Tinsae Gobena & Mimi Muluken - EIJ ENINSA | እጅ እንንሳ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 3 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 524

  • @threefourhundred8306
    @threefourhundred8306 8 หลายเดือนก่อน +31

    አይ ኮሮና
    2016 ላይ ይሄንን ሙዚቃ የሰማችሁ
    አለን በሉኝ ባካችሁ 😢

    • @kidusgaming6012
      @kidusgaming6012 4 หลายเดือนก่อน

      Alen ya gize Betam nafkognal

  • @natiasefa4863
    @natiasefa4863 4 ปีที่แล้ว +11

    እሄን የመሠለ ዜማ እና የግጥም አደራደር ለዚህ ጠማማ በሽታ መዋሉ እንጂ ምርጥ ዘፈን ነበር። እስቲ ለ ወረርሽኙ ከተዘፈኑት አንደኛው ይሄ ነው ምትሉ....👍

  • @hananmohammed4497
    @hananmohammed4497 2 ปีที่แล้ว +26

    who would have thought this music will be nostalgic?!

    • @Biniyam3832
      @Biniyam3832 2 ปีที่แล้ว +1

      I came here because of that. It's pure nostalgia and I'm amazed

    • @salembabi5657
      @salembabi5657 ปีที่แล้ว +1

      It’s true ❤❤😅

  • @kebakb3103
    @kebakb3103 4 ปีที่แล้ว +48

    የ አመቱ ምርጥ ሃገርኛ ኣስተማሪ ሙዚቃ ኣቦ ሰላማቹሁ ያብዛው!!

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 ปีที่แล้ว

      #ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ይህ ክፉ ቀን አልፎ እንደምናየው ተስፋ አለኝ #ቤተሰብ እንሁን #subscribe በህይወቴ ውስጥ ከማረሳቸው ሰዎች መሀል ነ….

    • @sethbraydon7594
      @sethbraydon7594 3 ปีที่แล้ว

      instablaster

  • @ኤልሳቤጥጎጃምኑሮማሬ
    @ኤልሳቤጥጎጃምኑሮማሬ 4 ปีที่แล้ว +81

    ድምፃችሁ ዋው ነው ፈጣሪ ከዝህ በሽታ ይጠብቀን

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 ปีที่แล้ว

      #ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ይህ ክፉ ቀን አልፎ እንደምናየው ተስፋ አለኝ #ቤተሰብ እንሁን #subscribe በህይወቴ ውስጥ ከማረሳቸው ሰዎች መሀል ነ….

  • @mamush2245
    @mamush2245 4 ปีที่แล้ว +69

    መልካም ስራ ጥሩ ድምፅ ቅንብር ጥሩ መልእክት ከምንም የበለጠ ሁሌ በኢትዮጵያውነቱ የምንኮራበት የተባረከ እጅ ያለው የነካው የሚያምርለት አበጋዝ ከዚህ መልእክት ጀርባ ስላየሁህ አመሰግናለሁ

    • @antenehhailubekele3478
      @antenehhailubekele3478 4 ปีที่แล้ว +2

      ጥብቅ ማሳሰቢያ
      የኮረና ቫይረስን ጥቃት በሚገባ ለመመከት አዲስ የኑሮ መላን እየተለማመድን እንገኛለን፡፡ሆኖም
       እጅ መነሳሳት እንጂ ፊት መነሳሳት አይጠበቅብንም፤
       አካላዊ ጥግግትን እንጂ ልባዊ ወዳጅነትን ማስወገድ አያስፈልገንም፤
       የእጅ ሠላምታን እንጂ ሠላማዊ ተግባቦትን(ጉርብትናን) እንድናቆም አልተመከርንም፡፡
       ንጽህናችንን አዘውትረን በመጠበቅ አስቀድመን መጠንቀቅ እንጂ ፈጽሞ መጨናነቅ የለብንም፡፡
      እንዲያው በጥቅሉ ‹‹ እንኳንም ዘንቦብን እንዲያውም ጤዛ ነንና፡፡ ›› በኮሮና ሰበብ ባልተገባ መልኩ መራራቁ መጠፋፊያ መንገዳችንን ስለሚያሰፋው በሠላማዊ ጉርብትና ውስጥ ተግባቦታችንን እለት በእለት እያሳደግን ሰውን ሁሉ ከልብ የምንወድ፣ሰውን ሁሉ በእኩል ደረጃ የምናከብር፣ብሎም ለሰው ሁሉ ከልብ የምናዝን(የምንጠነቀቅ) ተወዳጆች መሆን መቻል አለብን፡፡

    • @nuvcbbbb9251
      @nuvcbbbb9251 4 ปีที่แล้ว +1

      😅👏👏👏👏👏👍👍👍👍💗💗💗

    • @selammamo4166
      @selammamo4166 4 ปีที่แล้ว

      Good job.

