ዲ/ን ዘማሪ በኃይሉ ተበጀ አዲስ የእመቤታችን ዝማሬ የእውነት መና

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 27 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 209

  • @eregnayeorthodoxtewahdomedia
    @eregnayeorthodoxtewahdomedia  ปีที่แล้ว +66

    አመሰግናለሁ ስለምትመለከቱ ልዑል እግዚአብሔር ያክብርልኝ

    • @Ymaryam21
      @Ymaryam21 ปีที่แล้ว +2

      በተረጋጋ ድምጽና ዜማ ወንድማችን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋውን ብዝዝዝዝት ትርፍርፍ ይበልልህ ግጥሙን ጽፌ ከመንፈሳዊ ማህበር ዘምረነዋል በባእታ ማርያም ቀን በርታል

    • @hirutmodenese9606
      @hirutmodenese9606 ปีที่แล้ว +2

      አሜን አሜን አሜሜሜምምንንንንንን

    • @BereketAbraha-n1j
      @BereketAbraha-n1j ปีที่แล้ว

      ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ስብከትና መዝሙር ነው ።ኣንድ ሳምንት ሙሉ ነው የሰማሁት ሙሉውን ኣልቡም። ተባረክ ወንድሜ፡ ኤርትራዊ ወንድምህ ነኝ።

    • @dghhxvhh9131
      @dghhxvhh9131 ปีที่แล้ว +1

      በርታ ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤ዝማሬ መለአክት ያሠማልን ❤❤❤❤

    • @edilmulye1955
      @edilmulye1955 ปีที่แล้ว +1

      ቃለ ህይወት ያስማልን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @freemedanalemmedanalem3802
    @freemedanalemmedanalem3802 ปีที่แล้ว +7

    የእውነት መና ያለብሽ
    የእውነት መና ያለብሽ
    የወርቅ መሶብ
    ፍሬሽን በላን ድንግል
    ፍሬሽን በላን ማርያም
    የህይወትን ምግብ
    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ
    @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ ปีที่แล้ว +4

    የእዉነት መና ያለብሽ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን

  • @hadfffvhhfff4327
    @hadfffvhhfff4327 ปีที่แล้ว +3

    በእውነት ዝማሬ መላይእክትን ያሠማልን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሎልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @JfhhDbh
    @JfhhDbh ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @SamSam-hv7yj
    @SamSam-hv7yj ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤ ዝማሬ መላእት ያሰማልን

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Ymaryam21
    @Ymaryam21 ปีที่แล้ว +4

    የእውነት መና ያለብሽ(❷ የወርቅ መሶብ
    ፍሬሽን በላን ድንግል ፍሬሽን በላን ማርያም
    የህይወትን ምግብ
    አዝ🌻🌻🌻🌻🌻
    መሶበ ወርቅና መጋረጃ ሰፍታ
    እንጨቱንም ሰብራ ውሃውንም ቀድታ
    የጌታ አገልጋይ ልጅ እንዲሰጠን
    ስለት እንግባ አሉ ሐና ና እያቄም(❷)
    አዝ🌻🌻🌻🌻🌻
    ሰንጥቃ ስትመጣ ሰባቱን ሰማያት
    ተገልጦለት በራእይ እያቂምም አያት
    በሐና እራስ ላይ ስታርፍ በክብር
    በማህጸን ጸንሳት በሆዷ ስታድር(❷)
    አዝ🌻🌻🌻🌻🌻
    በማህጸን ሳለች ስታደርግ ታምር
    አይሁድ ተመቅኝተው እንዲህ ይሉ ነበረ
    ሰማንያ ዓመት ገዙ ዳዊት ሰለሞን
    ከእርሷ የሚወለደው ከቶ ምን ሊሆን(❷)
    አዝ🌻🌻🌻🌻🌻
    ቀድማ የተዘጋጀች በህሌና አምላክ
    መመረጧ ይደንቃል ይህንን ስናስብ
    ተወለደች ማርያም ከሐናና እያቄም
    ደግሞ እናት ልትሆነው ለመድኃኔዓለም(❷)
    አዝ🌻🌻🌻🌻🌻
    ሆዷ ዘመድ ሳይወድ አፏ እህል ሳይፈልግ
    ለጌታ ሰጥተናት በመቅደሱ ትደግ
    ድንግልን አስገቧት በሶስት ዓመቷ
    ቤተ እግዚብሔር ወስደው እናትና አባቷ(❷)
    አዝ🌻🌻🌻🌻🌻
    ካህኑ ዘካርያስ ስለምግቧ አስቦ
    ምጥቅድሙ መጣ ህዝቡንም ሰብስቦ
    ቅዱስ ፈኑኤልም ከሰማያት ወርዶ
    ሲመግባት ታየ በክንፎቹ ጋርዶ(❷)

