ከተማ ይፍሩ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 58

  • @selamawitberhanu1563
    @selamawitberhanu1563 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +13

    የትውልድና የሀገር ኩራት መሆን እንዴት መታደል ነው፣ ስለበጎ ስራቸው እግዚአብሄር ይመስገን፣ መላው ቤተሰብ ደግሞ ይባረክ!!!❤❤❤
    ፋናዎች ለመልካም ስራችሁ ምስጋና ይድረሳችሁ❤❤

  • @alemledete2748
    @alemledete2748 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    ጠየቂዋ በጣም ደስ የምትል ናት። አጠያየቋም የተረጋጋ ኢተዮጵያዊ ሥነ ሥርዓት ያለው ነው። በርቺ በጣም እናመሰግንሻለን።

  • @ኢዮሲያስ12
    @ኢዮሲያስ12 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    That is awesome 👏Giving recognition for those who worked hard tirelessly in upholding Ethiopia deserves even more than this. An exmpleary man who served his County with integrity and commitment. We thank him for his service and contributions to his country. 🙏
    Thank you Fana as well 🙏👌❤️

  • @aamino8185
    @aamino8185 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    We love you, guys. Your father was a giant. It is heartwarming to see all the family survived and able to reflect on the life and challenges. Proud of you!!

  • @YohannesBezabeh-y7i
    @YohannesBezabeh-y7i 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ጋዜጠኛዋ ድንቅ ነበረች። ይህ ቤተሰብ ለኢትዮጵያ ለከፈለው መስዋዕትነት እናመሰግናለን !!!!

  • @renetessema2367
    @renetessema2367 18 ชั่วโมงที่ผ่านมา +10

    የከበረ ሠላምታ! ለወይዘሮ ራሔል ስነጊዮርጊስ እና ለቤተሰቦቻቸው ። በደግ ከሚያስታውሳችሁ የድሮ የሰፈራችሁ ሰው።ጤና ይስጥልኝ ለሁሉም።

  • @lulitgebregziabher1048
    @lulitgebregziabher1048 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    በጣም ደስ የሚል ስራ ፋና ሚድያ ን ማይት ጀመርኩ። ጋዜጠና ❤

  • @tedhs2282
    @tedhs2282 16 ชั่วโมงที่ผ่านมา +5

    እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ ታላቅ የሐገር እና የሕዝብ ባለውለታ የሆኑት
    የክቡር አቶ ከተማ ይፍሩ ውድ ቤተሰቦች። ረዥም እድሜ እና ጤና እመኛለሁ።
    ቴድ ኃሥ
    Fana tv it’s a great job appreciate it🙏🏿

  • @SolomonGebremeskel-r1x
    @SolomonGebremeskel-r1x 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የኢትዮጵያዊነት ሥነምግባር የተላበሠች እንስት ጋዜጠኛ ከዚህ ከተከበረ ቤተሠብ ጋር ስላስተዋወቅሽን ደሥ ብሎናል እናመሠግንሻለን ክብር ለቤተሠቡ ፍቅርና ሠላም ለአገራችን መልካም የገና በአል

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዎሆ አስለቀሰኝ አውን ስሰማው ፋናዎችም እንዲአይነት ስራላይ በርቱ ሳሊሁም ጎበዝነው🎉❤

  • @fikrubefirdu6598
    @fikrubefirdu6598 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +6

    ክቡር ከተማ ይፍሩ የምን ጊዜም የኢትዮጵያ እንቁ የአፍሪካ ኩራት ናቸው።

  • @tedhs2282
    @tedhs2282 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እንኳን ለገና በዓል በሰላም አደረሳችሁ ታላቅ የሐገር እና የሕዝብ ባለውለታ
    የሆኑት የክቡር አቶ ከተማ ይፍሩ ውድ ቤተሰቦች። ረዥም እድሜ እና ጤና እመኛለሁ።
    ቴድ ኃሥ

  • @ethiofikerentertainment140
    @ethiofikerentertainment140 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา +7

    ፋና ዛሬ ገና ትልቅ ነገር አሳየን! ምርጡ አምባሳደር ከተማ ይፍሩ ለኢትዮጲያ እና ለአፍሪካ ለሰሩት ታላቅ ስራ ታሪክ ሁሌም በጀግንነት ሲዘክራቸው ይኖራል! ❤

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አምባሳደር?

