ጠመንጃ ያስጣሉ ፤ ብረት ያዛሉ አበባዎች ፤ በመንግስት ላይ ያሳመፀው ቴሌቪዥን|ETHIO FORUM

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 150

  • @muskae5070
    @muskae5070 17 วันที่ผ่านมา +39

    ይህ ትንታኔ የሚገባው ይገባዋል ። Bravo ያየሰው 👏👏👏👏

    • @ifatawi8112
      @ifatawi8112 17 วันที่ผ่านมา +2

      ሌላው ሰው አይገባውም ብለህ አታስብ!

    • @wediKdusGebrial
      @wediKdusGebrial 17 วันที่ผ่านมา +1

      ሁሉም ይገበዋል ግን ፈሪ ነው

    • @emebetlegesse7577
      @emebetlegesse7577 17 วันที่ผ่านมา

      እውነት ነው ልብ ያለው ❤ ይበል

  • @antealehegnhailu2589
    @antealehegnhailu2589 17 วันที่ผ่านมา +42

    ያየህ ሰው ሱሴ ነው የምትሉ እስቲ በላይ

  • @Kassahun0
    @Kassahun0 17 วันที่ผ่านมา +21

    ያየ ለእያንዳንዱ ነፃ የመታገያ ሠላማዊ ለሆነው መረጃ ለሕዝብ ያለሕን አሣቢነት እና ፍቅር ያሣያል እመነኝ ልፋትሕ ፍሬ ያፈራል ሕዝቡም ከተኛበት ይነቃል አንቂዋችን ያብዛልን❤❤❤

  • @brhanuhaile2902
    @brhanuhaile2902 17 วันที่ผ่านมา +17

    ማርያምን የአሁኗ ኢትዮጵያ ነው እየሆነ ያለው።

  • @esseyhailu6323
    @esseyhailu6323 17 วันที่ผ่านมา +10

    ቃላት አጣልሀለሁ ያየ❤🙏 አዎ አንድ ቀን ልፋትህ ያፈራል አምናለሁ!ሰላም ጤና ባለህበት!🙏❤🥰🙏

  • @NewayGebreyes
    @NewayGebreyes 17 วันที่ผ่านมา +20

    እማትሰለች ጋዜጠኛ እንወድሀለን❤ያዬ

  • @getachewbelete4166
    @getachewbelete4166 17 วันที่ผ่านมา +11

    አቦ ፈጣሪ ባለህበት ልሳንህን ይባርከው

  • @beleteambachew9650
    @beleteambachew9650 17 วันที่ผ่านมา +21

    ሰው በመክሊቱ ሲሰራ አንተን ይመስላል!!!

  • @albehidseidalbehid1143
    @albehidseidalbehid1143 17 วันที่ผ่านมา +13

    ❤ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ያየሰዉ

  • @hanayemaryam12
    @hanayemaryam12 17 วันที่ผ่านมา +5

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ ኢትዮ ፎረም ተባረኩልን

  • @tewodrosnegussie
    @tewodrosnegussie 17 วันที่ผ่านมา +3

    ያያ የሰው ማኛ እግዚአብሔር ሰላምክን ያብዛልክ አቦ💚💛❤️🙏🙏🙏

  • @emebetlegesse7577
    @emebetlegesse7577 17 วันที่ผ่านมา +2

    ያየሰው የምትተነትናቹው ተረኮች የኛን ሐገር የምጥ ጣር የሚያሳይና ህዝቡን የሚያነሳሳ ነውና እናመሰግናለን።

  • @JimmaaJimmaa-hf1mq
    @JimmaaJimmaa-hf1mq 17 วันที่ผ่านมา +13

    ❤ረዳት ፕሮፌሰር ዶክተር ያየሰው ሽመልስ

    • @esseyhailu6323
      @esseyhailu6323 17 วันที่ผ่านมา +1

      🙏🙏🙏🎉🎉🎉❤❤❤🥰🥰🥰🙏🙏🙏

    • @JimmaaJimmaa-hf1mq
      @JimmaaJimmaa-hf1mq 17 วันที่ผ่านมา

      @@esseyhailu6323 danek ይገበዋል አመሠግናለው

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 17 วันที่ผ่านมา +4

    Welcome ኢትዬ ፎረም መልካም ቅዳሜ ለመላው ኢ ፎረም ቤተሰቦች❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Hewan1996
    @Hewan1996 17 วันที่ผ่านมา +13

    ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ ብሮ።

  • @berhanud4300
    @berhanud4300 17 วันที่ผ่านมา +4

    So he is a role model for our leaders

  • @user-id9lf6ry4e
    @user-id9lf6ry4e 17 วันที่ผ่านมา +7

    ትግራይ ዓደይ ሰላም ነዓኺ 🙏🇻🇳🥰

    • @arse9713
      @arse9713 16 วันที่ผ่านมา

      አፄ ዮሓኒስ አንገታቸውን የሰጡት ለ አንድ ክ/ሓገር ብለው አልነበረም ለኢትዮጵያ ብለው እንጂ ሠንደቅ የኢትዮጵያ መለያ ያደረጉ አፄ ዮሓኒስ አልነበሩም? ሞኝ አትሁን ስትጠብ ታንሣለህ ስታንስ ትጠቃለህ ሥትጠቃ ተሞታለህ ወንድሜ

  • @hagosmokonnen9799
    @hagosmokonnen9799 17 วันที่ผ่านมา +5

    ተባረክ እድሜ ይስጥህ
    ኣዎን የኣይሁድ እና የፕሮቴስታንት ጥምር የናዚ ኣንጓቾች ነበሩ ጎርቫቼቭን በስምሪት ኣሳድገው ትልቋ የሶቭየትን ያፈረሷት
    ከሶቭየት ወወድቀት ዓለማችን እተበከሏት ሃገራችንም በተጓዳኝ እያጨፋጨፏት እነሆ ኣሉ
    ተባረክ ተነግሮ ኣያልቅም

  • @1995mwa
    @1995mwa 17 วันที่ผ่านมา +1

    Thank you Ethio-Forum superb job.

  • @TeshomeTeshe-d6z
    @TeshomeTeshe-d6z 17 วันที่ผ่านมา +6

    በርእግጥ ኦሕዴድ ስለኩሽ እባየር እንጅ ለሕዝብ ና ለሐገር ለትውልድ ቢያሥብማ የግብፅ ባዲራ /የኦ.ሮ የሚሉት ይውለብለብ አይልም ነበር !!

    • @user-lg8wn6ci2u
      @user-lg8wn6ci2u 17 วันที่ผ่านมา

      Salam kuh ay dalam sila gala no from sumale

  • @HailemariyamAbo
    @HailemariyamAbo 15 วันที่ผ่านมา

    አንድ የሆነ ሕዝብ ይህ ነው። በዘር በሃይማኖት የከፋፈሉን ፖለቲከኞች እየተጫወቱብን ነው። ድል ለኢትዮጵያ።✌️✌️✌️✌️✌️✌️✌️

  • @tesfay3611
    @tesfay3611 14 วันที่ผ่านมา

    አምባገነን መንግሥት ለማስወገድ ህዝባዊ አመፅ ብቸኛ መፍትሔ ነው።✊✊✊

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 17 วันที่ผ่านมา +1

    በረከታቸው ይደርብን

  • @GirumMan-i4s
    @GirumMan-i4s 14 วันที่ผ่านมา

    በረከቱ ይደርብን

  • @ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ
    @ተመስገንካፈጣሪ-ኀ4ቨ 17 วันที่ผ่านมา