  • @kawsrtube9258
    @kawsrtube9258 4 ปีที่แล้ว +28

    በዝህ አጭር ሰአት የተሰራ አመስልም ምርጥ ስራ ነው ! ቆንጆ ጥምረት 👍

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 ปีที่แล้ว

      #ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ይህ ክፉ ቀን አልፎ እንደምናየው ተስፋ አለኝ #ቤተሰብ እንሁን #subscribe በህይወቴ ውስጥ ከማረሳቸው ሰዎች መሀል ነSE….

  • @addisuwolde561
    @addisuwolde561 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም የሚየዝናና የሚያስተምር ዘፈን ነው በየትኛውም እድሜ የሚመጥን ስለሆነ እጅግ ተወዳጅና ከሰው ልጅ አይጠፋም

  • @yedawit11
    @yedawit11 4 ปีที่แล้ว +30

    ሙዚቃ ለእንደዚህ ለቁምነገር ሲውል መልካም ነው
    ወቅታዊና ጠቃሚ ህዝባችንና ሀገራችን ከበሽታው ለመታደግ ወሳኝ መልእክት ነው ድምፃውያኑም ባለ ድንቅ ተሰጥኦ ናቸው። እግዚአብሔር ሃገራችን ህዝባችን ከወረርሽኝኙ ይጠብቅልን !

    • @samri9788
      @samri9788 4 ปีที่แล้ว +1

      Amen

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 ปีที่แล้ว

      #ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ይህ ክፉ ቀን አልፎ እንደምናየው ተስፋ አለኝ #ቤተሰብ እንሁን #subscribe በህይወቴ ውስጥ ከማረሳቸው ሰዎች መሀል ነ….

  • @abbelnichola3792
    @abbelnichola3792 4 ปีที่แล้ว +27

    When the master is on piano and conducting ... ladies and gentlemen , the end result is nothing but gold.
    👍👍👍👍🇨🇬

  • @mastewalayenew7111
    @mastewalayenew7111 4 ปีที่แล้ว +72

    የእመብርሀን ልጅ ልዑል እግዚአብሔር ያንንንንን ሁሉ ዘመን አሳልፎ ከዚች ቀን ያደረስን በሀይሉ ነው::አሁንም ከዚህ ማዕት በሽታ በእስትንፋሱ አባሮ በሰላም ያውጣን!!! 🕊🕊🕊

  • @ebrahimshemse6109
    @ebrahimshemse6109 3 ปีที่แล้ว +1

    በጣም፡አፍነዉ፡መልካም፡የስራ፡ዘመን፡
    ድምፅ፡100%
    አላባበስ፡100%
    ዬትነዉ፡ያላዉ፡
    አይዙሽ፡ኢትዮጲያ፡ዪጣባቃል፡ጤነሽ፡በጤነዬ፡በጣም፡ወዲጄዋላዉ፡100%

  • @muluassefa7548
    @muluassefa7548 3 ปีที่แล้ว +2

    ሁሌ ማይሰለቸኝ ሙዚቃ ዋዉ

  • @mulu7413
    @mulu7413 4 ปีที่แล้ว +5

    ተመችቶኞል👏 ባጭር ጊዜ የተሠራ አይመስልም ይመቻችሁ

  • @weretaw508
    @weretaw508 4 ปีที่แล้ว +6

    የ አመቱ ምርጥ ሃገርኛ ኣስተማሪ ዘፈን ነው፤ሰላማቹሁን ያብዛው!!

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 4 ปีที่แล้ว +25

    Very amazing massage With great lyrics and performances. This Amhara people always a craters and very Civilized people in that country peace and love for a great people and iconic community for Ethiopian.....from Ethiopian Somalia m !!

