ኤፍሬም ታምሩ፤ ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ… ከታንጎ እስከ ዲሲ .../ትዝታችን በኢቢኤስ/

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
    Follow us on: linktr.ee/ebst...
    #ኢቢኤስ
    #EBS
    #Tiztachin_BeEBS

ความคิดเห็น • 350

  • @zinegnawyeshambel8383
    @zinegnawyeshambel8383 3 ปีที่แล้ว +26

    30:59 ኤፍሬም ታምሩ ከምን ልጀምር ግን?
    በድምፁ ዘፍኖ ያስደስታል 😁
    በድምፁ ዘፍኖ ያስለቅሳል😥
    በድምፁ ዘፍኖ ፍቅር ያስይዛል🥰
    በድምፁ ዘፍኖ ያስተክዛል😕
    ኤፍሬምን ስሰማ ያልኖርሁበትን ያልተወለድሁበት ዘመን በናፍቆት በትዝታ ያስናፍቀኛል ማርያምን።
    ስራወችህ እያደሩ ልክ እንደ ወይን የሚጣፍጡልህ ተወዳጅ ድምፃዊ ነህ የኔ ቀብራራ።
    ሙዚቃን በደንብ መስማት ከጀመርሁ በኋላ በእኔ እድሜ አንድ አልበም ብትለቅልን ደስታውን አልችለውም።

  • @dejenbeyene4367
    @dejenbeyene4367 3 ปีที่แล้ว +24

    ዋውውውው እኔ ኤርትራዊ ነይ ኤፍረምየ እንዴት እንደምወድህ በተለይ ሰው መሰረቱ ጎዳናየ የሚሉ ዘፈንህ ባጠቃላይ ያንተ ዘፈን ስሰማ ያለፍኩት ሁሉ የልጅነት ትዝታየ ኖው ሚወስደጝ እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 3 ปีที่แล้ว +68

    ውይ ኤፍሬምዬ እንደምን ከረምክልን ውይይይይይ እንኩዋንም ድምፅ ግን ሰማን! እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ እንወድሀለን ኑርልን ኑርልን!!!

    • @tamarattamarat7070
      @tamarattamarat7070 2 ปีที่แล้ว

      ዮንዬ በጣም ነዉ የምትገርመኝ ምን አይነት ጭንቅላት ነው ያለክ የማስታወስ ችሎታክ ድንቅ ነዉ

  • @SmartinfoBEST
    @SmartinfoBEST 3 ปีที่แล้ว +3

    ለኢንተርቪው ውድ የሆነው ዝነኛው ኤፍሬም ታምሩ እንዴት ዛሬ ተገኘ🤔🤔 እኔ በጣም ደስ ብሎኛል ሰላየውህ🙏🙏🙏🙏
    እዩኝ እዩኝ አይልም ኤፍሬም ✅️

  • @kedir5245
    @kedir5245 3 ปีที่แล้ว +41

    ኤፍሬም ታምሩ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ዘመን ተሻጋሪ የሆኑ ድንቅ ሙዚቃዎችህ የእድሜ ልክ ትዝታዎቼ ናቸው በህይወት ያሉና የሌሉ አብሮ አደግ ጓደኞቼን ሳስታውስ የዚያ የተናፋቂው የኋላ ህይወታችን ማጀቢያ ቁጥር 1 የድንቅ ሙዚቃዎች ባለቤት ኤፍሬም ታምሩ ከልብ ላመሰግንህ እወዳለሁ ክፉ አይንካህ ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ

    • @Nani-py5qm
      @Nani-py5qm 3 ปีที่แล้ว +1

      Wow Bro Endante nw Enaem yemastawsew

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 3 ปีที่แล้ว

      እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 3 ปีที่แล้ว +37

    የኤፍሪም ደሞ ጀመረኝ ዘፈን አስመራ በኮንትሮባንድ ነበር የገበውና በጣም ተውዶ ነበር የኤፍሪም ዘፈኖች ሁሉም ምርጥ ነው ❤️

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 3 ปีที่แล้ว

      እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 3 ปีที่แล้ว +1

      ሰላም!!
      አስመራ በኮትሮባድ ስትል መሸ ነው የ ኤፍሬም ዘፈን ኮንትሮባንድ የሆነወ? በመቸ አመት ምህረት??
      መልሱን በአክብሮት!!

