የ8ኛዉ ለዛ ሽልማት የአመቱ ምርጥ ተዋናይ አለማየሁ ታደሰ ዝግጅት ክፍል 2 /Leza Award 2011 Part 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 7 ก.พ. 2025
  • የ8ኛዉ ለዛ ሽልማት የአመቱ ምርጥ ተዋናይ አለማየሁ ታደሰ ዝግጅት ክፍል 2

ความคิดเห็น • 310

  • @EthioNas
    @EthioNas 6 ปีที่แล้ว +4

    *በነፃ የፈለጉት አፕ ዳውንሎድ ጌሞች የለምንም ክፍያ መጫወት ከፈለጉ ሊንኩን ተጭነው ቪድዮውን ይመልከቱ👇*
    th-cam.com/video/U6SujdoJ-TA/w-d-xo.html

  • @lulabelay4927
    @lulabelay4927 6 ปีที่แล้ว +26

    አስተዋዋቂዋ እራሷ ሽልማት ያስፈልጋታል she’s so awesome really

  • @jiga74
    @jiga74 6 ปีที่แล้ว +20

    መድረክ መሪዋ ጥሩ future አላት። ሽልማት ይገባታል። ለአንዳንዱ አብዝቶ ይሰጠዋል። ጎበዝ የኔ ጀግና

  • @ገኒነኝካለሁበት
    @ገኒነኝካለሁበት 6 ปีที่แล้ว +34

    ዋውውውው መድርክ መሪዋ ድምፀሽ በቃ የምታወጣው ቃል ለዛ አለው በጣም ጎበዝ ነች ሽልማቱ መድርክ መሪወችንም ቢያካትት ኑሮ ላንች ይገባሽ ነበር

  • @kebede91
    @kebede91 3 ปีที่แล้ว +2

    አስተዋዋቂዋ she is beautifu ማነች? ስታምር ጥቁር ሴት ያለ ሚካፕ ዋውl

  • @ህወትከባድነች
    @ህወትከባድነች 6 ปีที่แล้ว +19

    ምን ልታዘዝ 😂እውነት ይገባችሁዋል ደስ ስትሉ እኮ አዝናኝ አስተማሪ ፊልም i miss you ጋሽ አያልቅበት !!ግን ጠፋችሁ ደግሰው ስላየውህ ደስ ብሎኛል !😂❤

    • @Shegaw_Marie
      @Shegaw_Marie 6 ปีที่แล้ว +1

      አይ ጋሽ አያልቅበት 😂😂😂😂😂 ምጽጽጽ ሲል

    • @martatole1139
      @martatole1139 6 ปีที่แล้ว

      😃😃😃😃

  • @mahlitdxb2372
    @mahlitdxb2372 6 ปีที่แล้ว +27

    መድረክ መሪዋ ደስ ስትል ከሜካፕ ፅዱ

  • @edutube3601
    @edutube3601 6 ปีที่แล้ว +3

    Medrek meriwa 👌👌👌wow byeshalehu bershi konjo alexye enqan des aleh

  • @aschebogala7673
    @aschebogala7673 6 ปีที่แล้ว

    አሌክስ በጣም የማደቅህና የምወድህ
    ብሎም እጅ ነስቼ የማከብርህ ምርጥ ተዋናይ ነህ ይገባሀል አሌክስዬ ይመችህ
    ሠላምህ ይብዛልኝ

  • @slam1281
    @slam1281 3 ปีที่แล้ว +2

    ዋው አሌክሥ አተም በጣም ተወዳጅነህ ኑርልን

  • @lawayayalew3155
    @lawayayalew3155 3 ปีที่แล้ว +1

    አስተዋዋቂዋ ብትሸለም በጣም ደስተኞ ነኝስወዳት እኮ

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጸ1ነ
    @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጸ1ነ 6 ปีที่แล้ว +1

    አለማየሁ ታደሰ እኔ በጣም አድናቂህ ነኝ አድኛ ነህ እስቲ የ አሌክስ አድናቂ ካላቹ ላይክ ግጩኝ

  • @rahmaoumar1030
    @rahmaoumar1030 6 ปีที่แล้ว +2

    አሌክስ ይገባሀል ትሁት ስው ስው አክባሪ ነህ ገፀ ባህሪህ እራሱ ሂነህ ነው እምተውነው በርታ ከዚህም በላይ ረጅም እድሜ ከጠና ጋር ይስጥህ

