Oh wow I was having similar conversation with my friend today. It's a pity that we judge and compare others. When we can use the same energy and effort to work on ourselves and change ourselves from within. Great one Kal, thank you. Let us love, understand, uplift and accept one another🙏🙏❤❤
Hi kalye.nice too see you…it is amazing topic and very important subject ..I really admire your talent and ur honesty I am learning a lot from you .keep up the good work. God bless you and your family ❤️❤️🙏🙏🌹🌹
ሰላም ቤተሰቦቼ የዛሬው ቪዲዮ ሀሳብ ሰሞኑን ለምን እንደሆነ አላውቅም በልቤ ይመጣል እና ለማን እንደሚጠቅም ባላውቅም ዛሬ ላካፍላችሁ ወሰንኩኝ፣ በርቱ እህቶቼ መልካም ቀን ይሁንላችው❤🙏 እቃ ከቁሳቁስ ለማዘዝ👇
.
🔹 የድርጅቱ ስም ቁሳቁስ ይባላል።
🔹የሚፈልጉትን እቃ ከAmazon ላይ አግኝተው ሊንኩን (Link) በTelegram ላይ ይላኩ።
እቃውን ለማስረከብ የሚፈጀውን ሙሉ ዋጋ በብር ይነግርዎታል።
🔹ቅድመ ክፍያ 40% ከፍለው ከ10-15 ቀናት እናስረክባለን። ቀሪውን 60% ክፍያ እቃውን ሲረከቡ ይፈፅማሉ።
🔹ከTelegram በተጨማሪ በ Qusaqus Mobile App, በWebsite Qusaqus.com ማግኘት ይችላሉ።
🔹አሜሪካን ያሉ ደንበኞቻችን ሀገር ቤት ላሉ ቤተሰቦቻቸው/ወዳጆቻቸው እቃ መላክ ከፈለጉ ሊንኩን በመላክ በQusaqus/ቁሳቁስ በኩል ግዢውን ፈፅመው እቃውን መላክ ይችላሉ። ሙሉ ክፍያውንም በAmerica ባለን አካውንት ማስገባት ይችላሉ።
🔹ከአሜሪካ ውጪ በተለይም በአረብ ሀገራት ያሉ ደንበኞች የሚፈልጉትን እቃ ፎቶውን ወይም ሊንኩን በTelegram በመላክ ሙሉ ክፍያውን በUSD አካውንት ማስገባት ካልቻሉ በብር ወደ ኢትዮጵያ በመማስተላለፍ መፈፀም ይችላሉ።
📌 እኛን ማግኘት የሚፈልጉ ደንበኞች
🔹 የሚፈልጉትን እቃ በTelegram ለማዘዝ (Link ለመላክ t.me/QusaqusGebeya
🔹 የTelegram Channel t.me/joinchat/AAAAAFdSYGPj_KBJP_-vXA
የ Instagram channel
instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
instagram.com/invites/contact/?i=u4ptxayy1w88&
Mobile App ከGoogle Play Store ለመጫን play.google.com/store/apps/details?id=com.filenber.qusaqus
Website. Qusaqus.com
ስልክ +251944032449
yet hager new metenoriw kaleye
Kaleya lip glossesh yamral fekadegha kehonesh betenegeregh 🙏
Z mankakiya negersh betam aref new tebareki
ቃልዬ ቆንጆ ሁሌም እኛን ሴቶች ሞራል የምታነሳሺ እኮ ነሽ እውነት ነው ራስን መሆን ለራሳችን ብቻ ነው ጥቅሙ ለሌላው ሰው ሳይሆን 💕💕🥰
Yess my dear very true 👍😊❤
ቃልዬ እንዴት ነሽልኝ በጣም ጥሩ ነገር ነው ይሽልን የመጣሽው በሁሉም ነገር እራስን መሆን ጥሩ ነው እራስን መሆን ነው እናመሰግናለን ቃልዬ የእኔ ቆንጆ👌👌👍ሼር❤🙏
ቃልዬዬ ልክ ነሽ የኔ ዉድ በጣም እናመሰግናለን 😍💯👌
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝዝዝዝት ይበልልኝ የኔ እህታለም ቃልዬ አመሰግናለሁ እማምላክ ትጠብቅልን አሜን ፫
ቃልየ በጣም ቆንጆ ምክር ነው እውነት ነው የሰው ወርቅ አያደምቅ አይደል የሚባለው ዋናው በራስ መተማመን ነው እናመሰግናለን
ቃልዬ በጣም ጎበዝ እራስን መሆን የመሰለ ነገር የለም ሰዉ እንደቤቱ እንጂ አይኖርም እንደጎረቤት 🙌🙌
ቃልዬ በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው ያነሳሽው.