    መልካም እሁድ ሰላም ለመላው "ዓለም"
    "እግዛብሄር የተመሰገነ ነው"
    ❤ እወዳቹሃለው ❤

  • @mebratufentahun4316
    @mebratufentahun4316 17 วันที่ผ่านมา +1

    አረ ተው እንነሳ ወገን ተኛን እኮ እኛም

  • @alememiru4721
    @alememiru4721 17 วันที่ผ่านมา +4

    ግሩም ትንታኔ ይህ መቶ በመቶ የአቢይ ተግባር ነው

  • @seyefachewkassaye5658
    @seyefachewkassaye5658 17 วันที่ผ่านมา +2

    ያየ ሰው ታላቅ ሰው ።

  • @BilalSeesay
    @BilalSeesay 16 วันที่ผ่านมา

    እትዮ ፎረም በርታ

  • @cathyjohnson4792
    @cathyjohnson4792 17 วันที่ผ่านมา +1

    ኢትዮጵያውያን በደንብ አዳምጡ። አምባገነንነት መርዝ ነው። መልሶ አምባገነንን ይበላዋል።

  • @maseman-t9g
    @maseman-t9g 17 วันที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያን ህዝብ እንኳን ዘገባ ይቅርና መፈናቀል፣መቃጠል ፣መታረድ ፣መደፈር ፣ ባጠቃላይ ኢ-ሰብዓዊ ድርጊቶች አላነቁትም።ከዚህ በሃላም የሚነቃ አይመስልም።ምክንያቱም ከገቡበት የመከፋፈል መቀመቅ በቀላሉ የሚወጡ አይመስልም።ያሳዝናል።

  • @AmanAmuniki
    @AmanAmuniki 17 วันที่ผ่านมา +1

    ጥሩ ፍፃሜ great job

  • @Afunited
    @Afunited 12 วันที่ผ่านมา

    እናመሰግናለን ኢትዮ ፎርም ።
    የእውነት አብይ ይሄንን አይቶ ነው ለካ ፊልም እየሰራብን ያለው

  • @smsm3968
    @smsm3968 17 วันที่ผ่านมา

    በረከታቸው ይደርብን። የእውነት ግን፣ እኛስ መች ነው ለዚህ ወግ ማህረግ የምንበቃው?

  • @zenabuaseffa5507
    @zenabuaseffa5507 17 วันที่ผ่านมา

    በዓይነ ህሊናዬ ዶክተር ዓብይን እያየሁ ነው የምሰማህ

  • @getacewselassie9931
    @getacewselassie9931 17 วันที่ผ่านมา +1

    ጋዜጠኞች ምንኛ ይቀኑብህ ይሆን...!!

  • @BrookBefi
    @BrookBefi 17 วันที่ผ่านมา

    Our voice ❤❤❤

  • @user-ki1ck1sv4u
    @user-ki1ck1sv4u 17 วันที่ผ่านมา +2

    ለሰዉ በላዉ ጅብ አሳልፎ ቢሰጠንም ሀይለማሪያም ደሳለኝ የዲቻዉ ሊመሰገን ይባል

  • @zolameteku5781
    @zolameteku5781 17 วันที่ผ่านมา +1

    😭😭😭😭አምባገነኑ የTPLF አገዛዝ ይህንን ምክር ቢሰማ ኖሮ በጥይት ግንባሩን እየተመታ ባልሞተ ነበር የትግራይንም ህዝብ ለመከራ ባልዳረገ ነበር!! ጠንቋይ ለራሱ አያቅም አሉ!! የዛሬ የታላቋ ትግራይ ሽኩቻም ነገ የትግራይን ህዝብ ወደ እስስ በእርስ ጦርነት ባልመራው ነበር!!! መለስ ዜናዊ ሰልጣን ያለመልቀቁ ጦስ ገና ብዙ ነው!!!