  • @susuhassen7220
    @susuhassen7220 6 ปีที่แล้ว +43

    ከዘመን የሚበልጥ ድራማ የለም😏አሌክስ ይገባካል❤👌

  • @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም
    @አሣምነውጽጌጀግናችንበሥም 6 ปีที่แล้ว +15

    😢😭😢 ነብሣቸውን በገነት ያኑረው ታሜ ሀብተ ሚኪየል ሁላቸውም ብርቅዬ ናቸው

  • @simertyemaryamlejj137
    @simertyemaryamlejj137 6 ปีที่แล้ว +61

    አሌክስ ይገባሃል የኔ ምርጥ

    • @tagumalika628
      @tagumalika628 3 ปีที่แล้ว +1

      አሌክስ ይገባሃል የኔ ምርጥ ልዛም ምርጥ

  • @danielenigda1269
    @danielenigda1269 6 ปีที่แล้ว +6

    She is a good presenter good job

  • @yakobayele8280
    @yakobayele8280 6 ปีที่แล้ว +2

    Where do I find the next video?

  • @codldiredawa2099
    @codldiredawa2099 6 ปีที่แล้ว +12

    ዋው ይምትገርም ምርጥ ጋዜጠኛ ነሸ ውድጄሻ ለው

  • @zainabmohammed8616
    @zainabmohammed8616 5 ปีที่แล้ว +2

    መድረክ መሪዋን በጣም አድናቂሺ ነኒ

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 ปีที่แล้ว +23

    አሌክስይ የኔ ሰዉ አክባር ይገባካል ከዚህ በላ ይገባካል

    • @senetayeledeta6847
      @senetayeledeta6847 6 ปีที่แล้ว

      Mama or Baba Love me to አሌክሥ ይገባሀል የኔ ምርጥ ተዋናይ ሁሌም ምርጫ ቢኖር አሌክሥን ነበር የምመርጠው

  • @kerrya2128
    @kerrya2128 6 ปีที่แล้ว

    Elisabeth Melaku huge respect💕Mr. Alemayehu you deserve more a legend🥀 Rediet u r so gifted I love the way you announce prof.💯natyman congrats my fav. song am so so happy 4 u♥️

  • @EthiopianClothingnet-sj9mc
    @EthiopianClothingnet-sj9mc 6 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ኘሮግራም ነዉ በርቱ ቀጥሉበት
    ጥበብን አብረን እናሳድጋት

  • @ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ
    @ሮማኒእሱንብዬየተጎዳውሮማ 6 ปีที่แล้ว +78

    ሁላችሁም ሽልማት ይገባቹሀል ሳይለፋበት አይደለም ለፍታችሁበት ነው ስቀጥል ደሞ እድሜ ለኛ ለአረብ ሀገር ሴት በሉ ለላይክም ለኮሜንትም ለሰብስክራብ እኛነን ከጎናችሁ ያለን ከፈጣር ኾላ

    • @ekruekru1822
      @ekruekru1822 6 ปีที่แล้ว +2

      ትክክል ብለሻል ውደ

    • @_tagaimedia9298
      @_tagaimedia9298 6 ปีที่แล้ว +5

      ግን ያረብ ሀገር ሴት ባይኖር ምን ይውጣቸው ነበር

    • @bettyhussen3000
      @bettyhussen3000 6 ปีที่แล้ว +3

      Lke nesh yne konjo

    • @brightday5245
      @brightday5245 6 ปีที่แล้ว

      istiii wudoche inenim subscribe inem aregachuhalew maroch

    • @كريمهشكري-ظ2ز
      @كريمهشكري-ظ2ز 6 ปีที่แล้ว

      የሀገሬ ሰው በትሆኑ ይቆጨኝ ናበር አድናቂየችሁ ናኝ

  • @KM-sf6zy
    @KM-sf6zy 6 ปีที่แล้ว

    medrek meriwa temecheshign yene barya berchi I liked your confidence

  • @januhabeshawete1714
    @januhabeshawete1714 6 ปีที่แล้ว +1

    አሌክስዬ ይገባሀል ምርጥ አክተር ነህ ከዚህ በላይ እጠብቃለን ሰላምህ ይብዛ

  • @jtube3698
    @jtube3698 6 ปีที่แล้ว +2

    አሌክስ አድናቂህ ነኝ 😙😙

  • @baba8877
    @baba8877 6 ปีที่แล้ว

    Mn ltazez ye ametu bcha sayhon ye kfle zemenu mrt drama new legebaw. Ye deraciwn chlota beglts yasayal 💯💯