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 3 ปีที่แล้ว

      ኮንትሮባንድ የነብረው በ1979 በኢትዮጵያ አቆጣጠር ነው ስለአሁኑ አስመራ አማርኛ ዘፈን ስለመደመጡ አላውቅም

    • @ephraimtik920
      @ephraimtik920 3 ปีที่แล้ว

      @@ethiopiakebede5931
      የ ከበረ ሰላማታ,
      ለምልሻህ አመስግናለሁ!
      በ ኤርትራ ውስጥ ማንም ሰው የሚስማማውን ሙዚቃ ይሰማል የ ሙዚቃ ኮቱሮቦንድ የለም።
      አንድ የገረመኝ!! የ ኤፍሬም ዘፈን ኤርትራ ውስጥ ኮንትሮባንድ የሆነወ በምን ምክንያት ነው??
      Kkkkkkkk ኤፍሬም ታምሩ ስለ ኤርትራ ናጽነት ከ ሻቢያ ጋር ሆኖ ድርግን ይዋጋ ነበር ወይ?
      ሰለም ለሁሉ!!

    • @ethiopiakebede5931
      @ethiopiakebede5931 3 ปีที่แล้ว

      ደስ ይላል አማርኛ አስመራ መደመጡ በቅርቡ አስመራን ለማየት ስለምሄድ ጥሩ ኢንፎርሜሽን ነው የስጠሀኝ አመስግናለሁ🥰

  • @hamdiatehayoutube
    @hamdiatehayoutube 3 ปีที่แล้ว +9

    ኤፍሬም ታምሩ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ዮኒ በጣም እድለኛ ነህ በሂወቴ በጣም ባየው ብዬ ከምመኘው አንዱ ኤፍሬም ታምሩ ነው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠው አንድ ቀን አየው ይሆናልebsሶች ከልብ አመሰግናለሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን!!

  • @eskedarbekele7240
    @eskedarbekele7240 3 ปีที่แล้ว +15

    ኤፍሬምዮ ሰላየሁህ በጣም ነው ደሰ ያለኝ በጣም በጣም ነው የምወድህ እድሜና ጤና ይሰጥህ ኑርልን

  • @yeneneshyared934
    @yeneneshyared934 3 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒ አደኛ በጣም የምወደውን ኤፍሬምዬን ስላቀረብከው በጣም አመሰግናለው እፍሬምዬ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነትጋ እመኝልካለው

  • @AbyatarSeyoum
    @AbyatarSeyoum 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍሬም አንተ ስነ ልቦናችን ነህ። ዘር ሃገር ጊዜ ዘመን የማይበግርህ እግዚአብሔር በጸጋው ያከበረህ ሰው ነህ። እኔ እምለው ከባለ ሙያዎቻችን ከጊዜ ጋር የማይለዋወጥ አቋም የያዝክ አንተ ነህ። ገዳዮች ብለህ አልሰደብከን፣ ጁንታ ብለህ አልዘፈንክብን አንዱ ሃገር ገንቢ አንዱ አፍራሽ ብለህ አልተናገርከንም። እንደ ወደድንህ ከዚህ አለም እንድንሄድ ነው የምንፈልገው ኤፍሬም ወንድሜ። ይኸ ዘመን ክፉ ሆነና ጥበብን ከእንዳንተ አይነት መስማት አቃተን። በምን ስነ ልቦና እንዘፍናለን በምን ጆሮ እንሰማለን በየቀኑ ሃዘን እየሰማን ? እንዳልከው እግዚአብሔር እሱ ሰላማችንን ይመልስልን። ኤፍሬም እወደሃለሁ አንድ ቀን ስጦታ ይዤ እመጣለሁ። እግዚአብሔር ይጠብቅህ።

  • @abe8608
    @abe8608 3 ปีที่แล้ว +56

    How lucky you are Yoni Sitting and having real conversation with the legend EPHREM ❤️
    I have a photo when I met Ephi once
    on a family weeding. I was thrilled !

