ፍርሀታችሁ ከሰው በታች እያደረጋችሁ ነው | Overcome your fear | Rawuel Esfarlos

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 433

  • @ريتاج-ص2ض
    @ريتاج-ص2ض 4 หลายเดือนก่อน +11

    የምወደውም የምፈራው አንድ አላህ ነው ያረህማን አብዝቼ እንድፈራህ እርዳኝ አደራህን🤲🤲🤲

    • @mesert3160
      @mesert3160 3 หลายเดือนก่อน

      አሜን

  • @Kauwys-bl9qh
    @Kauwys-bl9qh 8 หลายเดือนก่อน +69

    የእውነት ሱስ ሆነብኝ የአንተ ትምህርት ቶሎ ቶሎ ስራ በርታ በላይክ በኮመንት ከጎንህ ነን ወንድም

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน +6

      አመሰግናለሁ ይህ ደግሞ ዋናው እና ተፈላጊው ትልቅ በረከት ነው አባት ያክብርልኝ!

    • @ዓጋመዓደይማይዳወሎዋሎ
      @ዓጋመዓደይማይዳወሎዋሎ 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@Rawuel_Endris😅😊😊😊😊😊😊😊😅😅😅😅😅😅፡💔😂💔😹😹☺️☺️🤗😋🤗😂😂😂😂😂😋🥰😋😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😋😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @bbb1246
    @bbb1246 7 หลายเดือนก่อน +2

    የነቃህ ነህ የምር በርቶልሀል ነፃ አሳቢ እንደሆንክ ሀሳቦችህ ያሳብቃሉ በጣም ምርጥ ሁለንተናዊ የሆነ እይታ ነው ያለህ እንዲሁም ቀና መንፈስህ ይጋባል አመሰግናለሁ እከታተልሀለውም በርታ ወንድሜ

  • @samuelakalewold4870
    @samuelakalewold4870 8 หลายเดือนก่อน +24

    Polite Correction: Fear not men, EXCEPT God!

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน +8

      Tru nw tkbyalhu Samuel! But Esu b religious guday awed west sitaye nw! Miyamnbetm maymnbetem ale God fearn so enay degmo hasbay or awday about man slnber nw ena k aktacha lalmwetat nw endihum amsgnalhu betam selsthegn hasb

  • @ABUSHEMAN-tg1ny
    @ABUSHEMAN-tg1ny 5 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ይጠበቅህ አሜን❤❤❤

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 7 หลายเดือนก่อน +7

    የዛሬ ትት የኔ ነዉ የምር ሚገርምህ አቅም አለኝ ግን እፈራለሁ ከዙራዬ ካሉ ሰዎች የተሻለ እዉቀት እንዳለኝ አዉቃለሁ ግንአላወጣዉም አምቄዉ ተቀምጫለሁ አመሰግናለሁ ለትምርቱ

  • @balager21
    @balager21 7 หลายเดือนก่อน

    ዋው ቅንነትህን ወደድሁት ባለማወቅ በሰወች ምክር ተጎድቻለሁ መልካም ቢሆን ኖሮ የመከሩኝ ዛሬ አመሰግናቸው ነበር። ደግ ሰው ነህ ከዚህ በላይ ሰወችን መርዳት የለም ።እናመሰግናለን

  • @ShewaneshGebre
    @ShewaneshGebre 7 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ

  • @MesayAb
    @MesayAb 3 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks my friend 👌👌

