ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ወንድምየው ሁሉም ነገር አልፍ አንድ ቀን አብረን እንስቃለው😢😢 እወድሀለው ❤
ኬካ በቃህ ተመለስ ወደ ማርኬ
ቤካ ተመለስ ማረኬ ጋረ
አይዟችሁ ወድሞቼ ያልፋል😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤካየ የት ጥለሀው ኬድክ❤❤
ቤካ አትለየው በናት ከጎኑሁን😢😢😢😢
አብርሽ ለማርክ ስጦታ ይስጠው የምትሉ🎉🎉🎉🎉
ለማርክ ነበር መሰጠት ያለቀት ምክናየቱም ብቸኝነት ይሰማዋል ሄሉጋ ተለያይቷል አብርሽ መቀበል ብቻ ነዉደ መስጠት አታቅም
Yes❤️😘🥲🥲🥲ማርክ እኮ ልዩ ሰው ነው ❤️😘😭
ደምሪኚውደ🎉
@@MisskanaMisskanaደምሪኚውደ 4:43
ግን ሩታና አብርሽ ማርክን ሰርፕራይዝ የማታደርጉት ለምነዉ የሚስማማ በላይክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈 ማርክ ንፁ የዋህ የምር ትለያለክ🎉
Eko❤🎉
አዎ ሁሌም ማርክ ብቻ
እኮ
አዎ ማርክን በደብ በሚስደስት ነገር ስጦታ ለማርክ❤❤
አዎ በጣም ሁለዬም እሡ ነዉ የሚያደርጋቸዉ ለምን ግን እነሡ አያበረክቱለትም?
አብርሽና ሩቲ ማርኬን ሰርፕራይዝ ያድርጉልን የምትሉ በወሎ ልብስ እንደ ኢፍሬም ያለ አታሳፍሩንም አ 😊😊😊😊
እና አብርሽ እናንተም ለማርክ ስጦታ ስጡት በእናታቸው🥺🙏🙏
ማርክ ግን ማርያምን የልብህን ንፀህነት🥹አይቶ መልካሟን እሴት ይስጥህ የኔ የዋህ❤🔥🫶🤴Ⓜ🤍🤌
አሜን የኔ መልካም❤
Yene geta betam yetergaga liji nw ❤❤❤
wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርክ የኔ ወንድሜ አይዙህ ወለሂ በጣም ነዉ ምታሰዝናኝ ሰይክ ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ግን ሁሉንም ነገር ደሞ ቻለሁ የኔ የዋህ 😭😭😭እስት ማርክ የምትወዱ ብቻ በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💔💔💔💔💔💔
👍👍👍
ማርክየኔወንድሜ💪💪💪
❤❤❤😢😢😢😢 ayizo❤
👍👍👍👍👍
😢😢😢😢😢
አብርሽና ሩታ ማርክን ሰርፕራይስ አድርጉት የምትሉ የኔመልካም የሰው ደስታ የሚያስደስተው😢❤❤❤😊
ሴት ልጅ ቀሚስ ስትለብስ ነው የሚያምርባት የምትሉ🎉
Marke yene yewah ayzoh ❤❤❤❤
ሲጀመርምምም ውበታችንን ሰተር ሸፈን ምንልበት ቀሚስስስስስ ነውውውው ያደናብረናል እጂጂ የወዶችንን ካልወረስን እያልንንለሁላችንም ምናስተውልበት ልቦና ይስጠን 🤲🤲💚💛❤️💚💛❤️
ቤተሠብ እንሁን
በጣም
Mareke ewnate ata baxame male kamesawe nake madanalam bahehotek dasetanga yamara gehene nagare yesxeke hasabekene yemulaleke baxame ene wadekalane damo huleme kagoneke nane aye zoke ayekefake yamere enganem aselakasekane barakawe nagare baxame asedase takenale barata ayezoke wadema chene❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብርሸ ለማርክ ሰጦታ ሰጠው አዝናናው እሸ አደራ እንዳይከፋው 😢በተረፈ ታምራላቹሁ ❤❤❤
አብርሽ ሲሰጠውጅ ሲሰጥ ያቀጠቅጠዋል 😂😂😂😂
እናተ፡ስጡት😂በናተ፡ያምራል🙄🙄
@@seadamelaku3377አይማርክ አይዞህ😢😢😢😢ብትታረቁእፍፍፍፍፍ
@@emoydseta2899 አናትሸ ይፍረሰ ምን አገባሸ የፃፍኩት ለነሱ የርጎ ዝንብ
አብርሽ አይወጣዉም ስስታምነዉ። ሁለተኛዉሲሰጣቸዉ እነሱዉግን ጅቦወችናቸዉ
ማርካችን ወድምየው አቦ አተን የወለደች እናት ማሀፅኖ ይለምልም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፉፉዬ ተሸለሽ በቀ መርክ የደምጠነል መለትነዉ ምኞትሽ ተሸከ
@@MuntiFadlu አላሀምዱልላህ ውዴ እየተሻለኝነው ውይ ማርኪኮ ልዬነው አሳዘነኝ መጨትሻላይ
