አርባእቱ እንስሳ እለ እንበለ ሥጋ (ኪሩቤል) በመ/ር ኀይለ ማርያም ዘውዱ (ዘቦሩ ሜዳ)

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 12 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 16

  • @vjgu7406
    @vjgu7406 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የኔታ በእድሜ በጤና ያቆይልን🙏✝️

  • @Fekertube16
    @Fekertube16 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤

  • @melaku6947
    @melaku6947 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን:: እረጅም እድሜ ያኑርልን:: ክርስቲያኖች ሆይ እሚጠቅመን እንደዚህ ያለው ነውና ኑ እዚህ እንማር የተወደደ ጊዜያችን በማይረባ ነገር አናባክነው:: ለእህቶቻችን ወንድሞቻችን እንላክላቸው:: በእውነት ሌላው ነገር ሁሉ ከንቱ ነው ይህ ነው እሚጠቅመን:: ብዙ ማወቅ እና መለወጥ እንችላለን::

  • @belen6300
    @belen6300 หลายเดือนก่อน +2

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር
    ቃለህይወት ያሰማልነ

  • @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ
    @የአያቶቼሀገርየትነሽኢትዮ หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን አባታችን እንኳን ደኅና መጡልን በእውነት ቃለህይወት ያሠማልን ሁሉም ነገር በእናንተ በሊቃዉንት ያምራል እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን ኑሩልን በእውነት

  • @tirualemmathewos3133
    @tirualemmathewos3133 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ቃለ በረከት ያሰማልን የኔታ በእድሜ በጤና ያቆይልን

  • @YeshworkMolla
    @YeshworkMolla หลายเดือนก่อน +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እንኳን አብሮ አደረሰነ ቃለሕይወት ያሰማልን ቸሩ አምላክ ይጠብቅለን❤

  • @sarataye8812
    @sarataye8812 หลายเดือนก่อน

    አሜን አሜን አሜን

  • @yeshiderbew
    @yeshiderbew หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያስማልን

  • @tirngobirhan396
    @tirngobirhan396 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @elroitube27
    @elroitube27 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @dejeneasrat6805
    @dejeneasrat6805 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @GreatEthiopianCoders
    @GreatEthiopianCoders หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን የኔታ 🙏🙏🙏

