I have watched this video from the beginning to the end without reading a single comment thinking what peoples would most comment on.... at the same time was guessing the stage host of this award will be by most people, and guess what ? I was right. she is an art by her ability to transmit her message to every soul who have watched is. Simply, she is a world class award host!
ይልማ ገ/አብ፣አበበ መለሰ፣ ኤፍሪም ታምሩ ለኢትዮጵያ ሙዚቃ መቼም ቢሆን ዘመን የማይሽረው ታላቅ አስተዋጽኦ ያበረከቱ ምርጥ አርቲስቶች ናቸው♥
Ewnat nw
በጣም የምታኮራ በደንብ ተዘጋጅታ የመጣች የምታወራውን የምታውቅ ድንቅ ዝግጅት መሪ፣በርቺ
ቴዲ አፍሮ ለሚስቱ ያለው ክብር ደስ ይላል---መድረክ መሪዋ ብራቮ no artificial face just smart mind
ዋው በጣም ደስ ይላል
ኤፍሬምን ቴዲ አፍሮን congratulations 👌
ይገባቸዋል 👍👍👍
🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🇧🇴🙏🏻🙏🏻
ባንድሬችን አሮንጋዴ ቢጫ ቅይ ነው
እንጂ ቀይ ቢጫ እሮንጋዴ አደለም
ፍቅራቹ ልዩ ነው የድሮዎቹ አንጋፋ የኢትዮጵያ ልጆች❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹የናንተን ፍቅር ለኛ ትውልድ ይስጠን አሜን🇪🇹❤❤
መድረክ መሪዋን አለማድነቅ ግፍ ነው 1ኛ ነሽ የኔ እናት ትችያለሽ keep going
ለዛሆች ግን በጣም ተሻሽለዋል ብዙም አልደጋገሙም መድረክ መርዋ ንጺ ኢትዮጲኣዊ የቻይና ዱቄት አልነካትም ፍሪ ቀለል ያለች ለኔ ደግሞ መድረክ መሪዋን ሽልሙልኝ
ኤፍዬ የምንጊዜም ምርጥ እረጅም እድሜ ኑርልን❤
መድረክ መሪዋ Wow ናት ተመቸችኝ በተረፈው አመለሰት ቆጆ አምሮብሻል ውድድ
መድረክ መሪዋ አነጋገርዋ ብቃት እና ኮንፊደንስ 👏👏👏👏👏👏👏👏
Lucy
Instablaster
ለሁላችሁም እንኩአን ደስ ያላችሁ ዋዉ መድረክ መሪዋ ጎበዝ በዚሁ ቀጥይ ኢትዮጵያዊት ቅመም ብየሻለሁ ።
ኤፍየ የኔ አንደኛ ሥወድህ እኮ የኛ ኩሩ ሀበሻወች ሥወዳቹ እኮ መድረክ መሪዋ ውብ ነሽ
Ephrim Tamiru my all time favorite signer❤️❤️❤️ the host is number one👍 go girl
Oh Ephrem is my most favorite singer ever too!!!
Yeah me to one of my all time fav musicians is Ephraim tamiru & tamrat desta ....