@@Fufu-vt9pt አዎ በጣም እኔ ደሞ እነቱን ስለሚወድ ደስ ይለኘል የቺም ደሞ በሰለም ተለየይተነል ብለ ቡዙነገር እየወራችነዉ የሰዝነል
ፉፉፉፉነቴ❤❤❤❤❤❤❤❤💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@@ረህማአዩቱብ ወይየ እህትናቴ
ለማርክ ስጦታ ይገባዋል የምትሉ 🎉🎉🎉
ማርኬን ሁለት መቶ ሺ እናስግባው የኛ መልካም ልክ እዴ ሩታ ያለች ሴት ይስጥህ ይምትሉ በላይክ❤❤
እሩዉታምድናት። አናፍታስለሠጣችነዉ ሸርሙዉጣ
👎👎👎👎👎👎👎👎🤺🤺🤺🤺🤺🤺🤺🤺🤺🤺@@رمانهاقماسو
እዝችልጅ አቃባጪየለም የማልቅያማ እምትቀሰቀሽው ተምወጂው ሰዉጋነው የአዱኒያ ጥቅም ብለሽ አላህ አታምጪ
ሩታ እና አብርሽ ተጋብተዉ ወልደዉ ማየት የሚፈልግ ብቻ እስኪ100k አስገቡኝ
😢😢😢❤🎉
😂😂😂😂😂😂👍👌❤️❤️👍
Anchi gin yamishal beye comment sir yemitlemigni
ዘብርቅ😂😂😂😂😂
ብቺልና ላብቻሄ ብሃስጋባሺ ዳስባሌኝ 100k የኔ ዉድ ስዎድሽ
የእዉነት በፍቅር የተጎዳ ሰዉ ብቻ ነዉ የማርኬን ስሜት የሚረዳዉ ከባድ ነዉ የሚወዱትን ሰዉ ማጣት 😢😢 ዛሬ ማርኬ እንደኔ በጣም ያሳዘነዉ 😢😢ደግሞ አብርሽ ለማርኬ ስጦታ ይስጠዉ 😢😢😢❤❤ የምትሉ የኔ ዉዴ ሩታዬ እንዴት ነዉ ያማረባት ቀሚሱ ማሪያምን🎉
ደሚሩኝ ስዎደቹሁ
ማርኬ የኔ ዬዋህ😢😢 ምንልሁንልህ ግን ጥያቄ አለኘ የአብርሽናሩታ አድናቂወች ማርክንም ትወዱታላችሁ ግን 200k እድገባ አታረጉም😢በዚህሰአት እሱ መጠከር አለበት❤❤❤❤
ኮሜንት ፅፌ አላቅም ሁሌም እከታተለዎለሁ ማርክ ንፁህ ልብ አለህ እመብርሃን የልብህን ትስጥህ❤❤❤
ማርክ እደሩታ አይነት ሴት ይሰጥ እዳተ ዝምተኛ የምትክስ ልክ እደ ሩታ😢🙏💛
ምኞቴነው ልክ እደሱ ኑፁህ ልብ ያላት ሴት😢😢ለሱ እምትመጥን ሴት ተጎኑ እስተማይ ቸኩያለሁ😢ማርክዬ❤
Amen
ፈጣሪግዜአለው 😢😢😢😢
ፈጣሪ አምላክ ፍቅርቹን ምን አለ ብመልሰው
❤❤❤❤❤
እስት A&R ማርክ ትልቅ ሳፕራይዝ አርጋዉ አስደስታዉ እስም መደሰት አለበት ይምትሉት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍😢😢🙏🙏
ማርክዬ የኔ አባት ምን አባቴ ላርግህ ማርያምን እንባህን ማየት አንፈልግም የኔ እንባ መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢እና መርክዬ ስሜትህ በጣም ነው የሚገባኝ ግን😭😭😭😭😭
የውነት ተለያዩደ ግን
እኔ ለማርኬ ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ምክንኒያቱም ልፅፍ እልና እሱን እሚገልፅልኝ ቃል ከየት ላምታጣ ዛሬም ምንም አልልህም ለእኔ ስብራቴ ናችሁ 🥺ብቻ አንድ ቀን ደስታህ ሙሉ ሁኖ አየዋለሁ የኔ ትሁት እወድሀለሁ💞💞💞💞💞
ግን ሄለን ለምን ስለሱ መጥፎ ስትናገር ሰማኋት በቁራጭ ቪድወ ጨርሸም አላዳመጥኩትም ተናድጀ ❤ማርክ ያሳዝነኛል
ማርክ ወንድምነት አይዞክ ፈጣሪ የልቦናክን ኣይቶ እደ ሩታ አይነት ሚስት ይስጥክ😢❤
አሚን
አሚን ይስጠው
አብርሽ እባክህ ማርክ በሂወቱ ደስተኛ እንዲሆን አርገው በእግዚአብሔር
ማርኬ በጣም ነው ያስለቀስከኝ እንደኔ የተጎዳህሰውነህ አይዞ ያልፋል ፈጣሪ የልቦናህን ይፈፅምልህ😢😢😢
ለአብርሽዬ እንደኔ ፈንድሻ የሰጠው አምላክ ማርክዬ ይሰጠሃል ወርቅ ወርቅነቱ በእሳት ተፈትኖ አይደል ወርቅ የሆነው ላንተም ያዘጋጀልህ አለ የትላንት ህይወትህ ስህተቶችህን እንድታርምበት ይሆናል እመነኝ በህይወት የማያልቀው ደስታ ይሰጥሃል አምላክ እወዳችዋለሁ አብራችሁ አርጁ አይለያችሁ ማርያምን አስለቀስከኝ የኔ የዋሆች ለናንተ ለቅሶ አይገባም ተደሰቱ ጠላት ያልቅስ ተረዳድታችሁ ከፋታ ላይ ማየት እፈልጋለሁኝ የኔ ልዮዎች
ማርክ በእውነት በጣም ቅን የዋህ አስተዋይ ልዑል እግዚአብሔር ነፁህ አፍቃሪ የሆነችውን ይስጥህ አይዞህ ወንድም ❤❤❤❤❤❤❤❤አብረሽ እሩታ እግዚአብሔር በእድሜ ዘመናችሁ ሁሉ ደስተኛ አያድርጋችሁ ,,,,,
እውነት መቸ ነው ለማርክ ስጦታ ይስጡት በማርያም ሁሌ እሱ እንደስጠ ነው ማርክዬ ምስኪን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዎ ይስጡት ይገባዋል !!