  • @nardoosnardoos9285
    @nardoosnardoos9285 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በእዉነት🙏🙏🙏🙏🌷🌷🌷🌷🌷

  • @alamalam8657
    @alamalam8657 ปีที่แล้ว +2

    Kalehiywet yasemalin

  • @senaitalayou6819
    @senaitalayou6819 ปีที่แล้ว +3

    Amen Amen Amen zimare melaekit yasemalin tebareke

  • @sesayihailu6116
    @sesayihailu6116 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @serkalm
    @serkalm ปีที่แล้ว +2

    Zemare melak yasmalen betam leban yemareka mezamer naw enamesgnalen 🙏🙏🙏🙏

  • @sase-mz7mi
    @sase-mz7mi ปีที่แล้ว +2

    የእውነት መና ያለብሸ (2) የወርቅ መሶብ
    ፍሬሸንበላን ማርያም ፍሬሸን በላን ድንግል የህይወትን ምግብ
    አዝ።።
    መሶበ ወርቅ እና መጋረጃ ሰፍታ
    እንጨቱንም ሰብራ ውሀውንም ቀድታ
    የጌታ አገልጋይ ልጅ እንዲሰጠን
    ስለት እንግባ አሉ ሀናና እያቄም(2)
    አዝ።።
    ሰንጥቃ ስትመጣ ሰባቱን ሰማያት
    ተገልጦለት በራዕይ እያቄምም አያት
    በሀና እራስላይ ስታርፍ በክብር በማህፀን ፀንሳት በሆዷም ስታድር (2)
    አዝ።።።
    በማህፀን ሳለች ስታደርግ ታምር
    አይሁድ ተመቅኝተው እንዲህይሉ ነበር
    ሰማኒያ አመት ገዝቶ ዳዊት ሰለሞን ከሷ የሚወለድው ከቶ ምን ይሆን(2)
    አዝ።።
    ቀድማ የተዘጋጀች በህሊና አበው
    መመረጧ ይደንቃል እኛም ስናስበው
    ተወለደች ማርያም ከሀናና እያቄም
    ደግሞ እናት ልትሆነው ለመድሀኒአለም(2)
    አዝ።።
    ሆዷ ዘመድ ሳይለምድ አፏ እህል ሳይፈልግ
    ለጌታ ሰተናት በመቅደሱ ትደግ ድንግልን አስገቧት በሶስት አመቷ ቤተእግዚአብሔር ወስደው እናትና አባቷ( 2)
    አዝ።።።
    ካህኑ ዘካርያስ ስለምግቧ አስቦ
    መጥቅ ደውል መታ ህዝቡንም ሰብስቦ ቅዱስ ፋኑኤል ከሰማያት ወርዶ ሲመግባት አየን በክንፎቹ ጋርዶ(2)
    😍😍😍😍😍😍ድንቅ መዝሙር።

  • @mesiman2550
    @mesiman2550 ปีที่แล้ว +6

    ግጥሞች ስለሚሰብኩኝ ምስጥ ብዬ ነዉ የማዳምጠዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤

  • @Emuyilma-t4h
    @Emuyilma-t4h ปีที่แล้ว +2

    አሜን ዝማሬ ምልክትን የሰማልን

  • @wubneshyemaryam
    @wubneshyemaryam ปีที่แล้ว +2

    Zimari melaktn yasemaln ❤❤❤❤

  • @afo5830
    @afo5830 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን👏👏👏🙏🙏🙏

