ไม่สามารถเล่นวิดีโอนี้
ขออภัยในความไม่สะดวก

መንፈሳዊ በትር በዲያ ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 14 ธ.ค. 2022

ความคิดเห็น • 26

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በእውነትቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @fikirtiemengistie7672
    @fikirtiemengistie7672 ปีที่แล้ว +6

    ሣንጠራጠር በእመቤታችን አማላጅነት እናምናለን።

    • @WeynwaWa
      @WeynwaWa หลายเดือนก่อน

      አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemi7996
    @lemi7996 ปีที่แล้ว +3

    ሳንጠራጠር በእመቤታችን አማላጂነት እናምናለን።
    ለመምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
    ለሚስቱትም ማስተዋሉን ያድልልን🙌

  • @yohanesassefa289
    @yohanesassefa289 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @najahd7920
    @najahd7920 ปีที่แล้ว +1

    አሜን የሕይወትን ቃል ያሰማልን በድሜና በጤያ ያቆይልን መምህራችን አሜን የጌታችን ቸርነት የእመቤታችን አማላጅነት የቅዱሳሉ እረደኤት የመስቀሉ ሐይል አይለየን ይደርብን አሜን የሰማነውን በእዝነ ልቦናችን ይሳልብን ለፍሬ ያብቃን አሜን!

  • @user-hu6sp6gt2z
    @user-hu6sp6gt2z ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን መምህራችን የእመቤታችን ፍቅሯ ይደርብን አሜን ፫ 💒♥👑

  • @tesfaneshdejene8981
    @tesfaneshdejene8981 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ልብ ላጣን ልብ ሰጥቶ ወደ ሰው ለመሆን የቅዱሳን አምላክ ይርዳን የምንመለሰውን ይመልሰን የማንመለሰውን በማጥሪያው ያጥራን አሜን

  • @user-hl9rs3jh1q
    @user-hl9rs3jh1q ปีที่แล้ว +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @yyddiya.637
    @yyddiya.637 ปีที่แล้ว +1

    አባት ሆይ ልቦና ስጠኝ

  • @emawede2064
    @emawede2064 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!🙏

  • @berekettes42
    @berekettes42 ปีที่แล้ว

    ቃለህይወት ያሰማልን

  • @shewakesete1167
    @shewakesete1167 ปีที่แล้ว

    Kalwhiwe yasemaln wendmachn D/r Dyakon Teudros!😇

  • @hantihaymanot9873
    @hantihaymanot9873 ปีที่แล้ว +2

    ለዛ ኮሜንት ምታነብቡ ቤተሰቦች እግዚኣብሔር ይጠብቃቹ ሳብክራይብ ኣጉዙች ❤❤tanks

  • @getahunhabte4845
    @getahunhabte4845 ปีที่แล้ว

    ስተትን ከመድገም መቆጠብ ጥሩ አይመስልህም እግዚአብሔር ያየል ደግሞ ይፈርዳል የአምልኮ መልክ አላቸው ኃይሉን ግን ክደዋል ።

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam6756 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ለመጠየቅ ድፍረት ያገኘሁትም አሁን በቤ/ክርስቲያናችን ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች ስላሉ ነው ተሀድሶ:መናፍቅ(ጴንጤ) አፍ ማላቀቂያ በሆነችበት ዘመን የእየሱስ ታቦት ቀርቶ የአባታችን አቡነ ተ/ሀይማኖት ታቦት ተተክቶ በመስቀል ተባርኮ ለአገራችን ትልቅ ውለታ የዋለ ነው ስትሉ እንደነ አርዮስ ትዝታው ምን አይነት የተመቸ መዶሻ እንደሆነ ተገንዝባችሁታል? በዛን ግዜ አባቶች ምክንያት ሊኖራቸው ይችል ይሆናል አሁን ግን ዘመኑ የከበደበት ነው ለምን አላስተዋላችሁትም ?

  • @berekettes42
    @berekettes42 ปีที่แล้ว +1

    ይህ ከሃዲ ለህግ መቅረብ ኣለበት

  • @user-rr9or9ue9n
    @user-rr9or9ue9n ปีที่แล้ว

    እናተእየሱስንከዳችሁምንታቃችሁየማራምመፈስሲጨወትባችሁ

  • @mayasura9916
    @mayasura9916 ปีที่แล้ว

    ዮናታ ቆሞበት ሲያበቃ ፀሀይን አቆማለሁ አለ 😁

  • @user-rr9or9ue9n
    @user-rr9or9ue9n ปีที่แล้ว

    እዉነቱሲዉጣባችሁተጫጫችሁምንምአታመጡምእየሱስጌታነዉ

    • @habetameydengleljingnhabet7447
      @habetameydengleljingnhabet7447 ปีที่แล้ว

      ተይ እንጂ😒 እዚህ ምን አመጣሽ ከመጣሽ ደግሞ ዝም ብለሽ ተማሪ

  • @mesizewde338
    @mesizewde338 ปีที่แล้ว +3

    ጠላት ተንጫጫ ውሽታቸው ሲጋለጥ ኦርቶዶክስን የተሳደበ የለም ግን ስህተት የሆነው የደህንነት እንቅፋት የሆነውን መጽሐፍ ነው የተቃወመው ኦርቶዶክስን እንወዳታለን ዬናታን የተቃወመው ኦርቶዶክስን ሳይሆን የውሸት ድርሳናቱን ነው ተረጋጉ።

    • @kweesweet8802
      @kweesweet8802 ปีที่แล้ว

      ዝም በል ምንታውቃለሕ

    • @yashica5085
      @yashica5085 ปีที่แล้ว

      ቃለህወትያሰማልን