ማርኬ የኔ የዋህ አይዞህ ሁልግዜ ሳዬው ያሳዝነኛል 😢😢መልካም ህይዎት እንመኝልሀለን ❤❤❤❤
😢😢😢ማርክ ወንድሜ ኡፍ ላተም የምትወድህን ይስጥህ
ሩታዬ ቀሚስ ስትለብስ የበለጠ ያምርባታል የሚል ለኔ በጣም ነው የምታምረኝ ❤የማርክ መልካምነት የሚመቸው 😢
ነይ ከኔ
Marke🙏🙏🙏“እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል።” - መዝሙር 34፥18
አሜንንን
እውነት ነው
😮😮😮😮አሜን😮😮😮
Amen 🙏
Ameeeeeen
ሩታ አና እብርሽ ጅግና ናቸው
ማርቆስ ልዩ ስጦታ ይገባዋል ከናተ አብርሽና እሩታ❤❤❤❤❤❤
ማርክዬ የኔ የዋህ አይዞህ በማርያም ሆድ አይባስ😢😢ላንተም እግዚአብሔር መልካም ሴት እዲሰጥህ የዘወትር ምኞቴ ነው❤❤❤ ማረክን የምትወዱ እስኪ ላይክ👍👍👍❤❤❤🎉🎉
አብርሽና እሩታ ማርክን ሰርፕራይዝ አድርጉት የምትሉ
የጎጃም ባህላዊ ቀሚስ ነው ዋውውውውውውውውውውውው እንዴት እንዳማረባቸው በተለይ ሩታ ላይ የኔ ልዕልት ሴት👑
አብርሽ ማርክን አዝናኑት ደስተኛ አድርጉ ስጦታ ስጡት 😢😢😢
,ሣህ
ለማርክ እንደ ሩታ አይነት ሴት አላህ ይዎፊቃው ዬኔ ወንድም አሰዘነኝ አሁንስ አይዞህ❤😢
አቤት ውበት አቤት ምግባር የፍቅር መምህር እሩታ ሁሉም ያምርብሻል እኮ ልዮ ሴት. ማርክ ዘመንክ ይባረክ
ማርክግን የዋህ ነህ ለወድሙም ለነሱም በድጋሚ ሠጠሀቸዉ አብርሽ የለለስጦታ ስጡት ለማርክ ያምራል ልብሱም
ማርክዬ አንተንም አንደዚህ ፀጋ ያልብስክ ለአንተም መልካም ሴት ይስጥክ ፊጣሪ ማርክዬ🙏🙏🙏🙏
ቀሚሱ የጎጃም አለባበስ ነው ።ማርክን ሩታ እና አብርሽ ሰርፕራይዦ አርጉት ።
እኔ ሰቆጣ ነበር የመሰለኝ. 😮
@fekihamuhamed5447-l7የጎጃም ነው
ሚስኪን የዋህ መልካም ነገሮች ሑሉ ይግጠምህ የሠው ደስታ ያስዴስትሐልና አሏህ ያስዴሣህ❤❤❤❤
ማርክ አልቅሰህ አስለቀስከኘ ማሪያምን አይዞህ አይክፋህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤
Markeeኤፌሶን 5¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯²⁹-³⁰ ማንም የገዛ ሥጋውን የሚጠላ ከቶ የለምና፥ ነገር ግን የአካሉ ብልቶች ስለሆንን፥ ክርስቶስ ደግሞ ለቤተ ክርስቲያን እንዳደረገላት፥ ይመግበዋል ይከባከበውማል።³¹ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።³² ይህ ምሥጢር ታላቅ ነው፥ እኔ ግን ይህን ስለ ክርስቶስና ስለ ቤተ ክርስቲያን እላለሁ።³³ ሆኖም ከእናንተ ደግሞ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንዲህ እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፥ ሚስቱም ባልዋን ትፍራ።
በትክክክል እዉነት😢😢😢😢😢❤❤❤
ተበረክ
Betekekl ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሒይወትን ያሰማልን እዉነት ነዉ❤❤
በትክክልእዉነትነውተባረክ🙏🙏❤❤
ቀጣይ እስኪ እስኪ ለማርኬ ስጦታ ስጡትነ ዳስታውን ልይ ወላሂ አጃቴን ነው ሚባላኝ 😢😢😢😢😢
ዛሬ በጣም ማርኬ አሳዝነኛል እስቲ የምትሉት በላይክ አሳይኝ 😢😢
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
ላይክ ፈልገሽነዉ😬😬😬
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤@@Adiiouygtvugtguy46rg
@@እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍
😢😢😢😢
አብርሽ በጣም ነው ቅር ያለኝ ለምን ብትል የተረሳ ሰው አለ ማን ብትል ትልቅ ውለታ የዋልክለት እና የዋለልክ እሩታን የመሰለች ፍቅር የሆነች ልጅን እዳታመልጥክ ያረገክ ከፈጣሪ በታች የረሳከው ሰው እሱም ሙቤን እረሳከው የማይረሳ እና ትዳራችሁን የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ውለዱ ክበዱ እወዳችዋለሁ❤❤❤❤
ደምሪኚ
እኔስ አለኝ የምልክማርኬ መልካም ሰውየሀይወት አስተማሪ ሰውታጋሽ እሩሩ የፍቅር ሰውአውነት ለነተ ቃልየለኝከወንድም በላይ ነክፈጣሪ አብዛቶ የባርክክፈጣሪ አብዝቶ ይስጥክእመብርሃን እስከልጇ ትባርክክእመቤቴ የልብክን መሻት ትስጥክላንተ ያላቸውን እመብረሃን ትስጥክተባረክ እመቤቴ ማሪያም ልብክንመሻት ትፈፅም ❤🙏🙏🙏
