The fact that they were responsible for the death of many people doesn't mean they didn't love their country. At least they do so much better than Abiy and his so called administration.
I feel the same thing. Coming from Africa specifically Ethiopia back ground is shame. I never think society will blindly promote crime against humanity, betrayed their own citizens and compromised their sovereignty for sake of mafia groups.
By establishing logical connections based on factual evidence and presenting information with intellectual integrity, platforms like Ethio Forum can play a crucial role in helping the public identify the true enemies of Ethiopia. Thank you Ethio forum for your hard works.
And of course it was not shocking to ungrateful Ethiopians when genocide was committed in Tigray including when ShaEbia executed Ambassador Seyoum Mesfin, Abbay Tsehaye and Asmelash Gebreselassie…
@@paulosh6916 i believe everyone will reap what they sow . thousands of innocent Tigray blood will get justice , may be not from humans but justice will come from God.
እንዲህ ናት ኢትዮጵያ! የሰራላትና ያዳናትን እልል እያለች የምትገድልና የምታስገድል ጭራቅ ሃገር!
መንግስቱ ጀግናችን የሚሉ በጣም ብዙ ህዝቦች ያሉባት የገዳዮች ሃገር! 💔💔
@@emayehiwote3581 ሃገር ማለት ህዝብ ነው ወዳጄ! "ጉዶች" የምትላቸው ከህዝቡ ነው የሚወጡት፤ ህዝቡ እያጨበጨበላቸው ነው ደግሞ ይህ ሁሉ ግፍ የሚሰሩት! 💔 ይህ ዘገባ በደምብ ከሰማኸው ህዝቡ ፍለጠው ቁረጠው ይል ነበር ይላል! ያሁኑ ጉድ አብዪም "ሙሴያችን" አይዞህ ድፈር ግደል እየተባለ ነው በሚልዮነች የጨፈጨፈውና እየጨፈጨፈ ያለው! 💔
ወያኔ ብቻ ነው ጀግና አንድም ባለስልጣናት አልገደለም
ፍትሕ ለትግራይ
ፍትህ ለኢንጅነር ስመኝው
ፍትህ ለጀኔራል ስአረ
ፍትህ ለዶክተር አምባቸው
ፍትህ በከንቱ ደማቸው ለፈስስ ዜጉች በሙሉ
በተለይ በተለይ ዶክተር አምባቸው አንጀቴን ይበላኛል ባስታወስኩት ቁጥር::እኔ እንደዚህ የሆንኩ ቤተሰቦቹ እንዴት ይሆኑ ይሆን?
Fethe le Amhara .
@@BH-xl1moመርጦ አልቃሾች ስትቀፉኝ እኾ🤮 ሌሎች ከመሬት ነዉ የበቀሉት ቤተሰብ የላቸዉም።ነዉ አማራ መሆን ነበረባቸዉ እንድታዝኑ😏
@@meazahailu4710አማራ አጨብጫቢ ነው የስራውን ነው ያገኘው : ከአብይ ጋር ህኖ ትግራይን ሲወጊ ስንት አማራ በከንቱ ተረፈረፈ: አሁን ደግሞ አብይ እየረፈረፈው ነው አቃጣሪ የሚገባውን እያገኘ ነው
ደርግን እንደ ሀገር ወዳድ የምትቆጥሩ ሰዎች ይህንን ስሙ
The fact that they were responsible for the death of many people doesn't mean they didn't love their country. At least they do so much better than Abiy and his so called administration.