  • @yimamnurye6345
    @yimamnurye6345 17 วันที่ผ่านมา +1

    ገራሚ ጋዜጠኛ

  • @logout1224
    @logout1224 17 วันที่ผ่านมา +1

    ዱአ እናድርግ ወገኖቼ 😢😢😢

  • @mikiKenubhi
    @mikiKenubhi 17 วันที่ผ่านมา

    እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🙏🙏

  • @tofcikshikuri9405
    @tofcikshikuri9405 17 วันที่ผ่านมา +3

    Bertuu

  • @YodiBrook
    @YodiBrook 17 วันที่ผ่านมา

    ሁሉ ሰው ስራውን እንዳንተ በእውቀት ቢሰራ እንዴት መልካም ነበር❤

  • @bruktadesse1832
    @bruktadesse1832 17 วันที่ผ่านมา +6

    #አማራ ኢትዮጵያ የሚገባትን ስርዓት ለመፍጠር ነው የሚታገለው።#አማራ 💪💪💪🇪🇹

    • @eshetuyirdaw9900
      @eshetuyirdaw9900 17 วันที่ผ่านมา

      😊😊

    • @aronyonas7563
      @aronyonas7563 17 วันที่ผ่านมา

      ጦብያ ምለትሽ ነው😂

    • @frazeramare3879
      @frazeramare3879 17 วันที่ผ่านมา

      ቱልቱላ። ገረዶች

  • @asmelashtesfay5931
    @asmelashtesfay5931 17 วันที่ผ่านมา

    ለፍትህ በጋራ የተሰለፈ ህዝብ ከልካይ የለውም

    • @alemtsehayberhe2515
      @alemtsehayberhe2515 17 วันที่ผ่านมา

      ነበር ግን ወደ ሀላ መለስ ብሎ ማሰብ ያስፈልጋል በትግራይ ህዝብ ላይ ጦርነት ሲታወጅ አይ ህዝቡ ምን አደረገ ብላቹ ብትቆሙ ነበር አሁን አንድ ሆነን መቆም ያሰፈልግ ነበር ።

  • @NICKA5349
    @NICKA5349 17 วันที่ผ่านมา

    Jegnaw thank you

  • @HndeyaMenker
    @HndeyaMenker 17 วันที่ผ่านมา +1

    ❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ሁሉምለበጉነው
    @ሁሉምለበጉነው 17 วันที่ผ่านมา +1

    እኞስ ምች ይሁን ዝባባ ይዝን የምንወጣው እና ክዚህ ከተርግም ሰውይ የምንላቅቅው

  • @yonasaraya3212
    @yonasaraya3212 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤TDF❤TDF❤TDF❤❤❤

  • @NewayGebreyes
    @NewayGebreyes 17 วันที่ผ่านมา +2

    ሰለ አብይ የምታወራ ነው የመሰለኝ😂

  • @weldenegodguad4974
    @weldenegodguad4974 17 วันที่ผ่านมา

    Tbilisi

  • @aidarusfarah1
    @aidarusfarah1 17 วันที่ผ่านมา

    Ethio Forum 🎉. Good analysis.

  • @oneday4084
    @oneday4084 17 วันที่ผ่านมา

    ያየ❤❤❤

  • @LovelyMonarchButterfly-yh3pq
    @LovelyMonarchButterfly-yh3pq 17 วันที่ผ่านมา

    በርታልን!

  • @cabdicabdi6587
    @cabdicabdi6587 17 วันที่ผ่านมา

    Best boy

  • @KahsayLuel
    @KahsayLuel 17 วันที่ผ่านมา

    ያየሰው💛❤️💙💙

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 17 วันที่ผ่านมา +1

    ችግሩ እኮ እኛጋ አሁን አድነት የለም ኢሄን ለመስራት መናበብ የለም ሁሉም በቤሄር ተቧድኖ ይጠዛጠዛል ካተ ቤሄር የኔ ቤሄር ይበልጣል የሚል ፖለቲካ ነዉ ያለዉ
    ስለዚህ የህዝቡ አድ አለመሆን ለአባገነኖች ይመቻቸወል ለመግደል ለመዝረፍ ትግሬዉ ሲገደል አፋሩና አማራዉ እስይ አበጀህ ካሉ ኦሮሞ ሲጨፈጨፍ ሱሚሌ እሰይ ካለ ለነአብይ ተመቻቸዉ አሁን በዚህ ተቀጠልን አብይ ህዝብ ተመግደል አልፎ እያዳዱ ህዝቡን በባርነት ንግድ ይነግድበታ. አያቶቹ እነ አባጅፋር የራሳቸዉን የኦሮሞን ህዝብ ባሪያ እያለ ለስት አመት ኦሮሞችን ነገደባቸዉ ጅፋር

  • @AdinaY-u7i
    @AdinaY-u7i 17 วันที่ผ่านมา

    Mashalah, amazing!!!! Thank you, body!!! This belongs to Abeyi...Abeyi must be go ....free ethiopia from autocratic Abeyi....