  • @Natolizebene
    @Natolizebene 8 หลายเดือนก่อน +2

    ከ አመታት በፊት ነበር tiktok ለይ እማቅህ እና ሚገርምህ ያኔ በጣም ነበር ምጠላህ ለምን መሠለህ አንተ ያኔ ምታወራው ደካማው ሰው ነበርኩኝ
    አሁን ግን መድሀኒያለም ረድቶኝ ትክክለኛውን ሂወት ማጣጣም ጀምሬአለው እና አሁን ሳዳምጥህ አንተ ምትላቸውን quality አሟልቻለው
    እና i am very proud you bro ለምን መሠለህ እኔ በቅርቡ የገባኝን real life እና ደስታ አንተ በጣም ቀድመህ ነው የኖርከው
    እና ቀድመው የተገኙን ማክበር ስለሚያስደስተኝ ነው እሄን ሁሉ ያልኩህ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ በጣም ይህ ለኔ ትልቅ ክብር ነው አንተም wise መሆንህን ያሳያል የሰውን ለውጥ የነበረህን ስሜት ሁሉ ሳደብቅ አንስተህ ማስተማርህ ፈጣሪ ያክብርልኝ።

    • @Natolizebene
      @Natolizebene 7 หลายเดือนก่อน

      @@Rawuel_Endris በጣም አመሰግናለው አንተንም ፈጣሪ ያክብርህ
      ተጨማሪ ደሞ ለኔ ሚሆን ምክር ካለህ anytime ካንተ ለመማር ዝግጁ ነኝ
      ልክ እንደ ጆሮ ቆራጩ ሰውዬ አሁንም በልምድ እምንኖራቸው ውሸቶች ስለሚኖሩ የገባህን ማስተማርህን ቀጥልበት
      matured ሚያረጉ ምትላቸውን መጽሀፎች ደሞ በ 1 video 1 መጽሀፍ recommende ብታረገን

  • @nahombefekadu2941
    @nahombefekadu2941 8 หลายเดือนก่อน +7

    ጌታ ኢየሱስ በታላቅ ድምቀት ይገለጥልህ ወንድማችን

  • @WendimuNida
    @WendimuNida 5 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን እ/ር ይባረክህ

  • @BizuyeMm
    @BizuyeMm 20 วันที่ผ่านมา

    የኔ አስተዋይ በርታልን የኛ መካሪ ወድም🥰🥰🥰

  • @Salimar-v1y
    @Salimar-v1y 7 หลายเดือนก่อน +1

    ትክክል ብሮ ኣመሠግናለው

  • @TegegnFikire
    @TegegnFikire 8 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you brother, fetar yibarkih

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      Thank you too betammm

  • @mastwalmulugeta1742
    @mastwalmulugeta1742 8 หลายเดือนก่อน +10

    ሰላም እግዚያብሔር ላንተ ይሁን በጣም እናመሰግናለን እግዚያብሔር ሰላምህን እንደ ምድር አሸዋ እንደ ሰማይ ከዋክብት ሰላም ጤና ደስታ ይብዛልህ በጣም አከብራለሁ ወንድሜ በርታልኝ አንደኛ እኮ ነህ እግዚያብሔር yim🎉

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน +2

      ከልብ አመሰግናለሁ ከመልካምነትሽ የመነጨ በረከት ያዘለ ምርቃትሽ በራሱ ሲያነቡት እንኳን መንፈስ ያድሳል! እግዚያብሄር ያክብርልኝ የኔ ውድ እህት ማስተዋል!

  • @hadtube
    @hadtube 8 หลายเดือนก่อน +1

    Wendme bewsth yemayew energy bcha memariyanew bye asbalew 🥰kberlgn🙏wendme

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      Amsgnalhu brother

    • @hadtube
      @hadtube 8 หลายเดือนก่อน

      Keep going.........

  • @Kingo_28
    @Kingo_28 8 หลายเดือนก่อน +5

    እግዚአብሔር ይባርክህ እስቲ ስለ ማፍቀር አንዳንድ ነገር በለን

  • @sharegadegela
    @sharegadegela 8 หลายเดือนก่อน +1

    exactly said.....be keep it up, never give up. you really share your exprience

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      Amsgnalhu betam brother

  • @betiMeselew
    @betiMeselew 4 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን 🙏

  • @assegidassefa8609
    @assegidassefa8609 7 หลายเดือนก่อน

    ትክክል ነው!!! ብሮ እናመሰግናለን!!!