በኢትዮጵያ ምርጥዋ መድረክ መሪ! በጣም በጣም መርዋ ! ቆንጆ ትክክለኛ ኢትዮጲያዊት! ምን አይነት ቅመም የሆንሽ መድረክ መሪ ነሽ
መድረክ መሪዋ ቆንጆ ኢትዮጵያዊ ነሽ 👑
Efo Efo ትክክል
ኤፍሬም ምርጥ ሰው አድናቂህ ነኝ 💚💚💚💚
ኤፍሬም ታምሩ አበበ መለሰ ይልማ ገብራ አብ ደራሴ ግጥም አፍላቂ ናቸው አበበ ብርሃኔም እረ ስንቱን እድሜና ጤና ይስጣቹሁ
በኢትዮጵያ ምርጥዋ መድረክ መሪ
Elias Abdela ምርጥ እይታ
👍
Yes
100%
ዋው የኢትዮጵያ አጋፋወች እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በርቱ ያስባችሁትን ሁሉ ይሙላላችሁ የኢትዮጵያ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃችሁ
መድረክ መሪዋ 1ኛ ነሽ ይልምሽ ኤፍሬም እና አቤ ዘመን አይሽሬ ቴዲ አፍሮ እና ኤሚ እንወዳችኋለን ።
መድረክ መሪ አንቺ ነሽ ትክክለኛ ኢትዮጲያዊት ቆንጆ ዱቄት የለሽ ምን የለሽ ውብ
Wbbb yehonechi chekolet
👍👍👍👍
እናትየ በስምሽ ልጠራ እናትየ በስምሽ ልጠራ አሬፍ እይታ
ክክክክ እሳም እኮ ሳትቀባ አይሆንላትም ጥቁር ሜካፕ ይሆናል እንጂ
kkkkkkkkk erehuuuuu endaaaa men gud new
በጣም የሚያስደስት ፕሮግራም ነው በርቱ እላለሁ
My most favorite singer ever the most proud Ephrem Tamiru!!!
በጣም ደን ትላላቹ በርቱ ቴዲ አፍሮን ጨዋ ምርጥ ይመቻቹ
ኤፍዬ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ እኖድሀለን 😘😘😘😘 አምለሰትዬ የኔ ቆንጆ
የአመቱ ምርጥ ተሸላሚ በውጭ ሀገር ላሉ እህት ወድሞቻችን አበሶች
እውነት መድረክ መሪዋ እስከዛሬ ማንም ሲጨማለቅ የት ነበረች የምር አንደኛ ነች
ጎበዝ መድረክ መሪ በርቺ ደስ ትያለሽ ስታወሪ
ሮፊ ይገባካ እርጋታክ ደስ ሲል
ከየፍሬምታምሩ አድስ ሙዚቃ እንፈልጋን እስኪ አድስ በቅርብቀን
መድርክ መሪዋ ዉእድድድ ቆንጆ ሀበሻ።ኤፍሬምየ ሁሌም እንወድሀለን
o
ዋው እግዚአብሄር የተመሰገነ ይሆን አዲስ የመድረክ በጣም ምታምርና ንፁህ ጭንቅላት ያላት አንድም ስህተት ያላየነባት የመድረክ መሪ አገኘን ምትገርም ልጅ ናት ለዝግጅቱ ትልቅ ድመቀት የሆነችው ይች የመድረክ መሪ ወጣት ታዳጊ ልጅ ነሽ በርች ማር አንች ትልቅ ደረጃ ምትደርሽ ልጅ ነሽ እድግ በይሊኝ!!! አንድ ነገር ግን ልገርሽ ከማንኛውም ፓለቲካ ነክ ነገር አትግቢ አሁን ሸላሜ የሆነው ንዋይ ደበበ ከማይረባ እርካሽ የወንበዴ ቡድን ከወያኔ ጋር በሞዳሞዶ ነው ይህን የመሰለ ድምፅ ይዞ ህዝብ የጠላው በአሁኑ ሰአት ንዋይንና ሰማህኝ በለውን አይደለም ሙዚቃቸውን መስማት መልካቸውን ማየት ማይፈልገው ስለዚህ አንችም ጠንቀቅ በይ በጣም በጣም በጣም ሲበዛ ጉበዝ የመድረክ ሰው ነሽ እድግ በይሊኝ!!!!!
መድረክ መሪ ከጥሩ ክሕሎት ጋር የሚያምር የድምጽ ቅላፄ ይመችሽ አቦ 1ኛ
መድረክ መሪዋ በራስሽ ቁንጅና የሚትተማመኚ ቆንጆ ነሽ
እፍሬም ታሙሩ ና ቴድ እንዴኔ ምወዳቸው ካለ ላይክ በሉኝ
👍👍
👍👍👍ወስጤ ናቸው
መድረክ መሪዋ አቤት ለዛ ከነ መልካ ሳምርብሽ የኔ ውድ ምርጥ ኢትዮብያዊ ከለር ያለሽ ነሽ በርች ውዴዋ
Efrem tamiru &teddy the best ever i’m Eritrea 🇪🇷 an
I'm Gojjamie and Ephrem is undoubtedly the best ever singer in my view!!!