    • @Sarbet888
      @Sarbet888 4 ปีที่แล้ว +2

      I hope your leader today one day will become Ethiopia's prime minister.

  • @muluken1476
    @muluken1476 4 ปีที่แล้ว +32

    Brilliant!!! Bring back those precious, humble culture of ours! One ❤️!

  • @Koki1993
    @Koki1993 4 ปีที่แล้ว +5

    I LOVE THIS SONG SOO MUCH!!! I be listening to it 100times a week...ALEMAYEW DEMEKE IS AMAZING👏👏👏👏👏 Mimi’s voice is soo good too!!!

  • @damenefeleke698
    @damenefeleke698 4 ปีที่แล้ว

    የእውነት ለመናገር ቀድሜም የሚሚ አድናቂ ነበርኩ አሁን ደግሞ ምርጥ ጥምረት ከተንሳይ ጋር ባህልን ጥበብን እውቀትን ሁሉንም የያዘ እንድህ ነው መታደል

  • @abdifitahmohamed3050
    @abdifitahmohamed3050 4 ปีที่แล้ว +19

    Am from somaalia waaaw i like this song very good i love you ethiopia music🇸🇴❤🇪🇹👍

  • @NewTechOfficial2321
    @NewTechOfficial2321 11 หลายเดือนก่อน +3

    Still after 3years I'm listening this music😊

  • @dulmidiidofficialschanels2882
    @dulmidiidofficialschanels2882 4 ปีที่แล้ว +17

    Popoppp Super songs Ethiopian New stars love you guys go forward ,from somalia🇸🇴👈👈👈👏👌🙋‍♀️

  • @kebedetadesser9673
    @kebedetadesser9673 4 ปีที่แล้ว +8

    Mimi and Tinsae special sound,special music clip....proud of you....txs Alex and Abegazu,,,for your effort .

  • @Tube-vc6cs
    @Tube-vc6cs 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋውውው እዲ ነው ምያምርብን የጥንቱ የያቶቻችን ወግ ተመልሶ መጣ በኮሮና አሳቦ አይዟቹ ውድ የሀገሬ ወንድም ና እህቶቼ የነገር ፀሀይ ለማየት የዛሬን ጨለማ በትግስት እንለፈው እግዚያብሄር ሳይለያየን እሄን ኮሮና ያጥፋልን ኢትዮጲያ ሀገሬ ሰላምሽ ሰላሜ ነው ኑሪሊኝ ዘላለም ኩፉሽን አያሰማን አሜን🙏🙏🙏💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💔❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @mogeshaileab363
    @mogeshaileab363 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ሥራ ነው ሰፋ ባለ የአባቶቻችን አማርኛ ዘዬ መሠራቱ ደግሞ ልዩ ያደርገዋል

  • @harunalemdar8438
    @harunalemdar8438 4 ปีที่แล้ว +7

    Thank you very much for this beautiful video clip. Achievements. God bless Ethiopia. I thank on behalf of the Turkish people.

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 3 ปีที่แล้ว +1

    አበጋዝ ክብረወርቅ ሁሌም በክብር ወርቅ የሆነ ስራ👌

  • @zerihunlema8159
    @zerihunlema8159 4 ปีที่แล้ว +4

    በጣም አስደናቂ አስገራሚ ጥሩ ዜማ ኮሮና ሲጠፋ ይኸው ዜማ ደ ፍቅር ይቀየር!!!

  • @bantayehuwubetie4287
    @bantayehuwubetie4287 4 ปีที่แล้ว +2

    ፈጣሪ አድሜና ጤና ይስጣችሁ ቢያንስ በቀን 3ጊዜ አዳምጠዋለሁ አዝናኝ እና አስተማሪ መልእክት ነው ያስተላለፋችሁ

  • @allcontinentstravel422
    @allcontinentstravel422 4 ปีที่แล้ว +4

    great duo, what a combination

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 4 ปีที่แล้ว +95

    እውነተኛም አማርኛ ባህላዊ ዘፈን ከነ ጥበባዊ መልዕክቱ::

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 ปีที่แล้ว +1

      #ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ይህ ክፉ ቀን አልፎ እንደምናየው ተስፋ አለኝ #ቤተሰብ እንሁን #subscribe በህይወቴ ውስጥ ከማረሳቸው ሰዎች መሀል ነ….