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 3 ปีที่แล้ว

      እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

    • @sisayalemayehu2076
      @sisayalemayehu2076 2 ปีที่แล้ว

      5

  • @amywolloatl5762
    @amywolloatl5762 2 ปีที่แล้ว +5

    ኤፍሬም ታምሩ አንተን በማየቴ ከደስታዬ የተነሳ እንባ ነዉ የተናነቀኝ በጣም ነው የምወድህ እድሜ ጤና እመኝልሀለዉ ኑርልኝ

  • @neimayesuf2653
    @neimayesuf2653 3 ปีที่แล้ว +10

    ዬኒ ትሁት ጨዋ ትህትናህ እና አክብሮትህ በጣም የሚገርም ስነምግባር ነዉ ያለህ አላህ ይጨምርልህ 🤲🤲🤲

  • @romantsehay7354
    @romantsehay7354 3 ปีที่แล้ว +9

    ውይ የፒያሳ ትዝታ በሰባዎቹ የወጣቱ ትውልዶች በተለይ ከአስራ ሁለት ሰዓት በኃላ በስማም ጠጠር ቢጣል አይታይም ነበር ሰራተኛው ከሥራ ወቶ ተማሪው የነበረው ዎክ ጠበሳው ፒያሳ ነበረ ባቅላባ ቤት ገበረተንሳይ የመይረሳ ትዝታ 😍😍😍🌹🌹🌹🌹 ያሳለፍነው ዘበን ውነት ነው ትዝታችንን በወርቃማው ዘመን የነበረውን ደግመን ሰናየው ሰሜቱ ለሕመም መዳኒት ነው ዮኒ እናመሰግናለን ከጀርመን 🌹🌹🌹💚💛❤💝😘ያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበት አሁን እንደገና ቢገኝ ምናለበት😄😄😇😇

    • @hanasamuel4685
      @hanasamuel4685 3 ปีที่แล้ว +1

      Piassa GEBRETENSAY 🍰🍰🍰❤❤❤

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 3 ปีที่แล้ว +6

    ዮኒ ይሄ ፕሮግራም ድንቅ ነው እውነትም ትዝታችን.

    • @rimmomer
      @rimmomer 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 3 ปีที่แล้ว +6

    ኤፍሬም የዘፋኝ ኩሩ ኤፍሬም ታምሩ ሥወድሕ ታማኝ ፍቅር ዮኒየ ሑላችሑንም ውድድድ አንተ እኮ ትለያለሕ ዮኒየ አንድ ቀን ባገኝሕ ምኞት ነው አብርሃም በጣም ትልቅ ሰው ነሕ እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን ከነሙሉ ቤተሰቦችሕያንተ አይነቶችንያብዛልን

  • @plapututa9146
    @plapututa9146 2 ปีที่แล้ว +1

    አይ አስተዋዩ ኤፍሬም እናመሰግናለን የጨዋ ንግግር።

  • @nebilmohammed8170
    @nebilmohammed8170 2 ปีที่แล้ว +1

    Ephrem u r my number one am happy to see u

  • @tsegatenkir4914
    @tsegatenkir4914 2 ปีที่แล้ว +1

    Ephirammm ....really legend....no word how i love ur work ....betam makebrh miwadeh ....long live🥰🥰

  • @samrawitdemas4775
    @samrawitdemas4775 3 ปีที่แล้ว +9

    ወይኔ ዮነሰ በጣም ነው ማመሰግንህ ኤፍዬን ሰላሳየህኝ ታውቃለህ የኤፍሬም እብድ እንደሆንኩ እንድያው ኤፍሬምን በአካል መየት እፈልጋለሁ

  • @NunuTeshome2021
    @NunuTeshome2021 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍሬም ስላየሁህ እጅግ ደስ ብሎኛል ። የድምፅህ ለዛ የማይጠገብ ነው። እረጅም እድሜ ይስጥህ። ዮኒ እናመሰግናለን ኤፍሬምን ስለጋበዝክልን! Much 💕 and respect !!!

  • @rozinamussa3191
    @rozinamussa3191 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍዬዬዬ ስላየውህ ደስ ብሎኛል

  • @tigistadmasu3410
    @tigistadmasu3410 2 ปีที่แล้ว +2

    ዮናስ ከበደ ለስነ ምግባርህ በቅድሚያ ያሳደጉህን ቤተሰቦችህን አመሰግናለሁ። ረጅም እድሜን ከጤና እመኝልሃለሁ። ኤፊ የኔ 1ኛ ሁሌም የምወድህ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ።ሃገራችንን ሰላም አርጒልን 1 ምርጥ አልበም አውጥተህ እንደምታስደስተን ተስፋ አለኝ። ፍቅራዲስዬም ውድሻለሁ። ለአቶ አብረሃም ድንቅ ስራዎችም በጣም እናመሰግናለን።

  • @zewudabuhay6031
    @zewudabuhay6031 3 ปีที่แล้ว +12

    ዮናስ እናመሠግናለን ኤፍሬም ታምሩ ዘፈኖቹን በጣም እወዳቸዋለሁ አንድ ቀን ባገጣሚ ባገኘዉና ምስጋናየን ብገልፅለት ደስስ ይለኝ ነበር

  • @ssmruz6452
    @ssmruz6452 2 ปีที่แล้ว +1

    Efrem Teamru Thanks and Amen btaemi eye zifetweka Amlak msaka ykun,,.