የሁላችንም ችግር ይመስለኛል : ሰዎች ባስቀመጡልን ማንነት መኖር : ሁሌ ሰውን ለማስደሰት ስንጥር ማንነታችንን ቀስበቀስ እያጣንው ነው ምንሄደው .....
አንዳንዴ እንደዚ አይነት vedio ብትሰሪ በጣም አስተማሪ ነው thank u kal
በጣም አሪፍ ምክር ነው እራስን መስሎ መኖር በጣም ያስደስታል እናመሰግናለህ ቃልዬ
ቃልዬ የእውነት በውስጤ እየተመላለስ ያለው ነገር ነው የነገርሽኝ እኔ ውሌም እኔ ጋር ይሆን እንዴ ችግር ያለው ብዬ እራሴን እጠይቅ ነበር እውነትሽን ነው‼ እራስን መስሉ መኖርን የመስለ ነገር የለም ተባርኪልኝ❤❤❤🙏
Plese betaseb arge yennee merr
Hi zedyee thank you so much yene konjo ❤😘
@@zemenawit your the most welcome 🙏☺
Thank you for sharing ቲቪውን ከመኝታ ቤት አውጭው መኝታ ቤት ከኤሌትሮኒክ የፀዳ ሰላማዊ መሆን አለበት ይህ የኔ አመለካከት ነው
Oh wow I was having similar conversation with my friend today. It's a pity that we judge and compare others. When we can use the same energy and effort to work on ourselves and change ourselves from within. Great one Kal, thank you. Let us love, understand, uplift and accept one another🙏🙏❤❤
እውነት ነው እራስ መስሎ መኖር ትልቅነትና ስልጣኔ ነው ውዴ ፡ተባረኪ ጥሩ ምክር ነው ፡በርቺ ፡እንወድሻለን ሰላመ እግዚያአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን፡፡
ቃልዬ አመስግናለሁ እሄንን ቪድዬሽንን ሳይ ክፍት ብሎኝ ነበር ደስ አለኝ አሁን ደስተኛ ለመሆን እሞክራለሁ ቴንኪው
ቃል ውብብ 💕💕💕
እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም አመሰግናለሁ👍👏👏
Watching ቃልዬ
በትክክል ቃልዬ ተባረኪ 🙏🙏🙏🟢🟡🔴
You’re so amazing May God bless you & thank you so much for sharing beautiful advice!!!!
Amazing and very beautiful description and insight good job!!
