የቀጥታ ስርጭት ከአዲስ አበባ! መቼም አንረሳውም!
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024
- “Mehal Meda” is an Amharic phrase, which, in essence, means a “central venue”. This channel is dedicated to provide a platform where various perspectives are reflected on current, past, and future social, political, scientific, religious, economic, health, legal, historical, and cultural events and phenomena that affect East Africa; especially, our beloved homeland, Ethiopia, and her twin, sovereign and independent sister-nation, Eritrea.
Mehal Meda encourages civil, respectful, positive discourses and discussions as it serves as a venue for peoples of Ethiopian and Eritrean origins to share their opinions, frustrations, concerns, expectations, life-experiences, aspirations, hopes, and dreams.
Mehal Meda does not offer any professional advise, nor does it make claims of expertise in any general or particular area.
Disclaimer: Mehal Meda often refers to and uses materials and clips from various media, including, audio and videos of interviews, news, events, documents, discussions, printed materials, etc. of various contents from other sources, which may be copyrighted; such uses are for the sake of reference only, and in such materials, the credit goes to the copyright owner. Mehal Meda does not intend on infringing any entity’s intellectual property. In instances where such copyrighted materials are used without them being specifically authorized by the copyright owner, the use of such copyrighted materials from other sources constitute a fair use as provided in Section 107 of the U.S. Copyright Law and as provided in title 17 U.S.C. Section 107. Mehal Meda is a non-for-profit channel and media.
Any discussions points, thoughts, views, assertions, perspectives, and opinions expressed by viewers and readers, be it in writing, graphically, vocally, or in any other way, do not necessarily reflect the opinions of Mehal Meda and/or its management; therefore Mehal Meda and/or its management are not responsible for contents that other individuals and entities may express, publish, post, voice, upload, distribute or transmit on Mehal Meda’s TH-cam channel and/or its website and comment section esat admas radio ethio 360 media andafta tmh zehabesha
በሰሜን የኢትዮጵያ ወታደሮች ላይ የተፈፀመው ግፍ ምንጊዜም አንረሳውም! ዛሬ አመቱ ነው!! ጌታ ነፍሳቸውን በገነት ያኑር❤❤❤
ተረታሞች አለምም አብይም ምን እንደተፈፀመ ያውቀዋል