    • @ademnur5289
      @ademnur5289 2 ปีที่แล้ว

      Aykemayen aykemayen selamen ksaneten naka ykun hawey marey

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 3 ปีที่แล้ว +14

    ዮናስየ እናመሰግናለን።ኤፍሬምየ ዘመን የማይሽረው ትዝታችን ኑርልን። በጣም ደህና ነው። ተመስገን።

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 3 ปีที่แล้ว

      እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @adanekassie208
    @adanekassie208 3 ปีที่แล้ว +5

    ዮኒ ኤፍሬም ታምሩን ስላሳየኸኝ ከልብ አመሰግናለሁ ምንኛ ብትታደል ይሆን ኤፍሬምን ቃለመጠይቅ ማድረግህ አንድ ቀን ስል ኤፍሬም የግል ህይወት ቃል በገባኸው መሰረት እንደምታቀርብልን እጠብቃለሁ አመሰግናለሁ

  • @Avio3033
    @Avio3033 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow! Efrem tamiru 👏👏👏 living legend!!

  • @ይፋትዩቱብ
    @ይፋትዩቱብ 3 ปีที่แล้ว +2

    ኤፍሬም ከቃል በላይ በምን ቃል ላድንቅህ ልዩ ሰው 🥰🥰🥰😍😍😍😍😍😍ስላየሁሀ ደስ ብሎኛል

  • @hannaalemayehunega4985
    @hannaalemayehunega4985 3 ปีที่แล้ว +5

    ኤፍሬም ስላየንክ ደስ ብሎናል ዮኒም በጣም እናመሠግንሃለን

  • @amiking-vm7xw
    @amiking-vm7xw 4 หลายเดือนก่อน +1

    ኤፊ ስላየሁክ ደስብሎኛል ❤❤❤❤❤❤

  • @buraburee
    @buraburee 2 ปีที่แล้ว +1

    ደሞ ጀመረኝ ካሴት በህይወቴ የመጀመሪያው የሙዚቃ ኤክስፔሪየነሴ ነው! በ4 አመቴ አባቴ ሁሌ ይከፍተው የነበረው የኤፍሬምን ደሞ ጀመረኝና የኬኔዲን ካሴት ነበር። እስካድግ ድረስ ለኔ የሙዚቃ ንጉስ ኤፍሬም ነበር። ዛሬ ድረስ እነ ቢልልኝን ስሰማ ያ ልጀነቴ ፊቴ ድቅን ይላል። ታላላቆቻችን ፤ እናመሰግናለን!!!

  • @marthat6031
    @marthat6031 2 ปีที่แล้ว +4

    ጭልጥ ብዬ ወደ ስባዎቹ ገባሁ እንዴት ያለ የሚወደድ ዘመን ነበር እንኳንም የዛን ዘመን ትውልድ ሆንኩ ኤፍሬም ታምሩ በዚህ አስደማሚው ድምጽህ ብዙ ትዝታዎች እአሉኝ ሰላየሁህ ደሰ ብሉኛል ሁላችሁንም እናመሰግናለን 😍

  • @hawadawed9588
    @hawadawed9588 3 ปีที่แล้ว +5

    ወይኔ ኢፍሬም ታምሩ እንኳንም ድምፅህን ሰማነው እድሜ ጤና ይስጥህ🥰🥰🥰

  • @Brook7
    @Brook7 3 ปีที่แล้ว +7

    Long live Ephrem❤. I'm out of words to express my love for you. Respect🙏

  • @wamiilee3649
    @wamiilee3649 3 ปีที่แล้ว +28

    wow amazing show as usual yoni. very nice to see ephrem after a long time, he is a living legend, i can't go a day without listening to his music.

  • @yilmarega-jl5ml
    @yilmarega-jl5ml 6 หลายเดือนก่อน

    ዮኒማኛ ስራዎችህን በጣምእወዳለሁ የሰውቅመም ነህአንተ በርታልን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ!!!

  • @top123a4
    @top123a4 3 ปีที่แล้ว +16

    glad to see the wonderful Ephrem Tamiru, my Number One singer. Much love and respect to him!

