Demera Multimedia
Demera Multimedia
  • 26
  • 424 661

วีดีโอ

ሴት ከወንድ እንደ ሆነች እንዲሁ ወንድ ደግሞ በሴት ነውና፤ ሁሉም ከእግዚአብሔር ነው።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 11፥12
มุมมอง 97หลายเดือนก่อน
ሴት ከወንድ እንደ ሆነች እንዲሁ ወንድ ደግሞ በሴት ነውና፤ ሁሉም ከእግዚአብሔር ነው።” - 1ኛ ቆሮንቶስ 11፥12
የሰማዕታት ፍቅር ለክርስቶስ
มุมมอง 1084 หลายเดือนก่อน
የሰማዕታት ፍቅር ለክርስቶስ
ቅዱስ ጊዮርጊስ ዘእስክንድርያ
มุมมอง 945 หลายเดือนก่อน
ቅዱስ ጊዮርጊስ ዘእስክንድርያ
ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ የሰርግ መዝሙር እና አባታዊ ምክረ ለተጋቢዎች በሙሉ
มุมมอง 1907 หลายเดือนก่อน
ድንቅ ኦርቶዶክሳዊ የሰርግ መዝሙር እና አባታዊ ምክረ ለተጋቢዎች በሙሉ
እርሱ ግን መድሃኒታችን ነው በመምር ቆሞስ አባ ገ/ኪዳን
มุมมอง 1969 หลายเดือนก่อน
እርሱ ግን መድሃኒታችን ነው በመምር ቆሞስ አባ ገ/ኪዳን
ተአምረኛ ድንጋይ አቡነ ያሳይ (ማን እንደ አባ ገዳም)
มุมมอง 47810 หลายเดือนก่อน
ተአምረኛ ድንጋይ አቡነ ያሳይ (ማን እንደ አባ ገዳም)
ነገር ድር በገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ
มุมมอง 474ปีที่แล้ว
ነገር ድር በገጣሚ ሕሊና ደሳለኝ
አስደናቂ የዝክረ ቅዱሳን መልካም አገልግሎት ዘጋቢ ፊልም
มุมมอง 360ปีที่แล้ว
አስደናቂ የዝክረ ቅዱሳን መልካም አገልግሎት ዘጋቢ ፊልም ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ @tewahedoyouthchanneltyc516 @tycorthdox @donkey tube @ebstvWorldwide @seifuonebs @comedianeshetu @AbelBirhanu
በዘፋኞች የጠፋ ከተሞች በመጋቢ
มุมมอง 322ปีที่แล้ว
በዘፋኞች የጠፋ ከተሞች በመጋቢ
ብፁዕ አባ አብርሃም የተናገሩት እውነት ሳዊሮስ ከአሁን በፊት ሰለ ኦሮሚያ የተናገሩት
มุมมอง 1.3Kปีที่แล้ว
ብፁዕ አባ አብርሃም የተናገሩት እውነት ሳዊሮስ ከአሁን በፊት ሰለ ኦሮሚያ የተናገሩት
ዘመድኩን እውነቱን ተናገረ ሰለ ቅዱስ ሲኖዶስ እና አብይ አህመድ የተናገረው ሚስጥር
มุมมอง 36Kปีที่แล้ว
ዘመድኩን እውነቱን ተናገረ ሰለ ቅዱስ ሲኖዶስ እና አብይ አህመድ የተናገረው ሚስጥር
ተነስ ተራመድ አዲስ ሕዛባዊ መዝሙር
มุมมอง 1.2Kปีที่แล้ว
ተነስ ተራመድ ተነስ ተራመድ በሐይማኖት ላይ ከቶ የለም ቀልድ በእናት ኢትዮጵያ ከቶ የለም ቀልድ
አዲስ መዝሙር ለሀይማኖቴ እንቢ ለክብሬ እሰዋለሁኝ ለናት ሀገሬ
มุมมอง 2.7Kปีที่แล้ว
ለሀይማኖቴ እንቢ ለክብሬ እሰዋለሁኝ ለናት ሀገሬ
ክርስቶስ ተከፍሎአልን? በመምህር ኢዮብ የተሰጠ ወቅታዊ ድንቅ ትምህርት
มุมมอง 5Kปีที่แล้ว
ክርስቶስ ተከፍሎአልን? በመምህር ኢዮብ የተሰጠ ወቅታዊ ድንቅ ትምህርት
የመጽናናት ዘመን ድንቅ ትምህርት በመምህር ኢዮብ
มุมมอง 882ปีที่แล้ว
የመጽናናት ዘመን ድንቅ ትምህርት በመምህር ኢዮብ
የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር በዲያ ቴዎድሮስ እና አርቲስት መሰረት በጎንደር ጉባኤ
มุมมอง 1.5Kปีที่แล้ว
የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር በዲያ ቴዎድሮስ እና አርቲስት መሰረት በጎንደር ጉባኤ
በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ። መጋቢ ሐዲስ እሸቱ
มุมมอง 1Kปีที่แล้ว
በልባችሁ መታደስ ተለወጡ እንጂ ይህን ዓለም አትምሰሉ። መጋቢ ሐዲስ እሸቱ
መንፈሳዊ በትር በዲያ ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ
มุมมอง 8Kปีที่แล้ว
መንፈሳዊ በትር በዲያ ዶ/ር ቴዎድሮስ በለጠ
ሰው ከንቱን ነገር ይመስላ ተዋናይት መሠረት መብራቴ በጎንደር ጉባኤ ላይ የተናገረችው።
มุมมอง 310Kปีที่แล้ว
ሰው ከንቱን ነገር ይመስላ ተዋናይት መሠረት መብራቴ በጎንደር ጉባኤ ላይ የተናገረችው።
ቅዱሳን ሐዋርያት ገዳም ዘጋቢ ፊልም
มุมมอง 7Kปีที่แล้ว
ቅዱሳን ሐዋርያት ገዳም ዘጋቢ ፊልም
ፊርማው መታየት ያለበት አጭር ወቅታዊ መንፈሳዊ ድራማ ሼር ለሁሉም
มุมมอง 4.1K2 ปีที่แล้ว
ፊርማው መታየት ያለበት አጭር ወቅታዊ መንፈሳዊ ድራማ ሼር ለሁሉም
አብርሃምን ተመልከቱ እጅግ ድንቅ ትምህርት በዲያቆን ብርሃኑ አድማስ
มุมมอง 1.2K2 ปีที่แล้ว
አብርሃምን ተመልከቱ እጅግ ድንቅ ትምህርት በዲያቆን ብርሃኑ አድማስ
የ40 ቀን እድል እጅግ ድንቅ ትምህርት በመጋቢ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን Aba Gebrekidan ይንኩ እና ሌሎች ቪዲዮ ይመለከቱ
มุมมอง 33K2 ปีที่แล้ว
የ40 ቀን እድል እጅግ ድንቅ ትምህርት በመጋቢ ብሉይ ወሐዲስ አባ ገብረ ኪዳን Aba Gebrekidan ይንኩ እና ሌሎች ቪዲዮ ይመለከቱ
ስናይ ዝማሬ በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ እና በጎንደር ሊቃውንት
มุมมอง 6K2 ปีที่แล้ว
ስናይ ዝማሬ በዘማሪ ዲያቆን ፍሬዘር ደሳለኝ እና በጎንደር ሊቃውንት