  • @teebh7448
    @teebh7448 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክትን ያስማል በርታልን❤

  • @MekdiDawit-v2v
    @MekdiDawit-v2v ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልል ሰይ እመቤቴ እምአምላክ እናቴ፡እልልልልልልልልልል

  • @Kidist-l8o
    @Kidist-l8o ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬመላእት ያሰማልን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @hjfujgjgj4435
    @hjfujgjgj4435 ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @sinteteshome6678
    @sinteteshome6678 ปีที่แล้ว +5

    የድንግል ማርያም ልጆች Like Sher እያረግን ወንድማችንን እናበረታታው
    ወንድሜ የመላእክት ዝማሬን ያሰማልን

  • @እግዚአብሄርእረኛየነ-ከ1ኘ
    @እግዚአብሄርእረኛየነ-ከ1ኘ ปีที่แล้ว +2

    አሜን ፫ ዝማሬ መልእክት ያሰማልን 🤲👏

  • @MasartChengerie
    @MasartChengerie ปีที่แล้ว +2

    አሜንንንአሜንንንአሜንንንአሜንንን❤❤❤❤

  • @firehiwotejigu2733
    @firehiwotejigu2733 4 หลายเดือนก่อน +1

    ጸጋውን አብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን❤❤❤❤❤

  • @fatma6932
    @fatma6932 ปีที่แล้ว +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ዝማሬ ያስማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abelkirar
    @abelkirar ปีที่แล้ว +2

    ❤❤❤zmare melaektn yasemaln ❤❤behayluye🙏❤🙏

  • @sabelamena8135
    @sabelamena8135 ปีที่แล้ว +2

    Amane zemara melaketn yesmlena 🙏🙏🙏❤️❤️❤️

  • @bereketabrham4202
    @bereketabrham4202 ปีที่แล้ว +3

    zemare melaleuca yasemalene

  • @HirutHirutayu
    @HirutHirutayu ปีที่แล้ว +2

    Zimare melaektin yasemalin wendimachin ye ageligilot zemenik yibarek stegawin yabzalik

  • @ኖላዊ
    @ኖላዊ ปีที่แล้ว +2

    ellelleel amen amen ❤❤❤❤ ye ewunt mena yalebishe

  • @genet9275
    @genet9275 ปีที่แล้ว +2

    Amne Amne Amne zemare melakt yasemalen wendemachin ❤❤❤

  • @merhawitembaye3813
    @merhawitembaye3813 ปีที่แล้ว +3

    Zmare melaekt yasemaln wendmye❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @hanaanlrd6416
    @hanaanlrd6416 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልል እልልልልልል እልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን

  • @bezawitbezawit7613
    @bezawitbezawit7613 ปีที่แล้ว +2

    Zemare melaekten yasemalen

  • @sphonetastic4617
    @sphonetastic4617 ปีที่แล้ว +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤

  • @yhguyt
    @yhguyt 2 หลายเดือนก่อน +2

    በሀይሉ፡ከነቤተሰብህ፡እድሜና፡ጤና፡ይስጥልን፡የሲኤምሲው፡መልአክ፡

  • @sefialemnigusie749
    @sefialemnigusie749 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይዎት ያሠማልን ከዚህ የበለጠ የምታገለግልበትን እድሜና ጤና እግዛብሄር አብዝቶ ይስጥህ ወንድማችን ።

  • @asterkelemu8
    @asterkelemu8 ปีที่แล้ว +7

    የእውነት መና ያለብሽ ፪
    💙የወርቅ መሶብ
    ፍሬሽን በላን ማርያም ፪
    የሕይወትን ምግብ 💜
    አጥንት የሚያለመልም የቅዱሳን መላእክትን ዝማሬ ያሰማልን 👏👏👏

  • @abebatessema4159
    @abebatessema4159 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላህክትን ያስማልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ
    @እግዚአብሔርፍቅርነው-ሸ6ኈ ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏

  • @mhd1119
    @mhd1119 ปีที่แล้ว +2

    Amen Amen Amen

  • @masi334
    @masi334 ปีที่แล้ว +2

    Ameen Ameen Ameen farfanaa ergamoota sii haa dhagesisuu Ameen

  • @ኖላዊ
    @ኖላዊ ปีที่แล้ว +2

    LLeLel❤❤❤❤amen tehumi zema zemari melakhten yasmaline❤❤❤❤❤❤

  • @AbnetewnetumekonenAbnetewnetum
    @AbnetewnetumekonenAbnetewnetum 2 หลายเดือนก่อน +1

    ወንድማለም እግዚአብሔር ይስጥህ እንዴት ደስ እንደሚል ስለእመቤታችን ስዘምር እናቴ እመቤቴ እንዴት እንደምወድሽ አምላኬ የሰጠን እናት የእውነት መና ያለብሽ የወርቅ መሶብ ፍሬሽን በላን ድንግል የህይወትን ምግብ ቃለህይወት ያሠማልን❤❤❤❤❤❤

  • @messyzewd168
    @messyzewd168 5 หลายเดือนก่อน +3

    እልል ተመስገን የእናታችን ስሟ ሲጠራ እንዴት ደስስ ሲል እግዚአብሄር ስሙ ይክበር ይመስገን 🙏🙏🙏 ወንድሜ ተባረክል መዝሙሮችህ በሙሉ እንባዬ ያስነባኛል ፀጋውን ያብዛልህ ።

  • @TigistDenekew-sl7qw
    @TigistDenekew-sl7qw 4 หลายเดือนก่อน +1

    ቃለህይወት ያሰማልን በጣም ልብ የሚመስጥ መዝሙር ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ነው❤❤❤

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ
    @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን 👏👏👏

  • @addisabesha2175
    @addisabesha2175 ปีที่แล้ว +3

    እሷ መና ሆናን ነው እንጂ ይህን ክፉ ዘመን በምን አቅማችን ቻልነው ?
    ድንግል መና ትመግብህ ወንድሜ ።
    አሜን

  • @mkorthomenawo
    @mkorthomenawo 10 หลายเดือนก่อน +1

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገግሎት ዘመንህ ይባረክ ፤ ሁሉም የምትዘምርልን ምስጋና ምስጢር ያዘለ ሙሉ ይዘቱ ስብከት ነው። ይህ አሁን እኔ መርጨ ከማዳምጠው ለአንተ የተሰጠህ ነው። ❤❤❤

  • @zewduaddisu7966
    @zewduaddisu7966 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልል እንበል እል እል አባታችን አሜን ቃለ ሂወትን ያስማልን እልልልልል አባቴ በጠም ድንቅነህ እግዚአብሔር ይምስግን እልልልልልል 📚📚🤲👏🤲 🤲🅰️🤲 🤲👏🤲 🤲🌹🌹🌹🤲 📚🌹🤲🌹👏🌹📚🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🅰️👏🤲🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👏🤲🅰️🇪🇹🇪🇹🇪🇹📚🙏

  • @እውቀትንበነፃYouTUbe21
    @እውቀትንበነፃYouTUbe21 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ጥኡም የመላእክት ዝማሬ ያሰማልን👏👏👏👏

  • @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ
    @መሲየድንግልልጅ-በ6ሐ ปีที่แล้ว +2

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን❤

  • @መንበረየማርያምልጅ
    @መንበረየማርያምልጅ ปีที่แล้ว +2

    በርታልን ወድማችን ዘማሪ መላእክት ያሳማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amaamm-j7n
    @amaamm-j7n ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዘማሪ መላእክት ያሠማልን❤❤❤❤🎉🎉

  • @woinshetgurmu954
    @woinshetgurmu954 ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልል ድንግል ማርያም ልመና ፀሎትሽ ምልጃሽ አይለይን አሜን አሜን አሜን 🙏

  • @djrobicambo3937
    @djrobicambo3937 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🙏❤️🙏ፀጋውን ያብዛልህ✨❤️✨

  • @Kidist-l8o
    @Kidist-l8o ปีที่แล้ว +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 4 หลายเดือนก่อน +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማል በእድሜ በጤና ፈጣሪ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏

  • @kiruhab68
    @kiruhab68 ปีที่แล้ว +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ሀይልሻ❤❤❤

