የትግራይን ህዝብ ምን ያላደረጉት ነገር አለ? It is truly painful to hear one of the many tragic stories💔Brother, may you find some strength and comfort from God and hoping for you to find solution to the difficulty you’re facing now🙏🏽
It’s heartbreaking, 💔 😢the Genocidal War against Tigray has devastated the people of Tigray. Eritrea’s Gov’t cost so much misery to its citizens of Eritrea & Now spread to Tigray with help of Abiy Ahmed. Thank you EF for reporting on suffering of innocent civilians with integrity.
Very tragic, so many young are lost , so many living in earthly hell. I wonder if we as citizens have learned to not divide based on our ethnicity so that we can prevent future generations the agony ? Ethio-form u are the example of extraordinary ONLY , truly humans to be the voice for all humans. Thank u beyond words, u will be in history books without doubt
የጭቁኖች ድምጽ ኢቲዮ ፎረም ❤
- Thank you 🙏🏾
እጅግ አሳዛኝ ሂወት መች ይሁን ተረጋግግተን የምኖኖርበት እግዚአብሔር ይብቃቹ በለን ምህረት አብዛልን አምላኬ እርዳን ጌታ ሆይ
እኔም እንደምትስዋላ ከመቐለ እምወጣም አይመስለኝም ነበርም ወጥተህም የሚኖር አይመስለኝም ነበር 😢 መቐለ በጉያዋም ሁነክ ትናፍቅሃለች አደለምና በብዙ ማይል ርቅህት ።
ኾሊለ ኾሊለ ክምለስ እየ ልዓደይ መቐለ ❤
ሰላም ንህዝቢና 😢🙏🏻🙏🏻❤️❤️ ተጋሩዋይ ዓለመይይ አለኩም ዶ
Alena binay hizbna mekera bichqet kinmot eilna 😭😭💔💔💔💔💔
❤❤❤ ኢትዮ ፎሮም ፈጣሪ ዕደሚና ጥና ይስጣቹ የጩቁን ህዝብ ድምፅ ናቹ ቀጥሉበት
ስደት አይኑ ይጥፋ ወገኖቸ ተንገላቱ ገልቱ መሪ ሲኖርህ ዉጤቱ ስደት ብቻ ሆነ💔
Excellent work Ethio Forum
ኣሕዋተይ ሓመድ ትብለዐኒ😭😭😭😭☝️
አጆኪ ዛሀፍተይ ከበደይ በሊኺኒ 😥😥💔 እኔም የናቴ ዘመዶች እንዳወጣቸው ቢጠይቁኝ ወጥተው ከሚቀሩ ስራ ለ 2 እንዲሰሩ አደረኩ አሁን ጥሩ እየሰሩ ነው ጥፋት ያለው ውጭያለንው ነው
@@samsamsun367 አዞም አሕዋትካ ዘረባኻ ሰምኡም አብ ዓዶም ምሰርሆም ከመሰገኑ ይግባዕ ብብገዙኡ ብዙሕ አዬ ዘሉ ዓድኹም ሰርኹም ንብሩ ቅርሺ ክንልዕክ ተብልና አውን ጠንጠለና ኢሉም ተሰድዶም ሕጂ አብ ፅገም አትዬም አለው አይሰምኡን አዬም ልበዙሑ ቡርኻዕት ሰድራ አለውኻ ሰሮሆም ድማ በረኽት የሐቦም
@@abebechimbae7252 አሜን 💗💗
ኢትዮጵያን ተጋሩ ላይ የፈፀሙት ግፍ ቢተረክ አያልቅም።
ፈጣሪ ሆይ ፍረድ
የትግራይ ህዝብ ለኢትዮጵያ በድለዋል ዋይይይይ
ሀገር ነበረኝ ያስባለን ስርዓት መጥፊያ አምጣልን አምላክ 🙏🙏🙏
አጆኻ ዝሓለፈ ታሪኽ ህወሓትካ ከበርትዓካ አለዎ ንዑዑ ዘከርካ ንድሕሪት ዘይኮነ ንቅድሚት ሰጉም መጻኢ ዕድልካ አብ ናትካ ጽንዓት ወሳኒ እዩ ።
ብሰሪ ናቶም ግዚኡ ዝሓለፎ ናይ ደናቁር ኣተሓሳስባ ደይኮነን እዚ ኩሉ ጸገም ረኺብዎ ዘሎ?
እውነተኛ ታሪክ ነው ስሰማው የኔ ታሪክ መሰለኝ እንካን በሂወት ተረፍክ ወንድሜ ሁሉም እግዚኣብሔር ያስታካክላዋዉል
የትግራይን ህዝብ ምን ያላደረጉት ነገር አለ? It is truly painful to hear one of the many tragic stories💔Brother, may you find some strength and comfort from God and hoping for you to find solution to the difficulty you’re facing now🙏🏽
ኡፍፍፍ ተጀምሮ እስኪያልቅ እንባዬን መቆጣጠር እያቃተኝ ነበር ።አምላክ ሆይ ህዝብህን አድን በቃቹ በለን🤲
ይህ ልጅ ታሪኩ ያሳዝናል እኔ በአካል አውቀዋለሁ አሁንም ያለው ጂብቲ ነው እሱ የትግራይ ልጅ ነው እኔ የአማራ ልጅ ነኝ በዙ ስቃይ አሳልፏል
Thanks Ethioforum for this kind of informative report.