መድረክ መሪ ኣንደኛ፡ቴዲ ምርጥ እድሜ ና ጤና ይስጥህ !
Fil
ኤፍሬም ታምሩ ይለያል እኮ እባክህ አድ አልበም ልቀቅልን ለምንወድህ ❤
The host is very confident, knows how to talk and. communicate with the Audience so easily. A poet very similar personality with Meron Getnet.
በጣም መዘከር ያለበት ይልማ ገብረአብ መሸለም ብቻ ያንሰዋል እንደዚህ አይነት በህውቀት የበለፀጉ ታላቅ ሰው ኢትዮጵያ ውስጥ ማግኘት ከባድ ነው
መድረክ መሪዋ ኣንደኛ ናት። ድምጽዋ፡ confidencewa, ኣለባበስዋ፡ make up ኣለመለቅለቅዋ ,,,,, ሁሉ ነግረዋ በጣም ጎበዝ ነች።
The girl rocks it. Clear language no ‘memolakeke’ well done! Congratulations!
መድረክ መሪዋ በእራስዋ የምትተማመን ሴት
Neway, these people love you and you deserve it by keeping your promise as you sang for Ethiopia.
ዋው መደረክ መሪዋ የአመቱ ምርጥ መዳረክ መሪ ሸልሜት አሎሁ....
የኤፍሬም አድናቄ ነኝ 👍👍👍🎵🎵
አታካብጅ አትበሉኝ እና ነዋይን ሳየው ትልቅ ወድሜን ይመስለኛል ለዛም እወድዋለሁ አከብረሀለሁ እድሁም ኤፊ ታምሩ በጥቅሉ ሁላችሁ ደስ ትላላችሁ
ውይ መድረክ መሪዋ ምርጥ ነሽ😘😘😘
ዋው ኤፍሪም እንደሆነ አዎኩ በታሪክ
መድረክ መሪዋ ❤❤❤😘😘😍አደኛ አቤት ኮፊደስ
Rophnan deserve it so much ......you so damn..amazing keep.on it so proud our generation .generation
ሽላሚ ከምታደርጓቸው የድሮ እንቁ አንጋፍ ዘፍኞቻችንን ብትሽልሙዋቸው ይህ ሽልማት ለድሮ ዘፍኞች ይገባቸዋል ባይ ነኝ
ይሄ ለዛ ሳይሆን የሌቦችና የዘረኞች award በምለው ይስተካከል
አገራችንን ስላም ያርጋት አቦ ደስ ይላል መድረክ መሪዋ አንደኝ ነች
Abeteee Mekebabere.....ETHIOPIA Endeteee Tasedememalachiu🙏🏾 Bezuu temarkubachuu ....👏🏾👏🏾👏🏾💚💛❤💚💛❤🙏🏾ETHIOPIAyeee💪🏿
I have watched this video from the beginning to the end without reading a single comment thinking what peoples would most comment on.... at the same time was guessing the stage host of this award will be by most people, and guess what ? I was right. she is an art by her ability to transmit her message to every soul who have watched is. Simply, she is a world class award host!
