ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
ሰዓሊ ጋሽ እሸቱ ጥሩነህ አንደበቶት ትህትና ያለው ስለ ፀጋዬ ሲገልጹ በአድናቆትና በክብር እንዲሁም አንድ ሰዓሊ አንድን ደራሲ እንዲህ ሲገልጽ ምንኛ ያስደስታል:: ጋሽ እሸቱ እድሜና ጤና ይስጦት::
ለጋሼ ፀጋዬ ኢትዮጵያ ሀይማኖቱ ናት። መልካም አገላለፅ ነው። አመሠግናለሁ አቶ አበበ ባልቻ።
ጀግናን የሚያከብርና የሚገባውን እውቅና የሚሰጥ እውነተኛ ጀግና ብቻ ነው። ለእኔ ጋሽ አበበ እና እንዳለጌታ(ዶ/ር) ጀግኖች ናቸው! አቤም ለሎሬት ጸጋዬ ገብረመድኅን ያለውን ፍቅርና አክብሮት ለመግለጽ ቃላት ሲያጥሩት አስተዋልኩ። ዛሬ የጸጋዬ ነፍስ ስትደሰት አየሁ። በልባችንም ሕይወት ዘርቶ ሕያው ሐውልት አቆምንለት። ለዚህ ያበቃችሁን ሁለት የኢትዮጵያ ፈርጦች ምስጋናዬ ይድረሳችሁ!
ዶ/ር እንዳለጌታ መቸም ሁሌም የምረካብህ በምታቀርባቸው ሰዎች ምርጫህ ነው፡፡ አናውቅም እያሉ የሚያሳውቁን ትሁታን አዋቂዎችን እያቀረብክ ስለሚያሳውቁን ምስጋናዬ ከፍያለ ነው፡፡
በርቱ። አገሩን የሞላውን ሌብነትና ዘረኝነት ማራገፍ የሚቻለው በእንደዚህ አይነት ሥራዎች ነው።
ዶክተር እንዳለ ጌታ የአንተ አይነቱን የተረጋጋ ምሁር ያብዛልን... Thxs for your service🙏🏾
ዶ/ር እንዳለ ጌታ የወደፊቱ የሃገር አድባር እንዴት እንደሚገርመኝ
ትክክል አባበል ፀጋዬ እንዴት ገለፅከው ጋሽ አቤ ኢትዮጵያ!! ጥራ ዋውውውው እማማን አስታወስከኝ ጋሼ አቤ በህይወቷ የሚያስደስታት ስራ ኢትዮጲያ ሆና የሰራችው ስራ ስላለ በደርግ ግዜ።እንዴት የሚደንቅ ስራ ነው አገላለፁ በጣም ድንቅ ጥበብ ችሎታ ነው። ጋሼ እሸቱ እድሜ እና ጤና እመኛለሁ🙏
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና አሜሪካን ይባርካት።
ተመስገን ይሄን የተራበ ህሊናዬን በጎ ስላሰማችሁት
Thank you 🙏
Gash Tsegaye nebsu begenet tref
ስታስቀኑ! መቼም መታደል ነው....
It is very interesting memorial. Please recognize Debebe Seifu also.
ዶክተር እንዳለ ጌታ አዲስ መፅሐፍ ሲታተም ለኛ ለአንባቢዎች ደራሲውን በማስተዋወቅ ግብአት እንዲሁም ለደራሲያኑ ብርታት ሆነሀልና እናመሰግናለን።ጉቺ ሽመልስ በተስፋዬ ገብርአብ ዙሪያ "የአደአው ጥቁር አፈር" በሚል ርዕስ የፃፈውን የህይወት ታሪክ አንብበህ እንደምታቀርብልን ተስፋ አደርጋለሁ።አስተዋይ አንባቢ ሰው ሀሳብን አይፈራም።
ትክክል።❤❤❤ትክክል❤❤❤ ልኩም ኢትዮጵያ ናት❤❤❤❤
በዓሉ ግርማ ፤ጸጋዬ ገብረመድህን፤ አዲስ አለማየሁ ዳግመኛ የሚፈጠሩት መቼ ነው።ማግኘት ከባድ ነው
Gash Eshetu Teruneh I am very happy to see you. It’s very interesting explanation about the painting and also the symbol. ‘Awlo Hasabe’ very expressive. Thank you again Gash Terhune.