  • @High-mm7ud
    @High-mm7ud 6 ปีที่แล้ว +9

    በመጀመርያ አሌክስ ይገባሀል የኔ ምርጥ ሲቀጥል አቅራቢዋ ተመቸሽዝኝ ድምፅሽ

  • @semmeyageta6968
    @semmeyageta6968 6 ปีที่แล้ว

    Wow enkuwam des alachu alex titinak erasu lela yashelimikal nurilin

  • @hiwihiwi8360
    @hiwihiwi8360 4 ปีที่แล้ว

    Woww yegebachuwal Min letzeze tadyeee yena mar

  • @simealemau8769
    @simealemau8769 5 ปีที่แล้ว

    በጣም የምወደው ጋሽ አበራ ሞላ እርጅም እድሜ ተመኝውልህ

  • @hayathassen1357
    @hayathassen1357 6 ปีที่แล้ว +14

    ይገባዋል አሌክሶ አድናቂህ ነኝ ሠላምህ ይብዛ

    • @lijinet
      @lijinet 6 ปีที่แล้ว

      በጣም እኔም አድናቂው ነኝ

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 6 ปีที่แล้ว

    Wawww Min Letazezoch Enkuwan Desss Alachu Yametu Mirt Teshelami Bemehonachu Yegebachuwal

  • @azebb.9813
    @azebb.9813 6 ปีที่แล้ว

    keep shining Rediet ... well done.

  • @ebabu8698
    @ebabu8698 6 ปีที่แล้ว +10

    እውነት በጣም ደስ ይላል እሂ ፕሮግራም ሊበረታታ ይገባዋል ውይ #የረሳሁትን አስታወሳቹህኝ ነብስ ይማር😢

  • @batestars2198
    @batestars2198 6 ปีที่แล้ว +14

    ያመቱ ምርጥ ተዎናይ ኤርሚያስ ታደሰን ነበር የጠበኩት ለአሁን ልጃች እድል መሰጠት ነበረበት

  • @coredbekele4189
    @coredbekele4189 6 ปีที่แล้ว

    እዳው አፍ አውጥተው ሸልሙን ስላሉ ነው እጅ መመረጥ መሸለም የለባቸው ምንልታዘዝ አይሸለሙም ከዘመን ድራም የሚበጥ ድራማ የለም እስካሁንም አልኖረም ከሰውለሰው ብስተቀር ወደፉትም አይኖርም ዘመን ብቻ ከዘፋኝ አለምዬ ጌታቸው መሸለም ነበረበት አምናም ዘንድሮም ዘለላችሁት በጣም ያሳፍራል ያሳዝናል አሌክስ ንኮን ደስ አለህ ይገባሀል

  • @obsiiyaagaraakoo3045
    @obsiiyaagaraakoo3045 6 ปีที่แล้ว +99

    ያመቱ ምርጥ ወሬ ትጥቅ አንፈታም
    ያመቱ ምርጥ ግራ የገባት ሀገር ኢትዮጵያ
    ያመቱ ምርጥ ደደብ ሰው ጂጂ ኪያ
    ያመቱ ምርጥ ደግ ሰው አብዲ ኤሌ😂😂😂
    ያመቱ ምርጥ ንግግር ኢትዮጲያዊነት ሱስ ነው
    ያመቱ ምርጥ ቤት ኪራይ ከፋይ~~ቤት በስሜ የለኝማ😁
    ያመቱ ምርጥ ኮሜዲያን እስራኤል ዳንሳ
    ያመቱ ምርጥ አሳዛኝ ቀልድ ኢጂነር ስመኘው እራሱን አጠፋ😭
    ያመቱ ምርጥ አሸባሪ ኦነግ
    ያመቱ ምርጥ ስራ ፈት እኔ…… ስራ ቢኖረኝ እዚ ምን እሰራለው😁