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 3 ปีที่แล้ว

      እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @frezerabdela6346
    @frezerabdela6346 3 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒ ኤፍሬምን ስላሳየሀን በጣም አመሰግናለሁ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @aynalemnadew8864
    @aynalemnadew8864 2 ปีที่แล้ว +1

    ኤፊ ስላየንህ ደስ ብሎናል እኖድሃለን እናከብርሃለን አረ አንዳዴ እንዲ ብቅ በል ላዱናቂዎችህ ኑርልን

  • @TheMaggie656
    @TheMaggie656 2 ปีที่แล้ว +1

    Amen 🙏 to that!!! Good to see you Ephrem!! The one and Only ! My #1

  • @kebebushabebe839
    @kebebushabebe839 3 ปีที่แล้ว

    እባክሕ ዮኒ ከቻላችሁ ይድነቃቸውንና የኢቢየስ ዜና አቅራቢውን ከኤፍሬም ታምሩ ጋር አንድላይ አገናኙና እቅርቡልን በጣም ስለሚመሳሰሉ ይድኔም አግኝቼው አላውቅም ብሏል እባካችሁ እባክሕ ዮኒ

  • @dagnenetsultan5477
    @dagnenetsultan5477 3 ปีที่แล้ว +19

    WoW!!!! i am extremely happy to see my favorite artist "Eferm Tamiru" and my golden EBS journalist " Yonas"

  • @zecariasmulatu4247
    @zecariasmulatu4247 2 ปีที่แล้ว +1

    የሙዚቃው ንጉስ ኤፍሬም ታምሩ ሙዚቃ በናንተ ጊዜ ቀረ ለጆሮ የሚጥም የማይሰለች ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችህ ከቅውልድ ወደ ትውልድ የምናስተላልፋቸው ቅርሶቻችን ናቸው አ/ር እድሜና ጤና የጥቶህ ሺ አመት ኑርልን!!!።

  • @fraolmtf
    @fraolmtf 2 ปีที่แล้ว

    ኤፍሬም ታምሩ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል ዘመን ተሻጋሪ የሆኑ ድንቅ ሙዚቃዎችህ የእድሜ ልክ ትዝታዎቼ ናቸው

  • @halenyameralabera8965
    @halenyameralabera8965 2 ปีที่แล้ว +1

    አቤት እንዶት ነው መሰለክ የማደቅክ የሰው ክብር ስትሰጥ አንደኛ ነክ ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @herutmengistu1947
    @herutmengistu1947 3 ปีที่แล้ว +17

    ዋውው በጣም ደስስ የሚል ፖሮግራም ነው እጅግ እናመሰግናለን ለሰው ልጅ ክብር ያለው ሰው ነው በስራው እንድናይ አርጎናል እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፈጣሪ በሂወት ያሉትን በሞት ያጣናቸውን ነፍስ ይማርልን❤👍🙏

  • @genzebatalay6634
    @genzebatalay6634 3 ปีที่แล้ว +9

    Epherem Tamiru the legend

  • @timkehettefferamekonnen8405
    @timkehettefferamekonnen8405 3 ปีที่แล้ว

    አቶ አብርሃም ብዙነህን በጣም አመስግኑልኝ። ቢቻል መጽሀፉ የት እንደሚገኝ አሳውቁኝ። ትምህክት ተፈራ መኮንን

  • @fikreselamwoldetsadik8551
    @fikreselamwoldetsadik8551 3 ปีที่แล้ว +5

    ዮናስ በጣም ጎበዝ ሁሌ እንከታተላለን ትዝታ በአራዳ በርታ።ከአሜሪካ ነው። ስንቱን ትዝታ እናስታውሳለን መሰለህ

  • @welelaadugna7884
    @welelaadugna7884 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍዬ ስለ አየውክ እጅግ ደስ ብሎኛል ለአንተ ያለኝ ክብርና አክብሮት ትልቅ ነው እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ
    @የሩፋኤልልጅ-ዠ5ቈ 2 ปีที่แล้ว

    በርቱ ትዝታችን በኢቢ ኤስ ❤🇪🇹👏👏👏👏👏🇦🇪

  • @felegnegash4633
    @felegnegash4633 3 ปีที่แล้ว +14

    Omg Eferemey always legend. L love his songs toooooooo much olds........❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Landa500
    @Landa500 3 ปีที่แล้ว

    ኤፍሬም ታምሩ ታላቅ ሰው የሚትገርም የጥበብ ሰው ነው ሁሌም በሁሉም በምን ግዜም ተወዳጅ ክቡር የተከበርክ አርቲስት ነህ። ስለ ላበረከትክልን ዘመን የማይሽረው ስራዎችህን በጣም እናመሰግናለን።

