All you do is talk but remember, talk is cheap. We're all aware of the power we hold. However, we'd rather not go down that path. Instead, let's consider a more constructive approach. Working together, we can find a way to improve the lives of our people. There's more to gain in unity than in division. The choice is yours
@@Neguess ...what do you mean unity, who is going to unit with who. As we have made it clear for that Ethiopia can access to use ports from neighbors but ownership is impossible. Yes, as Eritreans 🇪🇷 we would like to see East African economic integration by respecting each countries sovereignity. Port is a market, who knows we, Eritreans 🇪🇷 may even make a free port just like Dubai .
🇪🇷🇪🇷 wow - He is a very matured and great person, who can create a good relation among nations and peoples 🇪🇷 Such contrary like SYOUME teshome is talk non sens and produce Nothing than conflict and sucipisjon among peoples🇪🇷🇪🇷
The Red Sea is not for one country, Eritreans talk about sovereignty but they live without restrictions breaking the boundaries of the sovereignty of others??? what meaningless ways to express freedom.
1. No one accepted the “huge offer” for a good reason. 2. No one is touching ET, but your reckless PM questioning sovereign nations boundaries. Know that wishing other countries strategic resources will not bring blessings to ET. If you had a legal ground, this would have taken to court. But all this noise is to divert the attention of the public from the real problems the country facing
Imagine Afar x Asiata is Greek Zeus ❤Ethiopian Girlfriend and Asab -Ma-ebel new Afar is z Red Sea Beauty Fiorina lol ❤of Ras Dahlaq and Ras Isuye x Ras Awalom x Ras Alula ❤😂
Ethiopia was made to lose its souvreign ports and access to the Red Sea unlawfully and unjust by a traitor past leader. Ethiopians have been asking peacefully to make the wrong right for more than 30 years! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
Not providing what Ethiopians want - access to the Red Sea is economically foolish for a tiny country against its economically relatively heavy weighted neighbor.ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
Ethiopyaweyan ye nedage cheger le ekonomiyachehu aschegare selhone ke 5 ameat bewuhala 150,000,000 selametetegu ye debube Sudan yenedage bota yemelketachehule bedereder enbiy kalu behaiyle
Imagine the Italians come back to Ethiopia and claim that Ethiopia was their colony In 1935 and they wish to reclaim their colony. Imagine that . Don’t just dream 🛌 about Eritrea ports. The Eritrean People Liberation Front AKA shabya beat the shit out of derg . Le mengstu abarrow port assab and massawa wedi tikiklegna balenet Eritrea 🇪🇷 melesew. Ethiopians don’t ever ever dream about Red Sea . You may one day wake up with no Ethiopia 🇪🇹
Ethiopia had & still has 13 millions of people who get daily a FOOD AID , Ethiopia has been engaged & is still engaging in a Civil WAR ,Ethiopia has currently $ 28,3 Billion foreign DEPT , Ethiopia has a critical ethnical conflict , Ethiopia has one of the the most CORRUTED birocracy in the World...... ALL THIS HAPENED DUE TO BEING A " LAND LOCKED " NATION. 😂😂
Ethiopia was an empire with dark History. Eritrea 🇪🇷 will never be part of Ethiopia again. Eritrea was forced by the winners of WWII to be forcibly merge with Ethiopia. But the people of Eritrea never chose to be part of criminal H.salasie empire. Ethiopians don’t wish our ports .
ጠያቂዋን ላመስግናት ይፈቀድልኝ ጀግኒት ጋዜጠኛችን አቀራረብሽ ደም ያሞቃል በርቺ በዚሁ ቀጥዪ እትቀየሪ ብራቮ
ዘላለማዊ ክብር ለሐገር መከላከያ ሰራዊታችን ‼️‼️‼️ስለአገልግሎታችሁ እናመሰግናለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽💪🏾💪🏾💪🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹 ትልቅ ነበርን ትልቅ እንሆናለን💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
ዘኔ የሚገርም አባባል ጥዋት የአሜሪካ ዜግነት ወረቀታቸውን ፕሮሰስ አያርጉ ከሰዓት ኢትዮጵያ ላይ ክተት ያውጃሉ ❤
We are Eritreans
We are peaceful people
We are united people
We are heroes people
We will protect our people and our country, including our Red Sea 🌊.
