ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ክፍል ሁለት በመ/ር ኀይለ ማርያም ዘውዱ (ዘቦሩ ሜዳ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 20 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 33

  • @getnetabawa7846
    @getnetabawa7846 12 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን! ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር!

  • @tejituwendim4122
    @tejituwendim4122 12 วันที่ผ่านมา +1

    እያንዳንዷ ገለፃዎት ተወልጀ ያደግሁባትን ኡራኪዳነምህረትን በሰመመን በሩቅ እያየኋት ነው የጨረስሁት ❤

  • @emyyilmu4548
    @emyyilmu4548 13 วันที่ผ่านมา +2

    ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር። ቃለሕይወትን ያሰማልን። በእድሜ በጤና ይጠብቅልን። ለኛም አውቀን የምድንበት እንዲሆንልን በጸሎትዎ ያስቡን።

  • @yemisrachayele4571
    @yemisrachayele4571 8 วันที่ผ่านมา

    አሜን ፣ አሜን ፣ አሜን ፡፡ በእውነት ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህር ፡፡ በእድሜ በጤና ያቆይልን ፡፡

  • @aberashkassa3056
    @aberashkassa3056 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን መምህር

  • @kokebbiruh4109
    @kokebbiruh4109 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር ፣ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ።

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 13 วันที่ผ่านมา +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤🎉🎉

  • @BisratYemisrach
    @BisratYemisrach 5 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን የአገልግሎት ዘመኖን ይባርክልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @branatube4572
    @branatube4572 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን!

  • @tibelchnigussie246
    @tibelchnigussie246 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር በብዙ ልንመከርና ልንገሰፅ ይገባናል

  • @mdet21
    @mdet21 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @YaredMhrete
    @YaredMhrete 13 วันที่ผ่านมา +4

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 13 วันที่ผ่านมา +1

      አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @Dengle64
    @Dengle64 13 วันที่ผ่านมา +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 12 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔታ እኳን ደህና መጡ 🌹🌹አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏✝️

  • @mefordad
    @mefordad 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር 👏

  • @gullatmedia7769
    @gullatmedia7769 13 วันที่ผ่านมา +2

    መምህር ቃለ ሕይወትን ያሰመልን በርቱል

  • @yeshiderbew
    @yeshiderbew 13 วันที่ผ่านมา +1

    ቃለ ሕይወት ያስማልን

  • @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ
    @ቦጊዜለኩሉ-በ4ቘ 13 วันที่ผ่านมา

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደኅና መጡልን መምህራችን
    እሽ አዳምጣለሁ!

  • @somemeash-ot8yy
    @somemeash-ot8yy 12 วันที่ผ่านมา

    Kale hiwot yasemalen be edmi be Tena yetbkilen

  • @GrmayAraya-u5c
    @GrmayAraya-u5c 13 วันที่ผ่านมา

    🙏🙏🙏💒💒💒✝️✝️✝️❤️❤️❤️

  • @Yeshiyembf
    @Yeshiyembf 13 วันที่ผ่านมา

    ASIBE MEMIHRANIN YISTIWO Abatachin ...... QaleHiywet yasemawo
    Please CONTINUE on every third day regularly on various subjects. Of course concise video like this one.

  • @Jdjk5464
    @Jdjk5464 9 วันที่ผ่านมา

    ❤❤❤❤

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 13 วันที่ผ่านมา

    😍😍😍

  • @gebrehiwotwubet9138
    @gebrehiwotwubet9138 13 วันที่ผ่านมา

    የሕይወትን ቃል ያሰማልን የኔታ። ትክከለኛውን አካሄድ የሚከተል የትምህርት አሰጣጥ (ወጥ: ተከታታይነት ያለው : አንድ ርእሰ ጉዳይን ሙሉ በሙሉ የሚሸፍን) አስፈላጊ ነው።

