በ አንድ ቀን የልጄ ምክር ልቤ ተሰበረ !
ฝัง
- เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024
- @BeyenechAyidagn
በዚህ ቪዲዮ የምናየዉ ሙሉ በሙሉ እዉነተኛ ታሪካችን ነዉ ።
ልጆች የሀገር ተረካቢ የወላጅ ጧሪ እንዲሆኑ ወላጆች ፣ማህበረሰቡ እና ትምህርት ቤቶች ከፍተኛው ድርሻ ይወስዳሉ ።በሆኑም ልጄ ቤቢ እንዲህ አስተዋይ ፣ደግ ፣ሩህሩህ ፣ለጋስ እንዲሆን ያደረገዉ እግዚአብሔር ተጨምሮበት የኛ የወላጆች እና የሚማርበት ትምህርት ቤት ዉጤት ነዉ
በአጭሩ ቅንጡነትን ትተን እንረዳዳ መረዳዳትን ባህላችን እናድርግ እያለን ነው ።በዚህ ቪዲዮ እንዴት እናቱን እንደሚገስፅ የምናየዉ ይሆናል ።እናቱስ ተግሳፁን ትቀበለዉ ይሆን ??? መልካም ቆይታ ።
#ትምህርታዊ
seifu on ebs, ebs, , ethiopian, teddy afro, fana tv, 9 shi part, amharic film, betoch, tigrigna music, ebs tv, ethiopian drama, ethiopian comedy, ethiopian news, new drama,ethiopian,ethiopian movie,ethiopian news ,ethiopian music, Ethiopian actress, new ethiopian movie, new ethiopian amaharic drama, ethiopian comedy, new ethiopian drama,
besentu, beheg amlak , ambar drama ,
What we see in this video is our completely true story.
Parents, the community and schools play a major role in making children become the guardians of the country. In fact, it is the result of our parents and the school where God is added that made my son Baby so intelligent, kind, compassionate and generous.
In short, we are saying that let's give up being petty and make it our culture to help each other. In this video, we may see how he scolds his mother. Have a nice stay
አስተዋይ ልጅ ያቦካው እንኳን ለራት ለእድሜ ልክ ይበቃል! በጣም ቆንጆ መልዕክት ቦጋለችዬ
በርች።
አመሰግናለሁ
እንኳን ደህና መጣሽ ጥሩ አስተማሪ አዝናኝ ቪድዮ ነው በርቺ 🎉🎉🎉
በጣም የሚገርም ሀሳብ ነው ይዘሽ የመጣሽው
በርቺ ።
አመሰግናለሁ
በሞገስ በጥበብ ልጅሽን ያሳድግልሽ❤
አሜን አመሰግናለሁ
ተባርክ
Amen
Gerami new lijeshn Egziyabhyer yebarekew❤
Amesegenalehu
❤❤❤🎉
እግዚአብሔር ያሳድግልሽ የኔ አባት❤❤
አሜን
❤❤❤❤
🙏
ወድጄዋለሁ
Tnx
በርቺልኝ
እሺ ወንድሜ
👍
Lik nesh onate
Best❤❤❤❤
አመሰግናለሁ
Good. 👏💪💪👍👍👍👍👍
ፍጣሪ ይባርክ
Amen
አስተማሪ ስራ
Ewenet new
Asteway lej yasadegeh
Amen
Asetmari tarik
Wow
ያሳድግህ
አመሰግናለሁ ጋሽዬ
አመሰግናለሁ ጋሽዬ
😢😢ሀ
በ ቲዪቨ መጥቻለሁ ማለት ነዉ
🥰🥰🥰🥰
አስተማሪ
Asteway Leje fetari yebarkeh
Amen
Yelij awaking,egziabher yibarkih menfeskidus belijim yastemiral
Amen
Edeg bel
ምክረ ሰናይ
Des yemil asteway lej ydeglesh
Amen
Bebi Edeg
Emigerm lej