የምሽት 2 ሰዓት አማርኛ ዜና… | ምዕራፍ ሦስት | ጥር 6/2017 ዓ.ም Etv | Ethiopia | News zena

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 24

  • @AsaregnawFano-d5k
    @AsaregnawFano-d5k 13 วันที่ผ่านมา +2

    ስንቶቻችን እናውቅ ይሆን የኢትዮጵያን ባንድራ እቴጌ ተዋበች እንዳሰሯት?
    206ኛ የልደት በአላቸው ዛሬ ጥር 6 ቀን የሚከበረው የኮሶ ሻጯ ልጅ፣ ታላቁ ንጉስ አጼ ቴወድሮስ (መይሳው ካሳ) ድራስጌ ማርያም ላይ ቅብአ ቅዱስ ተቀብተው ሊነግሱ ሲሉ ባለቤታቸውን እቴጌ ተዋበችን "አሁን ስነግስ ለህዝቤ በምን ቃል ልገባለት ተዋበች..?""ብለው አማከሯቸው፡፡ እቴጌዋም የሶስት ቀለማት ጥለቶችን መርጠው በሸማኔ አሰሩላቸው፡፡ ቃልም ገቡ፡፡ የተገባውም ቃል ራስን አስልፎ እስከመስጠት ድረስ ተከበረ፡፡ ይህ እውነታ የማይዋጥላቸው ታሪክየለሾች አ.ረ.መ..ኔ...ው አብይ አህመድና መንጋው ይህንን ይክ..ዳሉ፡፡ የራሳቸው ታሪክ የላቸውማ!!!

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 13 วันที่ผ่านมา

    Thanks Ethiopia Thanks EBC for All.

  • @genetselassie7224
    @genetselassie7224 13 วันที่ผ่านมา +1

    ወይ መማር ያሳፍራል። ለቃለ መጠይቅ የተዘጋጀ ሰው "ሰን ፍራንሲስ"ቲ ሸርት አርጎ ይቀርባል ።(የከወላይታ ሶዶ የቀረበው እንግዳ ማለቴ ነው)።

  • @abdi6588
    @abdi6588 13 วันที่ผ่านมา +3

    አቤት የዶክተር ብዛት። በአለምላይ ፒኤችዲ ያላቸው የፖለቲካ ሹመኞች በብዛት ያላት አገር ኢትዩጵያ ብቻ ናት። የሌሎች አገሮች ባለፒኤችዲዎች ጥናትና ምርምር ነው ሥራቸው። ማን ነበር ያልተማሩ ሰዎች ያቀኗትን አገር የተማሩት እያጠፏት ነው ያለው?

    • @teka1528
      @teka1528 13 วันที่ผ่านมา

      neftegna, tsefegna, yelebetem! OROMO becha meselegn! sedeb kemetemare , antem balePhd neberk! medre neftegna, techet, fukera becha!

    • @seyoumtsegaye4643
      @seyoumtsegaye4643 13 วันที่ผ่านมา

      badonthe sichohe?

    • @abdi6588
      @abdi6588 13 วันที่ผ่านมา

      @@teka1528 What is this language?

  • @eshetedagnew190
    @eshetedagnew190 13 วันที่ผ่านมา

    የሕዝብ ተወካዮች የኑሮ ውድነት አለ በተለይ ዝቅተኛ ኑሮ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ ታውቃላችሑ ?ጥያቄው ለእናንተ ነው ሕዝብ ለመረጠው የኢትዮጵያ ሕዝብ መንግሥት አይደለም እናም እናንተ ቢያንስ አራት ጊዜ ትበላላችሑ እርግጠኛ ነኝ እናም እስቲ እናንተ የሦሥት የ3 ወር ደሞዛችሑን ለኑሮ ውድነት ድጎማ ልቀቁ ሥጡ ከምሬ ነው ።