ ።ስታወሪ ይብስበታል ስልክሽን ዝጊ ያኔ ሮጦ ይመጣልሻል

  • @Hafizaያአዳማዋቀበጥ
    @Hafizaያአዳማዋቀበጥ 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔ ግን ያልገባኝ አቺ ምነው መወሰን አቃተሽ አሁን እቺ ለልጆችሽም አትበጅም እኔጃ ልጆችሽን አደጋላይ መጣል ካልፈለግሽ በስተቀር አትፍቀጂ ግድ ከሆነም ሌላ ያግባ

  • @UmiYutub-m7v
    @UmiYutub-m7v 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +34

    ቁርኣን መቅራት የሚፈልግ በተጂዉድ

  • @Kunfyekun2tube
    @Kunfyekun2tube 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሱመያ ጎበዝ በርቺ አብሽሪ አንቺ ጠንካራ ነሽ አሁንም ጠንካራ እንድቶኝ ነዉ ምፈልገዉ

  • @እግዝእትነነጽሪሀቤነ
    @እግዝእትነነጽሪሀቤነ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዛራና ቻንድራ 😂😂😂 ፈቅጀለታለሁ ብለሻል አርፈሽ ተቀመጭ ሱመያ 😂😂😂

  • @ከድራወሎየዋ
    @ከድራወሎየዋ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ወላሂ ሱመያ አንች እኮ ቆንጆና ስርአት ያለሽ እርግት ያለሽ ቆንጆ ሴት ነሽ ስለዚህ ለዚህ ለቀርቀቦ አንት አትገቢም ነበር ግን ታያለሽ ሰይድን ትበቀለዋለች ጠብቂ ለሸር ነው የቀረበችው ልጂቱ ብቻ አንች ጠንካራ ሁኝ ለልጆችሽ ኑሪላቸው እሱን ተይው ይሄ በቁሙ የሞተ ነው

    • @LubabaMohmmed
      @LubabaMohmmed 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ትክክል

  • @hfhgg6510
    @hfhgg6510 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እዉነቱም ዘሀረነ ቸዲረ ነቸዉ ጊን ሠይድ ሙጠወ ይመሢለኘ ነበረ ጊን ሙሢልምን እየሢደበ ነዉ

  • @sufiyoutube7730
    @sufiyoutube7730 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሰኢድ ለሌሎች ተምሳሊት ይሆናል ብዬ ጠብቄ ነበር ግን እንደዚህ ይዘግጦ ይወርዳል ብዬ አስቤም አላቅምአላህ ከልጆች ጋር ቤትሽን በደስታ ይምላል የሃቢቢ ምንም እንዳይሰማ❤❤❤❤❤👌👌👍👍💔💔

  • @Tube-iu1xr-hayat
    @Tube-iu1xr-hayat 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    አይ ሱመያ ዛራና ቻንድራ😅

  • @sikosilo7773
    @sikosilo7773 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የኔ ማር አይዞን ላች እኔ ተቃጠልኩ ኡፍፍፍ የስራቸውን ይስጣቸው

  • @SADISss-d7p
    @SADISss-d7p 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሱመያየአብሽሪንግግርሽማሻአላህአንቺንናልጆችሽንአላህይጠብቃችሁ፡ባልሽእናእሶግንእስልምናንያስድባሉ፡፡፡እነማአሶብሪንአላህሦብሩንይስጥሽ

  • @TOYBA172
    @TOYBA172 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አ ንችትክክልጥሩእናትአላህያርግሸወላሂአሰደሰትሸኝእኔተፍትቸአይቸዉሳልፈልግልጀመለሰችኝልጅከቤተሰብበላይነዉዉደያግባበርችአላህጤናማአርጎያሳድግልሸለዱአሸአሚንአሚን

  • @ዜድጎንደሪዋ
    @ዜድጎንደሪዋ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አረ ቀተሽ ብቻ ሳይሆን እህቴ ተቃጥለሻል 😅 አይዞሽ ወላሂ

  • @Zainab-s2j9w
    @Zainab-s2j9w 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጉድ በሉ 2የሁለት ልጅ ሲጃጃል 🤔🤔🤔🤔🤔🤔 እንደማያት የሚያሳፍር ነገር የለም