Wow it's amazing idea God bless you sister
ተባረኪ!! በጣም ውብ ሴት ነሽ።
ቃልዬ የኔ ውድ ሁሌም ጠቃሚ መልእክትሽ አይሰለቸኝም እንደውም ያጥርብኛል ውድድድድድ
ቃልዬ ጥሩ ምክር ነው አመሰግናለሁ 🙏
Yene konjo absolutely right thanks for sharing 💕🙌🥰
ቃል ምንም ማለት አልችልም ሁል ጊዚ የልቢን ነው የምታደረሽው ጀግና ብዬሻለሁ
ቃልዬ በጣም ቆንጆ ምክር ነው ተባረኪ 🙏❤️ የኔ ቆንጆ በርቺ። ሜሉሽ በጣም በጣም ናፍቃኛለች ጽዬን ስለ ብላሻለች በይልኝ ውድድድ😘😘😘🥰🥰🥰
Love you more my sis 💓eshi I will tell her ❤💕
Hi kalye.nice too see you…it is amazing topic and very important subject ..I really admire your talent and ur honesty I am learning a lot from you .keep up the good work. God bless you and your family ❤️❤️🙏🙏🌹🌹
ቃልዬ በጣም ጥሩ ምክር ነው እውነት ነው እራስን መሆንን የመስለ ነገርየ የለም እናመስግናለን የኔ አነሳሽ በርችልኝ🥰🥰🥰
Yes my dear ❤thank you
በጣም እናመሰግናለን ቃልዬ
ስለ የርቀር ትምህርት እስኪ የምታውቂውን መረጃ ነገሪን እኔ ከዛሬ ነገ ገብቼ ትምህርቴን እቀጥላለሁ እያልኩ ባስብም መሄድ አልቻልኩም እናም በርቀት ለመማር ወሰንኩ ግን በቂ መረጃ ማግኜት አልቻልኩም
@@hiwel9209 በጣም አመሰግናለሁ🙏
ጀግኒት እና መሰግናለን በችልን እማ ትክክል:ብለሻል :እራስን መስሎ መኖርን:የመ ሰለ ደስታ የለም:😘😘😘😘👍👍👍❤️😘የኔ አስተ ዋይ ❤️❤️
ቃለዬ ዘፋኙም እራስ አውቆ መኞር ጥሩ ነው ታላቀ ችሎታ ነው ብሎአል እናመሰግናለን የሩዝ ውሃ ተቀብቶ ባይታጠቡ ችግር አለው አመሰግናለው።💐💐💐
Kalye!!! You are giving us valuable information. Thanks a lot, keep it up!!!
ቃልዬ እናመሰግናለን ♥️💕😘😍
ስታምሪ ደግሞ !!!
ቃልየ እውነት ብለሻል እራስን መሆን ጥሩ ነው ብዙ እል ነበር በዚ ጎደይ
Yess my dear me too
ትክክልነሺ እመሠግናናለን አደዱናቂሺ ነኝ
እናመሰግናለን ምክርሽ በጣም ሀሪፊ ነው አንችም በርች
Kalye konjo tnxs betam tinkare tsechignalesh fetari ytebksh.
እሽ የኔ ቆንጆ ተባረኪ
ውይ 3ኛ ላይ ያደረግሽውን በጣም ወድጄዋለሁ፡፡
ቃልዬ እርጋታሽ እራሱ ደስ ሲል አሰተዋይ ነሽ ደስ ሲል
Oww thank you sis 😘💓
ትክክል ነሽ ቃልዬ ሰው ራሱን መስሎ መኖር የትልቅነት ምልክት ነው
Thank you my dear ❤😘
አቤት ልዩ እኮ ነሽ ቃልዬ ዘመናዊት
የኔ ቆነጆ እውነት ነው ግን ቃልዬ በቁሣቁስ እቃ ሥንልክ 40% ስንከፍል መተማመኛችን ምንድን ነው?
Hulum lbsochsh ye chewa alebabes👍👍👍👏👏👏
Betam thank you... Teleke temehert nw yesteshin
በጣም ጥሩ ነው መሻሻል የለባቸው ሰው አስተማሪ ነው 👍👍👍👍
የኔ ውድ ስወድሽ እኮ💋💋💋
በጣም እናመሰግናለን በተለይ በውጭ የምኖር
ትልቅ ትምህርት
Yes my dear thank you 😊😘
በጣም አስፈላጊ ምክር ነው !ወደፊትም በተመሳሳይ ፕሮግራም ብቅ በይ!
ተባረኪ ያልሸው ነገር ሁሉ እውነት ነው።
ሁሌም ልዩ በጣም ጥሩ ምክር ነው ቃልዬ❤
Thank you my dear ❤😘
እውነትሽን ነው ሰው መኖር ያለበት እንደራሱ ነው
Tnxs kal❤
ቃልዬ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርችልኝ የኔ ትሁት 💕🙏
Thank you yene fikir ❤😘
Thank you so much my beautiful 🙏❤
የነቆጆ 💯መቶ ገዘ ላይክ በአረኩሺ ነበር
Tebarki!!