  • @Esfarlos
    @Esfarlos 8 หลายเดือนก่อน +1

    Very Great! ፈጣሪ ይባርክህ!

  • @Jemkebe
    @Jemkebe 8 หลายเดือนก่อน +1

    waww full confidence ሰጠኸኝ አመሠግናለው

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      አምላክ ያክብርልኝ!

  • @TgMan-v3y
    @TgMan-v3y 7 หลายเดือนก่อน +1

    Tnku brother ❤️❤️

  • @AlemudenDebu-16
    @AlemudenDebu-16 8 หลายเดือนก่อน +1

    yes bro gib negnina hulem ye anten video ayalehu bizu tekimognal. yemigermik neger yenen life eyayek sil ene mitawora nw yemimesilegni❤❤❤❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน +1

      Melkam new bezih derja megbabat kechalnma dess yelal!

  • @zeharamohammed6979
    @zeharamohammed6979 7 หลายเดือนก่อน +1

    thank you brother 🎉

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 หลายเดือนก่อน +1

      Amsgnalhu zehara

  • @addishiwot6169
    @addishiwot6169 7 หลายเดือนก่อน

    Thank you ❤❤❤ yenen new yegerekegne

  • @looneyloserlonlinless
    @looneyloserlonlinless 7 หลายเดือนก่อน

    as always learn so much from your videos. ❤
    🙏🏼🙏🏼Thank you Rawu !

  • @BettyBiniam
    @BettyBiniam 7 หลายเดือนก่อน

    በመጀመሪያ ስላወኩሕ ደስ ብሎኛል ብዙም የይቲዩብ ተከታታይ አይደለሑም እዳጋጣሜ አገኝሑሕና መከታተል ጀመርኩ ከዚሕ ብሓላም በደብ መከታተል እፈልጋለሑ ፍርሐት በሚለውን እርእስሕ አንዷ እኔ ነኝ ታቃለሑ የእኔ ፍርሐት ግን ይለኛል ማለቴ ለምሳሌ የሰወችን አይን እያየሑ ማውራት አልችልም ለቀርበኝ በጣም ተግባቢ ተጨዎች ሳቂታ ነኝ ግን ሰወች ካልቀርብኝ ዝምተኛ ነኝ እናም እንሱ እኔን የሚርዱበት መንገዲ ሙሉ ሔወቴን አበላሸው ጥጋበኛ ጉራተኛ ሰው ትንቃለች ይሉኛል ግን እኔ እንሱ እደሚሉት አይደለሑም በቃ ተፈጥሮየ ነው ከልጂነት እስከ አሑን እዲሜ ብቻየን ነኝ ከቤተሰብ ጀምሮ ማንም አይርዳኝም አሑን ላይ እደውም መኖር እራሱ አስጠልቶኛል ለምን ለማን እደምለፍ እደምደክም አላቀውም ያለሑት ስደት ላይ ነው ሑሉም ነገር ደከሞኝ ምን እደማደርግ ግራ ተጋብቸ አለሑ አንተም ይሕንን ቴክስት የምታነብ በሙሉ ሐሳባችሑን ስጡኝ ምናልባት ካለሑበት ጭቀት እወጣ ይሖናል እሕቶቸም ወንዲሞቸም ሑላችሑም

    • @Heavina-lj4ni
      @Heavina-lj4ni 7 หลายเดือนก่อน +1

      Ayzosh geta yredashal berchi

  • @eteneshtadesse5437
    @eteneshtadesse5437 7 หลายเดือนก่อน

    ምርጥዬ ራዊ my God bless u more of this ...😍😍😍😍

  • @SebliDereje
    @SebliDereje 7 หลายเดือนก่อน +2

    wendme emtserachew videoch betam astemarina be gehadum alem yale nw yalek tibeb betam des yilal thanks bro

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 หลายเดือนก่อน

      Amsgnalhu betam it's means a lot for me.