ጅል ቀይ ባሕር ያንተ ብቻ አይደለም በዙሪያው ያሉ ሀገራት ጭምር ነው ሳውዲ ገርፋ አይደል እንዴ ደሴት የቀማቻችሁ
ኢትዮጵያ የምትፈልገው የባሕር በር ነው። ምነው ከአህያ ቆዳ እንደተሰራ ቤት ተነቀጠቀጣችሁ ማጭበርቀራችሁን ስለምታውቁ ነው? የእፉኝት ልጆች
Well try ...
ወዲ ሓዎቦይ ይሓልሙ እዮም ዘለዉ ኣይተባራብሮም
@@danielhilemariam4969ኢትዮፕያ ባህር የላትም ነው ያልነው እንጂ ኤርትራ እስከ እስከ ሳውዲ ባህር የኛ ነው ኣትልም ህልም ግን ይፈቀዳል
ዘነበ ወላ ትክክል ነው ሄኔሪ ኪሲንጀር በጣም አደገኛ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ነበር የአሜሪካ
ኢትዬየጵያ የወደብ በር መኖር አለባት ከ መቶ ሀያ ሺ ህዝብ በላይ የሚኖርባት ሀገር ነች ይህን የከለከሉዋት የ አረቦች እና የግብጽ ሴራ ነው እንሻ አላህ ይመለስላታል ።አላህ ዶ/ር አብይን ይርዳው። አሚን ያ አላህ።
Love to hear Zenebe Wella, Thank you for sharing ur view
እንደዝህ አይነቶች አቅርብልን አገር ያቀናሉና ❤❤❤❤
Thank heavenly Father you are alive God bless you all abundantly
Thank you so much........
🇪🇷🐪❤️የቀይ ባሕር ትክክለኛ የቀድሞ ስሙ ኤርትራ ባሕር ነው ። 🇪🇷🐪❤️
Halewlew ETHIOPIAN RED SEA FOREVER.
@@abrahamisaak7483🇪🇷❤️🐪 ⛴🛳 የኢትዮጵያ ባሕር ሲባል ሰምተን አናውቅም የኤርትራ ባሕር ነው የሚባለው በመጽሐፍ ቅዱስም የተጠቀሰው ሙሴ የኤርትራን ባሕር አቋረጠ ነው የሚለው ። ዝም ብለህ የአባይ ግድብህን አመስግን ለኢትዮጵያ ባሕር ሃይል ሳይሆን ግድብ ሃይል የሚባል ሰራዊት እንድታቋቁም እመክራታለው ። 🇪🇷❤️🐪
@@abrahamisaak7483 ከሌለህ የለህም ነው ።
RED SEA HAS NEVER BEEN ERITREA SEA.
@@Amber1919 you will lose your People your land And THE RED SEA.
የደስደስ እንደስምሽ አስተሳሰብሽም ደስ ሲል በጣም ነው የምወድሽ በርቺልን
ኤርትራ እንደ ኤርትራ ኢትዮጵያ እንደ ኢትዮጵያዊ የሚያስማማን ብናደርግ ❤ 37:40 🤔🤔🤔🤔🤔😭😭🥼🥼😭😭😭✂️✂️✂️✂️✂️👑
Thank you ....