  • @HirutseyoumA
    @HirutseyoumA 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Sumeya bekash ahun hulunm titesh yeraseshn hiwot bicha asbi kezi wedi telatnet bicha nw mitaterfi enate wend wedenefesebet nw so esum bihon ende ahunu layilemametesh yichilal yane meda layi mikeriwu anchi nesh beka zim bey mefi fayda…

  • @hawwaadiksiis3157
    @hawwaadiksiis3157 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    Atti duraa araba fudhii jette mi oromo jalattu rakkoo kee😮😮

    • @WaliyaNiguse
      @WaliyaNiguse 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Oromoo tanaan inaafaa jamaartee
      Keessii keessaa aduree keessii bineesaa jetii oromoon ikkaa isaamoo itii gutaadha 😂😂

    • @sudiuae3502
      @sudiuae3502 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      Bo ma qa oromo hin balesinaa intalli oromo of kabajji safuu betii kun nutti hin lakahamtuu😊

    • @Kadijaa.nagaash
      @Kadijaa.nagaash 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Rip.oromo

    • @susubareduasebot1489
      @susubareduasebot1489 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      Ni soban jari habibti sijamar intalti sun muslima miti demi lali tiktok ishe ayu oro jai seni mudi nuti qabati gondartitin tun 😂

  • @azizaahmed680
    @azizaahmed680 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Your husband, he doesn’t like you he love her stop talking about that girl

  • @tube6066
    @tube6066 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አዩ በቲክቶክ እየጨፈረች መጣች ድራማችሁ አልተጠናቀቀምደ

  • @ኢትዮጲያአአዲስአበባአ
    @ኢትዮጲያአአዲስአበባአ 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    ሱመያአ ይቅርብሽ ማን ሰለሆነነው የሚላልጥብሽ ሲጀመር እሱው የፈልጋታል

  • @rehmabu5255
    @rehmabu5255 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔቆጆ ማሻአላህ አላህይጨምርሺ የተናገርሻቸዉ ቃላት በሙሉ ትክክል አቺንግን አለማዲነቅ አይቻልም መርቺ የኔዉደደደ ልጆቺሺንም አላህያሳዲግልሺ!!!!!!

  • @almaalma-fq1oe
    @almaalma-fq1oe 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ዱሮውንስ ጋላምን አይምሮ አለው ሱመያ መጀመርያውንም አይተሽ አልወደቅሽም አንች ልጆችሽን ያሳድግልሽ ጋላጭንቅላት የለውምአይምሮ ቢስናቸው

    • @urif9468
      @urif9468 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ኧረእደዝህአይባልምምክናየቱምወልደዋልዘረኝነትምንይሰራል😢😢

  • @aishaaisha6991
    @aishaaisha6991 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ድራማእየሰራብሽነው ውዴ እዛው ይጨማለቅእሶውጋ ልጆችሽን እዳታሳያት. ወደየመንታመጣት. ንንእሱእማያቅበትቦታሆነሽልጆችሽንአሳድጊ አድነገርታደርግብሻለች ይችልጅቶ ባለጌነች

  • @TibaToto-c4z
    @TibaToto-c4z 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኔ ቆንጆ አቺልዩነሺ ሶብርሺ ሁሉነገርሺልዩነሺ አብሺሪ አላህየፃፈውነውሚሆነው እነሡ ቢጠማጠሙ አላህ ካልፃፈው ፍንክቺእሚልነገርየለም

  • @MaD-t4j
    @MaD-t4j 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Sumayaa iirrati park godhaa jiruu wallahii soba muciyoo gadheraa wallahii 😢😢😢😢😢😢 sumayaa please dhiisii ati

    • @quluceiluu5780
      @quluceiluu5780 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      prank hin fakkatu dirama yoo tahe ile male

  • @qtrdoh2067
    @qtrdoh2067 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እኔ በጣም አዝናለሁ ለባልሽ የሁለታችሁም ቻናል አልከታተልምም ሰሰብስክራይብም አላረኩም ምክንያቱም እብድ አይደለሁም በተለይ የሱ ቻናል የምታረጉ በጣም አዝናለሁ ምን የዘቀጡ ናቸው ከአድ ከሙስሊም ማይጠቅ ስራ ተው ሲባሉ እየባሰባቸው ነው ፈሳድ በዚ ልክ ምታስተላልፉ የሞል ቂያማ መልሳችሁ አዘጋጁ