አይእናቱ ስትሰማ አቤቱ ጌታሆይ እንተአፅናናት😭😭😭😭😭መቸነዉ በሀገራችን በነፃነት የምንኖርዉ
ሁሌም እናከብርሃለን እናመሰግናለን
No, words! There are no words to describe how one feels. 😢😢😢
Thank you so much information Ethio forum 👍👍👍👍 wow wow Thank!!!!!!!!!!!!!!
ድል ክብር ለሀገር ወዳዱ ዐማራ ኢትዮጵያ
Ethio forum Thank you
Keep documenting!!
Thank you Ethio-Forum.
ኢትዮ ፎረም የህዝብ ድምፅ። አብይ አህመድ መድሃኔዓለም እድሜኽ ያሳጥረው።
የትውልዱን ተስፋ ያጨለማችሁ በአገራችን ላይ እያስተዳደራችሁ ያላችሁ የእናንተም ቤት ጨለማ ይግባበት። ሀዘናችን መረረ። እግዚአብሄር ይፈርዳል ተስፋ አንቆርጥም።
Ethio forum deserves much better = One million subscribers until 31st December.
ምረጥ ዘገባ❤❤❤❤
ኣይይ ዋይ ኣሕዋተይ እግዚኣብሄር ኣምላክ ይርዳእኩም ኣይ ስደት እፍፍ😢😢
God bless you brother 🙏
እግዚእብሔር ይርዳህ።
Thanks a lot ethio forum
ይህ ድምጽ የጋዜጠኛ ልክ ነው።
ያየሰው ቃላት ያጥረኛል ለማመስገን አንተ ከወደድክ እና ከፈቀድክ እንደ መፅሐፍ ቅዱሱ የማቱሳላን እድሜ ከጤና ከሰላም ጋር ይስጥህ የኔንም ቀሪውን እድሜ ላንተ ይስጥህ ። እንዴት መፅናናት ይቻላል ትግራይ አደይ አሉ እኔም እማላቃት ትግራይ ናት የናፈቀችኝ
This is one of the most tragic events in modern Ethiopia and Eritrea.
እግዚአብሔር ሆይ በቃችሁ በለን በጣም ልብ ይሰብራል የእኛ ነገርስ አፈር ልብላላችሁ ወገኖቼ
ኢትዮ ፎርም ትለያላቹ ፈጣሬ ሰላምህን ላክልን❤❤
Abyi aykenke E/ gezabhire yeferdeke betame yasazenale 💔💔 Thank you Ethio Forum 🙏💖💛
Thank goodness you are wonderful, stay safe!❤❤❤
ኦ ኢትዮጲያዬ !😢😢😢😢😢😢
እንዴት ነሽ ሀገሬ እንዴት ነሽ እማማ
ለሚስኪኖች ቋጥኝ ለጨካኞች ዋሻ !
ኢትዮፎረም የሚስኪኖች ዴምፅ አላህ ይጠብቅህ
It’s heartbreaking, 💔 😢the Genocidal War against Tigray has devastated the people of Tigray. Eritrea’s Gov’t cost so much misery to its citizens of Eritrea & Now spread to Tigray with help of Abiy Ahmed. Thank you EF for reporting on suffering of innocent civilians with integrity.
🙏🙏እሄን የሀገር እርግማን አገርጣዉ እስቲ፣ ፈጣሪ ይባርክህ
Buonsir buonsir Ethio Forum selamachu Yebza
የአብይ አሕመድ ሎጂክ እና ሪዝኒንግ ከእውነታ የራቀ እርስ በርሱ የሚቃረን ነው። የዚህ ሰውዬ የአእምሮ ጤንነት ጉዳይ ያሳስበኛል። በዚህ አኪሄዱ አገሪትዋን ጨርሳ መውጣት የማትችልበት መቀመቅ ውስጥ ይከታታል። አሳዛኝ ጊዜ ላይ እንገኛለን።
ዘሕዝን ታሪክ
አይ አገሬ ስታሳዝን አላህ ይድርሰልን በቃቹ ይበለን
Very tragic, so many young are lost , so many living in earthly hell. I wonder if we as citizens have learned to not divide based on our ethnicity so that we can prevent future generations the agony ? Ethio-form u are the example of extraordinary ONLY , truly humans to be the voice for all humans.
Thank u beyond words, u will be in history books without doubt
Our voice ❤❤❤
ያየሰው ሰላም ሰላም!!!