  • @MillionAyalew
    @MillionAyalew ปีที่แล้ว

    ግሩም የሆነ ዝማሬ ቃለሕይወት ያሰማልን፡፡

  • @KonjoKonjo-z1o
    @KonjoKonjo-z1o ปีที่แล้ว +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልል እልልልልልልል እልልልልልልልልል ዝማሬ መላዕክትን ያሠማልን ወንድማችን

  • @TSEHAYALEMU-u7t
    @TSEHAYALEMU-u7t ปีที่แล้ว +2

    Emebrhan ttebkih(ye ewnet mena)

  • @YerabeLulie
    @YerabeLulie ปีที่แล้ว +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏🙏🙏🙏በቤቱ ያፅናህ 🙏🙏🙏የእውነት መና ያለብሽ የወርቅ መሰላል 👏👏👏👏👏ድንግል ማርያም ለሀገራችን ሰላም ትላክልን 🙏🙏🙏❤❤❤❤⛪️⛪️⛪️🕊️🕊️🕊️

  • @Tigis-g1k
    @Tigis-g1k ปีที่แล้ว +2

    Amenamenamen 🕯️👏🌹🕯️👏🌹🌹💐🕯️💐

  • @አድነኝአምላኬ
    @አድነኝአምላኬ ปีที่แล้ว +2

    Amen ellllllelllllellllllll 👏👏👏💐💐💐🎤🎤🎤kalbemu lay semchewalew betam deis yemel zemar new atentin yemeyalmlem yemlhkitn zemara yasmaln

  • @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ
    @ጌታሆይበመንግስትህበመጣህ 5 หลายเดือนก่อน

    ኣሜን❤❤❤
    ኣሜን❤❤❤
    ኣሜን❤❤❤

  • @TehayeAbebe
    @TehayeAbebe 3 หลายเดือนก่อน +1

    የእዉነት መና ያብላህ እኛንም ያብላን አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ አሰማህን የልጅነቴን የእመቤቴን ፍቅር አስታወስከኝ ዝማሬ መላክ ያሰማልን።

  • @Philataos_Media
    @Philataos_Media ปีที่แล้ว +2

    ጥዑም ዝማሬ ዝማሬ መላእክት ያሰማ በቤቱ ታጽና እመቤቴ!

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 ปีที่แล้ว +3

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ዲያቆን ዘማሪ በኃይሉ

  • @Zenba-z5s
    @Zenba-z5s 11 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዘማሬ መላእክትን ያስማልን
    አሜን

  • @meserettadeleababora5782
    @meserettadeleababora5782 ปีที่แล้ว

    ግሩም ዝማሬ ነው ።ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @ZeiedichYemana
    @ZeiedichYemana 7 หลายเดือนก่อน

    በስማም ቃለ ሂወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @-nefasyelijochmeskot
    @-nefasyelijochmeskot ปีที่แล้ว

    በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ

  • @afifty8111
    @afifty8111 ปีที่แล้ว +1

    EleleeeellllllElleeellleeeEleellllelelell👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 Zamera Melikt yesemalen Tsegewun yebezaleh

  • @MesiTube12-19
    @MesiTube12-19 10 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውንሽያብዛልህ

  • @Aberakifle-jn2tk
    @Aberakifle-jn2tk 6 หลายเดือนก่อน +5

    በእውነቱ ይሄ መዝሙር የእግዚአብሄር መንፈስ ያለበት ነው።
    ስሰማው ነፍሴ ሃሴት ታደርጋለች።
    ወንድሜ በርታ የመላእክትን ዝማሬ ከነቤተሰብህ ያሰማህ!