  • @teshomelentderu
    @teshomelentderu 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    እኔ አላምንም ፕራንክ ነዉ የሚመስለኝ

  • @حضرمحمدسيد
    @حضرمحمدسيد 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ሱመያ አንችን አምንሽ ነበር አሁን ግን ድራማ እደሆነ ገባኝ ምክኒያቱም አንችም እነሱን የሚሰሩትን እየተከተልሽ እየሰራሽ ነው ስራ ስለሆነ አሏህን ፍሩ በቃ

    • @mekaahmed4738
      @mekaahmed4738 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ላይክባናረጋቸው እድህ አይገፉበትምነበር የፈሳድተባባሪው ተመልካችምነው

  • @FanosBayisa
    @FanosBayisa 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    Indiani felimiminow😂😂😂😂😂😂😂😮

  • @አልሃምዱሊላህአላኩሊ-ኈ7ደ
    @አልሃምዱሊላህአላኩሊ-ኈ7ደ 22 นาทีที่ผ่านมา

    አሁንስ አስጠላባችሁ ወላሂ ኤጭ ማርም ሲበዛ ያስጠላል ሲጀመር እውነት አይመስልም ድራማ ነው ቱ ዝም ብላችሁ እዩ

  • @fatiahkader9314
    @fatiahkader9314 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እህት እያንዳንዱ አትከታተያቸው ዝም ብለሽ ተከታተያቸው ከእስልምናእያፈነገጠ ስራ እየሰራነው ጥፋቱ ሰይድ ጋነው ከላህ ኢድያ ይስጠው

  • @ብትአብዱሠኢድ
    @ብትአብዱሠኢድ 2 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሠሙ ዝበይዉ እህታለም ለልጆችሽ ኑሪ እሽ አትከታተይዉ እሽ በቃ ኮሥተር በይበት እሡ ነዉ ጥፋተኛ ኮሥተር ብሎ ወደልጆቹ ካልመጣ ቤተሠብ አይሆንም ካሉት ምን ያሽለጠልጠዎል እየደወለ ፍቅር ተሥፋ ሠጣት ኘለቀ

  • @Zebibakedir-gk8tk
    @Zebibakedir-gk8tk 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ፀጋ ተልከሰከሰችአለ የፀጋ ባል ሰእድ ተልከሰከሰ ወላሂ የሙስሊም በህሪ አይደለም የሱ ስራ ምነው ወጣት ነኝ አለ እሱ አግብቶ ወልዶ ሁለት ፀጉር አበቀለ ቢሆንም በውስጥ አያረግምእንዴ ከምስቱጋር ተማክሮ ሱመያ አላህ ሰብርፐይስጥሽ ዉዴ

  • @እሙፈርዛን
    @እሙፈርዛን 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እደውይችልጂ ማየትነው ያሥጠላኝ ይች የዘቀጠች ሴትአሰዳቢ እኛምየመዳምቅመሞች ከሷጋተደምረን ሴትመባላችን

  • @Adme1244
    @Adme1244 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እራሷን ልታጠፍ እራሷን ልታጠፋ የሚለው ቃል አስጠላኝ ለመስማትም ስለቸኝ
    እሷ ምን ትበል ስኢድ በደንብ ይቀፋት እጂ ከሴት ጋ መተሻሻት ይወዳል ይሄ ባል አይደለም 😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @JihanAhmed-u9o
    @JihanAhmed-u9o 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሱመያ አላህ ይጠብቅሽ እነዚ መጥፎ ሰዎች ናቸዉ እስልምናን ያሰደቡ ሰዎች ርካሾች ከቤተሰቦችሽ ጋር ተመካከሪ ይህ ታሪክ እዉነት ከሆነ ልጆችሽንና እራስሽን ጠብቂ አላህ የስራቸዉን ይስጣቸዉ

  • @ሀይሚሻፉምሊ
    @ሀይሚሻፉምሊ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይሱመይ ወዲሞ ሲወረውራት እየሳቀቺነበር ቢቺ ዲራማ እየሰሩነው ይህመላጣ ባልሺ ይወዳታል እውነት አብሮት እስከሚሆንቼኮለ ካገቤቺው ታስፈታሻለቺ ተጠቀቂ ሱመያ