❤❤❤❤❤❤❤
አዲስ አበባ ሲኖር ጋሽ ፀጋዬ የት ነበረ ቤቱ?
Nothing has been done as a memorial in the name of Laurete Tsegaye G. Medhin, if he were from so many things may have been done, for him.
Ene yemele Tsegaye Ethiopian yewedale ...malet be zegenet Politics yamenale malet yememeselew bezu gele ale.. Tsegaye be federalism yeneyanen sew new.. Awashen Anbebe , Sele Aba Geda yegetemewen anbebe... seke Ethiopian yesetewen interview Sema....manem Ethiopian wesete teweldo ena adego Ethiopian yemetela yelem chegeru andandu Ethiopian enene becha yemesele yelake denkorow lelaw degmo Ethiopian betam yemewedat degmo hulachenene temesel blo yasebale...ahun enanete setaweru semahuge gen Ethiopian kewededachu...lemen be beherawe theater be Tigrega be Oromifa be wolayetega theater endesera atemokrum.Haile girima ene awagushe Ethiopia weshemachew temeselachewalehuge yelale.
ጥያቄ ለጋሽ አቤ:አሊ ቢራ አዋሽ የሚለው በጣም አንጀት የሚበላ ዘፈን አለው በእኔ እምነት አሊቢራ በወቅቱ ቢሔራዊ ቲያትር ዘፋኝ እንደነበር ሳስብ ቲያትሩን ካየ በኋላ ይሆን ነፃፈው ብዪ አሰብኩ ልክ እሆን?
❤❤❤❤❤❤
ሰዓሊ ጋሽ እሸቱ ጥሩነህ አንደበቶት ትህትና ያለው ስለ ፀጋዬ ሲገልጹ በአድናቆትና በክብር እንዲሁም አንድ ሰዓሊ አንድን ደራሲ እንዲህ ሲገልጽ ምንኛ ያስደስታል:: ጋሽ እሸቱ እድሜና ጤና ይስጦት::
ለጋሼ ፀጋዬ ኢትዮጵያ ሀይማኖቱ ናት። መልካም አገላለፅ ነው። አመሠግናለሁ አቶ አበበ ባልቻ።
ጀግናን የሚያከብርና የሚገባውን እውቅና የሚሰጥ እውነተኛ ጀግና ብቻ ነው። ለእኔ ጋሽ አበበ እና እንዳለጌታ(ዶ/ር) ጀግኖች ናቸው! አቤም ለሎሬት ጸጋዬ ገብረመድኅን ያለውን ፍቅርና አክብሮት ለመግለጽ ቃላት ሲያጥሩት አስተዋልኩ። ዛሬ የጸጋዬ ነፍስ ስትደሰት አየሁ። በልባችንም ሕይወት ዘርቶ ሕያው ሐውልት አቆምንለት። ለዚህ ያበቃችሁን ሁለት የኢትዮጵያ ፈርጦች ምስጋናዬ ይድረሳችሁ!