  • @DhhhfhGvvj
    @DhhhfhGvvj 7 หลายเดือนก่อน +1

    ዋው ልዩትምርትነው በርታጀግናየ🎉🎉🎉🎉

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @DAGIFX1
    @DAGIFX1 8 หลายเดือนก่อน +2

    You helped me alot

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      Amsgnalhu brother

  • @BlenMolla-v
    @BlenMolla-v 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks for your video, it encourages me to take the first step toward my dreams.
    feeling so inspired and positive after this video, thanks! Rawuel❤❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน +1

      You can do it! Respect ma lady

  • @LigMan-s3p
    @LigMan-s3p 6 หลายเดือนก่อน

    You are a great person

  • @Ethio-daily2
    @Ethio-daily2 8 หลายเดือนก่อน +2

    Incredible

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      Amsgnalhu betam! Our brother

  • @diborafikadu3136
    @diborafikadu3136 8 หลายเดือนก่อน +2

    I believe one thing, life begins when fear ends. Thank you🙏

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน +1

      Respect! U r right

  • @Balemlayabere
    @Balemlayabere 8 หลายเดือนก่อน +1

    ትአዉቅአለህ ለምንድነዉ አተንስሰማ ሰላም ይሰመኜል❤❤❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @AbdulfatahJemal-hv6jp
    @AbdulfatahJemal-hv6jp 8 หลายเดือนก่อน +2

    You are the best

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ abdulftah

  • @Amanuel.pityas
    @Amanuel.pityas 7 หลายเดือนก่อน

    Think you so much😊

  • @okoo3056
    @okoo3056 8 หลายเดือนก่อน +2

    Wow I really appreciate 🙏

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      Glad to hear that!

  • @SisayLike
    @SisayLike 8 หลายเดือนก่อน +1

    Rawel, you are the special one
    It really help me

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      Amsgnalhu betam sisay keep shining!

  • @TamuTamu-u7o
    @TamuTamu-u7o 2 หลายเดือนก่อน +1

    Enimi Abesichihi yemifara Anidihi Ali Esumi Eyesus mebali geta adayi Ali

  • @Mbtwam
    @Mbtwam 7 หลายเดือนก่อน +2

    GOD bless you Bro, when i heard your advices, im in present of vibration mind like as a person who drink honey, Waaqayyoo sa Ebbisu abo, ❤❤❤❤❤❤!

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 หลายเดือนก่อน

      Galatoomaa obboleessa! Waaqayyo isin haa eebbisu

  • @IsraelIsayas-ws6gk
    @IsraelIsayas-ws6gk 7 หลายเดือนก่อน

    Wowu Exactel

  • @geneberbe
    @geneberbe 8 หลายเดือนก่อน +7

    Rawuel ምርጥ ሰው❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ በጣም! ፈጣሪ ያክብርልኝ!

  • @FatimaAli-yv2hj
    @FatimaAli-yv2hj 7 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ እዚህ ይቱብ ላይ ብዙ ሠወች የምከታተላቸዉ አሉ ብዙ አዉቃለሁ ብዙ እዉቀት ያላቸዉ አሉ ነገር ግን እንደአንተ አንተ ለኔ የተለየ ብኝ ሠዉ ..... የለም አንተ እኮ ትለያለህ በርታ 🎉 ሽልማት ይገባሀል 👑🎁🎁🎁🛍🛍🛍💋💋💋💋💋💋💋💋 ባለህበት ፈጣሪ ይጠብቅህ🙏

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ በጣም እህቴ ይህ ለኔ ትልቅ ሽልማት ነው።

  • @Astereshetu-k7k
    @Astereshetu-k7k 8 หลายเดือนก่อน +1

    The power of your voice is on another level 😊and I agree with your thought, we can succeed when we break our own fear, I look forward for more insightful videos 😊

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ በጣም it's more than comments

  • @lionchemtalk
    @lionchemtalk 8 หลายเดือนก่อน +1

    Nice Explanation keep it up.