  • @astertube5406
    @astertube5406 3 ปีที่แล้ว +1

    ወይ ኤፍሬም ክቡር ሰው በጣም ምወድህ እማክብርህ🙏

  • @nebiyumamo4661
    @nebiyumamo4661 3 ปีที่แล้ว +3

    ዮኒ እጅግ እናመስግንሃለን የበፊቷን ውብ ኢትዮጵያን ለማሳየት ስለረዳኽን በዚሁ ቀጥል የዚያን ጊዜ ፍቅርና እትዮጵያዊነት ተመልሶ እንዲመጣ እግዚአብሔር ይርዳን

  • @alamutofia7330
    @alamutofia7330 3 ปีที่แล้ว +2

    ዉይ ኤፍሬምዬ ስለየሁ በጣም ስ ብሎኛል የዘፋኝ ኩሩ ኤፍሬም ታምሩ

  • @pamagranetfruit3592
    @pamagranetfruit3592 2 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ትዝታችን በ ebs. ዬናስ ደግሞ ያለህ ልዩ ችሎታ ያለፈውን ዘመን ወይም ጊዜ ኖረንበት ባናልፍም እንድንወደው አድርገህ ማቅረብህ ያንተን ችሎታ ነው የሚያሳየው. እኔ በተለይ የምወድልህ ትህትናህ ሰው አክባሪነትህ እንዴት እንደምወድህ. ተባረክ !

  • @KedirAbdu-r5z
    @KedirAbdu-r5z 4 หลายเดือนก่อน

    ንጉሱ ኤፍሬም ንግግርህ ራሱ ራሱን የቻለ የትዝታ ዘፈን ነውኮ ❤

  • @selinayoutube9946
    @selinayoutube9946 3 ปีที่แล้ว +4

    ኤፋሬምዬ በጣም!!!! ነዉ ምወድህ ስላየዉህ በጣም ደስስስ ብሎኛል እረዥም እድሜ ከጤናጋር እመኝልህ አለሁ ዉድድድድ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenhailmichael6955
    @helenhailmichael6955 3 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ኤፍሬም

  • @netsanethasen3728
    @netsanethasen3728 3 ปีที่แล้ว +7

    የወናስ ምርጥ ስው በቃ ላንተ ቃላት የለኝም ክበርልኝ

    • @rimmomer
      @rimmomer 3 ปีที่แล้ว

      በቅንነት ደምሪኝ

  • @viralposts986
    @viralposts986 3 ปีที่แล้ว +12

    Thank you Yoni. We would never know about this if you were not here for us.

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 3 ปีที่แล้ว

      እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @tarikuaklilu562
    @tarikuaklilu562 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ አንተ ሰው አክባሪ ትልቅ ሰው ፐሲካ ብዬሀለሁ ለኤፍሬም ቃል የለኝም ፍቅሬን የምገልጽበት በቃ ከልብ ነው ምወደው በተለይ ደሞ በቅርበት የሚያቁት ሰዎች ሲያወሩ የበለጠ ትወደዋለህ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥህ አሜን ኢትዮጵያን በእናተ ዘመን የነበረውን የሀገር ፍቅርን ያላብስልን

  • @haimanotbayeh6387
    @haimanotbayeh6387 2 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ እናመሰግናለን ቆንጆ ፕሮግራም ነው፡፡ ኤፍሬምን እንዲህ በቀላሉ ስለለቀቅከው ቅር ብሎኛል😍🤩 አነሰብኝ አጋጣሚው ከተገኘ ሌላ ፕሮግራም ከሱ ጋር ቢኖር በበገና ቢዘምር ድምጹን አሰብኩት...🥰🥰🥰

  • @موسىموسى-و8ح9ث
    @موسىموسى-و8ح9ث 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍሬም ታምሩ ደሰብሎኛል ሰላዬሁህ በጣም ነው የምወድህ

  • @venusinc6052
    @venusinc6052 3 ปีที่แล้ว +2

    Efrem , I wish you all long life , and all the best.You are a living legend!!

  • @comment3419
    @comment3419 2 ปีที่แล้ว +1

    yoni your passion is contagious!!