ความคิดเห็น

  • @Tigist-gs6ju
    @Tigist-gs6ju หลายเดือนก่อน

    በጣም ደስ ይላል

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድማችን ሌላም ገዳም ታሪኮች አሳየን አስረዳን ክብር ያድልልን ወንድማችን ያልታወቁ ብዙ ገዳሞች አሉ አሳየን

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 3 หลายเดือนก่อน

    አባታችን አቡነ ያሳይ በድንጋይ አልባ በባህር ላይ የሄዱ አባት ናቸው ግሩም እፁብ ነው እንኳን ኦርቶዶክስ ሆንኩ

  • @haymanoutabayeyoutub565
    @haymanoutabayeyoutub565 3 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድማችን ግሩም ግሩም ግሩም ነው አቡነ ያሳይ በጣም ምወዳቸው አባት ናቸው ❤❤❤❤በረከታቸው አይለየን

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l 4 หลายเดือนก่อน

    እኔ ም ለሀይማኖቴ እሰዋለው 🤲✝️💒

  • @AfariMoranSleuth.ExportedSalt
    @AfariMoranSleuth.ExportedSalt 4 หลายเดือนก่อน

    ዕብድ ለማኝ ውሻ

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l 5 หลายเดือนก่อน

  • @user-fd9gr1xd4l
    @user-fd9gr1xd4l 5 หลายเดือนก่อน

    አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @Narges-mp4zn
    @Narges-mp4zn 5 หลายเดือนก่อน

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @fentashambaw8250
    @fentashambaw8250 8 หลายเดือนก่อน

    Ere yidebral

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 9 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን ፀጋን ይስጥልን አሜን! እልልልልልልልልልልል🙏

  • @jemayenshreta8146
    @jemayenshreta8146 9 หลายเดือนก่อน

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህረችን ፀጋን ይሰጥልን የሰማነውን በልቦናችን ያኑርልን የድግልን ፍቅር በውስጣችን ይፃፍልን አሜን የእመቤታችን ታምረ ማርያም መፀሐፏ ሚስጥሩ ለመሰጠሩት ብቻ ነው ። ታምር የሚሆነው ። ጣዎትና ታምርን ለይተው ማወቅ አይቻውም ምክንያቱም ከባድ ነው። ልቦና ይስጠን 🙏 ❤እመቤታችን❤!