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      Thank you, I will sele hulgzewm support h amsgnalhu

  • @user-lx5iv8ji2tHomeboy
    @user-lx5iv8ji2tHomeboy 8 หลายเดือนก่อน +1

    እዉነተኛ ጀግና ነክ አመሰግናለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abebayiridaw
    @abebayiridaw 8 หลายเดือนก่อน +1

    ታድለህ 💚💚

  • @LioFamily1
    @LioFamily1 8 หลายเดือนก่อน +1

    I just subscribed bro!! Keep up the good work!!

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      Amsgnalhu ftari yakbrlgn our brother!

  • @abrahamabebaw9940
    @abrahamabebaw9940 8 หลายเดือนก่อน +1

    Nice idea Brother keep it up...we believe in you and we expect much from you!

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      Many many thanks

  • @ermyastsegaye
    @ermyastsegaye 7 หลายเดือนก่อน +1

    Very nice advice

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @user-zc1id2hb4cሰላማዊት
    @user-zc1id2hb4cሰላማዊት 8 หลายเดือนก่อน +2

    ከአንደቤትህ ጥበብ ይፈልቃል❤
    የአእምሮህ ስፋት ከባህር ይጠልቃል❤
    የምታወጣው ቃል ልብን ያረሰርሳል❤
    አንተን ስታስተምር የአእምሮ ምዉት ያስነሳል❤
    ወንድሜ በእውነት ትለያለህ ጀግና ነህ።

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน +1

      እረ በእውነት እግዜር ያክብርልኝ! ግጥምዋትን ለታሪክ አስቀምጠዋለሁ። አመሰግናለሁ!

    • @user-zc1id2hb4cሰላማዊት
      @user-zc1id2hb4cሰላማዊት 8 หลายเดือนก่อน

      ​@@Rawuel_Endris
      ያንስብሀል ወንድሜ ከዚህም በላይ ይገባሀል
      ያልተነገረልህ ያልተዘመረልህ አለም ያላወቀህ
      የጥበብ ማፍለቅያ ራውኤል እኮነህ።

  • @rob21112
    @rob21112 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you!

  • @teshabtab420
    @teshabtab420 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks bro much love fram Eritrea

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      Any time we all Ethiopian peoples love ertirian! Politics make ... Respect melkam beal!

  • @MelkamuSimatsidk
    @MelkamuSimatsidk 6 หลายเดือนก่อน

    Waw bro berta enamsgnalen

  • @ቃልዬያባቷቅመም
    @ቃልዬያባቷቅመም 7 หลายเดือนก่อน +1

    You are the best👌

  • @PMKl-ew7dt
    @PMKl-ew7dt 8 หลายเดือนก่อน +1

    ተባረኽ ወንድሜ ደስ የሚል ትምህርት በርታልን❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @BinyamEphrem-yo1xp
    @BinyamEphrem-yo1xp 8 หลายเดือนก่อน +1

    thank you

  • @WisdomDreamers7
    @WisdomDreamers7 8 หลายเดือนก่อน +1

    thanks for the video

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @abbasyahya6673
    @abbasyahya6673 8 หลายเดือนก่อน +1

    Perfectly Brother!💯👌
    Thanks

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      My pleasure! Wendmay!

  • @BelayChebud-r5k
    @BelayChebud-r5k 8 หลายเดือนก่อน +6

    Good Good i like it

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      Glad you like it! Amsgnalhu betam

  • @Yousuftube-lh3sy
    @Yousuftube-lh3sy 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ymechishi brather kalatochishin etekemachewalehu 10q

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @sabrinacampos857
    @sabrinacampos857 8 หลายเดือนก่อน +1

    Yes yes yes Amen to this topic!
    I always wanted to open a business but was scared that it might fail.
    But now I’m going to open it next month if it fails it’s ok at least I tried it.
    I agree with everything you said brother thank you.