  • @እትዮጵያ-ደ6ቀ
    @እትዮጵያ-ደ6ቀ ปีที่แล้ว

    በስማም ሰምቼ መጥገብ አልቻልኩም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤❤

  • @Alemnesh191
    @Alemnesh191 ปีที่แล้ว +3

    እልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🌷🌿🕊 ጣዕመ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ የአገልግሎት እድሜ ዘመንህን ይባርክልህ በቤቱ ያፅናልን

  • @sase-mz7mi
    @sase-mz7mi ปีที่แล้ว +6

    በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን ወንድማችን አቤት መመረጥ እመቤቴ ትጠብቅህ ከነቤተሰቦችህ

  • @_Godolyas7696
    @_Godolyas7696 ปีที่แล้ว +8

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ጸጋው ያብዛልህ ወንድማችን

  • @HanaTilahun-er1su
    @HanaTilahun-er1su ปีที่แล้ว +4

    ስዊድን ሀገር ለመጀመሪያ ጊዜ ስመጣ ጨለማ እና በረዶ ነበር የባለቤቴ መኪና ውስጥ ነበር እረኛዬ ሙሉውን አልበም የሰማሁት ከዛ በኋላ ቀኑን ሙሉ የምሰማው መዝሙር ሆነ ይሄን ሀገር ያለማመደኝ መዝሙር በእውነት እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ የእውነት መና እና በቁስሌ ላይ❤

    • @eregnayeorthodoxtewahdomedia
      @eregnayeorthodoxtewahdomedia  ปีที่แล้ว +3

      በጣም አመሰግናለሁ በእውነት የቤተክርስቲያን አምላክ ያክብርልኝ

    • @HanaTilahun-er1su
      @HanaTilahun-er1su ปีที่แล้ว +1

      እኛ ነን የምናመሰግንህ ከምንሰማው ከምናየው የተነሳ ልናብድ በደረስንበት ዘመን ላይ እንደዚህ እርፍ የሚያደርግ መዝሙር ስለምትዘምርልን

  • @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ
    @እግዚአብሄርየነገሰውይበለ 10 หลายเดือนก่อน

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @meklitbogale2313
    @meklitbogale2313 4 วันที่ผ่านมา

    ዝማሬ መላእክትን ከረጅም እድሜ ጋር ይስጥልኝ ወንድማችን!

  • @tsebeiuariga6641
    @tsebeiuariga6641 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላክ ያሰማልን ወንድማችን ❤❤❤❤❤

  • @mhd1119
    @mhd1119 ปีที่แล้ว +1

    Selam Selam

  • @HelenAychew
    @HelenAychew ปีที่แล้ว +2

    እውነት ደስ የሚል መዝሙር ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏

  • @tbeltsa9525
    @tbeltsa9525 5 หลายเดือนก่อน

    Zimariye melakiti yasemalin wenidim ❤❤❤❤❤❤

  • @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ተ1ጀ
    @ጎዶልያስእግዚአብሔር-ተ1ጀ ปีที่แล้ว

    አሜን አሜን ክብር ምስጋና ለአምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁን እናታችን ክብር ይገባታል ❤❤❤እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛል ከዚህ በላይ❤❤❤

  • @aynadisniguse491
    @aynadisniguse491 ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @meri147
    @meri147 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን

  • @WasaniMorgeta-zl2oi
    @WasaniMorgeta-zl2oi ปีที่แล้ว +1

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 💚💛❤️🙏

  • @SMeNemoli-hi1ll
    @SMeNemoli-hi1ll ปีที่แล้ว

    ዝማሪ መላክ ያሰማልን

  • @adinoderso5012
    @adinoderso5012 ปีที่แล้ว +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @meklitesemaymedia1569
    @meklitesemaymedia1569 ปีที่แล้ว

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።

  • @leylaabdirahmaan4601
    @leylaabdirahmaan4601 ปีที่แล้ว +1

    ❤❤ዝማሬ መላክ ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @behaylubekele7993
    @behaylubekele7993 10 หลายเดือนก่อน +1

    አሜሪካ ከመጣሁ ጀምሮ የምሰማው ይሄን መዝሙር ነው ከጭንቀቴ ያሳርፈኛል እግዚአብሄር ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ ወንድሜ

  • @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ
    @እኔየኦርቶዶክስተዋህዶልጅ ปีที่แล้ว +1

    እልልልልልልል👏👏👏👏🙏🙏🙏💚💛❤

  • @sinidugudeta2017
    @sinidugudeta2017 3 หลายเดือนก่อน

    Zimare melaikt yasemalin ❤🙏🙏🙏🇪🇹🇸🇪