    • @ethiofikerentertainment140
      @ethiofikerentertainment140 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      @@abuhaile6517 ከአንባሳደር የተሻለ ቃል ካለህ አስታውሰኝ? 🙄 ሀገራችን ውክልና ሰጥታቸው ትልቅ ነገር ሰርተዋል!

  • @kassawjoseph5031
    @kassawjoseph5031 10 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ህልም ሆነብኝ
    እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይባርክ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዎሆ የሚያሳዝን ታሪክነው 🎉❤እንዲአይነት ታሪኮችን ብታሳዩን ጥሩነው

  • @Dan-USA169
    @Dan-USA169 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    ለዝግጅቱ ትልቅ ምስጋና አለኝ የሃገር ባለውለታዎችን እየፈለጋችሁ ማናገራችሁ ትልቅ ነገር ነው በተለይ ቃለ መጠይቅ ያደረግሽው ሴት ትል ክብር ይገባሻል በተለይ እናትየውን ስትጠይቂ አክብሮትሽ ልብን ይገዛል ዘንድሮ ኢትዮጵያ ውስጥ ጋዜጠኞች እራሳቸው ጠይቀው እራሳቸው እሚመልሱ ናቸው አንቺ ግን ቤተሰቡን ስላከበርሽ አምላክ ያክብርሽ በጣም ጎበዝ ሴት::

  • @WisdomNectar_251
    @WisdomNectar_251 19 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    ታላላቆችህን አክብር ታላቅ እንድትሆንና አንተም እንድትከበር!
    ይህ ትውልድ የሀገራችንን ችግር ይፈታ ዘንድ አሁንም ታላላቆቻችን ፊት ቁጭ ብሎ ሊማርና ሊመክር ይገባዋል። ታላላቆቻችን ሲናገሩም ሊያደምጣቸው ይገባል!
    ያኔ ኢትዮጵያም ታላቅ ትሆናለች!

  • @BekeleWolde-x9o
    @BekeleWolde-x9o 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    በጣም ደሥ ይላል። እግዚአብሔር ይሥጥሽ።እኛሥ እናዉቃለን ግን ለአዲሡ ትዉልድ ማሣወቃችሁ በጣም ጥሩ ነዉ። እኛ አንዳንዶች ከሥልሣዎቹ ጋር የተረሸኑ የሚመሥለንም አለንና እንደዚህ ግልፅ መሆኑ ጥሩ ነው።

  • @renetessema2367
    @renetessema2367 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንም እንኳ ሕይወት ቢጎመራ። ግን ሕልም እና ክብር እና ዘለአለማዊ ምስጋና ይሁን ለሕይዎት።

  • @tesbekele2830
    @tesbekele2830 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Fana.. great job 👏

  • @zizitino6797
    @zizitino6797 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ኢትዮጵያ ለተማረ ሰው አልታደለችም ከተማ ይፍሩ ለኢትዮጵያ ትልቅ አሻራ ጥለው አልፈዋል ፈጣሪ ነፍሳቸውን በገነት ያኑረው ይሄው ዛሬ ልጆቻቸው እና ባለቤታቸው በሕይወት ቢኖሩ ነው ስለሳቸው የሰማነው ለእማማ እረጅም እድሜ እና ይስጥልን ፋና በዚሁ ቀጥሉ ብዙ ጀግ ኖች ተረስተው ቀርተዋል እነሱንም እየፈለጋችሁ አቅርቡልን በርቱ

  • @californa6827
    @californa6827 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አይ የኢትዮጲያ እናት አንድ አይነት እማዬን ይመሰላሉ እረጅም እድሜ እማዬ ፋና ቲቪ አንደኛ ፋና ይልመድባቹ የበዓሉ ግርማ ቤተሰብ ፉት አውራር የተከበሩ አመዴ ለማ ሰንት አሉ

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    አቶ ኩብር ዲና ሙፍቲ ለእኔ ጀግና አገር ወዳድ ኢትዮጲያዊ እደሆነህነው ማውቀው አውን ግን ጠፋብኝ ለምን እደሆነህ አላወኩም🎉❤

  • @hope65332
    @hope65332 17 ชั่วโมงที่ผ่านมา +4

    እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ ነው!

