የተገላቢጦሽ ህግን በመጠቀም የምንፈልገውን እንዴት እናሳካ-The backward effort law

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 52

  • @AbelKidu-e7b
    @AbelKidu-e7b 27 วันที่ผ่านมา

    ልዑል እግዚአብሄር ይመስገን እህቴ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ

  • @enatgebregiorgis9420
    @enatgebregiorgis9420 หลายเดือนก่อน +2

    ማሬ ተባረኪ ለብዙ ሰዉ ፍትህና ማስተዋል ትልቅ በረከት ነሰ

  • @rahelmelaku7991
    @rahelmelaku7991 หลายเดือนก่อน +1

    ጥያቄዬ ተመልሷል ሜሊ …. እጅግ አድርጌ አመሰግናለሁ፡፡ ተባረኪ!

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน

      አሜን! ለጥያቄሽ መልስ በማግኘትሽ ደስ ብሎኛል

  • @dawitjenbere9329
    @dawitjenbere9329 หลายเดือนก่อน +6

    አሁን ገና ጤነኛ ሰው አንችን አየው ከምር effortless በጣም ወጤት ያመጣል the more focus the problem you will have more problem. ለማንኛውም subscriber አድርርጌአለው ይመችሽ

  • @destazeru
    @destazeru หลายเดือนก่อน +1

    ጎበዝ የኔ ጀግና እናመሠግናለን ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน

      ተቀብያለሁ 🙏🏽

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 หลายเดือนก่อน

    ገራሚ ነው የምትነግሪን ሁሉ እውነት ነው ከአንቺ ሳልሰማ በእራሴ አብዛኛውን እጠቀምበታለሁ ለምሳሌ ሌሊት ብነቃ እና እንቅልፍ እምቢ ሲለኝ አባታችን ሆይ በሰማይ የምትኖር ...ምስጋናን ስደጋግም የለሁም ጠዋት እነቃለሁ..እቃ ሲጠፍብኝ ፈለግ አድርጌ እተወወለሁ ሀሳቤን ሌላ ቦታ ወስጄ ስመለስ አጠገቤ አገኘዋለሁ....ድንቅ እውቀት ነገርሽን

  • @DestaKahsay-pr9dg
    @DestaKahsay-pr9dg หลายเดือนก่อน

    እናመስግናለን እህቴ

  • @FrewAbebe-f2s
    @FrewAbebe-f2s หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው እህቴ ትቺያለሽ

  • @Truth-12
    @Truth-12 หลายเดือนก่อน

    Good outlook… berchi ❤

  • @SemereFisaha
    @SemereFisaha หลายเดือนก่อน

    Thanks to ol what u gave us

  • @TaheMohemmed
    @TaheMohemmed หลายเดือนก่อน

    Wow በጣም ጎበዝ ነሽ እነዴት አገኘሹ እውነትሽን ነው በርቺ

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน

      አመሰግናለሁ 🙏🏽

  • @Selamawit-hw6so
    @Selamawit-hw6so หลายเดือนก่อน

    Thanks ❤❤❤

  • @solowolde79
    @solowolde79 หลายเดือนก่อน

    አሪፍ ሀሳብ ነው በርቺ🎉

  • @getayikber8590
    @getayikber8590 หลายเดือนก่อน

    Thank you you are unick girl

  • @BettyTekle-z4r
    @BettyTekle-z4r หลายเดือนก่อน +1

    Thank u konjit

  • @Madreg123
    @Madreg123 หลายเดือนก่อน

    ተባረኪ

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน

      አሜን 🙏🏽

    • @bereketab7113
      @bereketab7113 หลายเดือนก่อน

      Backward effort low ❤❤❤

  • @welidzerneh4518
    @welidzerneh4518 หลายเดือนก่อน

    That's good! Can you clear not to be confused with the law of likes attract likes

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน

      That is the law of vibration. A video is coming soon on that topic!

  • @ayalewyimer8017
    @ayalewyimer8017 หลายเดือนก่อน +2

    እውቀትሽ ከእድሜሽ በላይ ነው አንባቢ ትመስሊኛለሽ፣ በተናገርሽው ነገር በአብዛኛው እስማማለሁ፣ በእርግጥ የሰው ልጅ አንድን ነገር ለማሳካት በእቅድ መመራትና ጥረት ማድረግ አለበት፣ ሆኖም አንቺ እንዳልሸው አንድ ነገር ካልሆነልኝ ብሎ ከልክ በላይ መጨናነቅ፣ ውጤቱ በተቃራኒው ይሆናል፣ ለምሳሌ አንድ ሰው ለምን እንቅልፍ አልወሰደኝም ብሎ ብዙ የሚጨነቅ ከሆነ እንቅልፉ ይጠፋል ነገር ግን ጥሩ እንቅልፍ እንዲወስደው ማድረግ የሚገባውን መተግበር አለበት

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน

      በትክክል ! በደምብ ገልፀውታል

  • @brkti_tube
    @brkti_tube หลายเดือนก่อน

    ስወድሽ❤❤❤❤❤❤

  • @Selam-kh3up
    @Selam-kh3up หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤

  • @bizuneshbekele-nc1xf
    @bizuneshbekele-nc1xf หลายเดือนก่อน

    This is what I want 10Q

  • @HayatjemalHayat
    @HayatjemalHayat หลายเดือนก่อน +2

    እስኪ እንዴት ዝምተኛ መሆን እንደሚቻለን ስሪልን

  • @zerihungetahun2393
    @zerihungetahun2393 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤😊😊😊😊😊

  • @AdaneTube-k8u
    @AdaneTube-k8u หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ግን?

    • @meliansoulscall
      @meliansoulscall  หลายเดือนก่อน

      Well, take what you believe

  • @ephremsemere456
    @ephremsemere456 หลายเดือนก่อน

  • @almasbh6100
    @almasbh6100 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @bizuneshbekele-nc1xf
    @bizuneshbekele-nc1xf หลายเดือนก่อน

    This is what I want 10Q

  • @KidsHemenShow
    @KidsHemenShow หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @ayenlemzewedu6969
    @ayenlemzewedu6969 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @aso8662
    @aso8662 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤

  • @realeagent
    @realeagent หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @BanchamlakTilahun
    @BanchamlakTilahun หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤

  • @MadinaAbdlhah
    @MadinaAbdlhah หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