  • @محضارالفضلي
    @محضارالفضلي 4 ปีที่แล้ว +8

    Very very very very very nice wow wow woe the best one this song and music great ethiipian. ...from yemen

  • @ዙዙወሎደሴደሴፍቅርነውመስ
    @ዙዙወሎደሴደሴፍቅርነውመስ 4 ปีที่แล้ว

    ኸረ የሌለ ነው ውዚቃው ድምፁችሁ በጣም ያምራል ግዜውን የጠበቀ ምርጥ ምርጥ ሙዚቃ😘😘😘🌹💞💞👍 ፈጣሪ ይጠብቀን ሁላችንም

  • @MelkamuAsefa-x1x
    @MelkamuAsefa-x1x 3 หลายเดือนก่อน +3

    ዛሬ ላይ 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @mintesinotesuma6613
    @mintesinotesuma6613 4 ปีที่แล้ว +21

    አሌክስ ድንቅ ሥራ ነው ፣ በርታ በዚሁ ቀጥል።

  • @zuzuzuzu128
    @zuzuzuzu128 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ብያለው የለፋችሁበት በሙዝቃ መልኩያለው ያለው መልካት ህዝባችን ሰምቶ ከሚተገብሩት ያርገን ሀገሬህዝብና የአለም ህብረተሰብ ፈጣሪ ይጠብቅልንንን

  • @ወለየነኝያውምየሀርቡልጅ
    @ወለየነኝያውምየሀርቡልጅ 4 ปีที่แล้ว +3

    ዋዉዉዉ በጣም ደስ ይላል ሁላችንንም ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @wossenayele5037
    @wossenayele5037 4 หลายเดือนก่อน +3

    4 years letter still hear

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ 4 ปีที่แล้ว +3

    የሚሚዬ ድምፅ በጣም ልዩ ነው ሙዚቃ ሳታወጣ ብትቆይም ምንም አልተለወጠም ይገርማል

  • @binizmelekot2911
    @binizmelekot2911 4 ปีที่แล้ว +1

    Her voice is so precious. I can listen to her all day. I hope she drops a CD.

  • @tsegayyeman3173
    @tsegayyeman3173 ปีที่แล้ว

    ሰላም .በጣም ቆንጆ አዘፋፈን ❤❤❤❤❤

  • @besmiko3237
    @besmiko3237 4 ปีที่แล้ว +3

    This is one of the Best Successful Songs Made by Ethiopians for Preventions Used for COVID-19 listenable Bits & Lyrics...Amazing and attractive voices...

  • @dawitdave6328
    @dawitdave6328 4 ปีที่แล้ว +2

    ትንሱ ምርጥ ሙዚቃ አዋቂና ድምፃዊ

  • @sikosilo815
    @sikosilo815 4 ปีที่แล้ว +10

    አላህ ይጠብቀን መጠቀቁ በጣም አስፈላጊነው መዚቃውን ሳላደቅ ግን አላልፍም ጥሩ አስተማሪነው

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 ปีที่แล้ว

      #ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ይህ ክፉ ቀን አልፎ እንደምናየው ተስፋ አለኝ #ቤተሰብ እንሁን #subscribe በህይወቴ ውስጥ ከማረሳቸው ሰዎች መሀል ነ….

    • @startube3948
      @startube3948 4 ปีที่แล้ว

      Sutdč CNN bbq 9 M gill

  • @shimelisfikre9269
    @shimelisfikre9269 4 ปีที่แล้ว +4

    WOW pure voice with messegable song

  • @bettytesfaye4308
    @bettytesfaye4308 4 ปีที่แล้ว +3

    ወይኔ ድምፃቸው❤❤❤😍😍😍😍😍

  • @asterasamenew9236
    @asterasamenew9236 4 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ. ትምርት. ሰጪ. ቁምነገር. አዘል. የጥበብ. ስራ. በርቱ. ሕዝባችንን. በፈለጋችሁት. መንገድ. አስተምሩ. አመሰግናለሁ.
    ክፉ. ቀን. አልፎ. መልካም. ቀን. ያምጣልን. አሜን. ፲።።

  • @habeshastyle2776
    @habeshastyle2776 4 ปีที่แล้ว +1

    Both have incredible voice. Gold bazar to her.

