እጅግ አዝናኝ እና አስቂኝ ጫወታ ከደራሲ ዘነበ ወላ ጋር ... የጨርቆስ አራዳ ነኝ Abbay TV - ዓባይ ቲቪ - Ethiopia

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 27

  • @henokzewengel8342
    @henokzewengel8342 ปีที่แล้ว +7

    እግዚአብሄር ሲወድህ እንዲህ አይነት ብሩህ አይምሮና ሂሊና አንደበተ ርቱዕ አርጎ ይፈጥርሀል ከኔ ወጣትነት ያንተን ጎልማሳነት ተመኘው

  • @EFREMTESFA-iq4ku
    @EFREMTESFA-iq4ku ปีที่แล้ว +4

    እኔ ዘነበ ወላን ሳስታውስ አሉ ድሮ የሚያማምሩ ብዙ ቅዳሜ ከሰአቶች አሉ እኔ ቅዳሜን የዘነበወላ ቀን ነው ብዬ አማስበው አነዛን የምወዳቸውን ቅዳሜዎቼን አሳምረሕ የሕይወቴ ምርጡ ትውስታ ጊዜ ሰላረክልኝ አመሰግናለሑ uk

  • @kimo428
    @kimo428 ปีที่แล้ว

    ዘነበ ወላ ትልቅ ክብር አለኝ አንተ በራሱ ትልቅ ቤተመጻህፍት ነህ እውቀት ትሸምታለህ እውቀት ትዘራለህ ብስለት የንግግርህ ለዛ እውቀት የተሞላበት ነው አንዳንዴ ሀገራችን እንዳተ አይነት ቢመራት ብዬ እመኛለሁ

  • @mulatuheyi151
    @mulatuheyi151 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ዘኔ በጣም የምወድህ የማከብርህ!!አዳምጬህ የማትሰለቸኝ ምርጥ ሰው!!!

  • @merondebas6368
    @merondebas6368 ปีที่แล้ว +3

    ቲጂዬ ምርጥ ሰው ዘኔ ደግም የሚፈልቅ እውቀት እና ጨዋ የምላው ይመቻቹ ያምራል

  • @SurafelSurafelhulgize
    @SurafelSurafelhulgize 6 หลายเดือนก่อน

    ዘነበ ልጅነት የሚለው መጻሀፉ ሁሌ ነው የማነበው ቀጢሳው ፣መኪዬ ቀጫጫው፣ ተረፈ ገለጆ፣ሴምላል፣ፉንጌ ፣ምርጥ መጽህፍ

  • @bruktawitdawit6605
    @bruktawitdawit6605 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ጋሽ ዘነበ 💚💛❤💐💐

  • @amarsiyum3020
    @amarsiyum3020 ปีที่แล้ว +1

    ጋሽ ዘኔ ስላንተ ለመፃፍ ቃላት ያጥረኛል ብቻ ስላበረከትክልን ሁሉ እናመሰግናለን

  • @MELKAMU1236
    @MELKAMU1236 ปีที่แล้ว

    በጣም ቆንጆ መርሐግብር እድሜ ይስጣችሁ!!

  • @mesfinbireda204
    @mesfinbireda204 ปีที่แล้ว +2

    ቲጂዬ አንቺን ከመድረክ ስራ ላይ አለማየቱ ዘኔ የምር ጥበብ ትፋረድሀለች ተመልከታት ጀግና ነች እንዴ በአንድ ሣምንት 2 እና 3 ትያትር ሰርታለች እረጅም እድሜና ጤና ከገንዘብ ጋር ይስጥልን።

  • @yishakfirehun706
    @yishakfirehun706 ปีที่แล้ว

    እግዜር ያክብርልኝ 🙏

  • @amangebeyehu2522
    @amangebeyehu2522 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመሰግናለን ዘንየ

  • @tsegayebeyene-jb7qu
    @tsegayebeyene-jb7qu ปีที่แล้ว +1

    ዜኔ በጣም አድናቂ ነኘ

  • @genetzeray7138
    @genetzeray7138 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🏆🥇🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🥰👈💫👏👏👏👏👏👏👏🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊 ትክክል በቸር እንሰንብት 🙏🙏🙏

  • @addisabrham5947
    @addisabrham5947 ปีที่แล้ว

    ዘኔ የሰፈሬ ምርጥ ታላቅ ሰው

  • @tewodrosjegnaw8546
    @tewodrosjegnaw8546 ปีที่แล้ว

    ዘነበ👌

  • @zelalemayechew-fh1ix
    @zelalemayechew-fh1ix ปีที่แล้ว

    ዘኔ ሁሌም አንደኛ

  • @Ethiofirst201162
    @Ethiofirst201162 ปีที่แล้ว

    ዘነበ ወላ ድልብ መሀይም ነው። ከድሮ የባህር ኃይል መፅሀፍ እየቀዳ ሸወዳችሁ

  • @abelpoet8793
    @abelpoet8793 ปีที่แล้ว

    ጋሽ ዘኔ ❤❤❤❤❤❤

  • @bengiman5130
    @bengiman5130 ปีที่แล้ว

    ህይወት በባህር ውስጥ ብፈልገው ገበያ ላይ አጥቼዋለሁ ከየት ማግኘት እችላለሁ ?

  • @Kidu_22990
    @Kidu_22990 ปีที่แล้ว

    👏👏👏

  • @Irrigate_minds
    @Irrigate_minds ปีที่แล้ว

    I want see him how can you help me, i have an idea please?

  • @baryawbaryaw1390
    @baryawbaryaw1390 ปีที่แล้ว

    ዘኔ ከድሮም ከሬዲዮ ጀምሮ ሳደምጥክ አልጠግብም

  • @anahabbana2562
    @anahabbana2562 ปีที่แล้ว

    Gash zenebe lelawu sibhat newu yemirun astemry newu

  • @habtamugugssa8946
    @habtamugugssa8946 ปีที่แล้ว

    Wawwwwwww😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @sentayhugudeta6835
    @sentayhugudeta6835 ปีที่แล้ว

    ምነው ትግስትዬ ልብስሽ አቺን እኮ አይመጥንሽም

  • @andualemgazhan334
    @andualemgazhan334 ปีที่แล้ว

    ለአዲስ አበባስ እቁብ ጉራጌ አስተማረው ቅርቡ ስለሆነ...ለመሆኑ ምንያህል ጊዜ ይሆነው ይሆን ...ጥሩ ወግ ነው ምስጋናዬ ይድረስ!