Yawu Geday Ena Nebse bela yehone sew eko Dergin midegfawu Eg/r Nebsun aymarew
ያየሰው ምርጥ ጋዜጠኛ አቀራረብ እና ትንታኔ አንደኛ ነህ 👍👍👌ጎበዝ የኔ አንበሳ በርታልኝ እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት ለህዝባችን 🙏🙏🙏
ጋዜጤኝነት በናንተ ሲሆን እዴት እደሚያምር @Ethio Forum፤ በርቱ 👌💪
ደርግና ብልፅግና የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅ
@@youtubeethiopia8768ክክክክክክክ ልክስክስ ቆሻሻ እንዳንተ አይነት አልጫ ቆምጬ ገና ከምድረ ገጽ ካልጠፋችሁ አማራ የሚባል የእርግማን ፍጥረት ይህች ምድር ሰላም አትሆንም ።ፋኖ የሚባል ቆሻሻ ከምድረ ገጽ መወገድ ይኖርበታል እከክ ።
@@youtubeethiopia8768Eritrean terrorist
መንግሥቱ ሃይለማርያም & አብይ አህመድ የኢትዮጵያን ህዝብ ደም የጠጡ የገደሉ ያስገደሉ ጨካኝ የሰው አውሬዎች መጨረሻቸውን ያሳዬን💔🇪🇹💔
Woyanne bandaa😂😂
@@bilisaabrahim2322አንተ ጥንብ ጋላ ወያነ መሰለኝ አህያ ከመብላትና ከመንዳት አውጥቶ ሰው ያደረገህ ቅንቅናም ሃሬ ይልማ ሃጠራው።
@@bilisaabrahim2322የሰው ነብሰ በላዎች
Aykerem yken guday nw.yihen hulu zik yemizikew yenersu gif nw.gena abesachin yiketilal.ysw Dem waga yaskefilal.ahun demo Abiot Ahmed Ali yemibal aganinit Dem yemiwed bey miknyatu tornet yemiwed diyablos lakeben.fetary yiker Belen.
እኛም መልካሙን ተመኝንልህ ፅናትን ለልጆቻቸው ልጅ ልጆቻቸው ለቤተሰቦቻቸው ይስጥልን እኛም የሞቱትን ስለአሰብካቸው እናመሰግናለን ታሪክ እንዳስታወስክ እናንተንም ታሪክ አይርሳችሁ ያየሰው ተባረክ
ይህ ሁሉ ሰው የፈጀው መንግስቱ ጀግናው ሀገር ወዳድ ይላሉ የደናቁርት ስብስብ፡፡
ሃገሩና ህዝቡን የሚወድድ መሪ ዝም ብሎ ሰው እንደቅጠል ኣያረግፍም?!እነዚ እርጉማን እንሰሳዎች ደግሞ ሰው በመግደል ስብእና ነው ብሎ ስለምያምኑ ናቸው ደርግን የሚደግፉት::
የምን ጀግና ነው መንግስቱ ማለት ጨካኝና ፈሪ ነው ልክ እንደ አብይ ሓመድ
Mengstu is subhuman just like this little rat called himself Abiy Ali Amed grade 7 fake Dr .
መሽረፈት=መንግሥቱ
@@Brave-Is_Mine1^
^s sjj09
ሁሌም እንደምለው የዚህ ዝግጅት ዋና አዘጋጅ እና አቅራቢ እና ለመላው የጣቢያው ሰራተኞች ከልብ የመነጨ አክብሮት ያለኝ ሲሆን ጋዜጠኛ እና አዘጋጅ አምጡ ድገሙ ቢባል ከያየሰው ሽመልስ ውጪ ማን አለ!?
የተጠቀምካቸው ቃላት ከእሸቴ አሰፍ የተኮረጁ ናቸው
በጣም የምወደው ጋዜጠኛ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ምርጥ ትንታኔ ትለያለክ ያየሰው እረጅም እድሜ አመስግናለው❤❤❤
ያየ ሰው ምርጥ ጋዜጠኛ ❤❤❤
አይ ኢትዮጵያ፤ ሰው በሊታ መሪዎች ያፈራሽ ምን ይሆን መጨረሻሽ. ልዑል እግዚኣብሔር ሆይ የምህረትህ ዝናብ ለምድሬና ለህዝቤ ይውረድ።
Always amazing analysis keep it up! All times favorite 😢
ደርግም ጨካኝ ነብሰ በላ ነበር የሥራቸውን አምላክ ይክፈላቸው ያሁኑም ያው ነው።
ኢትዮ ፎረም የእውነት ቃል የለኝም! ታሪክ ፣ ፖለቲካ ፣ ኢኮኖሚ ፣ ማህበራዊ.. ስንቱን በእውቀትና በሙያዊ ዲሲፕሊን ትተነትኑታላቹ። ኢትዮ ፎረም #ሱስ ነው! በእውነት #ት'ለያላላቹ
መስፍን ወልደማርያም የሰብአዊ ተሟጋች ተብሎ ኢትዮጵያ ላይ አርቶባት ጀግና ተብሎ ሞተ ጀግኖቿን የማታቅ የተረገመች አገር ኢትዮጵያ
❤❤ያየህ ሰው ይራድ ❤❤❤ ምንም የሚባክን ግዜ የለም❤❤❤ አመሰግናለሁ
ያየሰዉ ሽመልስ በሚል ይስተካከል
Yes, no wasted time. Some of us were so little and didn't now what was going on.