Its about time ephee a legendary
ዋው፣መድረክ ፣መሪዋ፣መራስዋ፣የምተማመን፣እሷን፣ሸልሙልኝ
የትልልቅ ሠዎች ሥራ ውይ ደሥ ሢል ታሪካቸው
Rofnan Respect ለኤልያስ መልካ ክብር ሰጠሀው
ዋው እጅግ በጣም ደስ ይላል በርቱ ተበራቱ ብለናል
ምናለ ግን በስደት ላለናው ጠካራ ሰራተኛ ወይም ቤተሰብ የሚረዱ ብላችሁ ብትሰበሰቡ
አይ እኛ ከሰው መች ቆጥረውን በጥሩም ስማችን ጠርተው አያቁም
ድሃን ማን ይወደዋል
kkk eko ሞራን ብሠጡን ጥሩ ነበረ
ተመቸሽኝ አቦ
Kkkk eski atasikng engan man kesewu kotiron
😍😍 መድረክ መሪዋ ብቃትአለሺ በርች
ephrem I have no word to describe you ❤️
Me too!! My fellow Gojjamie is the best ever singer!!! I never got tired of his songs!!!
ወይ ጥበብ መድረክ መሪዋ ተባረኪ
ብርሃኑ ድጋፌ ምርጥ ኢትዮጵያዊ !
ማማየ ሰው አወቀን አላወቀን ተያቸው የፈጠረን ጌታ ብቻ እዳይርሳን
የመድረክ መሪዋ አንደኛ ማን እንዳንቺ
Amazing ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
መድረክ መሪ ዋው ነሽ
Ephrem💖
ሀረብ አገር ያለነውስ በኮሜንት በድጋፍ እኛ አንደኛ ነን ሸልማት ያስፈልገናል
አሜን ቆንጆዎቹ ያአመት ሰዉ ይበለን
Azeza Ekwani desi Alishi 😍😍😍😍😍😍
አዚዛ ይገባታል 😍😍😍
ኤፍዬ የኔ አንደኛ
kh lilfa ምነው ያስቃልደ እውነቴን ነው ያምቱ ምርጥ አልበም ያመቱ ምርጥ ነጠላ ዜማ እያሉ ከሚቃዙ ደካማ እናትና አባት ቢረዱ መልካም ነበር ለነገሩ ያለውን ያለው ወደደው እያበላው እያገመጠው የሚባለው አባባል እዝህ ላይ ስራ
ኤጭ ችጋራም
ማንን ለማስቀናት ነው እኔም ተሸልሜ እዝህ ደረስኩኝ እድሜ ለመዳም መጥባክ
Lubaba.selam.neshi.wde.kutrshim.lakilgi
አንበሣ ነሽ ሠው በሚችለው ነው ዋናው ጥንካሬ ነው
ክክክክኮ በጣም ያስቃል
Wow መድረክ መሪዋ
ምን እደተመቸኝ ታውቃላችው መድረክ መሪዋ ደስ ስትል አድንቄሻለው
መድረክ መሪዋ ዋው ቆንጆ
አማራወች ዘራችዉ ይብዛ
መድረክ መሪዋ በጣም የሚያምርብሽ በርቺ
ውይይይ ኤፍ የኔ አንደኛ ውድድድድድ ነው የማረግህ
wow great guys
Mederke yemetemerawe dese telalech leza alew demetuwa like like
Rophan seweh❤❤❤❤❤❤
rophnan የዘመኑ ምርጥ ያንስብሀል
መደረክ መረዋ የወባ ወባ ነአቲ ደስ ስትል
ያምራል አመለሰት
Efrem tamiru 1gna new
Kibir lemigbaw kibir enameseginalen. Le Yilma Gebreab beteley.
The stage presenter is awesome!!
I am erirtrean
But AFIi⭐⭐⭐⭐⭐
አደኛነሺ ሳላደቅሽ አላልፍም ሁልጊዜ አች በሁሉምብትሆኚ ዋዉ
ኤፍ የኔ አንደኛ ስወድህ እንኮን ደስ አለህ
hiwot
ዋውቴዳችን ንጉሳችን
ለሂያጂው ለመጭው ከፍ ዝቅ ማለቱ 😂😂😂😂❤❤❤❤ አንደኛ ነው ጋዜጠኛዋ 😎😎😎😎 14:35
Wooooow medrk merwa 😍😍😍
Eperem yene andegna
የአመቱ ምርጥ አስቂኝ ብለህ ነፂን ሸልምልኝ
ቻው ቻው