  • @wubekassa4085
    @wubekassa4085 3 ปีที่แล้ว +1

    ዮኒ በጣም ልትመሰገን ይገባሃል ምርጥ ሰው አቶ አብርሃም ትልቅ ሰው ነው በጣም ደስ የሚል ማስታወሻ ነው እድሜ ጤና ይስጠው ፡፡

  • @Habeshabete
    @Habeshabete 2 ปีที่แล้ว

    ፍቅር አዲስን እና ኤፍሬም ታምሩን አባቴ በጣም ነበር ሚወዳቸ ። አባቴ ነፍስክን በገነት ያኑረው።

  • @kibertinegash4833
    @kibertinegash4833 2 ปีที่แล้ว +1

    I Love Ephrem Tamiru sooooooooooooooo much.

  • @saremyadanech7609
    @saremyadanech7609 3 ปีที่แล้ว

    jo አድናቂህ ነኝ ያንተ አይነቱን ያብዛልን ሠላም ፍቅር ጤና ተመኘሁ።

  • @kidkid8760
    @kidkid8760 3 ปีที่แล้ว +1

    Ephrameye God blessed you !!!! You’re so wise!!!

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 3 ปีที่แล้ว +2

    ዮኒ ምርጥ ጋዜጠኛ ነው የድሮ ሙዚቃውች በጣም ደስይላሉ

  • @yalfalyalfal7044
    @yalfalyalfal7044 2 ปีที่แล้ว

    Ephrem tamiru kurat atabeza benateh... siweduash atawekim Ende ....yemilewem zefen tegabezehal...yekebatariw neway zefen new meselegn....lemangnawem @EPHREM TAMIRU .....long live !

  • @meskrmegrma2018
    @meskrmegrma2018 3 ปีที่แล้ว +6

    ኤፍሬም ስላየንህ ደስ ብሎናል ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @juglasbonbos
    @juglasbonbos 3 ปีที่แล้ว +1

    ኤፍሬም ታምሩ አንተ የጥበብ ፈርጥ ስላየሁክ በጣም ደስ ብሎኛል እወድሃለሁ

  • @endalechkebeda4712
    @endalechkebeda4712 3 ปีที่แล้ว +2

    ዯኒ እድሜና ጤና ይስጥህ ትሁትነህ

  • @genetkebable
    @genetkebable 3 ปีที่แล้ว +3

    ኤፍሬምን በጣም ነው የምውደው የሱ ዘፈን ምንግዜም ከልቤ አይጠፋም

  • @ሙራኤልየማርያምልጅነኝ
    @ሙራኤልየማርያምልጅነኝ 3 ปีที่แล้ว +8

    ፍትህ በሳኡዲ አረቢያ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን ፍትህህህህህ😭😭😭😭😭😭

  • @hawwaithiopia1075
    @hawwaithiopia1075 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔ ዮኒ ከሚጠቀምበት ቃላት መራህባ የሚለው ዋውውው ሰወድለት አድናቂህ ነኝ በርታ

  • @emybekele3767
    @emybekele3767 3 ปีที่แล้ว +2

    Ephrem Tamiru slayhut ds aleg
    Egzeabiher Edemena Tena ysth ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @fantastic1231
    @fantastic1231 3 ปีที่แล้ว +2

    Ephrem Tamiru is undoubtedly my most favorite Ethiopian singer ever!!! Long live our beloved proud brother!!!

  • @hagaryhagry6890
    @hagaryhagry6890 3 ปีที่แล้ว

    የምንወዳቸውን ነው ያቀረብክልን ተባረክ

  • @yemenzwork7276
    @yemenzwork7276 3 ปีที่แล้ว +2

    You are the best journalist!!!

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 3 ปีที่แล้ว +3

    Ato Abraham you did wonderful job! Thank you.

  • @እግዚአብሔርመልካምነ-ጠ6ኈ
    @እግዚአብሔርመልካምነ-ጠ6ኈ 3 ปีที่แล้ว +1

    እንዴት ያለህ ድንቅ ለዛን የተላበስክ ግሩም ኢትዮጵያዊ ነህ ግን ዮኒ። !!!!!!!