አይዛህማርክሁሊምስታለቅስእዳስለቀስከኝነውየምርአንተጥሩልጂነህእግዛፕርየስበልህጥሩነገርአለታገስ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ማርክን. 200. ሺ. ኢነዝጋበዉ. አከፋልበትም. ማልካምነት. ለራስ. ነዉ ማርክዬ. አብሽር. ወድሜ በርታልኝ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉😢
ማርክዬ የኔ የዋህ ልክ እንዴሩታዬ የፍቅር ሴት ይስጥክ😢😢 ሩታዬ የኔ ንግስት ሁሉ የሚያምርብሽ አብርሽዬ እወዳችሀለሁ
እግዚአብሔር ያሰብከውን ሁሉ ያሳካል ትልቅ ክብር አለኝ ማርክ እኔ ሁሌም ጠንካራ 💪💪💪💪💪💪💪💪
የኔ አባት ማርክ ላንተም ልባም ሴት ይስጥህ እግዚአብሔር ደስታህን ያሳየኝ እዲያው ሳየው የሳዝነኛል😢
ወላሂ ብዙ ግዜ አያለሁጅ ኮሜንት አልሠጥም በጣምነዉ. የተሠማኝ እዉነተኛ ፍቅር ሂወት የመሠቃቅላል 😢ግን ለምን አፍቃሪያችሁን አትመርጡም አላህ የሚያሥደሥትህ ሂወት ይሥጥህ የቀመሠያቀዋል ማርክየ😢😢😢😢😢
ሩታየ የአብርሽ ንግስት 🥰🥰🥰🥰ማርኬ የኔወንድም አይዞህ💔💔💔
የወንድ ልጅ ሆድ ባሕር ነው የሚባለው እውነት ነው😢 ማርኬ ምን ያህል እንደተጎዶ እያየነው ነው ወንድ ልጅ ስለ ሆነ ነው ሁሉ በውስጡ የያዘው😢
አብርሽ እና እሩታ ማርክን ሰርፕራይዝ አድርጉት የምትሉ😢😢
❤❤❤😢😢😢
ያረጉታል❤❤❤
አወ ያርጉት
አወ አርጉት😌🙏
😢😢😢😢😢😢😢ማርክየ💔💔💔💔💔
ማርክዬ የኔ የዋህ ሳይህ ምታስለቅሰኝ ነገር❤😢ያአላህ ጥሩዋ አለህ ይወፍቅህ ያረብ😢😢😢❤❤❤
ማርያምን በጣም አስለቀሰኝ ማርክ ምን አለ ብታርቁ በእግዚአብሔር እፍፍግ😢😢
ቢታረቁ በጣም ደስስስስስስ ይለናል 🙏🙏🙏🙏❤❤❤😍😍
Uffff fateriy bee semen Ina bee tereku unet
ባይታረቁ ይሻላል ሄለን ማለት ቆሻሻ አስመሳይ ሸርሙጣ ማንም እሚሸከሽካት ባለጌናት እኳን ቀረችበት
@@AngelEtp-c8o አይባልም
@@AngelEtp-c8oደደብ
ማርክየ እኔ የምልክ የልብህን ይሙላልህ እውነት የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው የታደለ ነው አይዞህ ወንድሜ ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
ረትዬ አብርሽ ልለምናችሁ ከማርክ ጋር ቪዲዬ ስሩና በእርሱ ቻናል ልቀቁ 200K እንዲገባ ማርክዬ የኔ ውድ የእኔ ልዩ ደግ ሰው የዋህ መልካም ሰው በጣም አንወድሀለን አይዞህ ይሄ ቀን ያልፋል ካንተ የሚጠበቀው የፈጣሪ አምላክን ስራን በትግስት መጠበቅ ነው ፈጣሪ አምላክ ላንተ የተሻለ ትልቅ ነገር አሰቀምጦልሀል ያ መልካም ነገር በቅርቡ ይሆናል በርታ በል የኔ ጌታ እኛ ያንተ ወዳጆች በፍጹም የአንተን እምባ ማየት አንፈልግም ዘወትር እንድትስቅ ነው የእኛ ምኞት ሩት አብርሽ ከዚህ መድ እንዲወጣ ትንሽ ዘና እንዳል መዝናኛ ቦታ ውሰዱት እና ፈታ ይበል በዚህ ሀሳብ የሚስማማ ፍቅሩን ለማርክ በላይክ ይግለጽ
ማርክዬ ማርያምን ስጦታዋችህ ሁሉ ትርጉም ያላቸዉ ናቸዉ❤❤❤❤የኔ የዋህ አይዞህ በማርያም ሆድ አይባስ😢😢ላንተም እግዚአብሔር መልካም ሴት እዲሰጥህ የዘወትር ምኞቴ ነዉ❤❤❤አብርሽዬ እሩትዬ በጣም ነዉ ድምቅ ያላችሁት❤❤🎉
አይዞክ ማርኬ ከአብርሽ ተማር ያን አልፎነው ይሕን የመሠለ ሂወት የሠጠው ከሠው አይን ይጠብቃቸው አተም አብሽር❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤❤
ኡፍፍፍፍ ማርቆሴ የኔ የዋህ ኣይዞክ ኣልቅሷ ኣስለቀሰኝ የምር 😢😢 አብርሽ እና ሩታ እባካቹሁ ማርክን ኣደራ ደስተኛ ኣድርጉት🙏
አብርሸ እና እሩታ ማርክን ሰርብዝ አድርጉት የምትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢
ሔሉየ በሃያሉ አምላክ በእግዚአብሔር ስም ብየሻለሁ ከማርክ ጋር ታረቁ pleas!??😢😢
እስኪ ማነው እደኔ ማርክ ስያለቅስ አብሮ የሚያለቅሰ ማርያምን 😢😢😢❤❤
ማርያምን እነም ኣለቀስኩ የኔ ወድም😢😢😢❤❤❤
እኔ😢😢😢😢😢😢
ስንት የሚያስለቅስ ሞልቶ ጅል
ማርክ እኔ እወድሃለሁ በጣም ሲከፋክ ማየት አሎድም ❤️❤️❤️❤️❤️ማርክ እና እኔን አገናኙአቸው የምትሉ 🌹🌹🌹🌹
ለማርክ ስጦታ ይሰጠው የምትሉ ላይክ❤❤❤❤❤❤❤
ለማርኬም ስጦታ ስጡት ወጣ ያለ ቦታ ወስዳችሁ አዝናኑት የኔ ጠንካራ መርኬ የናቱ ልጅ አሁንም ጠንክርልኝ አላህ የተሻለውን ይሰጥሀል ልክ እንደ ሩታ አይነቷ ጠንካራዋ ሁሉንም የምትጋፈጥ በቅርቡ አላህ ይስጥህ ዝም ብዬ ሳይህ ታሳሳኛለህ አይዞህ ሁሉም አልፎ ይህ ጊዜ እንደ ትውስታ ታነሳዋለህ
ተረጋጉ አሁን ወጭ ላይ ናቸው ይደርሳል ወንድማቸው ነው
አወ አደሩታዬ አይነት ሚስት ይስጠው አስለቀሰኝ😢
ደምሪኝ
የኤፋን ሳልጨርስ መጣሁ አብርሽእናእሩት የወዳችሁ🎉🎉🎉 ማርክየ አይዞህ
እኔም😂😂😂😂😂
እኔስ የትም አልሂዲኩ እነሱእንደሚመጡ ሳላወቅኩ
ወላሂእኔም ❤❤❤
ማርክን 200k እንክተተው እባካችሁ ።።።።። እኔም አዲስ ቤተሰብ ነኝ ዛሬ ተቀላቅያለሁ።።።።።
እኔም ዛሬ ተቀላቀልኩ
@@Ymaryam21 እንኳን ደህና መጣሽ።።
በጣም ያማል ማርክ የፍቅር ሰው ነው የምትሉ 😢😢🎉🎉❤
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ማርቆሴ የኔ የዋህ የኔ ፀባየ ሰናይ የኔ ገራገር የምር አስለቀስከኝ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አቦ አላህ የምትወዲህ የምትወዳትን በምንም ታአምር የማትለያዩ ምርጥ የሆነችውን እንዳተ ገራገር የዋህ ፀባየ ሰናይ መልከመልካም የሆነችውን ይወፍቅህ የኔ የዋሀ በጣም ነው ሳይህ አጄቴን የምበላው ለምን እደሁ አላውቅም 😢😢😢😢😢😢😢 የስው ደስታ የሚስደስትህ ምርጥ ሰው እዲህ ሩታን እና አብርሺን እዳሳመርካቸው አተንም ያማር እዲህ የደመቀ ሄወት ይስጥህ ስጦታህ ሁሉ ያማር የተዋበ ውብ ውብ የሆኑ ስጦታወችን ነው የምሰጠው😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 4:20
የኔ ዉድ❤❤❤የልበቅን ነሽ
እኔ እረሱ መርክ በጣም የሰዝነኘል ወሏሂ ብቻ ሁሉም የልፈል አብሽር🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
የኔ አባት ማርክየ አይዞክ ወድሜዋ አላህ ካሰብከው በላይ ደስታክን ይመልስልህ የምር አስለቀስከኝ
ማራክ አይዙክ የማየልፍ ቃን የላም አስላቃስከኝ እኮ አላህ የታሻላውን ሰሊህ የሆነችዋን ይዋፍቅህ ሀቢቢ
ናይ አደዋካ ምርቃ አብ ፅብቅ ደረጃ ከብፀሐካ ዝተፈለይ ሂወት ክበካ እዩ አዘካ ማዓረይ😢❤❤
አይዞንአይዞን ዎንድመ አለም የነ የዋህማርክየ የኛጀግና💪💪💪💪💪💪በርታሊን አይዞክ ያሊፋሊ የምትሉ ላይክ👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤❤❤❤
የጎጃም ቀሚስ ነው በጣም ያምራል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 አይዞህ ወድሚ ሁሉም ለበጎ ነው
ለማርክ ስጦታ ስጡት እናብርሽ 😢😢😢
ማርክ የኔ ወንድም ላንተም ፍቅር የሞላበት የሕይወት አጋር ይስጥህ በጣም ታሳዝነኛለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርክ ወድሜ እደ ሩታየ ያለች አፍቃሪ ይስጥህ አባቴ ንፁህ ልብ ያለህ ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚
ማርክ የኔሚስኪን ወላሂ ወስጤን ነካኸው እሚያቅ ያቀዋል ተዋዶ እንደመለያየት እሚከብድ የለም እፍፍፍፍይ
ማነው እደኔ ማርክጋ ከመጀመሪያው ጀምሮያለቀሰ 😢😢😢😢😢
ማርክ የኔ አስተዋይ የኔ የዋህ አይዞህ እናት የሆነች ሚስት ሂወት ይስጥህ😢😢
የኔጌታ😢😢😢😢😢አይዞህ ወድሜ እግዚያብሔር የተሻለነገር አዘጋጅቶልህነዉ😢😢😢😢😢😢😢😢
ማርክ ስሜቱን አቀዋለሁ ተምንም በላይ ያማል ፈጣሪ ታተጋ ይሁን ተፈጣሪመቀረ የልብን ስብራት የሚጠግን የለምእና
ማርኬ ያሣዝነኛን ወድሜ ደስተኛ ሁነህ የምናይህ ቀን ያቅረበዉ😢❤❤❤
ኣይዞህ ማርክዬ ሁሉም ፈጣሪ ያለዉ ነዉ የሚሆነዉ ኣንተ ስቀህ እንጂ ከፍቶህ ማየት ኣልፈልግም😢
አይዞህ ማርክ ፍቅር እኮ ከባድ ነው ቆይት ቆይቶ ነው እሚያገረሸው 😢 እኔ ከምወደው ተለይቼ ስተኛ ትራሴ ሁሌ እንባዬን እያፈሰስኩ እተኛ ነበር አሁን አልሀምዱሊላህ እሱን እሚያስረሳ ሀላል ሰጠኝ ላንተም ሆነ ለሄሉ መልካሙን ሁሉ እመኝላቹዋለው "የቡቴዎቹ
እየ ልጂ ፍቅሩ አልወጣለትም ደሲተኛ ለሜሆን እየታገለ ነዉ እሲታርቃቸዉ ይቅር የሜይባልለት በደል የለም
ወይኔ ማርክ ጥሩ ጓደኛነዉ ያምር ሁሌም ስጦታሚሰጠዉ ማርክነዉ አብርሽ ለምድነዉ ስጦታ ማሰጠዉ😢😢 ዛሬ ግን አስለቀሰኝ
ሴት ልጅ በሀገር ልብስ ስትሆን ደግሞ ሲምር በተለይ ሩታዬ ላይ🎉😊
የኔ አባት እንኳን ደህና መጣህ በጣም ናፍቀህኝ ነበር የኔ ውድ ወንድም የሰው ደስታ እሚያስደስትህ የሰው ሀዘን እሚያሳዝንህ ልዩ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ አብርሽ ደግሞ በደንብ ልጠብቀው ይገባሀል እሱ እንደሚሆንላቹ እናተም ሁኑለት በጣም እየለፋላቹ ነው ከጎኑ ሁኑ
እናት ወልዳለች መሻኦላህ የተመቻቸኑሮ ይስጥህ አየሰውደስታ የሚስደስተው ማን አለና በምር አስለቀስከኝ ያሰብከውሁሉ ይሳካልህ ይቅናህ
ትለያለህ ማርክዬ ለቤዛና ለኤፋም የራያን ቀሚስ አለበስ ለአብርሽና ለሩታ የጎጃም 🎉🎉❤ወድም መከታ ነው
ሩታና አብርሽን የምትወዱ በላይክ አሳዩኝ የነገን ቀን ሽምግልናውን በጉጉት የሚጠብቅ እንዴኔ እስኪ በላይክ አሳዩኝ ማርክ የኔ የዋህ🎉🎉🎉🎉🎉
የነገን ቀን ነው እዴ
@zeharn-uw9td አወ
❤❤❤
ማርክዬ የኔ ሆደ ባሻ አይዞክ😢😢ፈጣሪ አይለያችሁ ለአንተም ሩታዬን የመሰለች መልካም ሴት ይስጥክ❤🙏
ማርያምን በእንባነው የጨረስኩት ማርክዬ የኔውድ እግዚአብሔር ያንተ ያለውን ይስጥህ
ወንድምየው ሁሉም ነገር አልፍ አንድ ቀን አብረን እንስቃለው😢😢
እወድሀለው ❤
ኬካ በቃህ ተመለስ ወደ ማርኬ
ቤካ ተመለስ ማረኬ ጋረ
አይዟችሁ ወድሞቼ ያልፋል😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ቤካየ የት ጥለሀው ኬድክ❤❤
ቤካ አትለየው በናት ከጎኑሁን😢😢😢😢
አብርሽ ለማርክ ስጦታ ይስጠው የምትሉ🎉🎉🎉🎉
ለማርክ ነበር መሰጠት ያለቀት ምክናየቱም ብቸኝነት ይሰማዋል ሄሉጋ ተለያይቷል አብርሽ መቀበል ብቻ ነዉደ መስጠት አታቅም
Yes❤️😘🥲🥲🥲ማርክ እኮ ልዩ ሰው ነው ❤️😘😭
ደምሪኚውደ🎉
@@MisskanaMisskanaደምሪኚውደ 4:43
ግን ሩታና አብርሽ ማርክን ሰርፕራይዝ የማታደርጉት ለምነዉ የሚስማማ በላይክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👈 ማርክ ንፁ የዋህ የምር ትለያለክ🎉
Eko❤🎉
አዎ ሁሌም ማርክ ብቻ
እኮ
አዎ ማርክን በደብ በሚስደስት ነገር ስጦታ ለማርክ❤❤
አዎ በጣም ሁለዬም እሡ ነዉ የሚያደርጋቸዉ ለምን ግን እነሡ አያበረክቱለትም?
አብርሽና ሩቲ ማርኬን ሰርፕራይዝ ያድርጉልን የምትሉ በወሎ ልብስ እንደ ኢፍሬም ያለ አታሳፍሩንም አ 😊😊😊😊
እና አብርሽ እናንተም ለማርክ ስጦታ ስጡት በእናታቸው🥺🙏🙏
ማርክ ግን ማርያምን የልብህን ንፀህነት🥹አይቶ መልካሟን እሴት ይስጥህ የኔ የዋህ❤🔥🫶🤴Ⓜ🤍🤌
አሜን የኔ መልካም❤
Yene geta betam yetergaga liji nw ❤❤❤
wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ማርክ የኔ ወንድሜ አይዙህ ወለሂ በጣም ነዉ ምታሰዝናኝ ሰይክ ኡፉፉፉፉፉፉፉፉፉ ግን ሁሉንም ነገር ደሞ ቻለሁ የኔ የዋህ 😭😭😭እስት ማርክ የምትወዱ ብቻ በለይክ አሰዩኝ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍💔💔💔💔💔💔
👍👍👍
ማርክየኔወንድሜ💪💪💪
❤❤❤😢😢😢😢 ayizo❤
👍👍👍👍👍
😢😢😢😢😢
አብርሽና ሩታ ማርክን ሰርፕራይስ አድርጉት የምትሉ የኔመልካም የሰው ደስታ የሚያስደስተው😢❤❤❤😊
ሴት ልጅ ቀሚስ ስትለብስ ነው የሚያምርባት የምትሉ🎉
Marke yene yewah ayzoh ❤❤❤❤
ሲጀመርምምም ውበታችንን ሰተር ሸፈን ምንልበት ቀሚስስስስስ ነውውውው ያደናብረናል እጂጂ የወዶችንን ካልወረስን እያልንን
ለሁላችንም ምናስተውልበት ልቦና ይስጠን 🤲🤲💚💛❤️💚💛❤️
ቤተሠብ እንሁን
በጣም
Mareke ewnate ata baxame male kamesawe nake madanalam bahehotek dasetanga yamara gehene nagare yesxeke hasabekene yemulaleke baxame ene wadekalane damo huleme kagoneke nane aye zoke ayekefake yamere enganem aselakasekane barakawe nagare baxame asedase takenale barata ayezoke wadema chene❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አብርሸ ለማርክ ሰጦታ ሰጠው አዝናናው እሸ አደራ እንዳይከፋው 😢በተረፈ ታምራላቹሁ ❤❤❤
አብርሽ ሲሰጠውጅ ሲሰጥ ያቀጠቅጠዋል 😂😂😂😂
እናተ፡ስጡት😂በናተ፡ያምራል🙄🙄
@@seadamelaku3377አይማርክ አይዞህ😢😢😢😢ብትታረቁእፍፍፍፍፍ
@@emoydseta2899 አናትሸ ይፍረሰ ምን አገባሸ የፃፍኩት ለነሱ የርጎ ዝንብ
አብርሽ አይወጣዉም ስስታምነዉ። ሁለተኛዉሲሰጣቸዉ እነሱዉግን ጅቦወችናቸዉ
ማርካችን ወድምየው አቦ አተን የወለደች እናት ማሀፅኖ ይለምልም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፉፉዬ ተሸለሽ በቀ መርክ የደምጠነል መለትነዉ ምኞትሽ ተሸከ
@@MuntiFadlu አላሀምዱልላህ ውዴ እየተሻለኝነው ውይ ማርኪኮ ልዬነው አሳዘነኝ መጨትሻላይ
@@Fufu-vt9pt አዎ በጣም እኔ ደሞ እነቱን ስለሚወድ ደስ ይለኘል የቺም ደሞ በሰለም ተለየይተነል ብለ ቡዙነገር እየወራችነዉ የሰዝነል
ፉፉፉፉነቴ❤❤❤❤❤❤❤❤💐🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
@@ረህማአዩቱብ ወይየ እህትናቴ
ለማርክ ስጦታ ይገባዋል የምትሉ 🎉🎉🎉
ማርኬን ሁለት መቶ ሺ እናስግባው የኛ መልካም ልክ እዴ ሩታ ያለች ሴት ይስጥህ ይምትሉ በላይክ❤❤
ቤተሠብ እንሁን
እሩዉታምድናት። አናፍታስለሠጣችነዉ ሸርሙዉጣ
👎👎👎👎👎👎👎👎🤺🤺🤺🤺🤺🤺🤺🤺🤺🤺@@رمانهاقماسو
እዝችልጅ አቃባጪየለም የማልቅያማ እምትቀሰቀሽው ተምወጂው ሰዉጋነው የአዱኒያ ጥቅም ብለሽ አላህ አታምጪ
ሩታ እና አብርሽ ተጋብተዉ ወልደዉ ማየት የሚፈልግ ብቻ እስኪ100k አስገቡኝ
😢😢😢❤🎉
😂😂😂😂😂😂👍👌❤️❤️👍
Anchi gin yamishal beye comment sir yemitlemigni
ዘብርቅ😂😂😂😂😂
ብቺልና ላብቻሄ ብሃስጋባሺ ዳስባሌኝ 100k የኔ ዉድ ስዎድሽ
የእዉነት በፍቅር የተጎዳ ሰዉ ብቻ ነዉ የማርኬን ስሜት የሚረዳዉ ከባድ ነዉ የሚወዱትን ሰዉ ማጣት 😢😢 ዛሬ ማርኬ እንደኔ በጣም ያሳዘነዉ 😢😢ደግሞ አብርሽ ለማርኬ ስጦታ ይስጠዉ 😢😢😢❤❤ የምትሉ የኔ ዉዴ ሩታዬ እንዴት ነዉ ያማረባት ቀሚሱ ማሪያምን🎉
ደሚሩኝ ስዎደቹሁ
ማርኬ የኔ ዬዋህ😢😢 ምንልሁንልህ ግን ጥያቄ አለኘ የአብርሽናሩታ አድናቂወች ማርክንም ትወዱታላችሁ ግን 200k እድገባ አታረጉም😢በዚህሰአት እሱ መጠከር አለበት❤❤❤❤
ኮሜንት ፅፌ አላቅም ሁሌም እከታተለዎለሁ ማርክ ንፁህ ልብ አለህ እመብርሃን የልብህን ትስጥህ❤❤❤
ማርክ እደሩታ አይነት ሴት ይሰጥ እዳተ ዝምተኛ የምትክስ ልክ እደ ሩታ😢🙏💛
ምኞቴነው ልክ እደሱ ኑፁህ ልብ ያላት ሴት😢😢ለሱ እምትመጥን ሴት ተጎኑ እስተማይ ቸኩያለሁ😢ማርክዬ❤
Amen
ፈጣሪግዜአለው 😢😢😢😢
ፈጣሪ አምላክ ፍቅርቹን ምን አለ ብመልሰው
❤❤❤❤❤
እስት A&R ማርክ ትልቅ ሳፕራይዝ
አርጋዉ አስደስታዉ
እስም መደሰት አለበት ይምትሉት 👍👍👍👍👍👍👍👍👍😢😢🙏🙏
ማርክዬ የኔ አባት ምን አባቴ ላርግህ ማርያምን እንባህን ማየት አንፈልግም የኔ እንባ መቆጣጠር አቃተኝ 😢😢እና መርክዬ ስሜትህ በጣም ነው የሚገባኝ ግን😭😭😭😭😭
የውነት ተለያዩደ ግን
እኔ ለማርኬ ኮሜንት ፅፌ አላውቅም ምክንኒያቱም ልፅፍ እልና እሱን እሚገልፅልኝ ቃል ከየት ላምታጣ ዛሬም ምንም አልልህም ለእኔ ስብራቴ ናችሁ 🥺ብቻ አንድ ቀን ደስታህ ሙሉ ሁኖ አየዋለሁ የኔ ትሁት እወድሀለሁ💞💞💞💞💞
ግን ሄለን ለምን ስለሱ መጥፎ ስትናገር ሰማኋት በቁራጭ ቪድወ ጨርሸም አላዳመጥኩትም ተናድጀ ❤ማርክ ያሳዝነኛል
ማርክ ወንድምነት አይዞክ ፈጣሪ የልቦናክን ኣይቶ እደ ሩታ አይነት ሚስት ይስጥክ😢❤
አሚን
አሚን ይስጠው
አብርሽ እባክህ ማርክ በሂወቱ ደስተኛ እንዲሆን አርገው በእግዚአብሔር
ማርኬ በጣም ነው ያስለቀስከኝ እንደኔ የተጎዳህሰውነህ አይዞ ያልፋል ፈጣሪ የልቦናህን ይፈፅምልህ😢😢😢
ለአብርሽዬ እንደኔ ፈንድሻ የሰጠው አምላክ ማርክዬ ይሰጠሃል ወርቅ ወርቅነቱ በእሳት ተፈትኖ አይደል ወርቅ የሆነው ላንተም ያዘጋጀልህ አለ የትላንት ህይወትህ ስህተቶችህን እንድታርምበት ይሆናል እመነኝ በህይወት የማያልቀው ደስታ ይሰጥሃል አምላክ እወዳችዋለሁ አብራችሁ አርጁ አይለያችሁ ማርያምን አስለቀስከኝ የኔ የዋሆች ለናንተ ለቅሶ አይገባም ተደሰቱ ጠላት ያልቅስ ተረዳድታችሁ ከፋታ ላይ ማየት እፈልጋለሁኝ የኔ ልዮዎች
ማርክ በእውነት በጣም ቅን የዋህ አስተዋይ ልዑል እግዚአብሔር ነፁህ አፍቃሪ የሆነችውን ይስጥህ አይዞህ ወንድም ❤❤❤❤❤❤❤❤አብረሽ እሩታ እግዚአብሔር በእድሜ ዘመናችሁ ሁሉ ደስተኛ አያድርጋችሁ ,,,,,
እውነት መቸ ነው ለማርክ ስጦታ ይስጡት በማርያም ሁሌ እሱ እንደስጠ ነው ማርክዬ ምስኪን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አዎ ይስጡት ይገባዋል !!
ማርኬ የኔ የዋህ አይዞህ ሁልግዜ ሳዬው ያሳዝነኛል 😢😢መልካም ህይዎት እንመኝልሀለን ❤❤❤❤
😢😢😢ማርክ ወንድሜ ኡፍ ላተም የምትወድህን ይስጥህ
ሩታዬ ቀሚስ ስትለብስ የበለጠ ያምርባታል የሚል ለኔ በጣም ነው የምታምረኝ ❤
የማርክ መልካምነት የሚመቸው 😢
ነይ ከኔ
Marke🙏🙏🙏“እግዚአብሔር ልባቸው ለተሰበረ ቅርብ ነው፥ መንፈሳቸው የተሰበረውንም ያድናቸዋል።”
- መዝሙር 34፥18
አሜንንን
እውነት ነው
😮😮😮😮አሜን😮😮😮
Amen 🙏
Ameeeeeen
ሩታ አና እብርሽ ጅግና ናቸው
ማርቆስ ልዩ ስጦታ ይገባዋል ከናተ አብርሽና እሩታ❤❤❤❤❤❤
ማርክዬ የኔ የዋህ አይዞህ በማርያም ሆድ አይባስ😢😢ላንተም እግዚአብሔር መልካም ሴት እዲሰጥህ የዘወትር ምኞቴ ነው❤❤❤ ማረክን የምትወዱ እስኪ ላይክ👍👍👍❤❤❤🎉🎉
አብርሽና እሩታ ማርክን ሰርፕራይዝ አድርጉት የምትሉ
የጎጃም ባህላዊ ቀሚስ ነው ዋውውውውውውውውውውውው እንዴት እንዳማረባቸው በተለይ ሩታ ላይ የኔ ልዕልት ሴት👑
አብርሽ ማርክን አዝናኑት ደስተኛ አድርጉ ስጦታ ስጡት 😢😢😢
,ሣህ
ለማርክ እንደ ሩታ አይነት ሴት አላህ ይዎፊቃው ዬኔ ወንድም አሰዘነኝ አሁንስ አይዞህ❤😢
አቤት ውበት አቤት ምግባር የፍቅር መምህር እሩታ ሁሉም ያምርብሻል እኮ ልዮ ሴት. ማርክ ዘመንክ ይባረክ
ማርክግን የዋህ ነህ ለወድሙም ለነሱም በድጋሚ ሠጠሀቸዉ አብርሽ የለለስጦታ ስጡት ለማርክ ያምራል ልብሱም
ማርክዬ አንተንም አንደዚህ ፀጋ ያልብስክ ለአንተም መልካም ሴት ይስጥክ ፊጣሪ ማርክዬ🙏🙏🙏🙏
ቀሚሱ የጎጃም አለባበስ ነው ።ማርክን ሩታ እና አብርሽ ሰርፕራይዦ አርጉት ።
እኔ ሰቆጣ ነበር የመሰለኝ. 😮
@fekihamuhamed5447-l7የጎጃም ነው
ሚስኪን የዋህ መልካም ነገሮች ሑሉ ይግጠምህ የሠው ደስታ ያስዴስትሐልና አሏህ ያስዴሣህ❤❤❤❤
ማርክ አልቅሰህ አስለቀስከኘ ማሪያምን አይዞህ አይክፋህ ወድሜ❤❤❤❤❤❤❤
Markeeኤፌሶን 5
¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
²⁹-³⁰ ማንም የገዛ ሥጋውን የሚጠላ ከቶ የለምና፥ ነገር ግን የአካሉ ብልቶች ስለሆንን፥ ክርስቶስ ደግሞ ለቤተ ክርስቲያን እንዳደረገላት፥ ይመግበዋል ይከባከበውማል።
³¹ ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል ከሚስቱም ጋር ይተባበራል ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ።
³² ይህ ምሥጢር ታላቅ ነው፥ እኔ ግን ይህን ስለ ክርስቶስና ስለ ቤተ ክርስቲያን እላለሁ።
³³ ሆኖም ከእናንተ ደግሞ እያንዳንዱ የገዛ ሚስቱን እንዲህ እንደ ራሱ አድርጎ ይውደዳት፥ ሚስቱም ባልዋን ትፍራ።
በትክክክል እዉነት😢😢😢😢😢❤❤❤
ተበረክ
Betekekl ❤❤❤❤❤❤
ቃለ ሒይወትን ያሰማልን እዉነት ነዉ❤❤
በትክክልእዉነትነውተባረክ🙏🙏❤❤
ቀጣይ እስኪ እስኪ ለማርኬ ስጦታ ስጡትነ ዳስታውን ልይ ወላሂ አጃቴን ነው ሚባላኝ 😢😢😢😢😢
ዛሬ በጣም ማርኬ አሳዝነኛል እስቲ የምትሉት በላይክ አሳይኝ 😢😢
❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢
ላይክ ፈልገሽነዉ😬😬😬
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤@@Adiiouygtvugtguy46rg
@@እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍👍👍
😢😢😢😢
አብርሽ በጣም ነው ቅር ያለኝ ለምን ብትል የተረሳ ሰው አለ ማን ብትል ትልቅ ውለታ የዋልክለት እና የዋለልክ እሩታን የመሰለች ፍቅር የሆነች ልጅን እዳታመልጥክ ያረገክ ከፈጣሪ በታች የረሳከው ሰው እሱም ሙቤን እረሳከው የማይረሳ እና ትዳራችሁን የአብርሀምና የሳራ ጋብቻ ያርግላችሁ ውለዱ ክበዱ እወዳችዋለሁ❤❤❤❤
ደምሪኚ
እኔስ አለኝ የምልክ
ማርኬ መልካም ሰው
የሀይወት አስተማሪ ሰው
ታጋሽ እሩሩ የፍቅር ሰው
አውነት ለነተ ቃልየለኝ
ከወንድም በላይ ነክ
ፈጣሪ አብዛቶ የባርክክ
ፈጣሪ አብዝቶ ይስጥክ
እመብርሃን እስከልጇ ትባርክክ
እመቤቴ የልብክን መሻት ትስጥክ
ላንተ ያላቸውን እመብረሃን ትስጥክ
ተባረክ እመቤቴ ማሪያም ልብክን
መሻት ትፈፅም ❤🙏🙏🙏