  • @user-zn8we7uj4n
    @user-zn8we7uj4n 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን በእውነትቃለህይወት ያሰማልን መምህር በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @yohannesfekadu206
    @yohannesfekadu206 ปีที่แล้ว

    በርታልን ወንድማችን ድንቅ ነው

  • @turuba513
    @turuba513 ปีที่แล้ว

    ጥሩ ነው

  • @ZPowermedia
    @ZPowermedia ปีที่แล้ว

    God job

  • @hdbdvzhvxh1390
    @hdbdvzhvxh1390 ปีที่แล้ว

    ❤❤❤🥰🥰🥰🥰

  • @abemeliek3162
    @abemeliek3162 ปีที่แล้ว

    ለሃይማኖትና ለሀገር እምቢ❤

  • @havinor
    @havinor ปีที่แล้ว

    እልልል💜💜💜💜💖💖💖💙💙💙💙💙💛💛💛💛💛🤍🤍🤍🤍🤍💗💗💗💕💕

  • @user-ob3pi9iv4y
    @user-ob3pi9iv4y ปีที่แล้ว

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱሳን አምላክ ማህበሩን ያስፋልን

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    ዲያቆን ዮርዳኖስ አበበ መምህሬ እረጅም እድሜና ጤና ይሰልኝ 🙏😍በአንት ትምህርት ህይወቴ ተቀይራል በሰደት ሆኔ መሰደደኔም በአንት ምክንያት አመሰግነዋለሁ ባልሰደድ አንት የማግኛት እድሌ 0% ላይሆን ይችላል 😢 እግዚአብሔር ይመሰገን ልጄ አትጠፍ ብሎ ነው እግዚአብሔር አህዛብ ሀገር ልኩ እሱን እዳቅ ያደረገኝ 🙏🙏

  • @Ayu_tube
    @Ayu_tube ปีที่แล้ว

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱስ ዳዊት ማኅበሩን ያስፋልን አሜን

  • @እማእወድሻለሁየአንቺመኖር

    እግዚአብሔር ይሰጥችሁ እኔም በዝክር ቅዱሰን ትምህርት ብዙ አትረፍያለሁ ማህበሩን ያሰፍፍልን 😍😍😍

  • @abebabilatu9510
    @abebabilatu9510 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን አምላከ ቅዱሳን ይስጥልን

  • @user-jt2bm6qs3p
    @user-jt2bm6qs3p ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን ከቦታው ሂጀ ስለመጣው ስለ ሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @kinfewurissa2712
    @kinfewurissa2712 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bini1623
    @bini1623 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይስጥልን በእውነት አምላከ ቅዱሳን ማኅበሩን ያስፋልን

  • @HailuChak-gg4jb
    @HailuChak-gg4jb ปีที่แล้ว

    Berchi messi tedy yehe mesale neh

  • @yohanesassefa289
    @yohanesassefa289 ปีที่แล้ว

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህር

  • @TebletKassaw-om8cv
    @TebletKassaw-om8cv ปีที่แล้ว

    እድሜናጤነ

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር አሁንም የሴሜኑ ያሉትን ሕዝብ ዓሕምሮ ይሰጣቸው ከጦርነት ምን ይገኛል እርሰበርስ። አንድለይ ተባብሮ መሰራት ነው ።

  • @elsabetassefa1676
    @elsabetassefa1676 ปีที่แล้ว

    ለገዳማት ብዙ ቦታ ስላላቸው በየአካባቢው ምን እንደሚፀድቅ ከግብርና ጋር ቢሰራና ወደ ፈራፈሬ ቢያፀድቁ እራሳቸውን ይችሉ ነበር ።የከብት እርባታ ቢያደርጉ።

  • @muuzgebremariam6756
    @muuzgebremariam6756 ปีที่แล้ว

    እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ለመጠየቅ ድፍረት ያገኘሁትም አሁን በቤ/ክርስቲያናችን ላይ የሚነሱ ጥያቄዎች ስላሉ ነው ተሀድሶ:መናፍቅ(ጴንጤ) አፍ ማላቀቂያ በሆነችበት ዘመን የእየሱስ ታቦት ቀርቶ የአባታችን አቡነ ተ/ሀይማኖት ታቦት ተተክቶ በመስቀል ተባርኮ ለአገራችን ትልቅ ውለታ የዋለ ነው ስትሉ እንደነ አርዮስ ትዝታው ምን አይነት የተመቸ መዶሻ እንደሆነ ተገንዝባችሁታል? በዛን ግዜ አባቶች ምክንያት ሊኖራቸው ይችል ይሆናል አሁን ግን ዘመኑ የከበደበት ነው ለምን አላስተዋላችሁትም ?