ፒቲ ኦፊስር ዘነበ ኦላ አለሕ እንዴ በሕይወት ?😮 እናም እኔም ፒቲኦፊስር ነበርኩኝ አንተ ብዙ ጊዜ ሥራሕ ምፅዋ ቤዝላይነው እናም በብእርሕ እናውቅሐለን እናም ማለት የፈለኩት በሕይወት ያለነው የቀድሞው የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት የባሕር ሐይል አባል ስለ ቀይ ባሕር መመስከርና ታሪክ ታሪክን ይደገማል እና ተነስ ቀይ ባሕርን ለልሎጆቻችን እናስረክብ ።
Fano is heading to 4 kilo and you are dreaming about water what a looser
Unfortunately our country Ethiopia is collapsing 😂😂
@@alenalkieritrea3862ባንዳ ልምሻ🤮🤮🤮🤮🤮
ቀይ ባህር ባለቤት ኣለው ለልጆቻችሁ እውነት ኣስተምሩ
መጀመርያ ከቀይ ባሕር ምን ስለሆንክ ወጣ እነ ማን ናቸው ያስወጥህ በሃይል ነው የወጣሀው በስምምነት 😂 እስኪ ኣብራራው ።
ቀይ ባህር ቀዩ ልብ እውቀት ያለው ሰው ጋር ተገናኝተው መፍትሄ ቢገኝለት ጦርነት ቢበቃና በውቀት ብንቀይረው
We love this ❤Lexander the Greatest ❤ Navy Eskinder ❤Desta x ❤Gemechu x ❤Hagos ❤😂🎉😢😮😅😅😊
ቀይ ባህር ቀይ መልክ አለው የሚባለው በዉስጡ ቀይ ቀለም ያላቸው አልጌዎች ቀይ መልክ እንዲኖረው ስለሚያደርጉት ነው ::
Sister God bless you too 🙏
Ethiopians + Red Sea = ETHIOPIA🇪🇹
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪💪
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾💪🏾
መጠርጠሩስ Ethiopia +Red sea= ETHlOPIA ካልኩሌሽኑ ትክክለኛ ነው
@@kidisttessema4500 😂😂
ግሩም ጋዜጠኛ, እፁብ ድንቅ እንግዳ, ኒውክለር የሆነ ሀሳብ, በዘረኝነትና በጎጠኝነት እተወጠረ ሰፈር ቢያርፍ, እንዳልነበር የሚደርግ, እንዲህ ያሉቱ በመብራት እይተፈለጉ ከመድረክ ጋር መቆራኘት አለባቸው እላለሁ, እኛ እንማርና, ኢትዮጵያችንም ፈወስ ታግኝ ዘንድ
Respect👋👋👋
Dream is free, we need to remind u that Ethiopia is landlocked will forever be.
All you do is talk but remember, talk is cheap. We're all aware of the power we hold. However, we'd rather not go down that path. Instead, let's consider a more constructive approach. Working together, we can find a way to improve the lives of our people. There's more to gain in unity than in division. The choice is yours
@@Neguess ...what do you mean unity, who is going to unit with who.
As we have made it clear for that Ethiopia can access to use ports from neighbors but ownership is impossible.
Yes, as Eritreans 🇪🇷 we would like to see East African economic integration by respecting each countries sovereignity. Port is a market, who knows we, Eritreans 🇪🇷 may even make a free port just like Dubai .
U like it or not we will be the owner like before.
Dream is free
አንድ ማይል 1.6 ኪ.ሜ.