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Awo ye Ethiopia 🇪🇹 serawit ye hib lijoch nachew leagerachew zeb yekomo Allah Ethiopian enna hizbiwan yitebik zeregnoch enna bandawoch ke Ethiopia 🇪🇹 yatfachu 🇪🇹 Ethiopia 🇪🇹 lezelalem 🇪🇹 tinur
እኛ ኢትዮጵያውያን ነን
ዋው ❤ እንኳን በሰላም መጣህ ወደ አዲስ አበባ እኔ እንዳውም ድምፅህ ዛሬ ተስማምቶኛል ስለ ጥቅምት 24 ያነሳኸውም ትክክል ነው የክህደት መጨረሻ የተፈፀመብን ቀነው ምንም ነገር ይሄንን የሚያስረሳ ነገር አይኖርም
ጥቅምት 24 በጀግና መከላከያችን ላይ በተፈፀመዉ ግፍ መከዳት በግፍ መጨፍጨፍ አንረሳዉም ታሪክም አይረሳዉም እንዘክረዋል በደማችሁ በአጥንታችሁ ኢትዮጵያን ታድጋችሁልን እናመሰግናለን
መቼም.አንረሳውም.የመከላከያን.ጥቃት
እኛም አንረሳውም የጨፈጨፋችሁትን ያስጨፈጨፋችሁትን የዘረፋችሁትን ያዘረፋችሁትን የደፈራችሁትን ያስደፈራችሁትን
ጀግናው መከላከያችን ሁሌም በጀግንነቱ ተከብሮ ይኖራል
ታላቋ ኢትዮጵያ የአፍሪካ እናት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
መቼም አይረሳም 🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🖤🌹🇪🇹🌹🇪🇹🌹
ይህንን ሀቅ መቀበልና መዋጥ ካቃታቸው ገደል ሊገቡ ይችላሉ ለፍቅር ስንል ዘላለማችንን እየገደሉንእ ንዲኖሩ መፍቀድ የለብንም የመውጊያውን ብረት ብትረግጠው ባንተው ይብስብሀል እንዲል መጽሀፉ ሞክሩትና እንያችሁ፡ ዘላለማዊ ክብር አንዲያ ነፍሱን ሰጥቶ በህይወት ለሚያኖረን ጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን
ሰላም ደሱ በትክክል በሰሜን እዝ የተፈፀመው ግፍ መቼም አንረሳውም እንደዚህ አይነት አፀያፊ ድርጊት በኢትዮጵያ ለይ ደግሞ እንዳይከሰት መታገል የስፋልጋል ክብር ለጀግኖቻችን🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
እንዴት ይረሳል አረመኔዎቹ የተኛን ሰራዊት ያረዱበት ቀን 🌑🌑🌑🌘🌑🌑
ተረት ተረት ምድረ ደፋሪ ዘራፊ
Aremenewoch ye hizb lijochin yefeju serawitun betegnabet yeferi sira nw yeserut
ሀውልታችው ለዘለአለም የሚኖር ተደርጎ መስራት አለበት ትውልድ አይረሳችውም ታሪካችው ታሪካችን ነው ::
የማይረሳው ስራዊታችን በልባችን ለዘለአለም ይኖራል🇪🇹
ፈጣሪ ከእዉነት ጋር ነዉ ከኢትዮጵያ ጋር ነዉ አሸንፈናል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
🖤🖤🖤 መቼም አንረሳውም 🖤🖤🖤
We Ethiopians Will never forget the brutal and unprovoked attack by the evil TPLF on the Northern Command that guard and protect the people of Tigray for years!🇪🇹❤️👍
ደሱ ትክክል በጣም ነው የዛሬዋ ቀን የማትረሳው መከላከያችን በተኛበት የታረደበትና የተመረዘበት ሌላም ሌላም ግፎች የደረሰበት ጥቅምት 24 ትን መቼም አንረሳውም መከላከያም እችን ቀን በሚገባ ማክበርና ለልጅ ለጆቾ እውኔታውን እንደታሪክም መናገር አለበት።
🎉🎉🎉🎉🎉 ደሱ እውነትሕን ነው ትክክል ነው የተናገርከው 🎉🎉🎉🎉🎉
ብሔራዊ የሀዘን ቀን ሆኖ መከበር አለበት ይህን ቀን የሚረሳ ኢትዮጵያ ዊ ካለ እሱ ኢትዮጵያ ዊ አይደለም
የዘር ማጥፋት ጭፍጨፋ የፈፀማችሁበት ህዝብ ቀን አለው አረመኔዎች
Kibir letesewu jegnochachin mechem anresawum
Thank you Desu❤❤❤❤❤❤
Yes
በፍፁም አንረሳውም
ደሱዬ. የቁረጥቀን. ልጅ ፈጣሪ. ይጠብቅህ
Hello Desu how are you today we love your program.
እስካሁን ድረስ ሳስበው እስከ ጥፍሬ ነው የሚሰማኝ 😭😭እንዴት እንረሳዋለን መቼም ይቅር አንላቸውም መከላከያችን ነፍሳቹ በሰላም ትረፍ 💔💔😭😭
መቼም የምንረሳው ቀን አይደለም
Yeah,we need to remember all innocents people died in Ethiopia.We need to stop the killing .