  • @haraguabergga8071
    @haraguabergga8071 4 ปีที่แล้ว +13

    ፈጣሪብቻ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ቤተሰቦቻችን

  • @kafesamy
    @kafesamy 4 ปีที่แล้ว +1

    Wow!! you guys play nice with sensible timely message. Thanks

  • @DJEskesta
    @DJEskesta 4 ปีที่แล้ว +370

    አረ ሴቷ አልተቻለችም
    እንደኔ የወደዳት ካለ እስቲ ላይኳን

    • @kedestbasazen3174
      @kedestbasazen3174 4 ปีที่แล้ว +10

      የትነበረች እሥከዛሬ ይህንንድምፅ ይዛ

    • @meazadesta5173
      @meazadesta5173 4 ปีที่แล้ว +6

      Love her voice 😘

    • @meazadesta5173
      @meazadesta5173 4 ปีที่แล้ว +5

      Great song both 👍

    • @TewwaTekle-1
      @TewwaTekle-1 4 ปีที่แล้ว +6

      The closest Abonesh Adnew we got. She has that smoky colorful voice.

    • @storic-9499
      @storic-9499 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/rfbsE0WKSx0/w-d-xo.html
      real story be 1 ametua yetedeferch hetsan lej tarik

  • @shimeleszegeye6677
    @shimeleszegeye6677 4 ปีที่แล้ว +2

    Wow, it is amazing and attractive typical music. thanks, tinsae,mimi and shiyota.

  • @haymitubeme672
    @haymitubeme672 4 ปีที่แล้ว +7

    ህንዶች ቀድመውን ነበር እኛም ከችብለናል አቦ ይመቻቹህ ዘና ደስሚል መልክት ነው ቱ እዛው ባየር ላይ ጤና ይስጥልኝ !

  • @messitakele2374
    @messitakele2374 4 ปีที่แล้ว +1

    Teru sera new Ethiopiayyy Egezabhier yetbeksh Hulum Yalfal Selam Endemthogn Amenalhu Love Ethiopia

  • @samrwitmogesengedaw8834
    @samrwitmogesengedaw8834 4 ปีที่แล้ว +1

    ዋውውው እንዲ ከአለባበስ ጋ ወቅቱን የጠበቀ መልክት ያለው ዘፈን. ሰልችቶኝ ነበር እብድ እየመሰሉ የሚዘፍኑት

  • @abdureshid6656
    @abdureshid6656 4 ปีที่แล้ว +35

    I love this song, what an extraordinary piece of work. I appreciate how you beautifully made good message to teach our society.

  • @efremyohannes2334
    @efremyohannes2334 4 ปีที่แล้ว

    በጣም አስተማሪ ሙዚቃ ነው ፡፡

  • @laurettenehme4415
    @laurettenehme4415 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ያምራል ዜማቹ እግዚአብሔር ይጠብቀን ከበሽታው

  • @hamziamuhammed3211
    @hamziamuhammed3211 4 ปีที่แล้ว

    So beautiful great &lovely voice wow great massage thank you again Good job Lovely voice both ❤❤❤ !!!!!!! Everything great!!!!!!!😍😍😍😍🤚🤚🤚🤚🤚😍😍😍

  • @rahmasaeed9322
    @rahmasaeed9322 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ይጠብቀን👌👌👌አሪፍ ነው

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 ปีที่แล้ว +2

    Timely and Education infused in traditional Ethiopian Song, Thank you my People Love your talent✅

  • @marietedla9997
    @marietedla9997 4 ปีที่แล้ว

    In every sense, this is an extraordinary music. It’s not a coincidence behind every best music Mr. Shiwota is available. Thank God Ethiopia has his type musician.

  • @TA-mq8mo
    @TA-mq8mo 3 ปีที่แล้ว

    Wow Tinsae Gobena you did wonderful !! Proud of you Really.

  • @me-fs4yy
    @me-fs4yy 4 ปีที่แล้ว +8

    I love the music as well as the singer.