GREAT ETHIOPIAN ATO ZENABA WALLA
ዘኔ አውርተህ የማልጠግብህ ልዩ ሰው ነህ ለኔ አሪፏን ኢትዮጵያ ባንተ ውስጥ አያታለሁ የእውነት ትለያለህ እንወድሀለን
እንዳንተ አይነቶቹን ያብዛልን በዕውቀት የሚንቀሳቀስ።
ቀይ ባሕር ትክክለኛ ስሙ የኤርትራ ባሕር ነው ።
ኤርትራ የቀድሞ ስሟ ኢትዮጵያ ነው 😅
@@raheldjene🇪🇷❤️🐪 ኤርትራ የኢትዮጵያ አካልም አልነበረችም ለወደፊቱም አትሆንም ። አጼው ኮንፌዴሬሽኑን አፍርሰው ኤርትራን በሃይል ካስገባበት ከ1961 እስከ 1991ኤርትራ በልጆቿ ክቡር መስዋእትነት ነጻ እስከወጣችበት ድረስ ነው ። 🇪🇷❤️🐪
@@raheldjene 🇪🇷❤️🐪ኤርትራ ከኢትዮጵያ በእድሜ እንደምትበልጥ ያውቁ ይሆን የዚህ አስተያየት ጸሐፊ ካላወቁ ጠይቁኝ ሰፋ አድርጌ አብራራሎታለው ። 🇪🇷❤️🐪
By the way ቀይ ባሕር የኢትዮጵያ ሕዝብ አንጡር ሐብት ነው ።
እና? ና ውሰደው እና ብአለም የተከለከለ መሳርያ አድርገን እንደ ዝምብ እንጨርሰሃለን
Insightful
ዱ/ክ፣ዘነበ❤❤❤
ደማችን ለቀይ ባህራችን
ትክክለኛና ወቅታዊ ነዉ።
Please ❤share ❤ Jerusalema and Mitsewa Naval Academy ❤😂🎉
Zenebe Wola is a strong sailor .we worked together on Red sea for eigh tyears.
🇪🇷🇪🇷 wow - He is a very matured and great person, who can create a good relation among nations and peoples 🇪🇷 Such contrary like SYOUME teshome is talk non sens and produce Nothing than conflict and sucipisjon among peoples🇪🇷🇪🇷
❤❤❤❤❤
Dream is free, we are ready to defend our sovernity &our red Sea
The Red Sea is not for one country, Eritreans talk about sovereignty but they live without restrictions breaking the boundaries of the sovereignty of others??? what meaningless ways to express freedom.
Market access to 120 million people is the huge potential Ethiopia offers to its neighbors. Ethiopia's fate is on Red Sea. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
1. No one accepted the “huge offer” for a good reason.
2. No one is touching ET, but your reckless PM questioning sovereign nations boundaries. Know that wishing other countries strategic resources will not bring blessings to ET. If you had a legal ground, this would have taken to court. But all this noise is to divert the attention of the public from the real problems the country facing
አናመሰግናለን ዘንበ 🙏🙏🙏👍
እውነትም የደስደስ ነሽ...I like the introduction you made... የጋበዝሽው እንግዳ ግሩም ሰው ነው:: ስለሚናገረው የሚያውቅ ነው:: ግንዛቤ ያለው::ሀገራችን ኢትዮጵያ በግፍ ባህር አልባ ተደርጋ landlocked መሆኗ ሀገሩን ለሚወድ እጅግ ያሳዝናል::ለባንዳው ግን ፌዝና ቀልድ ነው:: ዞሮ ዞሮ ኢትዮጵያ ተፈጥሮ በሰጣት ሀብት የመጠቀም ህጋዊ መብት አላት::
እንዳይገሉህ እውነት ተጠንቀቅ መልካም ሐሳብ አይፈለግም 🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔🤔
sweet as honey interview
You the beast zenbe
ቀይ ባህር የኤርትራ ነው ! ሰርታቹ ብሉ ።
Imagine Afar x Asiata is Greek Zeus ❤Ethiopian Girlfriend and Asab -Ma-ebel new Afar is z Red Sea Beauty Fiorina lol ❤of Ras Dahlaq and Ras Isuye x Ras Awalom x Ras Alula ❤😂
Ethiopia was made to lose its souvreign ports and access to the Red Sea unlawfully and unjust by a traitor past leader. Ethiopians have been asking peacefully to make the wrong right for more than 30 years! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💪💪
ይገርማል !ራስ ዱሜራን ኢትዮጵያ ለምን አትይዝም?