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      Wonderful! Am happy to see that type of comments respect!

  • @mulaetesfu6121
    @mulaetesfu6121 7 หลายเดือนก่อน +1

    Wuste Endiw tinsh yekerech firhat neberech videohn eyesemaw tefach
    Respect man 🙏🏼👏🏼👏🏼

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @BanchiayewTesfaye
    @BanchiayewTesfaye 8 หลายเดือนก่อน +1

    please talk about sprituality

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      Bedesta tnsh sewun lsbesb beye nw

  • @ComCell-od4dv
    @ComCell-od4dv 8 หลายเดือนก่อน +1

    Emamelki tetabekiki enamsegn alen wodemachen 🔥🔥🔥💪❤️❤️❤️🙏

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 หลายเดือนก่อน

      Amsgnalhu enm betam sele supporth betammm

  • @Zyadh-zb4cz
    @Zyadh-zb4cz 7 หลายเดือนก่อน

    ይመችህ አቦ እንኳን ደህና መጣህ ወንዴሜ ❤❤❤❤❤በርታ ፈጣሪ ይጣብቅህ ❤❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 หลายเดือนก่อน

      አሜን አመሰግናለሁ በጣም

  • @Kbnesh
    @Kbnesh 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግናለን ብሮ ❤❤❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @ተመስገን-ዘ4ቘ
    @ተመስገን-ዘ4ቘ 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም ምርጥ ትምህርት ነው በርታ❤❤❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ በጣም!

  • @ammarcell2790
    @ammarcell2790 8 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ የምከታተለህ ድምፅህን ስለምወደው ነው የኔ ጎርናና ።

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ

  • @newand9050
    @newand9050 7 หลายเดือนก่อน +1

    ተምሮ ማስተማር መብሰል እደት መታደል ነው ጀግና በርታ ወድምነት

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  7 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @FilmonBokretsion-k8m
    @FilmonBokretsion-k8m 8 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks bro betam yemgerm tmrti nw❤❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      በጣም አመሰግናለሁ!

  • @SaraGazu
    @SaraGazu 8 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አሪፍ ትምህርት ነው በርታ ወንድሜ

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ በጣም

  • @FalahudinAbdurahman
    @FalahudinAbdurahman 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing you rawuel❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁbetam

  • @hewanchemeda4866
    @hewanchemeda4866 7 หลายเดือนก่อน

    Ooo thank you😮

  • @OmerahimedAlemay
    @OmerahimedAlemay 8 หลายเดือนก่อน +1

    ገራሚ ትምህርት ነው በርታልን ኮሜንታተሮች እናበረታታው ❤❤❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน +1

      አመሰግናለሁ በጣም ኦሜራ

  • @YonasHaile-x1g
    @YonasHaile-x1g 6 หลายเดือนก่อน

    Wow ye zare yileyal

  • @biezi____tube5407
    @biezi____tube5407 8 หลายเดือนก่อน +1

    thanks Rawuel❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      Amsgnalhu began bezi ❤

  • @SalehaAbbamacca
    @SalehaAbbamacca 8 หลายเดือนก่อน +1

    Shukran bro❤❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      Amsgnalhu brother

  • @በኢየሱስጉዳይአልደራደርም
    @በኢየሱስጉዳይአልደራደርም 8 หลายเดือนก่อน +7

    ምን ልበል አንተን በቃ ትለያለ ጌታን
    እኔ ድሮ በጣም አይን አፋር ነኝ
    አዉን ግን ጌታ በብዙ ረዳኝ የ ዱሮ ማንነቴን ተቀይሮሃል እግዚአብሔር መፍራት የሕይወት ምንጭ ነው
    ❤ምርጥ ሳዉ በርታ ❤️

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ በጣም እህቴ

  • @ZENEASWORKU
    @ZENEASWORKU 8 หลายเดือนก่อน +2

    Wow ymasrdat akem bro! Am proud of you!