  • @admasubereded7739
    @admasubereded7739 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህራችን። በመላእክት ዙሪያ ካነሱ እኔም በእነርሱ ዙሪያ የተወሰኑ ጥያቄዎቼ አሉኝ። ምናልባት ጊዜ ሲኖርዎት እና ካዩዋቸው ይመልሱልኛል።
    1ኛ. በነገረ መላእክት ላይ ጎልቶ የሚነገረው እና የሚታወቀው የሊቀ መላእክት ቅዱስ ሚካኤል እና የመልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ነው። ይኼ የመጽሐፍ ቅዱስም እውነት ነው ደግሞም ሁላችንም በክርስትናው የምናስተውለው ነው። እንዲያውም የሁለቱ መላእክት መግነን ሌላ መላእክት የሌለ ሁሉ ያስመስለዋል። የኔ ጥያቄ ይህ ለምን ሆነ ሳይሆን የዚህ ምክንያቱ ምን ይሆን? የሁለቱ መላእክት መግነን? ምናልባት የቤተ ክርስቲያን ቆጠራ ቢደረግ የሁለቱ መላእክት አብያተ ክርስቲያናት እንደሚበልጥ እርግጠኛ ነኝ።
    2ኛ. በመላእክት ዓለም ሁከት በሆነ ጊዜ ከህጉ የወጡት መላእክት እንደወደቁ ይታወቃል። ጥያቄዬ የወደቁት መላእክት በቀድሞ ስሙ ሳጥናኤል ስር የነበሩት አንዱ ነገድ በሙሉ (በእርሱ ነገድ ሥር ብቻ የነበሩት )ናቸው ወይስ ከየነገድ ከየነገዱ ተውጣጥተው ነው ወይ የወደቁት? መምህራንም መጻህፍትም አንድ ነገድ እንደወደቀ እንጂ በሳጥናኤል ሥር የነበሩት ይሁኑ ከየነገዱ ተውጣጥተው ይሁን ሰምቼም አንብቤም አላውቅም። እና ቢመልሱልኝ።
    3ኛ. የቅዱስ ሚካኤልን ሹመት በተመለከተ
    1ኛ. አለቅነቱ በሁለት መልኩ ነው? ማለትም በኃይላት እና በመላው ዓለመ መላእክት ላይ ነው?
    2ኛ. በኪሩቤል እና በሱራፌልስ ላይ ተሹሟል አልተሾመም? መጻህፍት ሁለቱ አለቃ የላቸውም ይላል። ደግሞ እርሱን ሊቀ መላእክት ይለዋል ነገሩ እንዴት ነው?
    4ኛ. በልማድ ቅዱስ ገብርኤል ቁጡ መልአክ ቅዱስ ሚካኤል ደግሞ የዋህ እንደሆነ በኅብረተሰቡ ዘንድ ይታወቃል።
    1ኛ. የዚህ አመለካከት እንዴት ይታያል ምክንያቱም ህብረተሰቡ ይህንን ያገኘው ከህይወት ተሞክሮ ነውና።
    2ኛ. ይኼ ሀሳብ በመጽሐፍትስ የተደገፈ አይደለም ወይ ይኼውም በስቅለቱ ጊዜ ቅዱስ ሚካኤል አርመመ ቅዱስ ገብርኤልን ግን ሰይፉን አንስቶ የቤተ መቅደሱን መጋረጃ ለሁለት ከፈለው ይባላል። ይኼ ከላይ የተነሳውን ሀሳብ ሊያረጋግጥልን አይችልሞይ? እንዲያውም ስለሁለቱ መላእክት ባህርያት የሚባል ነገር አለ፥ ይኼውም ሰውዬው በሚካኤል ቀን ጠምዶ ሲያርስ ቅዱስ ሚካኤል አይቶት እኔስ ምሬሃሉ ከኋላዬ ቅዱስ ገብርኤል እየመጣ ነውና ተጠንቀቅ አለው ይባላል።
    5ኛ. በርቱዓ ሃይማኖት በሦስተኛው እትሙ ላይ ስለአርባዕቱ እንስሳ በተለይ ከገጽ 9 ላይ ጀምሮ ይተነትናል። ምናልባት እኔ ካልተሳሳትሁ ስለእነርሱ ያነሳቸው ቁጥሮች (ስለ ብዛታቸው የጣቶቻቸውን ቁጥሮች፣ የዓይኖቻቸው ቁጥሮች ወዘተ) አልገጠመልኝም ምናልባት በዚህ ላይ የሆነ ነገር ቢሉኝ። በአጠቃላይ በዚህ መጽሐፍ ከገጽ 9 እስከ 11 የተጠቀሱት አብይ ነገሮች ልረዳቸው አልቻልኩም።
    6ኛ. በዚሁ መጽሐፍ ላይ ገጽ 14 ላይ ሥጋ ለበስ ሰይጣናት እንዳሉ እና እንደሚጋቡ እንደሚዋለዱ ... ይናገራል ይኼ እንዴት ይታያል?
    7ኛ. በዚሁ መጽሐፍ ላይ በገጽ 14 ላይ ስለጨለማ መልአክ ተገልጿል። ቁጥራቸውም ከ99ኙ ነገደ መላእክት ጋርም እንደማይቆጠር ነገዳቸው 12 እንደሆነ ይገልፃል። ይኼ እንዴት ይታያል? ከሥነ ፍጥረትስ አስተምህሮ ጋር አይጣረስም ወይ? ማለትም መላእክት በነገድ መቶ እንደሆኑ ነው መጻሕፍት የሚመሰክሩት ጌታም በምሳሌ ያስተማረው እንደዛ ነው። ታዲያ እንዴት ነው የሚታየው? መጸሐፉ ላይ እንዲያውም የመቅሰፍት፤ የመዓት እነዚህ ናቸው እንጂ አነሚካኤል እነገብርኤል እና መሰሎቻቸው የምህረት መላእክት ናቸው ይላል ይኼስ እንዴት ይታያል?
    8ኛ. በመልክአ ገብርኤል ላይም ቅዱስ ገብርኤልን ከኩሩቤል አንዱ አንተ ነህ የሚልም አገላለጽ አለ። ይህስ እንዴት ይታያል?
    ያዩት ጊዜ ቢመልሱልኝ ደስ ይለኛል አመሰግናለሁ።

  • @mulualemmolla5408
    @mulualemmolla5408 หลายเดือนก่อน

    ሰው በእንግዳ ጥያቄና ትምህርት እተነዳ የአህያ ስጋ ምናምን ከሚል ይህን ረቂቅ ትምህርት ቢንከታተልና በምግባር ብንታነጽ መልካም ነው እላለሁ።

  • @eyob9654
    @eyob9654 หลายเดือนก่อน

    ቃለ ሒወትን ያሰማልን አባታችን። ግን ትምህርቶዎ ከመጣማቸዉ የተነሳ ሁለት ደቂቃ እንኳን የተማርን አይመስልም። አባኮትን አባታችን ደቂቃዉ ትንሽ ይርዘምልን እያጠረብን ተቸገርን ይሄ ደሞ የ እርሶን ትምህርት ለመማር ካለን ፍላጎት ነዉ።