  • @SamuelTufa
    @SamuelTufa 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    I love honorable Minister Ketema Yifiru. He is our legend.

  • @MaletJones-l7l
    @MaletJones-l7l 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    God bless our mother 🙏💞💞💞🙏 bless our holidays 💕🙏💞💞🙏

  • @BekeleWolde-x9o
    @BekeleWolde-x9o 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    እንደዚሁ ሌሎችን ለኢትዮጵያ ትልቅ ሥራ የሠሩትን አሥተዋውቁልን።

  • @fast2799
    @fast2799 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    He should have to desreve more than this .He was a great person for ethiopia .

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዎሆ ዎሆ ጀግና ዲፕሎማት ነው🎉❤

  • @zenagirma8230
    @zenagirma8230 3 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤❤❤❤
    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @Davo64207
    @Davo64207 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጠየቂዋ በጣም ደስ የምትል ናት

  • @meneliksahelesilassie3768
    @meneliksahelesilassie3768 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    መቶ አለቃ ሳሙኤል ይፍሩ የሚባል ምርጥ ጎበዝ ጏደኛ አለኝ የቀድሞ አ/አ ፖሊስ ባልደረባ ነው:: እናም ስለ ክቡር ከተማ ይፍሩ ታሪክ ካነበበውና ከሚያውቀው ነገር እየተነሳ ስለሳቸው ሁሌ ይነግረኛል:: ወንድምህ ናቸው ወይ ብዬ ስጠይቀው እሱ ፈፅሞ እንደማያውቃቸው እና እንኳን ከእኔ ከአባቴም በእድሜ አይገናኙም ከአባቴም በጣም የሚበልጡና በግል አይተዋወቁም ነገር ግን ታሪካቸው ይገዛኛል በማለት በልዩ ሁኔታ ለአገራቸው ኢትዮጵያና ለአፍሪካም ያበረከቱትን ትልልቅ ትግልና አአስተዋፅኦ ይተርክልኝ ነበር:: በዚህም ምክንያት ሁሌም እንድወዳቸው እንዳከብራቸው አደረገኝ:: እናተ ደግሞ በዚህ ሁኔታ ስለክቡር ከተማ ይፍሩና ቤተሰብ ይህን ድንቅ ፕሮግራም በመስራታችሁ እጅግ ላመሰግናችሁ እወዳለሁ!!!

  • @AB-rf2tb
    @AB-rf2tb 12 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    FANA TV
    Did good job

  • @brookdawit8804
    @brookdawit8804 13 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    💚🧡❤🙏

  • @Selamtesfaye-b8v
    @Selamtesfaye-b8v 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    የቀረበው ጥሩ ሆነ ጋዜጠኛዋ ስነስርዓት ይጎላታል። ሲጀመር እንግዶቹን አቶ ማለት ሲገባት መዘርጠ ጥ ክቡር 11:55 አቶ ከተማ እንደማለት ክቡር ከተማ ማለቷ ብልግና ነው ።

  • @marudesta4658
    @marudesta4658 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

    አይ ደርግ!

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዋ! ትልቅ ሰው ሀገሬ አትጭ

  • @dilnesawteshome3415
    @dilnesawteshome3415 46 นาทีที่ผ่านมา

    I am very disappointed about the interview done by Tv Fana interviewer!!