  • @የኮሜቶችታዛቢ
    @የኮሜቶችታዛቢ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    2017 አጄማመሩ በዲራማነው 😂😂😂 አገሬ ልገባነው የቀረኚ 1ወር ነው ቶሎ ጨርሱት😂😂

  • @hayatbeshir7645
    @hayatbeshir7645 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሱምያ አብሽሪ እኔም ትናድጂለው ፕራክ ክሆነ ብየ ነብር ኡስታዙች በስይድ ጎዳይ እስኪናግሮ ድርስ እውነት ቢሆን ነው ብየ አስብኩ ግን እኩ ሱምያ ስይድ እንዲህ እንዲጃጃል የፍቅድሽለት አነችው ነሽ ድሮ ፊት ስጠትሽዋል አነችው ፍቅድሽ ትዳርሽን እና ልጂችሽን እንድብትነሽ ይስማኛል ይህ ግን የእኔ እየታ ነው በጣም የአስጠላለ በእሱ ምክንያት እስልምናም እየትስድብ ነው ብቻ ጎድ ነው

  • @tube-zq8ot
    @tube-zq8ot 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    😂😂😂 እኔኮ ሱመያየ አላህ ጠንካራ ደንዳና ልብ ይስጥሽ በስ 😂😂 አነጋገርሽ ያስቀኛል ልጂቱ ከተጠመጠመች አለቅም አላልሽም😅😅

  • @ፋፊነኝቢንትእንድሪስተስፈ
    @ፋፊነኝቢንትእንድሪስተስፈ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይዛሽ ሁቢ አላህ ሶብር ይስጥሽ ሌላምን ይባላል

  • @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ
    @ጦይባዩቱብ-ፐ9ኸ 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን ጉድ ነዉ ወይም የፊልሙን እርእስ ጪር ሲል አልወድም በሉት ማለቂያ የሌለዉ ድራማ ሆነብንኮ ወላሂ በጣም ያሳቀኝ ነገር ከወድሟ መወርወር የልጂቱ መሽከርከር የሰይድ አቀባበል ይህማ ሁን ተብሎ የተሠራ ድራማ ነዉ እደዚህ ለማረግ ስት ቀን ስልጠና እደፈጀባቸዉ እነሡ ይወቁ😂😂😂😂😂

  • @AminatAdam-yj1of
    @AminatAdam-yj1of 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሱመያ የኔእህት አችጠካራ ሁኒ ልጅችሸን አሳድግ አሏህ ያሳድግልሽ ሁቢ አች ቀናሸ ቢባልም አይፈረድብሸም ምክኒቱም የልጅቹሸ አባት እሰከሆነድረስ አብሸሪ የኔጀግና እህት😘😘

  • @sadahussen8833
    @sadahussen8833 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንችም እንደሶ ሚነው ተጠመተሚሽ ልጆችሺን አሳድጌ ይቅሪብሽ ከንችይልቅ የበለጠ እሶን ይወዳል አይገባሺም????

  • @kanedagfinn7421
    @kanedagfinn7421 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቢያገባም ለልጆችሽ ስትይ ታገሺ። ኒካ ይውረድ አትበይው። ልጅቷ የተረጋጋች አይደለችም። ቢገባበትም እንኳን ስታቃጥለው ወዳንቺው ይመለስ ይሆናል እና ኢንሻአላህ

  • @rahhar4340
    @rahhar4340 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤የኔ ጨዋ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ ሱሱየ አለመናደድሽኮነው የሚያናድዳቸው😂

  • @Khayrya
    @Khayrya 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሺአህት❤❤❤❤አላህየሠቸለሺገንልጀቱበግነትወላሂአተሆነምሰጀመረአህት❤❤❤❤❤❤

  • @Sumeya-lp5fm
    @Sumeya-lp5fm 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኮሜት ጵፌ አላውቅም ግን ወላሂ አሳዘንሽኝ አብሽሪ እኔ ባች ቦታ ብሆን ምን እደምሆን አላውቅም ወላሂ እኳን ሌላሴት ሊያቅፍ ይቅርና ወሬ እኳን ተሰብስበን ስናወራ ፍጥጥ ብሎ ካያቸው በጣምነው የምናደደው