ዘነበ ኦላ የኢትዮጵያ የቀድሞው ባሕር ሐይል F S S እና በጣም የስለጠነ እራሽያ ስራሽ የጦር መርከብ F1617 ሌሎችም አምፊቢያንስ ታጥቀናል ብዙ መስዋእትነት ከፍለን ነው የወጣነው ዘነበ ኦላ አርጅተሐል በቃሕ አትዘባርቅ ።
❤Eegumsaa minister daaimmannii Galaanaa Mediterranean and defense Galaana Diinaaf hinaaffaa ifaa
ወደብ ነው የተፈለገው ወይስ ቀይ ባህር ?
እደገመዋለሑ የኢትዮጵያ ሕዝብ መከላከያ ሰራዊት የቀድሞው የባሕር ሐይል ጀግና ነው ስሚ አስብ ወይም የደቡብ እዝ የባሕር ሐይል ምድብ ነበርኩኝ እስከ እራስ ካስር ድረስ እናም አስብ ያለውን የኢትዮጽያ ሕዝብ አንጡር ሐብት ነዳጅ ማጣሪያ ሪፋይነሪውን አስብንም አቃጥለነው እንወጣ ነበር እኔ ነኝ የከለከኳችው የጦር መርከብ የመድፍ ምድብተኞቼን Ok?
ስለ አገልግሎታችሁ እናመሰግናለን🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪🏾💪🏾💪🏾
እንዲህ አይነቱ ከእሱ በላይ አዋቂ የሌለ የሚመስለው ወሬ እንጂ ስራ የማያውቅ ዘባራቂ ነው አገር የሚያምሰው ከእሱ የተሻለ የሰሩ ሰዎችን ሲያማ ድፍረቱ ይገርማል
የቀይ ባሕር ትክክለኛ ስሙ የነበረው ኤርትራ ባሕር ነው ።
ቀይ ባሃር ባንዳ መለስ ዜናዊ ለኤርትራ ካስረከበ ቦሃላ አሣዎቹ ራሳቸዉ አየር እየተለማመዱ ወደ እኢትዮጵያ በግራቸው ተሰደዋል። አሁን ግን አብይ አህመድ ቀይ ባህርን መልሶ እንደሚያመጣልን ስላወቁ ተመልሰዉ ወደ ቀይ ባህር እየገቡ ነዉ። በቅርቡ ለዉጥ እንደሚመጣ አዉቀዉ የኢርትራ ወጣቶች የስደት ሞያቸዉን ትተዉ በሰላም እየኖሩ ነዉ። አብይ በርግጠኝነት ያሻግራቸዋል።
@48:05 Meche newu yeseu lej yeteshale yemyasbeu?
የቀይ ባሕር
በ ሳውዝ አፍሪካ ስም ምነት መሰረት ወልቃይትን መልሱላቸው: ያኔ አንድ ለአስር ከትግሬ ጋር ገጥማችሁ አልቻላችሁም : አሁን አንድ ለ አንድ ከተግናኛችሁ ውርድ ከራሴ ትሸነፋላችሁ:: ያውም በራሳችሁ መሳሪያ በጥፊ ና ጥባጥቢ ተጫውተው : እኛ ነግረናል ጆሮ ያለው ይስማ
The Assab port belongs to Ethiopia legally.
ስለ ቀይ ባህር ስለሆነ ነው ቀይ በቀይ የሆንሽው
መቸም አትዮጵያ ከልመና ከምጽወታ የማትወጣ የጦርነት ከጦርነት ዉጭ ለሰላም ማሰብ ስለማትችል ነው ዛርየ ደሞ ባህር እያላችው ሰላም ቀንድ ኣፍሪቃ እየበጠበ ጣ ች ው ነው
አሰብ የ ethio,ነው መለስ ነው የሰጣቸው ህዝቡ አውክና አልሰተዉም ጥያቄዉን ለተባበሩት መንግሥታት ማንሳት
You are wrong. Shakespeare was not a 15th century writer.