ያየው ሰው ሁሉ ይደሰት እንጂ ለምን ይርዳል😂😂😂
ምነው ኣሁን ከሚገድሉት ነህ እንዴ? ለምን ራድክ?
ምን አይነት እናት ነች የወለደችህ ያዬሰው ሽመልስስስስስ👍👍👍😘
እንሆ ይህን ወንጀል የፈጸመው አረመኔው መንግሥቱ ሀይለማሪያም ለፍርድ ሳይቀርብ ዘና ብሉ ይኖራሉ ያልታደለች ሀገር
ከሰው ፍርድ ለጥቂት አመታት ማምለጥ ቢችልም፡ ከእግዜብሄር ፍርድ አያመልጥም!
@@zo-ma6557 ✅✅
😢😢😢😢ያአላህ
@@zo-ma6557 ትክክል ያውም የእግዚአብሔር ፍርድ ይበልጣል
ከወያኔ ጋር ሲነፃፀር it's nothing ስብበት ነጋ አገሪቱን አውድሞና ያለወደብ አስቀርቶ USA ተቀምጦ what's up እያለ አይደል
#ትግራይ 💛❤️14🙏🙏🙏
ደርግ ነፍስበላ መንግስቱ ሀይለ ማርያም ብልፅግና ነፍስበላ አብይ አህመድ """ጦቢያን 50/50…ወደ ዋሊት የመለሱ የሱው መጨርሻ።😢😢😢😢😢
❤የጋዜጠኝነት ልክ ኢትዬ ፎረም
ኢትዮ-ፎረም ❤ የኔ ብቸኛው ታማኝና ተወዳጅ ሚዲያ
የተረገመ ሀገር ኡፍፍፍ ከዚህ ሕብረተሰብ መውጣቴ አዝናለሁ 😢😢እርጉም ህዝቢ
I feel the same thing. Coming from Africa specifically Ethiopia back ground is shame. I never think society will blindly promote crime against humanity, betrayed their own citizens and compromised their sovereignty for sake of mafia groups.
ኡፍ ምን ዓይነት ዘግናኝ ነገር ነው? ለመረጃው እናመሰግናለን የሚገርመው መንግስቱም ገዳዮችም በህይወት መኖራቸው ነው
አንድ ትውልድ የተማረን ሀይል ቀርጥፎ የበላን ሀይል ዛሬም ድረስ የሚዘምርለት ሰዎች እንዳሉ ስታይ ምን ያህል የደነቆረ እና እውቀት ጠል ማህበረሰብ እንዳለን ታያለህ
✅✅✅✅✅
Fote jawisawoch sew tebso belawoch nachew dergen yemewedut.geday fashest seytan selehonu
በስማም አሁን ይህ ኢትዮጵያ ላይ ነው የሆነው ቢባል ማን ያምናል
አሁንም አገራችን ዋናው ዋናዎች አለቁ እኮ ያሳዝናል😢😢😢
እች ናት ኢትዮጵያ እች ናት አገሬ!!
Thanks very much Ethioforum.
Thank you Yaye.
Ethio- Forum thank you for your exemplary leadership in journalism. Your hard work is appreciated. Thank you!!