  • @SsSs-yh9gu
    @SsSs-yh9gu 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ ሱመያ ይሄን።ባልብለሽመኖርሽኤጬ ተጃጅሎእማያበቃ ጢሙንአሳድጎ ሙስሊምንያሰድባል

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria2115 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንኳን እህቴ አልሆነች እግሯን ነበር የምሰብራት የሰው ትዳር በጥብጣ እሷ የሰላም ትዳር እንድኖር ቤተሰብ አለያይተው ምን አይነት ህይዎት ልኖራት ተው ሴቶች አደብ ግዙ የሰውን ትዳር አክብሩ ይዘህኝ ጥፍ አለች እኮ እችማ መታከም አለባት በጤነዋ አደለችማ

  • @UmFarahRukaei
    @UmFarahRukaei 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ሱሱዬ
    «ጥሩ ባል ማለት ሀብታም ወይም ቆንጆ የሆነ ወንድ አይደለም። የሴትን ልክ የሚያውቅ ወንድ ነው።
    እናማ እህቶቼ ምርጫችሁን አሳምሩ።

  • @obseeobsee
    @obseeobsee 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    Jabduu koo
    Hubattuu intaala Oromoo Nuuf jiraadhu
    Intala Safuu bektuu Ati dhugaa ❤!

  • @hawa6936
    @hawa6936 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እማእኮ እራስሸን ጥበቂ ዉዶቹ ከሆኑ አቃጥልዉ ነዉ የሚድፈን አንቺ ግን ስራዉ ቢናደድም በልጠሽ ትገኝ እረስሸን እዳጎጅ ልጅችሸ ታስፈልጊቸዋለሸ እሄ በሁለት የማይቆ አልጫነዉ ነገ ደሞ ሌላዋጋ

  • @lubabanegash8321
    @lubabanegash8321 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ወላሂ ሱመያ እህቴ በዚህ ቪዲዮ በጣም አናደደኝ ለማንኛውም ልጅቷ ለምና እንዲገባቸው ለምና እንፍታ ትላለች በሰው ሂወት የገቡ ወልደው ይለያያሉ አሁንም አንቺ ጠንካራ መሆን አለብሽ አየዞሽ ❤

  • @umumuaz-j7j
    @umumuaz-j7j 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይይይ እኔ የሚያሳዝኑኝ የናንተን ድራማ እውነት መስሏቸው የሚከታተሉ ናቸው ሰው ለዶላር ብሎ በሒወቱ ይጫወታል አጭጭጭጭጭጭጭ

  • @Sa3daSa3da-i6y
    @Sa3daSa3da-i6y 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    የሁላች ባሎች ናቸው አምቀን ይዘነው

  • @PatmaPatima-rn1se
    @PatmaPatima-rn1se 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኪኪኪ በቀሎ እያረረ ይስቃል አሉ እሺ ፊልሙ ይቀጥልይሆን በዬስትቀነዉ የሚለቁት?ሆሆሆ ላያስችል አድነገር አላህ አያመጣም ትግስቱን ይስጥሽ በዞህምድርላይ ትልቁ ነገር ትግስትነዉ።

  • @Zነኚየረሱልናፋቂየድንተማ
    @Zነኚየረሱልናፋቂየድንተማ 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አላህን ፍሩ ይህ ብራክ ልባችሁን አድርቆታል አነጋጋረሽ የውሸት መሆኑ ያስታውቃል የአላህ መጨረሻው ዘመን

  • @الحمدالله-ظ7ح3ث
    @الحمدالله-ظ7ح3ث 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይችልጅኮ አክቷ ሁሉ የሙስሊም አይደለም ቴክቶክ ፔጅዋ ላይ እየዋትማ አንድም ኖታ ሻርብ የለበሰችበት የለም ሁሉም የተቀደደ ሱሪ ለባሽ ናት

  • @AlemNurye
    @AlemNurye ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ይሄ ነገር ውነት ነውደ. ወላሂ ፕራክ መስሎኝ ነበር እረ በጣም ያሳፍራል ቱ መግማማት. ሰይድ. ግን ሰገጤ ፋራ ነው