  • @Alphacentric1
    @Alphacentric1 17 วันที่ผ่านมา +1

    Ethiopians, regardless of variations, should rise up against the fascist regime of Abiy Ahmed Ali before it is too late. The savagery and treasonous acts Abiy Ahmed and his minions do not represent the noble people of Oromos, and that shared interest unites all Ethiopians to rise up.

  • @user-cd8yd8lh3w
    @user-cd8yd8lh3w 17 วันที่ผ่านมา +1

    በሁሉም ከተሞች የስራ ማቆም አድማ በማድረግ አመጽ መጀመር በከተሞች

  • @tesfay138solomon8
    @tesfay138solomon8 17 วันที่ผ่านมา

    አቢይ አህመት መሽረፈት ፈጽሞ እንደዚ አያደርግም በሽዎች መተላለቅ ይመርጣል

  • @blenmehari8401
    @blenmehari8401 17 วันที่ผ่านมา

    ድንቅ መዘክር

  • @user-rv9jh4fn7t
    @user-rv9jh4fn7t 17 วันที่ผ่านมา

    ሚገርም ትንተና

  • @Eleni-g3j
    @Eleni-g3j 17 วันที่ผ่านมา

    እኛንም በቃን ባለን ፈጣራ

  • @AyasAyanleh
    @AyasAyanleh 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤saewe

  • @hamzaadem6438
    @hamzaadem6438 17 วันที่ผ่านมา

    ጀግኖች

  • @መንጌ
    @መንጌ 17 วันที่ผ่านมา

    Bravo

  • @MadinaMacammadtibbaye
    @MadinaMacammadtibbaye 17 วันที่ผ่านมา

    Great

  • @johnjohn5401
    @johnjohn5401 17 วันที่ผ่านมา

    ኢ ፎረም🎉ጆ

  • @DestaGebdrzher
    @DestaGebdrzher 17 วันที่ผ่านมา

    ኢትዮ ፎሮም ምንጪ ፁፁይ ሓቤሬታ

  • @me_212
    @me_212 17 วันที่ผ่านมา

    👍

  • @Ofiin2977
    @Ofiin2977 17 วันที่ผ่านมา

    Welcome

  • @AhmmdeMhamed
    @AhmmdeMhamed 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤

  • @aziebsolomon7360
    @aziebsolomon7360 17 วันที่ผ่านมา

    Ethio Forum ❤

  • @seladngay1486
    @seladngay1486 17 วันที่ผ่านมา

    እንደ ሁልግዜ ምስጋናችን ይድረስ

  • @AyasAyanleh
    @AyasAyanleh 17 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @biruktawitesayas6900
    @biruktawitesayas6900 17 วันที่ผ่านมา

    ያየሰው አንተን የፈጠረችው ሞድር እንዳንተ ያለ ጀግና አፍርታለች የዜኑ ያህል በብሔር ናላቸው የናወዘ እዚያው ላይ ተቸክለው ያጓራሉ እንዳንተ ያለውን ያብዛልና ።።

