I suspect Abiy must have some blood relationship with the political leaders of Equatoriale Guinea. Please make some research about this interesting topic! Thank you, EF
Please please 🙏 tell my fallow Ethiopian about Henry Kissinger. Especially 1964 or 74 he said about Ethiopia for American sentence. The video i lost it however the information stack up in my head
When Equatorial Guinea co-hosted the African Nations soccer cup the Minster of Agriculture awarded Mercedes Benz to the squad for their victory on one game. That Minister of Agriculture by then was the president's son.
Thank you. This president is born to rich not to lead.This is a common practice of African leaders. They live for themselves not for the people they lead. If Equatorial Guinea get a good lrader, it will be a paradise in 5 years. Unfortunately not, period.
ኢትዩ ፎርም ምርጥ ጋዜጠኞች ሰላማቹ ይብዛ 🙏🙏🙏👌👌👌
ያየ !!! ሁሌም ምርጥ ጋዜጠኝነትህን አሰቀጥል። እኛ ሁሌም ካንተጋር በሚኖረን ቆይታ አንተ እንደምትለን የሚባክኑ ደቂቃዎች የለንም እያልን እያጣጣምን እና እየኮመኮምን እንገኛለን።❤❤❤❤
አይ አፍሪካ ማማ አፍሪካ ይህ የሚያስለቅስ ፣የሚያሳዝን የኛ የአፍሪካውያኖች ታሪክ ነው ።Very Sad story.
Exactly sad
@@alganeshbahre8598i😅8😢5rbxA❤
በአሁኑ ግዜ ኢትዮ ፎረሞች የእነተኛ ታሪክ አስተማሪዎች እውነተኛ የሚድያ ሰዎች ናቹና በርቱ "ሁሌ ኢትዮ ፎረም የኔ ምርጫ ናቹ "
ethio forem የህዝብ ድምፅ ናቹ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ 1:25 1:25 1:25
ክብርና ምስጋና ላንተ ወንድማችን እናመሰግናለን!!!!!
,ያየ ምርጥ ጋዜጠኞ:: በርታልን እንዲ ነዉ:: ህዝብ ማንቃት ብዙ ሊባልለት የሚገባው እንጭጭ መሪ ለህዝቡ ማሳየት ግድ ነዉ:: ጀግና ጋዜጠኞዬ ያየ ሰው ስምን መላክ :: ይላል ሀበው
አምባገነኖች ንጉስ ትሆናለህ ተብዬ ነበር ንጉስ ነኝ ፈጣሪም ነኝ የሚሉት ነገርስ ለምሳሌ የጠንቆይ ልጁ አብይ ተብዬ
የሚገርም ነው እኛም ካልተባበርንና ካላሰብንበት
እጣ ፋንታችን እንዲሁ ይሆናል
Thank you for teaching us Africans history. Be blessed
አፍሪካ ላይ ያልተሰማ እንጅ ያልተሰራ ግፍ የለም !
ለመፍተሄ አልባው ለአፍሪካ አምባገነኖች ሲባል አለም አሁን አክትሞላት የምፅዓት ግዜ ቢሆን ደስታዬ ነው !
ፅናቱን ይስጥሽ አፍሪካዬ
Uff true
እንደ ስልጣን ቆሻሻ ነገር እኮ የለም የሀገር ሀብት እንደ ፈለጉ ሲመነዝሩ ስቅጥጥ አይላቸዉም።
የኛውም መሪ ወደዚሁ እያመራ ነው። እግዚአብሔር ግን፣ አይፈቅድለትም። ዕቅዱን ያከሽፍበታል
Well presented, very articulate statement, Yayesew and Abebe you guys are the best.
ኢቲዮ ፎረሞች ሰላማችሁ ይብዛ የተረሳዉንና የተዳፈነዉን ገላልጣችሁ አየርላይ በማብቃታችሁ የኢትዮጵያዉያን አንደበት ናችሁ
Amazing journalist yayesew shimels ❤❤❤❤❤❤❤❤
God bless you our dear brother 🥰🙏🕊️
ሰለም ኢትዮ ፎረሞ ❤❤❤❤❤❤❤
ኢትዮ ፎረም አድናቂያችሁም አኮባሪያችሁም ነኝ 🙏 ። ባለፉት ንጉሶቻችን ላይ ምን ያህል አምባገነን እና ገዳዮች እንደነበሩ ከናንተ መስማት እንፈልጋለን ምክንያቱም እኛ ኢትዮጵያውያን እንጂ ጊኒ አይደለንም። አንድም ቀን ስለ ሀይለ ስላሴ ከ ሀገር መሸሽ የ ውሻውን ልደት ስለማክበር በ ተራበው ህዝብ ላይ ስታወሩ አምልጦኝ ከሆነ ስራ ላይ ነበርኩና ይቅርታ🙏
Thanks Ethio Forum. By poor brain leaders Africa is suffering with all rich resources and minerals.