  • @የሸገርልጅነኝ
    @የሸገርልጅነኝ 4 ปีที่แล้ว +6

    ድምፃችሁ ዋው ነው 👍🏾

  • @fariscuchitamerat
    @fariscuchitamerat 4 ปีที่แล้ว +10

    Amazing , this is beautifully done !!!

  • @YayeVlog
    @YayeVlog 4 ปีที่แล้ว +1

    ጠፍቶ ነበር እንዲ ያለ ለዛ ያለው የቅብብሎሽ ሙዚቃ
    በሌላ ግጥም በዚው ዜማ ቢሰሩት እንደተወደደ ዘመን ተሻጋሪ ይሆንላቸው ነበር
    'ይሄም ይታለፋል አይዞሽ ኢትዮጵያውያዬ
    አይዞሽ ይጠበቃል ጤናሽ በጤናዬ'
    ሲል ነዘረኝ

  • @moseskenny9432
    @moseskenny9432 3 ปีที่แล้ว

    Love from Nigeria, love the music even though I don't understand a single word from the lyrics

  • @helenznabecell2361
    @helenznabecell2361 4 ปีที่แล้ว +1

    Waw betam tru tmhrt new egziyabehe hagerachinnn ybark

  • @ethiomusic3158
    @ethiomusic3158 4 ปีที่แล้ว +10

    I think this is the real touch of Abegazu Shiwota. It is "andegna". An infotainment music!... the lyric, the melody, the composition and the singers' voice are best. Cheers!

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 ปีที่แล้ว

      #ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ይህ ክፉ ቀን አልፎ እንደምናየው ተስፋ አለኝ #ቤተሰብ እንሁን #subscribe በህይወቴ ውስጥ ከማረሳቸው ሰዎች መሀል ነ….

  • @mahfuzlove4959
    @mahfuzlove4959 ปีที่แล้ว

    ሙዚቃ ቃና ስለፍቅር ቢሆን ወይ ቢቀየር ግን አቤት ነበር❤

  • @TA-mq8mo
    @TA-mq8mo 3 ปีที่แล้ว

    Abegazu you are always amazing person..

  • @AbuRehmet
    @AbuRehmet 4 ปีที่แล้ว

    ይገርማል የሶስት ቀን ስራ እንደዚህ የተዋጣለት መሆኑ በጣም አስገራሚ ነው የሚሚ ድምፅ የበለጠ ገራሚ ነው።

  • @isaacentertainment00
    @isaacentertainment00 4 ปีที่แล้ว

    የዘመኑ ምርጥ ድስ ይላል ብጣም

  • @yamralyamral5991
    @yamralyamral5991 4 ปีที่แล้ว

    የሚሚ ድምፅ ግን ገራሚ ነው። ሺ አመት ኑሪልኝ

  • @Neptune44u6k6
    @Neptune44u6k6 ปีที่แล้ว +1

    Your traditions are very beautiful, the clothes, the dance and the music are very beautiful

  • @justnothing4809
    @justnothing4809 2 ปีที่แล้ว

    Now we adopted it and living with harmony with Corona virus.

  • @tube-dk2yr
    @tube-dk2yr 2 ปีที่แล้ว

    Brilliant music abegaz is💥 best composer i ve ever seen

  • @sablewengil2144
    @sablewengil2144 4 ปีที่แล้ว

    ሚሚ ሙሉቀን ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ድምፅሽ ናፍቆኝ ነበር

  • @عشقراجينيلاكشيسواراسنسكار
    @عشقراجينيلاكشيسواراسنسكار 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you shasha fetege shash leje tenaye beje

  • @Neptune44u6k6
    @Neptune44u6k6 ปีที่แล้ว

    Wow Ethiopia flew high.

  • @nahimanbr9445
    @nahimanbr9445 4 ปีที่แล้ว +1

    what an amazing song I love your song wow!!!!!

  • @Ethiopia_
    @Ethiopia_ 4 ปีที่แล้ว +9

    ያዝ እንግድህ ወዝወዝ ነዋ አስንኩት በያላችሁበት የምን መጨናነቅ 👌👌👌👌👍👍👍👍

  • @ስመኝባየ
    @ስመኝባየ 4 ปีที่แล้ว +33

    እሴቱ ድምፆዎው❤️💯

    • @tizubi1526
      @tizubi1526 4 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/QKANz_pN9IE/w-d-xo.html

    • @josybelaytube
      @josybelaytube 4 ปีที่แล้ว

      #ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ይህ ክፉ ቀን አልፎ እንደምናየው ተስፋ አለኝ #ቤተሰብ እንሁን #subscribe በህይወቴ ውስጥ ከማረሳቸው ሰዎች መሀል ነ….