  • @meronkadr8197
    @meronkadr8197 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሽ ሱመያ የሰይድ ድክመት ነው የዝውላ ውጠት እሱ እስከዛሬ ከዛ ለመውጣት ብጣጣር ልጅቱ እንደዝ አቶንም ነበር ይሄነ ድና ነበር ግን አን ያለሽ ምርጫ ሁለተኛምስት መቀበል ነው😢😢

  • @SameeraEth
    @SameeraEth 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አብሺሪውደ ራስሺን ጠብቂ ልጆችሺን አሳድጊ❤❤❤❤❤ ደግሞ ሲደውል አታሺ ልጆቹንም አታሳይ ይሄ የሻራ ከልብ

  • @FalaxyPrime
    @FalaxyPrime 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኧረ ሱመያ ይሄን ሰውየ ተይው ሀያ አራት ሰአትኮ ስለሷ ነው ሚያወራውና ሚጨነቀው ኤጭ በቅንጣትም ላንችና ለልጆቹ ክብር የለውም።😢😢😢

  • @samsunga5030
    @samsunga5030 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይዞሽ ሁሉም ለበኅ ነው እግዚአብሔር ከነ ልጆችሽ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ ከሆነ ሁሉንም ነገር ትቶ ሊመጣ ይችላል

  • @saadaasaadaa-m4s
    @saadaasaadaa-m4s 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አሁንስ እጅ እጅ አላችሁ በቃ አትግማሙብን ወይ ተለያዩ ምን ይጨማለቃሉ ውሸታም በትዳር መጃጃል ምን ይሉታል😏

  • @ሁሉምበጊዜውሆነ
    @ሁሉምበጊዜውሆነ 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ባልሽም ፍላጎት አለው እሷ ብቻ አይደለችም አንቺ ላይ ዲራማ እየሰሩብሽ ነው ባልሽ ፍላጎት ከሌው እንደዚህ የምትሆነው ግን ወንዶች ውሻ ናቸው

  • @EmanMohammed-h2k
    @EmanMohammed-h2k 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ሱመያ አላህ ሶብር ይስጥሽ እህቴ እኔ ሰኢድ ያናደደኝ ባንች ላይ ምግባር ሳይሆን ያለ ኒካህ ሀዩ ሀዩ እያለ የሚያሻሻት ነገር ነው ቅጥል ያደረገኝ አላህ ይቅር ይበለው

  • @HawaHawa-n3x
    @HawaHawa-n3x 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አሚን ያረብ😢አንችም አብሽሪ እህቴ🎉🎉🎉

  • @SelamZewda-co1ew
    @SelamZewda-co1ew 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምን ትልፈሰፈሻለሽ በአራት ነጥብ ዝጌው በቃ ልጆችሽን አሳድጌ አይዛሽ የማይተው አምላክ አለ ለሱም ከዚህ በሀላ አታሽ አታውሪውም እዛው እሳኑ ያሽሞንሙንው።

  • @Hayat-b6g
    @Hayat-b6g 8 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ተይው እማ 😂😂ባልሺ ይወዳታል 😢እራስሺን ጠብቂ

  • @Hy-zh6es
    @Hy-zh6es ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አንች ራስሽ ስርዓት ይኑርሽ በቃ ተያቸው አንች ከቻል በውስጥ ካልቻልሽ አድበሽ ተቀመጭ

  • @MominaaMominaa-gd8vt
    @MominaaMominaa-gd8vt 46 นาทีที่ผ่านมา

    አይዛሽ ሱመያ በርቺ ሁሉም ቤት ያው ጉድ ነው ያች በሚዲያ አላህ አጋልጠው አይዛሽ እህቱ

  • @Ali-pi8wg
    @Ali-pi8wg 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቆፍጠን በይ ይህ ሙሀቻ እደት እዳናደደኝ የምረ ተግማማ እሱን አየሁ ደህናሰው ሲበላሽ አች ዝሮ ጠካራ ጀግና ሁኝ ይህ ሽልጥልጥ😂😂

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እረ ትክክል ነሽ ሡመያዋ የኔ ወርቅ የኔ ብስል ነሽ። ክፈል የተባለውን ብር አፍንጫዋ ላይ ወርውሮ መመለሥ ሲገባው ለምን ድብን አትልም በግድ አግባ የሚል ህግ የለም ።እሱ ባይፈልግ