  • @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ
    @ባዓታነገሯወደማታየሚኒሊክ 6 ปีที่แล้ว +3

    #ክርስትያን በ፪በኩል የተሳለ ሰይፍ ነው"አሌክስዬ ይገባሃል እንወድሃለን😍😍😍

  • @maheltgetu4671
    @maheltgetu4671 3 ปีที่แล้ว

    አለማየው ታደሰ የኔ ምርጥ 👏👏👏

  • @ethiotiktok325
    @ethiotiktok325 6 ปีที่แล้ว

    ባኃይሉ ዋሴ (ዋጄ )የኛ አይናፋር እና ሚኮ ሁላችሁም ይገባችኊል😙👏💚💛❤ ምን ልታዘዞች♥♥♥እብልካችሁ አትጥፉብን

  • @kedilove8864
    @kedilove8864 6 ปีที่แล้ว

    በፍፁም ከዘመን ድራማ ጋር የሚወዳደር የለም እሺ ምን ልታዘዝ እርግጥ ያስቃል ያዝናናል አሁን አይታይም ተቆርጧል ቀጥሉበት ንውስነሽ ደግ ሰው እድል ውስጤ ናቸው

  • @ሁሉመልካምነው
    @ሁሉመልካምነው 6 ปีที่แล้ว

    Alemayehu Tadesse Enkuwan Dess Yaleh Betey Ye Radio Deram Arif New Yemtechawetew.

  • @4500mila
    @4500mila 6 ปีที่แล้ว +1

    Mogachoch is the best Tv film for me

  • @simealemau8769
    @simealemau8769 5 ปีที่แล้ว

    ኢትዮጵያ ስንት እንቅ የሁትን ልጆችሽን አጣሽ ነፍሳቸውን እግዚአብሔር በገነት ይኑርልን😥😥😥😥😥

  • @meklitehabshawit5955
    @meklitehabshawit5955 6 ปีที่แล้ว +1

    Yegbahale alxo😍😘

  • @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ
    @መኑከመእግዚአብሔር-ቀ8ጠ 6 ปีที่แล้ว +13

    አሌክስ እኔም ብችል እሸልምህ ነበር

    • @Shegaw_Marie
      @Shegaw_Marie 6 ปีที่แล้ว +1

      ድጋፍም ሽልማት ነው√

  • @mamaorbabalovemeto6262
    @mamaorbabalovemeto6262 6 ปีที่แล้ว +6

    ናቲይ እንካን ደስ አለክ ያንስካል ከዚህ በላይ ይገባካል

    • @fahmiomer4014
      @fahmiomer4014 6 ปีที่แล้ว +1

      ከውጭ ያልተኮረጀ ስለሆነ ይመቻል

  • @senayitasnakew2421
    @senayitasnakew2421 6 ปีที่แล้ว +19

    ለእኔ የአመቱ ምርጥ ተወናያን ኤርሚያስ ታደስ ነበር ።

    • @batestars2198
      @batestars2198 6 ปีที่แล้ว

      የእኔም ደሞ ዉይ ስወደዉ እካ

    • @helenzeru744
      @helenzeru744 6 ปีที่แล้ว

      አሌክስየ ስወድህ

  • @መኃሉአይነገርም-ቨ7ዘ
    @መኃሉአይነገርም-ቨ7ዘ 6 ปีที่แล้ว +5

    ኤልሳቤት እንዴት ታምሪያለሽ! አሌክሶ የኔ ምርጥ ይገባሃል!

  • @feruzaarebu5384
    @feruzaarebu5384 6 ปีที่แล้ว

    Shimelis Abera betam yemihedew actor beteley tirekwochu nefs nachew TH-cam lay cheak adrigu tiwedutalachu esti the court of Monte criston be amarigna adamtu tireka