  • @ZerihunAbdisa-p6b
    @ZerihunAbdisa-p6b 17 วันที่ผ่านมา

    Yaye berta

  • @Kahisu-v3s
    @Kahisu-v3s 17 วันที่ผ่านมา

    ሰላም ለሰው ልጆች ሁሉ

  • @BenjaminJohnson-g5l
    @BenjaminJohnson-g5l 14 วันที่ผ่านมา

    Beier River

  • @AhmedAhmed-v2s5s
    @AhmedAhmed-v2s5s 17 วันที่ผ่านมา +1

    የዚህን ጋዜጠኛ ትንታኔ ስሰማ አንጀቴ ነው የሚርሰው

  • @muhamedsafi7325
    @muhamedsafi7325 17 วันที่ผ่านมา +1

    📡📡📡👂👂👂

  • @tonymerne8125
    @tonymerne8125 17 วันที่ผ่านมา

    Bertu

  • @herokeabusheher4415
    @herokeabusheher4415 16 วันที่ผ่านมา

    መንግስቱ ኃይለማርያምም ይሄን ነው ያደረገው። ነገር ግን የራሳችንን የመዘገብ ፣የማጣፈጥ በሽታ አለብን፤ ህወሃትም ያደረገው ይሄንን ነው ፤ በዘመናቸው አሰቃዩ ከዛ በስርአት ገለል አሉ። አብይ የሚባለው እንጭጭስ?? እናየዋለን።

  • @Fkri6934
    @Fkri6934 16 วันที่ผ่านมา

    ንደብረፅዮን ለኣክሉ እዚኣ ንዕኡ እያ ካብዚ ተመሃር ደብሪፅ ተይደኣሎ ትግራይ ብደብረፅዮንና ሕውሓት ስንኪ ንዘለኣለም ረሳሕ ታሪኽ ከይትገድፉ መንእሰይ ትግራይ ሕጂ ነቂሑ እዩ ሓድሽ ወለዶ ክመርሑና ኣለዎም ኩልና ኣብ ጎድኒ ጌታቸው ረዳ ንኩን

  • @samrawitlisanu6396
    @samrawitlisanu6396 17 วันที่ผ่านมา

    🙏❤💛

  • @samsonhabte884
    @samsonhabte884 17 วันที่ผ่านมา

    የጦብያ መሪዎችና እና መንጋው ለዚህ አልታደሉም። ምክኒያቱም የናታቸው ፀሎት አላገዛቸው፤ እነሱም ቢሆኑ ዘገምተኞች ናቸውና እንዲህ አይነት ስብእና የላቸውም። ግን ደግሞ ከ 7ተኛ ክፍል ጋር መሳፈጥ መዘዙ የከፈ ነው።

  • @mikiKenubhi
    @mikiKenubhi 17 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏

  • @NahomGebremariam-z7q
    @NahomGebremariam-z7q 17 วันที่ผ่านมา

    ምን አለበት አንተን መሪ በያደርግልን ፈጣሪ ይሁን እንኳን ተክላዉ አልነጠቀን ተመስገን

  • @tadesseaberaaboye8273
    @tadesseaberaaboye8273 17 วันที่ผ่านมา

    ጎበዝ ተንታኝ ነህ

  • @user-cd8yd8lh3w
    @user-cd8yd8lh3w 17 วันที่ผ่านมา

    እኛም በሃያ ቀን መንቀል እንችላለን ይህን የበሻሻ ዕበት

  • @sewnetmehon3281
    @sewnetmehon3281 17 วันที่ผ่านมา

    ሰላም

  • @Abbay_special_recipe
    @Abbay_special_recipe 14 วันที่ผ่านมา

    Unfortunately, this is not going to work when Ethiopians are not one people, it just day dreaming

  • @SelamSelam-n3s
    @SelamSelam-n3s 17 วันที่ผ่านมา

  • @gorfubitew6142
    @gorfubitew6142 17 วันที่ผ่านมา +1

    ትንሹ አባይ አሕመድ ነው ይመስላል ?!

  • @alemtsehayhailu4069
    @alemtsehayhailu4069 17 วันที่ผ่านมา

    👍👍👍🙏🙏🙏

  • @issaadam6067
    @issaadam6067 17 วันที่ผ่านมา

    ራሱን ቁጭ 😂😂😂

  • @KayeDrumheller-e1e
    @KayeDrumheller-e1e 14 วันที่ผ่านมา

    Weimann Fort

  • @fanta7262
    @fanta7262 13 วันที่ผ่านมา

    😢😢😢😢