በጣም የሚያሳዝነው ዛሬም መንግሥቱ ሀይለማሪያም የሚያደንቅ መኖሩ ነው ደንቆሮ የበዛበት ሀገር🤮🤮
Ewentem yegrmal enzh gedayoech
እሄኔ መንግስቱ ከሌላ ብሄር ቢሆን ኑሮ በሞቱት 60ባለስልጣናት እና በገደላቸው እና ሬሳቸው ባልተገኘው ጃንሆይ ስም 600 መፃህፍት(መንግስቱን የሚዘልፉ) ይፃፍላቸዉ ነበር
ሁሌ እንደምለዉ በሙያህ Expert ደረጃ ስደርስ እንደ ያየሰዉ👍👍
እናመሰግናለን ያየህሰው
thumbs up to all of you working in Ethio Forum. keep it up.
በጣም ነው የሚያሳዝነው 😢😢😢
በውነት አንተን ሳያዳምጥ የሚውል ኢትዮጵያውይ አለን እውነትን ከምን ሊሰሙ ነው ያየሰው ሽመልስን ሳያዳምጡ ከዋሉ ከ❤ እውነትን የምሰማ ካንተ ብቻ ነው
ለምን እንደምወድህ ግን አላውቅም,እንደ እግዚአብሔር ቃል ያንተ ትንተና ዉስጤን ያረካል!!....የተቀደስክ ሰዉ ያንተ ፀጋ ከላይ ከአምላክህ ነው!!
Thank you ,good job ,god blesse you and take care.j
Always Appreciate EF!
የህዝብ ልሳን
Thank you Ethio forum for your hard work.
The best journalist, Yayesew
እናመስግናለን """ያየስው ሽመልስ"""🎉❤
Ohhhhhhh it's heart breaking...😢😢😢
😢 ኢትዬጵያ የጨካኞች ሀገር
Excellent 👌🏾 thank you!
ኢትዮጵያውያን ሁሌም አይነጣጠሉም!
አሁንም ብልጽግና ከኢትዮጵያውያን ጫንቃ እንዲላቀቅ መታገል አለባቸው።
ማን ናቸው እነዚህ? ደርገን እና አብይን አገር አዳኝ አድረገው የሚሰብኩ ጭራቆች፣ ደናቁርትን ነው?
አብይ ተብዬዉ አዉሬ የጠንቆይ ልጅ የጠጣዉ ደም 💔
Oh yayesew you are the best.
Wow😭 memory eternal🎚🫶🥹 all this brave man 😢🙏🏽 good job Ethio froum 🎚
ውይ ኢትዮ ፎረም በያላቹሁበት ልኡል እግዚያብሄር ይጠብቅልን ሰላም ሁኑልን
ያየስው ምርጥ ስው :: የሚያሳዝን ቢሆንም ጥሩ ትውስታ ነው 😭😭 ሕዝቤ መከራህ በዛ😭😭
Thanks
Ur are the best yaye.
EF, keep up the good work, I enjoy your journalism.
Excellent report! Sad to note that extra-judicial killing has become something NORMAL in Ethiopia. Thank you, EF.
እንግዲህ ኢትዮጵያውያን እንዲህ ያለን ጨፍጫፊ ስርአትና መሪው ነው እንደ አገር ወዳጅ፣ እንደ አገር ፍቅር መግለጫ አድርገው የሚሰብኩት። ለዚች የተረገመች አገር ሌላም ሲገባት ነው።
ሞት ለመንግስቱ ደጋፊዎች
እውነት ነው
አቤት አምላኬ ይቅር በለን የኛስ አበሳ ገና ነው
ያየሰው ሽመልስ ባለ እምቅ እውቀት ትልቅ ሰው ነክ ፤ እድሜና ጤና ላንተ ይሁን ። ውድቀት ለጠላቶችክ _______?