  • @nadiseblea4155
    @nadiseblea4155 6 ปีที่แล้ว

    Le program meriwa 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼

  • @hirutwedajo8944
    @hirutwedajo8944 6 ปีที่แล้ว

    አሌክስ ይገባዋል ድንቅ እና ምርጥ ተዋናይ ነው i love u

  • @mafiethiomobile
    @mafiethiomobile 3 ปีที่แล้ว

    Alex hulem mimegnilik neber yegebakal kene mistik swedachu mirt family

  • @joyeselam5734
    @joyeselam5734 6 ปีที่แล้ว +11

    የመድረክ መርዎ በጣም ትችላለች አሳመረችው ዝግጅቱን

  • @genetwakene487
    @genetwakene487 6 ปีที่แล้ว +5

    አሌክስ ምርጥ ሰው ይገባሀል

  • @ktmtub4091
    @ktmtub4091 6 ปีที่แล้ว +25

    የፕሮግራም መሪዋ ድምፅሽ ገዳይ ነው

  • @ሄራንየቴዲአፍሮአድናቂሄራ
    @ሄራንየቴዲአፍሮአድናቂሄራ 6 ปีที่แล้ว +4

    የተከታታይ ድራማው ሽልማት ፌር አይደለም ምልታዘዝ በፍፁም ዘመንን አይበልጠውም

  • @munaatlaw1
    @munaatlaw1 6 ปีที่แล้ว

    They deserve,Congratulations Min litazei

  • @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ
    @ማ.የድንግልማርያምልጅነኝ 6 ปีที่แล้ว +6

    ሰንሰለት ውስጤ ነው

  • @senilove1924
    @senilove1924 6 ปีที่แล้ว +13

    አሌክሶ ከስደት መልስ ያተ ተማሪ የመሆን ጉጉት አለኝ መድሀኒአለም ለሀገሬ አብቅቶኝ ምኞቴ ተሳክቶ አድቀን መድረክላይ ላመሰግንህ ወዳለሁኝ

  • @helenhelen5113
    @helenhelen5113 6 ปีที่แล้ว +2

    Alex yene mrti ygebahal

  • @tigistmengesha1713
    @tigistmengesha1713 6 ปีที่แล้ว

    yichi gazategna alemadinek kebad new gobez yena konjo

  • @emmyemmy2592
    @emmyemmy2592 6 ปีที่แล้ว +10

    አሌክስ የኔ ትሁት ያንስሀል

    • @lijinet
      @lijinet 6 ปีที่แล้ว

      ትክክል

  • @enderasenegn
    @enderasenegn 6 ปีที่แล้ว +1

    **ዘንድሮ ሸላሚዎችም ተሸላሚዎችም ምርጦች**

  • @zainabmohammed8616
    @zainabmohammed8616 5 ปีที่แล้ว

    አሌክሶ ይገባል ለስራህ ጠንካራ እናጕበዝ ነህ ጠንክር

  • @tgtg8418
    @tgtg8418 5 ปีที่แล้ว

    ምን ልታዘዞች እንኳን ደስ አላችሁ እንድህ ጎበዝ ናችሁ እንደ አያችኋለሁ

  • @fatimafatiyah6117
    @fatimafatiyah6117 6 ปีที่แล้ว +4

    አሌክስ ይገባሀል ምርጥ ሰው

  • @jokassie6599
    @jokassie6599 6 ปีที่แล้ว

    i love z stage holder she is perfect

  • @siifanharmeekoo665
    @siifanharmeekoo665 6 ปีที่แล้ว +4

    ምን ልታዘዝ የሚል ድራማ መኖር ንም ገና ዛሬ ሰማሁ
    የኔ ምርጫ ዛመን ወይም ሰንሰለት ነዉ

  • @peaceandlove7883
    @peaceandlove7883 6 ปีที่แล้ว

    Alex ygebahal you are the beat Actor

  • @blooshi99
    @blooshi99 6 ปีที่แล้ว

    wow dase yelale MN letazez Arife derama naw yegebacewale

    • @mulugebiru8475
      @mulugebiru8475 6 ปีที่แล้ว

      😍😍😍😍😍✌🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒🖒

  • @zainabmohammed8616
    @zainabmohammed8616 5 ปีที่แล้ว

    አሌክስ የምሰራው ሁሉ በጣም ይማርከኛል በጣም እንወድሀለን

  • @እግዚአብሔርኢትዮጵያ-ገ4ጰ
    @እግዚአብሔርኢትዮጵያ-ገ4ጰ 6 ปีที่แล้ว +3

    መመረጥ የነበረበት "ቴዲ ዬ" ነበር ወይ ካላወቃችሁ አለመምረጥ ነው , hi’s music is the best.