ስሚ ጠያቂዋ ወደ የመን የጦር መርከቦችን ይዘን የገባነው ሽሽት አይደለም መሬቱ ተይዞ የባሕር ሐይል ብቻውን ምንም አያደርግም እኔ በእጄ የአስብን ነዳጅ ማጣሪያ ሪፋይነሪውን አቃጥለነው መውጣት እንችል ነበር ግን ሕሊናችን አይፈቅድም ሌላውን የሻቢያ ጀሌን ግን ጢኦም ላይ ቤሉል ላይ ወዘተ የንበሩትን በሚሳኤል እምሽክ አድርገናቸው ነው የወጣነው ።
ዘነበ ወላ የምትደንቅ ሰው ነህ። አንተ እኮ ሙሉ ኢንሳይኬሎፔዲያ ነህ። የባህር ኃይል አባል ሆነህ በተንጣለለው ቀይ ባህር ላይ ኢትዮጵያን ጠብቀሃል። በዚያ ከባድ የባህር ኃይል ግዳጅ መወጣት ላይ እያለህ የነበረህን የንባብና የእውቀት ፍቅር ሳስበው እጹብ ድንቅ ተፈጥሮ ነው። እኔም በአስብ የአየር ክልል ጥበቃ ግዳጅ ላይ ስለነበርኩኝ የአስብ እዝ ባህር ኃይል ምድብ የሚወጣቸውን ግዳጆች በደንብ አውቅ ነበር። ረጅም እድሜና ጤና እመኝልሃለሁ።አይዞህ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖሬለሽ❤
ፈርጣጭ ኣሁን ትፎክራለህ?
Ethiopia Legitimate access to the Red sea historical politically Economically prade 🇪🇹 💪
ዘነበ ወላ በጣም አድናቂህ ትንሽም ቢሆን ገብቼ ባህር ሀይል ገብቼ አይቸዋለሁ ኢትዮጵያ በውሥጥ ሽኩቻ ያጣነው አንዱ ቀይባህር ን ነው ወያኔ ዛሬም ከዚህ ቅጥረኝነት ሥራህ በክፉ ሥራህ ተወቀሣለህ ዛሬም ኢትዮጵያ ልጆችዋ እየተጋደሉ ያሉት ቡዙ ነገር ያሣጣናል
እስኪ ስለ ጅቡቲ እናውራ በስንት ነበር የተሸጠችው!? ለማን ነበር? አሃ ለ ሊሴ ሊሴ ገብረማሪያም ክክክ ልክ ናችሁአ! ሊሴ ጠርታ እንዳትገርፋችሁ ነው ክክክ ህሊና ቢሶች
በኣለም ላይ ማንም ቢሆን ማን በመሬቱ በርስቱ ይብዛም ይቀነስም ማሽነፉ ኣይቀቲ ነው ወንድሜ ከኢትዮጵያ መጥተፍ የቅይባህር ነውሪ ኣስድደህ መኖር ኣስብክ በዚያን ግዜ 60 ሚልዩን ህዝብ ያላት ሃገር በ3ሚልዩን ያላት የቀይ ባህር ህዝብ ተሽነፈች ይሄን መጻህ ነበረብህ ወደድክም ጠላህም ቀይባህር ዋና ኣላት ግን ተስማምቶ ክቀይ ባህር መጠቀም ይቻላልል የኛ ነው ይምትለውቃል ግን ቀይ ባህራችን ቀይ ደማችን ነው።
Please, ask about the Egyptian conspiracy with the Ethiopian orthodox church's historical ties.
Not providing what Ethiopians want - access to the Red Sea is economically foolish for a tiny country against its economically relatively heavy weighted neighbor.ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
ቀይ ባህር ኣንቺ ከንፈርሽን የተቀባሽው ሊፕስቲክ መስሎሽ ከታየሽ ከሆነ ተሳሽተሻል በደም ነው የመጣው እና በደም ነው የሚጠበቀው ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷
Zenebe wolla.... ሰዉ!