  • @Dengle64
    @Dengle64 13 วันที่ผ่านมา +5

    መምህር አንድ ጥያቄ ነበረኝ፡
    እኔ የምኖረው በአውሮፓ ነው፡ እዚህ እኛ የምንገለገልበት ቤተክርስቲያን የካቶሊክ ቤተክርስቲያን ነው። እንደኛ ጉልላትም የለውም፡ በአጠቃላይ ከእኛ ቤተክርስቲያን አሰራር ወጣ ያለ ነው፡ በምንም አይገናኝም። ከዚህ የሚከፋው ደግሞ ካቶሊኮች ከ ሰኞ እስከ ቅዳሜ እነሱ ሲገለገሉበት ይሰነብቱና እኛ ደግሞ ቅዳሜ ማታ ምንጣፉን አንጥፈን እሑድ እስከ 5 ሰዓት እንገለገልበታለን። ታቦቱ እሑድ ጥዋት በሻንጣ ይዘውት ገብተው ከዛ ቅዳሴ ከቀደሱ በኋላ መልሰው ይዘውት ይሄዳሉ።
    እና ይኼ ቤተክርስቲያን ቤተክርስቲያን ይባላል? ከስርዓተ ቤተክርስቲያን አንጻር እንዴት ይታያል?
    ቅዳሴ የሚከናወነውም በሁለት ካህን ነው። ይህስ እንዴት ይታያል?
    ሌላው ደግሞ ታቦቱን ይዘው ሌላ ካቶሊክ ቤተክርስቲያን(አዳራሽ) ይዘው ሂደው የእኛን ሰዎች ሰብስበው ገንዘብ ለማግኘት ብለው ባልተባረከ ቤተክርስቲያን ቅዳሴ የሚያከናውኑ ቆሞሶችም አሉ? ይህስ እንዴት ይታያል? እኛ ስንጠይቃቸው እኛ እንደ ጳጳስ መባረክ እንችላለን ድቁና እና ቅስና ከመስጠት ውጪ ሌላውን ሁሉንም ማድረግ እንችላለን ይሉናል ቆሞሶቹ።
    ሌላው ደግሞ ከዚህ ቤተክርስቲያን ያሉት አባት ክህነት የሌለው ነገር ግን ካህን ነኝ የሚልን ቄስ እያወቁ ያስቀድሱታል። ካህን እንዳልሆና ሁለት ሚስት እንዳገባ ሁሉም ሰው ያውቃል። ነገር ግን ክህነቱ በንስሐ ተመልሷል እያሉ ሕዝቡን ያጃጅሉታል። አሁን ይኼ አጥቢያ ቤተክርስቲያን ይባላል ወይ? ባፈረሰ ካህን ቅዳሴ ቁሞ ማስቀደስስ አያስጠይቅም ወይ? ቆሞሱ ዝም ብለውታል፡ እኛስ ምን እናድርግ? እሱ ራሱ እንዳፈረሰ ያውቃል፡ በንስሐ ተመለስኩ ይላል እንጅ። እና በዚህ ካህን ካህን እንዳልሆነ እያወቅን እንዴት ሁነን ሥጋወ ደሙን እንቀበል? እምነታችን ደካማ ነውና ተቸግረናል። ስለዚህ ምን እናድርግ?
    ቤተክርስቲያንስ እንሂድ ወይስ እንቅር ምን እናድርግ? መምህር በጣም አንገብጋቢ ነውና መልስዎን እጠብቃለሁ። አመሰግናለሁ።
    @MAR21YAM29- telegram

    • @HaileMariam3209
      @HaileMariam3209  13 วันที่ผ่านมา +1

      በችግር የሚደረገው ስርአት ማፍረስ አይደለም አይባልም። አባቶቻችን ሐዋርያትም አድርገውታል። አንድ ሐዋርያ ብቻውን ቀድሶ ያቆርብ ነበር በየደረሱበት በአማኞች ቤት ይቀድሱ ነበር።

    • @Dengle64
      @Dengle64 13 วันที่ผ่านมา +1

      @@HaileMariam3209 አመሰግናለሁ እግዚአብሔ ይስጥልኝ መምህር ።
      ሲመችዎት ሌሎችንም ጥያቄዎች ይጻፉልኝ አመሰግናለሁ 🙏

  • @tejituwendim4122
    @tejituwendim4122 13 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር !
    አስተያየት ሚያነቡ ከሆነና ጥያቄዬን ካዩት አንድ ህጋዊ ካህን ሚስታቸው ከሞተች በኋላ መንኩሰው ቆሞስ ይሆናሉ ወይ በአብርሃም እንግዳ ላይ ሁለት አባቶችን ስላየሁ ነው ይህንን ጥያቄ ለአብርሃም እንግዳ አስተያየት ማስጫው ላይ ጠይቄ ነበር

  • @okom6307
    @okom6307 11 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏 💚💛❤🌾🌾

  • @KaltisdikYinebeb
    @KaltisdikYinebeb 7 วันที่ผ่านมา

    ቃለሕይወት ያሠማልን

  • @sofutameru6583
    @sofutameru6583 13 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @natikassa491
    @natikassa491 11 วันที่ผ่านมา

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን።