“ዲቪ” : DV Ethiopian drama / ነፃነት ወርቅነህ እና ጥላሁን ዘውገ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 11 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น •

  • @Rufo243
    @Rufo243 2 หลายเดือนก่อน +6

    ጥላውን ዘውገ የጥበብ ሰው👏👏👏

  • @hanamelese1997
    @hanamelese1997 2 หลายเดือนก่อน +6

    እንባዬ ዋንጫህን ሞላ😂😂😂በጣም ምርጥ👍👍

  • @Ethiopiay-t1u
    @Ethiopiay-t1u 2 หลายเดือนก่อน +9

    ነፂን አይቶ የመጣ😂

  • @zobleselam5695
    @zobleselam5695 2 หลายเดือนก่อน +6

    አዝናኝ ነው እናመሰግናለን ።

    • @zewgetube
      @zewgetube  2 หลายเดือนก่อน +1

      🙏

  • @Melaku-D
    @Melaku-D 2 หลายเดือนก่อน +5

    Lol ትወና ድሮ ቀረ 😅

  • @GuirumKifle
    @GuirumKifle 2 หลายเดือนก่อน

    ምድነው የዚህ ድራማ መልዕክት ያውም በምርጥ አርቲስቶች ይሁን እስቲ

  • @ephremteklegebrewold7334
    @ephremteklegebrewold7334 2 หลายเดือนก่อน +2

    ጥሌ በርታልኝ

    • @zewgetube
      @zewgetube  2 หลายเดือนก่อน +1

      🙏

  • @abinetworkineh1959
    @abinetworkineh1959 2 หลายเดือนก่อน +5

    ፏፏቴው፣ ደኑ፣ ተራራው .....አየኸኝ እምባዬ ጽዋዬን ሞላ🤣🤣🤣 Ashebir Moges ነኝ ዲቪ የደረሰኝ

  • @Ambassel
    @Ambassel 2 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ቅሌት ክህደቱ በጣም ያበሳጫል::

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie 2 หลายเดือนก่อน +1

    Zewuge tube እስካሁን ብትሰራ የትና የት Subscrabe ታገኝ ነበር ♥️♥️♥️♥️❤️❤️ ብቻ ቀጥሉ

  • @MeskirHailu
    @MeskirHailu 2 หลายเดือนก่อน

    ፋሺስቶች

  • @HiyotW
    @HiyotW 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤❤❤❤

  • @habtehabte2605
    @habtehabte2605 2 หลายเดือนก่อน +1

    ❤❤ enanten bayenbet zare yemanm mechawecha honin ay ya zemen🤔🤔

  • @napoleonsolomon2816
    @napoleonsolomon2816 2 หลายเดือนก่อน +3

    ብርቱካን 1 killo 12 ብር? እግዞ

  • @mulugetagetenet3021
    @mulugetagetenet3021 2 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂😂

  • @MeskirHailu
    @MeskirHailu 2 หลายเดือนก่อน

    ሲኦኤ ፊልም

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 2 หลายเดือนก่อน

    በየትኛው ስራ ? ማነው ስራ የሚሰጥህ ? የወንበዴወች ስብስብ ፣ማፍያ ሀገር አፍራሽ ህዝብ ጨፍጫፊ መንግስት ነኝ ባይ አሸባሪ ቡድን ባለበት ሀገር መኖር ባለመቻሉ ህዝብ ባገኘው መንገድ ቢሰደድ አይገርምም፣እናም ይህ ቅንብር ወቅቱን የጠበቀ ሳይሆን ለገዳዮች የወገነ ነው ፣በዚህ የምንወድህ ነጻነት ወርቅነህ መሳተፍህ ያስገርማል