ዶ/ር እንዳለጌታ መቸም ሁሌም የምረካብህ በምታቀርባቸው ሰዎች ምርጫህ ነው፡፡ አናውቅም እያሉ የሚያሳውቁን ትሁታን አዋቂዎችን እያቀረብክ ስለሚያሳውቁን ምስጋናዬ ከፍያለ ነው፡፡
በርቱ። አገሩን የሞላውን ሌብነትና ዘረኝነት ማራገፍ የሚቻለው በእንደዚህ አይነት ሥራዎች ነው።
ዶክተር እንዳለ ጌታ የአንተ አይነቱን የተረጋጋ ምሁር ያብዛልን... Thxs for your service🙏🏾
ዶ/ር እንዳለ ጌታ የወደፊቱ የሃገር አድባር እንዴት እንደሚገርመኝ
ትክክል አባበል ፀጋዬ እንዴት ገለፅከው ጋሽ አቤ ኢትዮጵያ!! ጥራ ዋውውውው እማማን አስታወስከኝ ጋሼ አቤ በህይወቷ የሚያስደስታት ስራ ኢትዮጲያ ሆና የሰራችው ስራ ስላለ በደርግ ግዜ።እንዴት የሚደንቅ ስራ ነው አገላለፁ በጣም ድንቅ ጥበብ ችሎታ ነው። ጋሼ እሸቱ እድሜ እና ጤና እመኛለሁ🙏
እግዚአብሔር ኢትዮጵያን እና አሜሪካን ይባርካት።
ተመስገን ይሄን የተራበ ህሊናዬን በጎ ስላሰማችሁት
Thank you 🙏
Gash Tsegaye nebsu begenet tref
ስታስቀኑ! መቼም መታደል ነው....
It is very interesting memorial. Please recognize Debebe Seifu also.
ዶክተር እንዳለ ጌታ አዲስ መፅሐፍ ሲታተም ለኛ ለአንባቢዎች ደራሲውን በማስተዋወቅ ግብአት እንዲሁም ለደራሲያኑ ብርታት ሆነሀልና እናመሰግናለን።
ጉቺ ሽመልስ በተስፋዬ ገብርአብ ዙሪያ "የአደአው ጥቁር አፈር" በሚል ርዕስ የፃፈውን የህይወት ታሪክ አንብበህ እንደምታቀርብልን ተስፋ አደርጋለሁ።
አስተዋይ አንባቢ ሰው ሀሳብን አይፈራም።
ትክክል።❤❤❤ትክክል❤❤❤ ልኩም ኢትዮጵያ ናት❤❤❤❤
በዓሉ ግርማ ፤ጸጋዬ ገብረመድህን፤ አዲስ አለማየሁ ዳግመኛ የሚፈጠሩት መቼ ነው።ማግኘት ከባድ ነው
Gash Eshetu Teruneh I am very happy to see you. It’s very interesting explanation about the painting and also the symbol. ‘Awlo Hasabe’ very expressive. Thank you again Gash Terhune.
❤❤❤❤❤❤❤
አዲስ አበባ ሲኖር ጋሽ ፀጋዬ የት ነበረ ቤቱ?
Nothing has been done as a memorial in the name of Laurete Tsegaye G. Medhin, if he were from so many things may have been done, for him.
Ene yemele Tsegaye Ethiopian yewedale ...malet be zegenet Politics yamenale malet yememeselew bezu gele ale.. Tsegaye be federalism yeneyanen sew new.. Awashen Anbebe , Sele Aba Geda yegetemewen anbebe... seke Ethiopian yesetewen interview Sema....manem Ethiopian wesete teweldo ena adego Ethiopian yemetela yelem chegeru andandu Ethiopian enene becha yemesele yelake denkorow lelaw degmo Ethiopian betam yemewedat degmo hulachenene temesel blo yasebale...ahun enanete setaweru semahuge gen Ethiopian kewededachu...lemen be beherawe theater be Tigrega be Oromifa be wolayetega theater endesera atemokrum.Haile girima ene awagushe Ethiopia weshemachew temeselachewalehuge yelale.
ጥያቄ ለጋሽ አቤ:
አሊ ቢራ አዋሽ የሚለው በጣም አንጀት የሚበላ ዘፈን አለው በእኔ እምነት አሊቢራ በወቅቱ ቢሔራዊ ቲያትር ዘፋኝ እንደነበር ሳስብ ቲያትሩን ካየ በኋላ ይሆን ነፃፈው ብዪ አሰብኩ ልክ እሆን?
❤❤❤❤❤❤