  • @anbessiemulate8693
    @anbessiemulate8693 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ቤታቸውን museum ማድረግ ቢቻል ጥሩ ነው።ምክንያቱም ካዛንችስ ኮሪደር የሚባለው ነገር አለ። ወደፊት ለ ልጆቻችን ለመረዳት ቀላል ይሆናል። ሰውየው የእናንተ ብቻ አይደሉም የኢትዮጵያ እና አፍሪካ ናቸው። እኛ አገር ማቆም አቅቶናል እርሳቸው ግን አፍሪካ አንድነት መሠረቱ ። የዛሬ አአ መልክ ለአንዴም ለዘለዓለም ተቀየረች። ከተማ አልሞተም።

  • @dilnesawteshome3415
    @dilnesawteshome3415 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ምንአለበት ስትጠይቂ ስርአት ቢኖርሽ? ለእባትየው "ክቡር አቶ ከተማ ይፍሩ" ለናትየው ወ/ሮ ለልጆአቸው አቶ መኮንን ምን አምን እያልሽ ጠቂ...

  • @dilnesawteshome3415
    @dilnesawteshome3415 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ስትጠቂ ክቡር አቶ ከተማ ይፍሩ እያልሽ አክብረሽ መጠየቁን አትርሽ እባክሽ!!

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 5 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Eritrea tegenetelech sitl dros ke Eritrea ke Ethiopia neberech endye? Tarik mezebarek mechem tiwedalachu Hailesilassie new behayle ke Ethiopia yechemerat enjie🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @dilnesawteshome3415
    @dilnesawteshome3415 52 นาทีที่ผ่านมา

    የምስክር ወረቀቱም editing የሚያስፉልገው ነ ው እንደሰማሁት ከሆነ ምን ጊዜም ቢሆን ክቡር አቶ ተብሎ ነው ሲነገርም ሲጻፍም:: ዝም ብላችሁ ከተማ ይፍሩ እያላችሁ ባትናገሩ ጥሩ ነው ::

  • @meheretsetegn1835
    @meheretsetegn1835 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    Men habtam alena new yehen yebezu yeaemero balehabtun yedeha leje beleshi mejemer neberebeshi? Ajemamereshi lezehe beteseb ayemetenem!!

  • @Hiwot246
    @Hiwot246 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ጠያቂዋ፣በጣም፣ ደስ፣ አትልም። ጥያቄዋ፣ምንም፣ደስ፣አይልም።

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 11 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      አዎን ደስ አትልም ተንቀዠቀዠች!

    • @gezahentessema-lo2gs
      @gezahentessema-lo2gs ชั่วโมงที่ผ่านมา

      ያምሻል ወይንም አማርኛ በደንብ አታውቂም ያሰኛል።

  • @MESFINAGEGNEHU
    @MESFINAGEGNEHU 7 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ዲና ሙፍቲ አልሽ???? የአቢይ አምባሳደር:: He is super liar. Ethiopia is not contributing now because of Abiiy Giragne Ahmed.

    • @osckodam
      @osckodam 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      You are utterly wrong about Dina mufti but don't get me wrong I'm not saying he is not ambassador to the current administration however he was ambassador before the current regime.

    • @endaleabebe4568
      @endaleabebe4568 4 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      bezih be qoshasha astesasebachihu hagerun mulu sikay wust ketachihu degmo tinish atafirum

  • @daniminneapolis
    @daniminneapolis 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    LAST MONTH THE HOUSE BELONGS TO ATO KETEMA YEFERU DESTROYED BY ABEY AHEMED ADMINISTRATION IN KAZANCHIZE ENDERASAY HOTEL AREA THAT’S WHY THE INTERVIEWS IN KURIFTU 💯SHAME ON YOU FANA TV

    • @anteneh41
      @anteneh41 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา +1

      ምን አይነት ቀፎ የሆነ ትውልድ ልማ😮ትና ለውጥ ቅርሻታችሁ ነው

    • @genetyilma7717
      @genetyilma7717 6 ชั่วโมงที่ผ่านมา

      እባክህ አትቀባጥር እነሱ እኮ ቂም እንዳልያዙ አየነገሩን አንተ ጥላቻህንና ቂመኛነትህን ታወራለህ ደደብ ልማት በሽታ የሆነብህ ጃጃቴ

  • @amdemichaelkifle2835
    @amdemichaelkifle2835 15 ชั่วโมงที่ผ่านมา +2

    ታላቁ ዲፕሎማት ክቡር ከተማ ይፍሩ th-cam.com/video/cfBUw9ZKsUA/w-d-xo.htmlsi=rB2HjKbG6gT_JYkI