  • @user-bz9ly1fs8k
    @user-bz9ly1fs8k ปีที่แล้ว

    ለሃይማኖቴ እንቢ ለክብሬ እሰዋለሁኝ ለእናት ሀገሬ

  • @bizualemgete2522
    @bizualemgete2522 ปีที่แล้ว

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @DebelaJima
    @DebelaJima ปีที่แล้ว

    maal yaa ta'uu jetta yaada furmaata odoossii kan saba walitti araarsuu

  • @hodetebeje7547
    @hodetebeje7547 ปีที่แล้ว

    Thank you for the information

  • @tigistgardrinier1418
    @tigistgardrinier1418 ปีที่แล้ว

    እናተ፣የህውከት፣ሰዋች፣ናችሁ፣የምትሰብኩት፣ጥላቻን፣ነው፣የምታገለግሉት፣አባታችሁን፣ሴጣንን፣ነው፣ዳቆን፣ወይም፣ቄሰ፣ሰለሆናችሁ፣የእግዚአብሔር፣አገልጋዮች፣ናችሁ፣ማለት፣አይደለም፣ደግሞ፣ከፍሬየው፣ያሰታውቃል፣ዘመድኩም፣ዝም፣ብለህ፣ከምትጮህ፣እየሱስን፣ሰበክ፣ደግሞ፣የኢትዮጵያን፣ሰላም፣አታናጋ፣ህዝቡን፣ሰላም፣ሰጡት።

  • @zegeyealene4360
    @zegeyealene4360 ปีที่แล้ว

    No gospel at all, shame

  • @kapitessema1824
    @kapitessema1824 ปีที่แล้ว

    Zemedea.tesheweden.sebategnabeshasa.adisen.eser.beat.

  • @kapitessema1824
    @kapitessema1824 ปีที่แล้ว

    Zemedea.beretalen.ewenet.merare.nat.yewat.maferiaw.sebategna.kefel

  • @welansatesfaye5384
    @welansatesfaye5384 ปีที่แล้ว

    እሚመለከተው ማነው መምህር????? እንዴ ይሄ ሰውዬ...........እኮ እሚያደርገው ሁሉ በጥናት ነው!!!

  • @Metekel8678
    @Metekel8678 ปีที่แล้ว

    እግዜአብሄር ይስጥልን ዘመድኩን አሁን ስለ ሐይማኖታችን በአንድነት ቁመን የምንታደግበት ጊዜ ነው።

  • @tayebirhanu7971
    @tayebirhanu7971 ปีที่แล้ว

    zamadee tibkaa merejaa nw yidresi ayidaresih yemawkew neger yelam neger gin mayet alebih yayachuh asasbu abatochin lematalat tilk sera ayeteseraa nw anesuu yetenagerut bemasmesel oromoon andetesadebu adirgew yedims kajii lemawutat tasibuwal azih lay ginizabee mestet alebih zamade tebikalew

  • @masserette8861
    @masserette8861 ปีที่แล้ว

    endenateyale.bseletanelaye.bekemete.agerahene.selamayebezanebe.yeheayhede.agerahelaye.bemenekenegebabe.ene

  • @sollhar192
    @sollhar192 ปีที่แล้ว

    እኔ የሚያሳዝኑኝ ይሄን ወጸፌ ሰው ዘመድኩንን ሰው ብለው የሚከተሉት ሰዎች ናቸዎ አላማው ከግጭትና ከግርግር ከንፁሀን ደም የሚያተርፍ የደም ነጋዴ ነው

  • @hannahailu2268
    @hannahailu2268 ปีที่แล้ว

    Our leader is illuminati community the Italy catholic papa gives him. Order to destroy orthodox we just have to pray God protect Ethiopia🙏

  • @גויתואלם
    @גויתואלם ปีที่แล้ว

    ሰላማዊ ሰልፉን እንዳይደረግ ተሎ አባቶቻችንን ጠርቶ ይቅርታ ለምን ጉዱን እንዳይወጣ ምክንያቱም እግዚአብሔር ቁጣውን አልበረደም ያደረጉት እንዳይረሱት ታለቀሱት አባቶቻችን

  • @senyt6100
    @senyt6100 ปีที่แล้ว

    ሰውየው የአፍ ውለምታአለበትስለዚህስልጣንበአስቸካይያስረክብ

  • @benyamasgdom9182
    @benyamasgdom9182 ปีที่แล้ว

    ኣብይ ነው ከትግራይ ህዝብ ዋሽቶ ያጣላን እያላቹ ነው፣አሜን እንኳን ተጣላን።ከናንተ መርዞች፣አንድ ሚልየን ትግራዋይ እንዲገደል ባርካቹ ልካችኋል፣አበደን ከናንተ ጋር አብረን ለመኖር