ቀይሕ ባሕሪ ማለት ቀይሕ ደም ኤርትራዊያን ዘለዎ እዩ ፡ ቀይ ባህራችን በቀይ ደማችን የመጣ ነው ምን ግዜም ለ 80 ዓመት በነጻ የተጠቀማቹት ዕዳ ያልተከፈለ ኣላቹ
የኤርትራ መርየትና ባህር በደምና አጥንት ህዝብ ኤርትራ የቆመ ነው በሰላም ሰጦ መቀበል መጠቃቀም ይቻላል ዕሽል ኣብይ አህመድ የምሎው ከሆነ ግን ጥፋት እንጂ በባህራችን በመርየታችን መደራደር አንችልም
ዘነበ ዎላ ስለ በህር ተወርቶ ዘነበን አለማዋራት ጎዶሎነት ነበር፡፡ ስለ በህር ከተነሳ ዘነበ ያጫዉተን መክሊቱ ነዉ፡፡
ገና ገመላችን ውሃ ኣልጠጡም፡እስከመቼ oneside story መቐንቀን የሚቀረው፡የገደላቹን እና በድህነት ያኖራቹን ኣይበቃቹምን።
የቀይ ባህር ታሪክ የኢትዮዽያ ታሪክ ነው!!ቀይ ባህር ወይም ሞት💪🏿💪🏿
ቂጥህ ስትበዳ ያንተ እንዳልሆነ ታውቀዋለህ የውሻ ልጅ
Western military help?
Be specific
It doesn't make sense
Some have hard evidence
Zenbe wela bmisefwe mastwasha hule geze astawsewlhu. meret bahernga mhonu yastaweqale.keberena moges yegbhal.....
" ቀይ ባህር ደማችን አሁንም ቀይ ናት ጀግኖች በትግላቸው እሰካሁን ያቆዪዋት" የሚለውን ዘፈን እባካችሁን ኢ ቲቪ ዋች ፈልጋችሁ አሰሙን:: ወይ አዲሰ ዘፈን ይውጣ:: እኔ የአልበሙን ሙሉ ወጪውን እችላለው::
አረ ክክክክክ ቀይ ባህር የኤርትራ ነው የሚል ግጥም እሰጥሃለው፡ ችግር የለውም የኛ፡ ኣላሙዲን ክክክክክ ጉረኛ፡
የቀይ ባሕር ትክክለኛ ስሙ ኤርትራ ባሕር ነው
The 🔒🔒🔒🔒🔒 Ethiopia
ኢሳያስን ጠይቁት
Ethiopyaweyan ye nedage cheger le ekonomiyachehu aschegare selhone ke 5 ameat bewuhala 150,000,000 selametetegu ye debube Sudan yenedage bota yemelketachehule bedereder enbiy kalu behaiyle
Lucy, Ethiopia, 3.2 Million Years Ago, the world belongs to Ethiopia 😮 kkkkkkkkk
I doute all your History even the 100 years
Imagine the Italians come back to Ethiopia and claim that Ethiopia was their colony In 1935 and they wish to reclaim their colony. Imagine that . Don’t just dream 🛌 about Eritrea ports. The Eritrean People Liberation Front AKA shabya beat the shit out of derg . Le mengstu abarrow port assab and massawa wedi tikiklegna balenet Eritrea 🇪🇷 melesew.
Ethiopians don’t ever ever dream about Red Sea . You may one day wake up with no Ethiopia 🇪🇹
Adeñkalehu weyeyeþuñ
By the way Sea water drunk alula horses salty water this crazy pple
Your leader Meles zenawe said let the Eritreans camel to drink on the assab sea port
Terunet lemen yetasebal?merwochehs teyeqiy.Soweyow yaltebeqshiyew astesasebu denqe sow now Eritraweyan bedenb yaqal tarikem negeresh selefedration keza belaiy men yebelush.