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 3 ปีที่แล้ว +4

    መልካም ቆንጆ ዝግጂት ነው!በተለይ ኤፍሬምን,ፍቅር አዲስን, በ ebs ዝግጂት ስላቀረባችሁ! ኢትዮጵያን በሙሉ ደስ ብሎናል የበለጠ ደግሞ በስፊው በebs program ኤፍሬምን እና ፍቅር አዲስን,አስቴርን, ሌሎችንን..የድሮ እንቁ Artist ብታቀርቡልን ዝግጂታችሁም የበለጠ ተመልካች ይኖራል በውጪም ያለነው ደስ ይለንናል !🙏🏾
    🕊✌🏽💚💛❤️🇪🇹

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 3 ปีที่แล้ว

      እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @betelhemtameru7449
    @betelhemtameru7449 2 ปีที่แล้ว +1

    Ephream ohhhh am happy to see him.thank you yoni keep it up.👌

  • @genetmehari2793
    @genetmehari2793 3 ปีที่แล้ว +1

    Eferameya you are best man we love you from tigray

    • @frewassihun9563
      @frewassihun9563 3 ปีที่แล้ว

      Tnx. We r from ethiopia...ayzosh efrem eko fote new endet wededshiw.... zemedochen eyegedelshibet.. yimechish

    • @genetmehari2793
      @genetmehari2793 3 ปีที่แล้ว

      He is not risist like tedy afro

  • @fikeryashenfal5768
    @fikeryashenfal5768 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ የኛ ምርጥ ከኢቤስ ፕሮግራም ለእኔ አንደኛ ይሄ ፕሮግራም ነው !

  • @leulayele4347
    @leulayele4347 2 ปีที่แล้ว

    Mr. ABRHAM ,YOU have done to much thing for previous & future generation. Most of peoples can't do that. Respect for u.🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @danielshiferaw5195
    @danielshiferaw5195 3 ปีที่แล้ว +16

    ዮኒ ለመልካም ስራህ ክብር ምሥጋና ይግባህ። መለስተኛ እርማት ብትቀበለኝ ! መሃሙድ ሙዚቃ ቤት ኋላ ከነበረበት አራዳ ህንፃ ፊት ለፊት ተመግባቱ በፊት ፣ የመጀመርያ ሙዚቃ ቤቱ ከታንጎ ፊትለፊት ነበር ።

    • @minaleshtera1049
      @minaleshtera1049 3 ปีที่แล้ว

      እነዚህ 5 ምልክቶች አለብዎ? ኩላሊትዎ "ድረሱልኝ!" እያለ ነው!
      th-cam.com/video/HFzrqetEQLA/w-d-xo.html

  • @timkehettefferamekonnen8405
    @timkehettefferamekonnen8405 3 ปีที่แล้ว +1

    ይህ እጅግ እጅግ በጣም ታላቅ ቁም ነገር ያለው ፕሮግራም። እንደኔ በሙዚቃ ጥናት ዘርፍ ውስጥ ለሚሰራ ሰው እና የማቴሪያል እጥረት ባለበት በተለይም የዘመናዊው የኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ እንደዚህ ያለ ኮከብ ሰው እና ግሩም ስራ በአደባባይ ሲወጣ በጣም ያስደስተኛል። በጣም ደስ ብሎኛል እደዚህ ያለ መጽሀፍ በመታተሙ። የት ይገኝ ይሆን

  • @moticoffi3297
    @moticoffi3297 2 ปีที่แล้ว

    ኤፍሬምዬ እድሜ እና ጤና ይስጥህ

  • @eyouelalemayehu2952
    @eyouelalemayehu2952 3 ปีที่แล้ว +1

    Nice explained by Ephrem

  • @hhc4594
    @hhc4594 3 ปีที่แล้ว +1

    ሽአመት ኑርኤፍሬም ታምሩ

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 3 ปีที่แล้ว

      ነፍጠኛ ስልውን. ምድር ኮትት

  • @eshetubelaineh4127
    @eshetubelaineh4127 3 ปีที่แล้ว

    ዮናስ በጣም እናመስህናለን ብዙ የጥንት ትዝታዎቻችንን የምናስትውስበት ፕሮግራም ነው በዚሁ ፕሮግራም የብዙ አመት ጏደኛ ወንድሜን አብርሀም ብዙነህን ከብዙ አመታት መለያየት በህዋላ በህይወት ቆሞ በማየቴ እጅግ ደስ ይለኛል ብዙ ህይወትን እብረን አሳልፈናል እኔም እሱም በህይወት ቆይተን በማየቴ እብርሽ ደስ ብሎኛል አሁንም እድሜ ስጥቶን አንድ ቀን ልንገናኝ ያብቃን ኤፍሬምንም እንዲሁ አብርሀም ብዙ አስታውስሀለሁ

  • @feregizaw4343
    @feregizaw4343 3 ปีที่แล้ว +3

    my favorite singer of all time😍😍😍

  • @YNESaFekr
    @YNESaFekr 2 ปีที่แล้ว

    ዮኒዬ እስራኤል ፒያሳ ስትመጣ እንድተነግረኝ ሹክ የምልህ አለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