❤❤❤ወላሒ ወላሒ እውነትሕን ነው ከልቤ አመሰግናለው ይቅርታ ሊጠይቁ ይገባል
ሁሌም መታወስ አለበት ።የሚያሳዝነው የተጨፈጨፉት ወታደሮች ቁጥር ይፋ አለመደረጉ (በየሚዲያው በየጊዜው በየጊዜጊአለመነገሩ) ያስቆጫል።
ደሱ ብዙ ጊዜ የምታቀርባቸውን ሀሳቦች በመልካም እና ሚዛናዊ በመሆኑ ኢትዮጵያዬ እንደናንተ ያለውን ፈጣሪ እንዲያበዛላት አለምናለሁ። በተረፈ ደሱ ኢትዮጵያ(አአ) ከሆንክ እባክህ ከአ.አ በሉካንዳ አድርጎ አሸዋ ሜዳ; ቡራዮ ;ሆለታ ;አምቦ ድረስ ያለምንም ካሳ ለኮሪደር ልማት ብዙ ህዝብ እየተነሳ በመዳ ላይ ወድቆ እያዘነ ነው። ልማቱን ማንም የሚቃወም ያለ አይመስለኝም ነገር ግን ያለምንም ውይይት እና መተማመን በአንድ ጀንበር ከቤት ባለቤትነት(ካርታ/ህጋዊ የሆኑ) ቤተክርስቲያን የተጠለሉ ወገኖችን ብትጎበኛቸው። በተረፈ በርታ!!!
Betam betikikil
በፍጹም አንረሳም
ኢትዮጵያ በከፍታ ማማ ላይ ወታለች ከታላላቅ አገራት እኩል ተሰልፋለች ማንም ምቀኛ ትናንሽ ተባይ አገርና ትናንሽ ተባይ ባንዳ ከከፍታዋ አይነቀንቃትም ፈጣሪ ከኢትዮጵያ ከእዉነት ጋር ነዉ
Well come Dessu
ጥቅምት 24 ለጠፍ ወይም ሊረሳ የማይችል ለትውልድ ሲተላለፍ የሚኖር አፀያፊ ድርጊት ነው ሰራዊቱን ጀግንነቱ እየጨመረ ሄደጂ እነሱ እዳሰቡት አልሆነም ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ያንን ጭፍጨፋ የመራ ሰውዬ(ደብረፅዮን)ወደትግራይ አመራርነት እንዳይመለስ
የሐገር ባንዳ የውስጥ ጠላት የሰራውን ግፍ በፍፁም አልረሳም 😢
ዋጋውን ግን ያገኛል እያገኙም ነው
Remembering the fallen heroes .Unforgettable🙏🙏🙏😭😭😭
የቤቱ ምሶሶ ባልተጠበቀ ርዕደ መሬት ሲናወጥ በከፍተኛ ድንጋጤ የማይታወክ ማን አለ???
ጥቅምት 24/2013 ዓ.ም የኢትዮጵያ ዋናው ምሶሶ ጀግናው የኢትዮጵያ የሀገር መከላከያ ሰራዊት ሰሜን ዕዝ በወያኔ አረመኔያዊ ጸያፍ ሴራ በግፍ ከጀርባው የተጨፈጨፈበት የማይረሳ የሀገራችን የጥቁር ጠባሳ ታሪክ የተፈጸመበት አንገት የሚያስደፋ ዕለት ነው።
ክብር ሞገስና ዘላለማዊ ክብር ለኢትዮጵያ ክብር ሲሉ ዋጋ ለከፈሉ ጀግና የኢትዮጵያ ወታደሮች።🙏🙏🙏😭😭😭💔💔💔ሁሌም ጥቅምት 24 ይዘከራል።
Ethiopia ye 86 🇪🇹 behreseb ager nat ye andi behir ager aydelechim yemanim behir ke manim behir aybeltiim holachim yefetari lijoch nen ❤❤❤❤Ethiopia 🇪🇹 tashenifalech ❤❤❤❤
በመወዋሸተት አንደኛ ናቸው ሰሜን ዕዝ የ ትግራይ ሕዝብ ባርያ ወይም አገልጋይ ነበር ዘበኛቸውም ነበር ነገር ግን አዘንግተው አረዱት ህፍረት ዩልኝታ የሚባል የላቸውም የኢትዮጵያ ልጆቹ አርደው 4 ኪሎ መያዝ ታያቸው
ቀዳዳ ዘራፊዎች እግዚአብሄር እርስበርስ እያባላችሁ ነው ውሸታሞች
የመከላከያ የሴት ስራዊታችን ጡት የተቆረጠበት ቀን ምን ግዜም እናስበዋለን
አይሻልህም ጡት መያዣ ተረታሞች
እኛስ መች እንረሳዋለን ማፈሪያዋች
በትክክል አይረሳም