አቤት ጌታ ሆይ !አይ እቺ አለም።
ETHIO FORUM ❤
ምርጥ ኣቀረረብ ስወዳቹ ❤❤❤
Yayasew Shimelis 1gna❤❤❤
You are my hero and smart journalist
የኛንም መልኩ እና ጊዜው ይለያይ እንጂ ፕረዚዳንት ባይሆን ጠ/ሚ ሆኖ የራሱን ዜጋ በድሮን በከባድ መሣሪያ በማስጨረስ የኛ ሀገር አይበልጥም !!!
Yayesew ❤❤
Our voice ❤❤❤
I suspect Abiy must have some blood relationship with the political leaders of Equatoriale Guinea. Please make some research about this interesting topic! Thank you, EF
የምንጊዜም የኔ politics media #Ethio_forum ነው
ኢትዩ ፎረም የህዝብ ልሳን
Ethio forum deserves much better = One million Subscribers until 31st December.
በጠዋት ተነስቼ የመጀመሪያ የምሰማው ቻናል ነው ኢትዮ ፎረም ምርጡ ያየሰው
ኢትዮ ፎርም እናመሰግናለን የማናውቀውን እንድናውቅ ኢያደረጋችሑን የአፍሪካ መንግስት ራስ ወዳዶች ናቸው
ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ ❤❤❤ ❤❤ ❤❤ ሌላውን ስለማናውቅ እንደ አብይ አይነት ጨካኝ እና ግዳይ መንግሥት አላየሁም በአለም ላይ
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
ያየሰው አንድ የደነበረ ኮሜንት ላይ ሲቃወምህ አይቼ ገረመኝ እንዲህም አይነት በረት ገልባጭ አለልህ በርታ ወገኔ እውነት ያሸንፋል ። ።።
Super information center
❤❤❤
ድል ለአማራ ፋኖ 🦅🦅
ኣብዚ ዘለኩም ተጋሩ ኩለኩም ሳክስክራይ በሉኒ እባ ይልምነኩም ኣለኩ❤
There is a great similarity between the president of Equatorial Guinea and Abiy Ahmed
Abiy is the worst
Good News from Gambella
የባስ አታምጣ፣
የእኛው ፡ ሁሉንም እንደሚያጥፋቸው አልጠራጠርም ።
🙏💛❤️
ሰላም❤❤❤❤
ይህ የአራት ኪሎ ሰውዬ የሚሊዮኖች ደም በእጁ አለ። እጁ በደም ጨቅይቷል።
የበፊቶቱ ነገስታቶቻችን ላይ የዚሁ አይነት ትችት እና አምባገነንታቸውን ከናንተ ሰምተን አናውቅም
Please please 🙏 tell my fallow Ethiopian about Henry Kissinger. Especially 1964 or 74 he said about Ethiopia for American sentence. The video i lost it however the information stack up in my head
itho.❤❤❤❤❤❤❤
🙏🙏🙏
ካሉት አምባገነኖች ይሻላል ቢያንስ አልገደላቸውም ነብስ አላጠፋም ለዛም ነው እስካሁን የቆየው
❤❤❤🙏
ደግሞስ የመመሳሰሉ ነገር፣ አሻጋሪ ፣ ሙሴ ተብሎ የመጠራቱ ጉዳይ፣ የቅንጡ ቤተመንግስቶችስ ጉዳይ... 👈 - አፍሪካ🤔 ኢትዮ ፎሮሞች ስወዳችሁ እኮ❤
ምን አለ እኛም ሀገር ዝም ብሎ ጨጓራችንን ከሚያቃጥለው ቢራውን እንኳን በርካሽ ጠትተን ብንደነዝዝ
በኛ ሐገር ያሉት ከማንም የከፉ ናቸው ።እንዴት ነው የክፉ መርዝነታቸው ወደትውልድ ይጋባል ይሕ ነው ለየት ሚያደርገው
❤❤❤❤❤❤❤
❤
#ትግራይ 💛❤️🙏
አፍሪካ ሙሉውን እንደህ አይደል እኛስ ሀገር ቢሆን 😢
EF❤❤❤❤ DICTORS WILL PAY.....ABIY and ESAYAS
ቅዳሜ ❤❤❤
Bokassa brother post liked ..
♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️🌹🌹🌹🌹
A $100 million luxury villa for his child, while the masses are barely getting by-there will come a time when this family must answer to the people
የአንባገነኖች መመሳሰል
ፎንቃዩ ኢትዮ ፎረም🙏🙏🙏
Selamih yibza
Great job, brother 🦁🕊🕊🕊🙏🙏Ante merawe hagrun ya Naka Amhara endat aleyahume ::😂
When Equatorial Guinea co-hosted the African Nations soccer cup the Minster of Agriculture awarded Mercedes Benz to the squad for their victory on one game. That Minister of Agriculture by then was the president's son.
