We, the people of this great nation - Ethiopia have enough capacity to lead and manage our beloved country with consensus. We don't need a revolution to amend our existing constitution unless someone has an evil intention to screw up the country and its people for the sake of unchecked power. However, nation-building, national interest, national security, national defense, movement of people and finances, and civil service should be the core of our common values. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
አወያዩ ለመድረኩ ብቁ አይደለም ውይይቱ መልካም ነው 👍
ሁሉም የራሳቸውን ሀሳብ ፍጹም አርገው ነው የሚያወሩት:: የእከሌ ሃሳብን ደግፌ ብሎ የሚጨምር ወይም የሚቀንስም የለም::
ወሳኙ የሰው ልጅ ሰብዓዊና ደሞክራሳዊ መብቶች / ባህልና ቋንቋን ጨምሮ ከተተገበሩ ዓለም እንዴት መረጠው ?
እኛ ሁልጊዜወደ ውስጥ ማየት እንጂ ስለውድድሩ ዓለም አናይም
It is good sign to see ,the given credit for TPLF's ethnic federalism
ትግራይን የነካ የለውም በረካ።
ተወያዮች የጠራ መ ፍትሴ ይዘዉ እንዲወያዩ አሰቀድመዉ አጀንዳወን ቢየዉቁ ቢደረግ
ጨመረው በቅለም!!!
We, the people of this great nation - Ethiopia have enough capacity to lead and manage our beloved country with consensus. We don't need a revolution to amend our existing constitution unless someone has an evil intention to screw up the country and its people for the sake of unchecked power. However, nation-building, national interest, national security, national defense, movement of people and finances, and civil service should be the core of our common values. ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
ድር ታየ ምነው ምነው? አወያዩን ሆኑብን?
የተለመደው የመንግስት ሚድያ ለብ ለብ ስራ። ይህን የመሰለ ሃሳብ የወሰደውን ግዜ ወስዶ አድምቶ መወያየት ሲቻል ነካ ነካ አድረጎ ፕሮገራም ሰራን ለማለት የተሰራ ፕሮግራም ነበር።
ህወሃት ያወጣውን ህገመንግሥትን እንዴት እናሻሽለው አንቀጽ 39 እንዴትት እንቀይረው እንጂ ብሉና ተውያዩ:: ወያኔ በቀደደው ቦይ አትሂዱ
Why Not Invite jawar Mehaomed Let us see What he say ?
30 miserable years