Ethiopia had & still has 13 millions of people who get daily a FOOD AID , Ethiopia has been engaged & is still engaging in a Civil WAR
,Ethiopia has currently $ 28,3 Billion foreign DEPT , Ethiopia has a critical ethnical conflict , Ethiopia has one of the the most CORRUTED birocracy in the World......
ALL THIS HAPENED DUE TO BEING A " LAND LOCKED " NATION. 😂😂
እውነትም የደስደስ ተስፋ ነሽ ግሩም የፕሮግራም ሰው ነሽ !
Stop 🛑 ዘነበ ኦላ ስለ ኢትዮጵያ የቀድሞው ባሕር ሐይል የምታውቀው ውሱን ነው ትታችሑን ሽሽታችሑ ነበር እኔ የቤሉል ጀግና ሑለተኛ ደረጃ ኒሻን ተሽላሚ ነኝ አንተ የምትለውን ብረት ምጣድ ወይም F1617 ዘመናዊ እራሽያ ስራሽ ላይ Gunnery department መሪ ነበርኩኝ ብቻ ይቅር እናም ስለ ባሕር ሐይል ትተሕ ስለ ደራሲነትሕ ቅደድ 😢።
ታሪክ መቀየር አይችልም ። አሁን እነዚህ ሰዎች ስለ ቀይ ባህር የሚያወሩት አጀንዳ ለማስቀየር ነው ። የኤርትራ እና ኢትዮጵያ ሕዝብ ወደ ልማት እና አብረን እናድጋለን ።
😂 ሳክሳም ሆነብን'ኮ
😂😂😂 ኣማፅነኖቹ እነማን ናቹው ? እናንተ ወይ ስ ማን ን የኤርትራ መረት በወረራ ህዘህ ዶሞ ኣማፂያን ትላለ ኣማፂያን እናንተ ናቹ ፡ እርትራ በኣራት የውጪ ሃገረች ስትገዛ የት ነበራቹ ? ደሞ ኢትዮጵያ ኣልተገዛንም ትላላቹ ስለዚ ኣለ መገዛትህ ወደ የተገዛች ኣገር የኔ ነበር ስትል ግን ትንሽ እንኳን እፈረት የለህም ።
Ethiopia was an empire with dark History. Eritrea 🇪🇷 will never be part of Ethiopia again. Eritrea was forced by the winners of WWII to be forcibly merge with Ethiopia. But the people of Eritrea never chose to be part of criminal H.salasie empire. Ethiopians don’t wish our ports .
ሳክስ አበዛህ ፋዘር😂😂
ዝም ብለህ ስማ ማሙሽ
@@motivation_videos-o5eተራራው አጤ ውግያ ላይ አይደለህም እንዴ ምን አገባህ ስለ ቀይ በህር👊😂
I guess ETV chose the wrong person to make him part of their propaganda campaign.thank you Mr Zenebe for not falling in their trap
Kkkkk አይ ኢትዮጵያ የጉድ ሀገር ህልም ህልም 😂😂
እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ እናምናለን ቃሉን ይፈፅማል🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@@motivation_videos-o5e እዚአብሄር አትስረቅ የራስህ ያልሆነ አትፈልግ ነው የሚለው::
አሰብ የኛ ነዉ።
@@motivation_videos-o5e በምኞት yes
ውግያ ብቻ፡ ሌላ program/ኣጀንዳ ኣጣቹ። ወይ ኢትዮጵያ ሰው ኣጣች!
እናንተ ዲስኩራችሁን ቀጥሉበት እኛ ደግሞ ስራችንን መስራት አንቆምም:: believe it or not fano አዲስ አበባ እንደምናስገባው አትጠራጠሩ
ይሄንን አመለካከት ለግብጵም አልጠቀማትም ማስጣጠቅ ለጊዜው ይመስላል ጠማማነት የሚያዋጣ ቢመስልም መጨረሻው ውድቀት ነው፡፡