O My Lord🥱
ገና ያልስማነው ብዙ ጉድ አለ🥱ይህ ሁሉ ግፍ ለስልጣናቸው🥱ወይ አገሬሬሬሬ
ያየ ምርጥ ጋዜጠኞ:: በርታ ;
ድንቅ ነው
ምርጥ ጋዜጠኛ ለኔ
ምርጥ ጋዜጠኛ
ጀግና ጋዜጠኛኛኛኛኛ
ጥሩ ጥቅርና አቀራረብ ነው። ታሪኩ እጅግ ያሳዝናል ያስቆጫል። በእንደነዚህ ጉዳዮች ላይ ህወሓትን ባላየ የምታልፈው ነገር ግን ጥያቄን ያጭራል።
By establishing logical connections based on factual evidence and presenting information with intellectual integrity, platforms like Ethio Forum can play a crucial role in helping the public identify the true enemies of Ethiopia. Thank you Ethio forum for your hard works.
Can you imagine how shocking it must have been for the family to hear on the radio? Their loved ones are dead!😢😢😢
😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@@sabamula818 what is this to smile about? Am I missing something?
I was thinking about that . Jesus 😢😢I can’t even image 😢😢
And of course it was not shocking to ungrateful Ethiopians when genocide was committed in Tigray including when ShaEbia executed Ambassador Seyoum Mesfin, Abbay Tsehaye and Asmelash Gebreselassie…
@@paulosh6916 i believe everyone will reap what they sow . thousands of innocent Tigray blood will get justice , may be not from humans but justice will come from God.
Yaye is our VIP
መንግስቱና አብይ አንድ ናቸው አውሬዎች የጋኔን መሪዎች ናቸው በተለይ ለትግራይ ህዝብ
ምርጡ❤❤
ያየሰውሰላም ሰላም!!!
እንዲህ ናት ኢትዮጵያ አገልጋዪቿን የምትገድል የምትረሽን መስዋዕትነት ሁሉ የከፈላችሁ ከምስራቅ እስከ ደቡብ ከሰሜን እስከ ምዕራብ የሀገሬ ልጆች ነፍሳችሁ ትረፍ ነፍሳችሁን ይማር😢😢😢😢💔💔💔💔💔😭😭😭😭
Timeiswonderful
በወያኔ አዋጅ መሠረት ያዘዘም የፈጸመም ይጠየቃል ስለተባለ ይህ አሥር አለቃ ተይዞ መታሠርና ፍርድ መቀበል አለበት።
Our voice ❤❤❤
ይዘገንናል😢
ኢትዮጵያዊነት ። ይሉሃል ይህ ነው
ይቺን አገር ነው ቅድስት የምትሏት ?
Welcome
ኢትዩ ፎረም ኑሩልን
ሀበሻ መንጋ ነው። ደርግ መሳፍንቱ ን መኪኖችና ቤቶች ላይ የሚያከፋፍል መስሏቸው ነበር። ድሆች ምቀኞች ናቸው።
የቀበሌ ቤት ከየት የመጣ ይመስልሀል? የምትለውን እንኳን የማታውቅ መንጋ ሀበሻ አንተ ነህ
Keep up the good job guys.
EthioForum ታማኝ'ና ብቁ ሚድያ✅
Respect this TH-cam channel 👏👏
ያየሰዉ❤❤❤❤❤
ለዚህ አረመኔው መንግስቱ ሃይለማርያምን ነው ጀግና ነው እያሉ እሚያቆለጳጵሱት የኢትዪጵያ ህዝብ እሚጨፈጭፈውን ነው እሚያመልከው ይበላቹ የክፉት ምድር 😳🙄
you are no 1
Welcome❤❤❤ 🙏
Ethiopian heroes
ያየሰው ❤😍የኔ ንጉስ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ምርጥ ❤❤ ❤❤❤❤❤
አቤት ጋዜጠኛው በጣም ደስ ይላል አቀራረብህ
እግዚኦ
Etho Forem I love it
ፀፀት።
Ke meles zenawi besteker ye eithopia merioche be deme yesekeru nachew😢😢👹👹 lezi new meles becha be keber yarefew❤RIP melseye🌹🌹🌹🌹🌹
Well done.
ይህንን ሁሉ ጀግኖች የገደለ መሪ እንዲሁም ሽማግሌውን ገድሎ ጀግና አገር ወዳድ ይባላል ጀግኖች አሳጥቶን