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 8 หลายเดือนก่อน +6

    እንኳን ደና መጣክ እንኳን አደረሰክ ማለት እፈልጋለዉ !

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน +1

      እንኳን አብሮ አደረሰን ከልብ አመሰግናለሁ ሄኖክ!

  • @redietwudiye9159
    @redietwudiye9159 8 หลายเดือนก่อน +1

    Amazing like every day

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      Thank you so much 😀 ma Lady (:

  • @Kushman16
    @Kushman16 8 หลายเดือนก่อน +1

    great advice, respect deserves you!!! By the way is this your real sound??

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      Yes, it is! Amsgnalhu degmom

  • @user-ks5dj1ux3i
    @user-ks5dj1ux3i 8 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም ነው ማመሰግነው ባህርዬን ቁልጭ አርገ ስለተናገርክ።ከአሁን በዋላ ልበ ሙሉ ነው ምሆነው.bro

  • @mimiAtena
    @mimiAtena 8 หลายเดือนก่อน +1

    እርቅሱን ወድጄዋለሁ ገና ሳየው ወድሜ. በፍርሀት ብዙ ነገር አጥቻለሁ. ወድሜ አመሰግናለሁ❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      በርታ ሁላችንም እንደዚያው ነን በጊዜ ሂደት ተውንው እንጂ

  • @SentyihKebede
    @SentyihKebede 3 หลายเดือนก่อน

    Raw Gegna Neh Berta Wdme

  • @beretukanMeles
    @beretukanMeles 8 หลายเดือนก่อน +1

    እናመሰግን🙏🙏🥰🥰

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ በጣም ብርቱካን

  • @bbrr-gg3mx
    @bbrr-gg3mx 6 หลายเดือนก่อน +1

    🙏👍👍👍👍👍👍🙏

  • @WeloMohamed
    @WeloMohamed 7 หลายเดือนก่อน

    አለመፍራታችን የምንፈልገውን ነገር እያሳጣን ነው

  • @solanaworku
    @solanaworku 8 หลายเดือนก่อน +2

    ❤❤❤

  • @yonatanmesfin4571
    @yonatanmesfin4571 8 หลายเดือนก่อน +2

    Ihen hasab
    Wend hun bemilew video lay enditaqerbilin liteyikih nebere gin ( firihat leka kalemawek endemimeta alakim neber )
    Wow betam andenga yehone hasab new rawule 👏 👏 👏
    ena demo and betam yewededkut ke nigigirih west
    "ማንም ሰው ከ አንተ በልጦ አያውቅም አንተ ራስህ ነህ እንዲበልጥ ያደረከው "
    ❤❤❤

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน +1

      ከልብ አመሰግናለሁ! በደንብ ተረድተህዋል ሀሳቤን!

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 7 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ ትልቅ ክብር አለኝ ከልብ እናመስግናለን❤

  • @MartaAbebe-o2w
    @MartaAbebe-o2w 8 หลายเดือนก่อน +2

    Good ❤❤❤❤

  • @Yesriba-hs3gp
    @Yesriba-hs3gp 7 หลายเดือนก่อน

    Telaylek ❤❤ mashallah

  • @QanishLove-rk8hv
    @QanishLove-rk8hv 8 หลายเดือนก่อน +1

    Ye aworar Confidence desiyilal

  • @kidanemetadel7676
    @kidanemetadel7676 8 หลายเดือนก่อน +1

    የፍርሃት መጠኑ ይለያይ እንጂ ሁሉም ሰው ወደማያውቀው ነገር ሲገባ፣ሲጀምር ይፈራል!
    ፍርሃት የማናስወግደው የህይወት አካል ነው!!

    • @Rawuel_Endris
      @Rawuel_Endris  8 หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ ወንድሜ እኔም በ video መጀመሪያ ይህንኑ ነው ያልኩት!