  • @Shegaw_Marie
    @Shegaw_Marie 6 ปีที่แล้ว +4

    ዘመን ተቀየረ-- "ምን ልታዘዝ" ፖለቲካን ነካካ^ ተሸለመም።√√√

  • @tube-xv2dv
    @tube-xv2dv 6 ปีที่แล้ว +6

    ምን ልታዘዝ ይገባቸዋል..

  • @hshsbsbsbhsbshsbsh2836
    @hshsbsbsbhsbshsbsh2836 6 ปีที่แล้ว

    አሌክሰ ይገባሀለ የሰዉ ማኛ ነክ

  • @birtudem7419
    @birtudem7419 6 ปีที่แล้ว

    ጋዜጠኛዋ በጣም ጎበዝ ናት

  • @መኖርደከመኝ
    @መኖርደከመኝ 6 ปีที่แล้ว

    min letazez mechi mechi new emtyaew ewnet zare gena sesma new tektataye derama enkan ayalfigim nber

  • @afraa3615
    @afraa3615 6 ปีที่แล้ว

    አሌክስዬ ሁሌም አደኛ ነህ 😘😘😘

  • @mestryemestryemmes7939
    @mestryemestryemmes7939 6 ปีที่แล้ว

    Alikasiya miratiya yigabihaliye

  • @mekditube331
    @mekditube331 6 ปีที่แล้ว +5

    ይገባኸል አሌክስ ማኛ

  • @chuchuambay
    @chuchuambay 6 ปีที่แล้ว +3

    የመድረክ መሪዋ ለዛ አላት ደስ ስትል

    • @abatey2084
      @abatey2084 5 ปีที่แล้ว

      Banchi weta new

  • @asterdeti8326
    @asterdeti8326 6 ปีที่แล้ว

    Alxeeeeeee siwedehe😘😘😘😘😘😘😘

  • @gebregergismulugeta8727
    @gebregergismulugeta8727 6 ปีที่แล้ว +2

    ምን ልታዘዝ? ምርጥ የኣመቱ ተከታታይ ድራማ!!! እንዃን ደስ ኣላችሁ!!! ይገባቹሃል!!!

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 6 ปีที่แล้ว

    Alemayehu tadesse yehulgizem Mirt actor

  • @ፈቲፈቲ-ሠ5ለ
    @ፈቲፈቲ-ሠ5ለ 6 ปีที่แล้ว +46

    አቤት ጋዜጠኛዋ ኮንፊደንስ

  • @cornercellcornercell5831
    @cornercellcornercell5831 5 ปีที่แล้ว

    Alemayew tadese mrt sew

  • @haniharar735
    @haniharar735 6 ปีที่แล้ว +11

    ይገባሀል አሌክስዬ😌❤️

  • @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ
    @ሀናስደተኛዋ-ቸ7ረ 6 ปีที่แล้ว +1

    ግን ሰንሰለቶች የት ገቡ

  • @አስቴረአበባው
    @አስቴረአበባው 5 ปีที่แล้ว

    ያአመቱ ምርት የመዳም ሸቃልይት እንይ እና ጎንድኞቹ ክክክክ

  • @helinakebede848
    @helinakebede848 5 ปีที่แล้ว

    alex ante yetwena brand neh atenetsatserem,waje des belognale

  • @kidistalemu8135
    @kidistalemu8135 6 ปีที่แล้ว

    nefs yimar lay enjineer simegnew lemin sayiteraa gud eko new

  • @mrphone263
    @mrphone263 6 ปีที่แล้ว

    meltzazez aref new gen lemn zemn gen kemanemen kemnem blayi adega new adlchu

  • @hananhussen8121
    @hananhussen8121 6 ปีที่แล้ว

    መድረክ መሪዋ ዋው

  • @የዊየማሪያምልጅ
    @የዊየማሪያምልጅ 6 ปีที่แล้ว +7

    አሌክስዬ ይገባካል

  • @nemsmutta392
    @nemsmutta392 6 ปีที่แล้ว

    yeh zemin yenanet new

  • @meazameles3830
    @meazameles3830 6 ปีที่แล้ว +7

    አሌክስ ይገባሃል

  • @simealemau8769
    @simealemau8769 5 ปีที่แล้ว

    Congratulations to all we all love you