Wow unbelievable crazy
Like አርጉ ⬆️
ምርጥ ኣቀረረብ
ያልገባን ነገር ቢኖር እንደታ የመሰሉ ሊቃዉንት መኖራችን ኣለማወቃችን ነው
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Waye Africa
👏👏👏👏👏👏👍
አስፓልቱ ግን ደህና ይመስላል ዞሮ ዞሮ እኛ ካለንበት አይብስባቸውም
አምባገነኖች ያላቸው የጋራ ስብእና ምን እንደሆነ የሚያሳይ ዝግጅት ቢኖራችሁ ምናልባት ትምህርት እናገኝበት ይሆን?
Thank you. This president is born to rich not to lead.This is a common practice of African leaders. They live for themselves not for the people they lead. If Equatorial Guinea get a good lrader, it will be a paradise in 5 years. Unfortunately not, period.
ያየሠዉ😮
ግን ስለመለስ እና መንግስቱ የንጉሱን ብትሰራልን ምክኒያቱም ያኛምጉዶች ገዳይስለነበሩ
መለስ አልክ ደደቡ። መለስ አምባገነን ካልከው አለም በሙሉ በአምባገነን ካልተገዛን ይልሀል። ደፋር ነህ
ያሳዝናል
Africa must be free.
የ ኢትዮጵያ ህዝብ ይህን አይነት አገዛዝ ለምኖ እያገኝ ነው
ዋና
የራሷ እየተቃጠለ የሰው ታማስላለች አለች አያቴ!!!
ኢትዮፎርም ኣንድ ምኞት ኣለን ኣገራችን ሰላም ሆኖ ኣገርቤት ሆነ የጋዘጠኛ ስራህን የምትጠልጥልበት ግዜ ይመጣል እመነኝ
ይገርማል‼️ የኛስ አቢቹ በ5 ዓመት ዉስጥ ሚሊዮኖችን ከገደለ ሚሊዮኖችን ካፈናቀለ ቢሊዮን ዶላሮችን ካተነነ እንደምኞቱ 40 ዓመት ከገዛ የሃገሪቱ ተስፋ ምን ይሆን ⁉️
ይገርማል በ11ኛው ክፍለዘመን ? የባሰም አለ ለካ ትንሽ ተረጋጋሁ በኛዎቹ ጉዶች ከነበረኝ ንዴት ።
እዉነት የምታወራ ሜድያነዉ
Yezih aynetun ahiya makolashet new medhanitu. engastration!
Wanaw Selam nw yihe Hulu ye western sera nw, manm African Meri kenesu fikad wuchi 1ken aymeram eshi
እግዚሀር ይባላል?
የታች ሰፈሮች አትንጫጩ ዝም ብላችሁ ድል ለፋኖ በሉ ከረሀብ እንድትድኑ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
Kkkkkkkkkk 😢😢😢😅😅😅😅😅🎉🎉🎉🎉
ሕዝበይ ሆይ እግዚኣብሔር ምን ያህል ትዕግስተኛ መሆኑን፡ እያስተዋልን ፡ነው ወይ? እግዚኣብሔር፡ ይህንን ሰው፡ ከክፉ ስራው እንዲመለስ ለ43 ዓመት ተገሰው ማለት ነው። ካዛ በኋላ ግን ፡ የእግዚኣብሔር መንፈስ፡ ትቶት ፡ ሄደና፡ የሆነውን ሁሉ ሆነዋል። ዛሬ በዚህ ሰው እናወራለን፡ እስኪ ወደ ራሳችን ደግሞ፡ መለስ ብለን ራሳችንን እንመርምር፡በመጽሓፍ፡ ቅዱስ በሮሜ 2፦1 እናንብበው፡ ስለዚ ፡ ኑና ሁላችን ፡ከክፉ ስራችን ክርልባችን ወደ እግዚኣብሔር ብንስሓ እንመለስ።
ኢትዮ ፎሮም ምርጫችን እውነተኛ አቅራቤ
ይሄን ስትሰማ የኛን ተመስገን ያስብላል ግን ደግሞ ወደዛ እየተንደረደረ ያለ ይመስላል ለነገሩ ህዝቤ ይፈልገዋል ገና 995 ዓመት ይቀረዋላ😂😂😂😂
ዲፕሎማቱን ግን አመስግንልኝ ያዬ በምትችለው አቅም ሀገርን ህዝብን ማዳን ነው ከፈጣሪ በታች
Beteseb Aman naw ethio forum selamachu Yebza hullem