እናመሰግናለን እህቴ
ትልቅ ቁም ነገር ራስን መሆን😍🙏
Yesss my dear ♥❤
God bless you Kaliye ❤️❤️
👌👌👌👌
Tebareki
You are really amazing and God bless you ⚘, sister
Amen amen sabyee🥰🥰
Thanks sister 🙏🙏🙏
ልክልኬን ነው የነገርሽኝ 🥰 ተባረኪ
Exactly my deer lovely idea.🥰❤
Thank u dear anbesaaaa
ዋዉ ደስ የሚል ምክር ትምህርት 😍😍😍👍
Thank you so much 🙏💖
ልዩ ዘናጭ ቆንጆ❤❤❤❤
Selamesh yibza abo, betam new mewedesh kal, share selemetadergin tekami mekroch Hulu amesgnshalhu!
selam selam ehite endet nesh sile qin astesasebish enameseginalen tikikil bileshal
Thank you for your motivated 👍
waw i like the 3rd one
Perfect 4 me
Thank you kali 🤔🤔🤔🙏🏿🙏🏿💕💕🌷
Thank you my dear ❤😘
ቃልዬ በጣም እነመሰግነለን ❤️💕ቆነጆ
Betam enamesegnalen jegna set
Thank you for sharing yene wude 🌹❤️❤️🥰🥰
ምክርሽን ተግብሬው በጣም ለውጦኝል አመሰግናለው እህቴ
በትክክል ነሽ ስውከፈጣሪውጋር ከተቀራረብ እችአለም ዛፍናት ዛፍከጥላው ቁጭትያለሽግን ከዛውአትኖሪም ተወደደምተጠላም እችአለምቀሪናት
የሠው ልጂ. ጉርኛ ነው. ትክክል.
🥰😁😁
Ftarii yebarkesh
Thanks dear!!!
ትክክል
በጣም ነው የምወድሽ❤️❤️
Kaliye you're Right Yenekonjo 😍
Thank you my dear ❤😘
That's true 👍 💯 thanks
It’s good motivate dear thank you so much 😘
በትክክል እናመስግናለን እማ
ወላሂ,ውነትሽነው,ማሪ
ሠላም ቃልየ ቆጆ ጥያቄ አለኝ ካላሥቸገርኩሽ የኔ ፀጉር ከርዳዳና ብዙነው እማልጠቀመው ነገርየለም ያሣየሽውንሁሉ እጠቀማለሁ ግን ድካም ነው ትርፎ ምንም ለውጥ የለው አላድግ አልኝ እኔ ህልሜ ፀጎሬ እረዝሟ ማየት ነው መላበይኝ ማማየ😍
ሰላም የኔ ውድ ፣ ፀጉርሽ ከርዳዳ ቢሆንም የማያድግበት ምክንያት የለም ውህድ ሰርተሽ ስትጠቀሚ የተልባ ውሀ ወይም እሬት አድርጊበት ፀጉርሽን ያለሰልሳል እና በርትተሽ ተንከባከቢው ይለወጣል እሺ
@@zemenawit እሽ እህት አመሠግናለሁ ሠለመለሽልኝ ያልሽኝንም እጠቀማለሁ እደው ሌላ መላካለሽ ብየነው
Zedye teftesh neber konjona asteway astemari nesh💯
Kaleye ebakesh teru lesera mihonu ena occasionally milebesu lebesoch yet megezat enedemenechel negerin plzzzz
ሰላም እህታችን
Selam yene konjo ❤
Thanks marr ye doro demts des yelal
አዎዎ በናትሽ በአል እየመጣ ስለሆነ ትዝታውን ለማምጣት ነው የኔ ውድ
እህት እንዳው በውስጥ ባገኝሽ እንዴት እንደምደሰት ብታውቂ
Kalye watching 💕
Thank you my dear ❤😘
መልካም ምክር
Watching# 5 wowwwww
Thank you yene fikir ❤
Tekekle❤👍🙏
Thank you 😊💓
Betam Betam arife meker nw yene asetway❤️👍🏽
Thank you so much yene konjo ❤😘