ድምፅ ስለሆናችሁን እናመሰግናለን እባካቹሁ ደጋግማቹሁ ድምፅ ሁኑን😢😢😢😢😢😢😢
እግዚአብሔር አምላክ ለዚህ ምክንያት የሆኑትን ለልጅ ልጆቻቸው ይትረፍ
የኢትዮጵያ አምላክ የድንግል ማርያም የአስራት ሀገረ ኢትዮጵያ ሰቃይ ስደት መከራ ሙተው የአሞራ የአውሬ ቀለብ መሆን መቸ ነው የሚያልቀው አረ በቃ በለን ፈጣሪ ።።
ኡፍፍፍ ወገኖቼ😢💔😭
#ትግራይ 💛❤️💔😢😥😓🙏🙏🙏
Hizbey 😭😭😭😭💔💔💔💔
ለትግራዋይ ያልገደለ የለም
በሁሉም ነው የተጨፈጨፍን
ይህ ግዜ ያልፋል
እንደ ጨለመ አይቅርም!!
Ethiopia inde Eguzilavya yadrgline 🙏🙏🙏
ሰላም ለኢትዮጵያ
ምርጥ ሚዲያ
ይህን ሳዳምጥ በታላቅ ሃዘን ውስጥ ነው😢
😢😢😢😢😢
ኡፍፍፍ እንዴት ልብ ይሰብራል አይዞን ወገኔ የማያልፍ የለም ያልፋል ኢንሻአላህ
Selamm❤❤
የጭቁኖች ድምጵ ኢቲዮ ፎረም❤❤❤
Enkae bselam metsaka Yayesew shimelsh 👍🏻
የስደት ታርክ😢ተነግሮ ኣያልቅም😓
ትግራይ ዓደይ❤😢
Berta. Berta Berta
true voice
Welcome
Ethio Forum ❤
እውነት ልቤን ነካው አይ አገሬ ኢትዮጵያ ምን ይሆን መጨርሻሽ ኦ አምላኬ
ወይ ሃገሬ
እሺ የት እንድረስ ስደቱም ሰለቸን እኮ ፣
ሃገር አለን ብለን ወደ ሃገራችን እንዳንመለስ ያለው ነገር ያስፈራል ። እግዚአብሔር መጨረሻችንን ያሳምርልን
የእግዚአብሔር ክንድ ሆይ ተነስ።
😢😢😢አቤቱ ሰላም ለ አገራችን አድርግልን 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
Welcome እዉነታኞች❤🎉🎉
ዋይ ኣሕዋተይ😢
Peace to the World.
😢ዝቐረና መጨረሻና የፀብቐልና 😢
Heart breaking 💔
የእስራኤልን ህዝብ በበረሃ የረዳ አምላክ ህዝባችንን ይርዳ
😢😢😢😢😢😢😢 የአላህህህህህህህህህህህህያርብብብብብብብብ 😢❤
እህህህህ ያማል ይማል 😭😭😭
እህ ወገኔ 😢😢ልበይ ደማ
😥😥😥😥 ልብ ይሰብራል
ማን እንደ እናት
ማን እንደ ሀገር
የትግራይ ነገር በጣም ሚያሳዝን ልብ ሚሰብር ነገር ነው ፈጣሪ ይሁነን እንጂ
ከሆነው የሚሆነው እንዳይብስ ፈጣሪ ይርዳን።
Hizbey 😭😭😭💔💔💔💔💔💔
ወይኔ ወገኔን😢😢😢😢 እህህህህ አይ እናት።
So sad, heartbreaking
For how long this suffering of Ethiopians people has to continue
God help us
😭😭😭😭😭😭 ኦ ፈጣሪ እርዳን::
አህ አይ ዘንድሮ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔
Tigray adey Hezbey 😭😭😭 selam nekulu wedseb 🙏
የትግራይ ሁሌም አድሰ ሰቃያችን ሀዘናችን ፍርድ አለ በሰማይም በምድረ
አይ ወገኔ!!! በድህነት በተወለደበት አገር መኖርም ብርቅ ሆነበት😢😢😢😢
ኡፍፍ💔💔😢😢😭😭
እኛ መታላለፊያ ነን እኮ ተጆራ እኛ ጎብኝታችሁ እለፉ
የትግራይ ህዝብ በልፍንት መሬቱ ታሪኩ ለመውረር ከኤርትራ እስከ ጎንደር ሲደልቱ ቆይተው በህፃናት አዛውንት ሴቶች ግድያ መደፈር ዘረፋ ገጠማቸው እድሜ ለትግራይ ጀግኖች የጥምረት ቡድን ከዘረፋ ቦሀላ ውላቸው ወደ መፍረስ ነው ገና ዋጋቸውን ያገኛሉ ግዜ ለኩሉ።
way tigray adey😭
wel come EF 24 yaye 👍
Ay Ethiopia 💔
ውይ፡ስደት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