Selam Desu
We will never forgett
የካቲት 12ን እንደንማረሳረሳው ሁሉ በሰሜን ወታደራዊ ዕዝ በወያነ የተፈጸመው እልቂት አይረሳም።ታሪክ መዝጊቦታል።
Betikikil
አለልኝ ከአፋር
በሕይወቴ እጅግ በጣም ያዘንኩበት የማረሳው ቀን ቢሆን ወያኔ በመከላከያ ያደረገው ግድያ መቸም ቢሆን አይረሳም 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
Hi Dasu Baga nagaan dhufee. Haariibuu
በስመአብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ መቼም መቼም መቼም አንረሳውም::
ሀገር ለመውደድ ዜግነት በቂ ነው
ያውም በወገኖቹ ላይ ባገለገለው ሰራዊት ላይ መከላከያ አሳፋሪ ነው በአለም ያልተደረገ ድርጊት ነብሳችሁን በገነት ያኑረው ድንገት መፍጀት ጀግንነት አይደለም በኢትዮጵያ አስፀያፊ ድርጊት
Selamehi yebeza dsu
Machme anerasachwme jagenoch
👍👍👍👍👍👍👍👍
We should never stop talking what happened to our defense in Tigray Region by TPLF fanatic leaders!!!
💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤
ኢሄ፣ያገር፣ጀግና፣መኩላከያ፣በግፍ፣አስጨርሶ፣ደብረ፣ጺዎን፣ቁጭ፣ብሏል፣ደማቸዉ፣ይፋረደዉ፣
ኢኧው እርስ በርስ እየተባላችሁ ነው እግዜር ይይላችሁ
አጋሜ@@EyobSelassie
ሰላም ደሱ
🎉❤🎉❤🎉❤
❤❤❤❤
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ሰላም አ/አ
ደሳለኝ አበራ ጉዴላ ምን ያስታውሳል?ቤት ስርሰራ በቀር ለብዙ ዘመን በፍርድ ቤት ለምስክር አይቀርብም ነበር።
1
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
ምንም እንኳን ጀግና መከላከያችን ላይ ግፍ ወያኔ ቢፈዽምም TPLF ልኩን አግኝቷለወ።
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Dallas Tesh
እልፍ ቃየሎች
Why did they decided to ease to commemorate the very day of our Army massacre?
Yihin hulu gif yeserut yewoyane meriwoch tigay west sew indelele ahunim besiltan koricha lay tekemito mayet kebad new.
San Francisco
From gore
111
ሄዳም
😂😂😂😂😂
ዛሬም ተረቱን አልቀየራቹሁም
ለጨፈጨፋቹሁት ሚሊዮን ትግራዋይ ደም ገና ዋጋ ትከፍላላቹሁ ምድረ መርጦ አልቃሽ
ሃዋሳ ፖለቲካ አይገባትም፡
የማን ነህ እንኳን ኣታውቅም ሆዳም
ወያነ; " ስድብ ከቤተስብህ የወረስከው የአንተነትህ መገለጫና ትንሽነትህን የሚያሳይ ስለሆነ " በእየ ፕሮግራሙ በዚህ ማስብና ማመዛዘን ባቆመው ጭንቅላትህና ዘረኛ ምላስ ደጋግመህ ትሳደባለህ:
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
1
1