  • @Sarbet888
    @Sarbet888 4 ปีที่แล้ว +4

    Five stars, perfect, I love it !!!!!!!!!!!

  • @Youarebad21
    @Youarebad21 4 ปีที่แล้ว +23

    The Effort that everybody is putting in is amazing to see👏👏👏👏Proud to be Ethiopian❣Thank you❣

    • @yalewayiker3305
      @yalewayiker3305 4 ปีที่แล้ว

      Awesome performance and timely message.Bravo.

  • @getshfiseha2395
    @getshfiseha2395 3 ปีที่แล้ว

    Great work with an important message. Thank you so much.

  • @selamlesewljoch5820
    @selamlesewljoch5820 4 ปีที่แล้ว +15

    እሄን ዘፈን እንደኔ የወደደው ካለ ላይኳንና ሰብስክራይቧን ዱቅ አድርጉልኝ

  • @ethiopiahagereethiopiahage1745
    @ethiopiahagereethiopiahage1745 4 ปีที่แล้ว

    Wow yemir betam mert melekt new tebareku ethio enate lanchi yemeta enen yedfagn lanchi yemeta lane enat manenate Ethiopiyaye love u forever

  • @አዲስአገኘዉአገኘዉ
    @አዲስአገኘዉአገኘዉ 4 ปีที่แล้ว +1

    ፈጣሪ ደግ ቀን ያምጣልን

  • @take12344
    @take12344 3 ปีที่แล้ว

    This great and timely music was the first and best one with nice lyrics and melody to create awareness about Covid 19 at that stressful time. Thanks all.

  • @onelove4253
    @onelove4253 4 ปีที่แล้ว +1

    Great Job tewled yadenal 👍🙏🙏🙏

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 4 ปีที่แล้ว +4

    ቆንጆ ነው በርቱ።

  • @rajarayes1887
    @rajarayes1887 4 ปีที่แล้ว

    ድንቅ ፡ሙዚቃ ፡የኢትዬጰያችን ፡ውብ፡ድምፃዊ፡ልጆቿ፡እናመሰግናለን ፡ተባረኩልን ፡እንኳን ፡የኛ ፡ሆናችሁ!!! እሰይ፡የቆንጆው፡ድምፃችሁ ፡ያስተላለፋችሁልን፡ጠቃሚ ፡መልእክት፡ብልሃት፡ነው፡በርቱልን ፡ደጉን፡የዋሁን፡የኢትዬጰያ ፡ሕዝብ ፡አስተምሩልን ።ኢትዮጵያ ፡ታፍራና ፡ተከብራ ፡ለዘላለም ፡ትኑርልን ።አሜን 🙏🏿🙏🏾🧚🏿‍♂️🧚🏾‍♂️👩🏾‍🏭👨🏿‍🏭💚💛❤️

  • @loveyoumomloveyoumom623
    @loveyoumomloveyoumom623 4 ปีที่แล้ว +6

    እንዴት ታምራላቹ 💚 💛 ❤ አገርን ሰላም ይስጠው

  • @omerabakar4189
    @omerabakar4189 4 ปีที่แล้ว +2

    سلام . اغنية جميلة
    تسلمو شعب اثيوبيا الطيب

  • @workafhuralebu4892
    @workafhuralebu4892 4 ปีที่แล้ว +1

    Thank you that is very helpful good job all of you guys 👏👏👏👏👏👏👏

  • @hue470
    @hue470 4 ปีที่แล้ว +1

    you are so much good keep it up

  • @temiketi5970
    @temiketi5970 4 ปีที่แล้ว +2

    በርቱ በጣም አሪፍ መሌዕክት ያለው በርቱልን እናመሰግናለን 😍😘

  • @netsanettesfahun3476
    @netsanettesfahun3476 4 ปีที่แล้ว +1

    አቤት ደምጽ ከነ መልክቱአሪፍ ነው በጣም ፈጣሪ ይተብቀን