"ያየነው ሁሉ እውነት አይደለም!" ኤመሬተስ ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ ክፍል አንድ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 24 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 13

  • @ZeraYakob
    @ZeraYakob 2 ปีที่แล้ว +1

    እንደስዎ በጎ አሳቢዎችን ያብዛልን፡፡ ረጅም ጤናና እደሜ ይስጥልን፡፡

  • @asmare5631
    @asmare5631 2 ปีที่แล้ว +1

    ጤና እና እረጅም እድም ለ ፕ/ር ለዶ/ር ምስጋና ለህዝባችን ፅናት አንድነት ሰላም እድገት በእውቀት በኢኮኖሚ ዘረኝነት ይጥፋ ፍቅር ያሸንፋል

    • @ethio2874
      @ethio2874 2 ปีที่แล้ว

      0እንደዚ የለ ሠው አለን

  • @tibebutesfaw157
    @tibebutesfaw157 2 ปีที่แล้ว

    endale geta betam wedekuh meketatel yejemerikut kerb gizie berta tewuled yemianets sera eyserah new ketelo profesor lehager balewuleta muher nachew edemie yesetewot

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 7 หลายเดือนก่อน +1

    please there is a phd thises @ SOAS london universty by dr.merid wedaregay,who was prof shiferaw bekeles history teacher which needs to be edited and be published in english and amharic.
    I have no contact with shif would have asked him myself
    shumet sishagne would also be hapy to bring this important work for publication
    the jesuit prof clude sumnefrs volums on ethiopian philosophy need to be translated into amharic tigrigna and be made avalable to a wider audiance
    aba pawulos tsaduwas works need to be compiled .
    ethiopian catholic church service is in geez.

  • @elsaassefa9811
    @elsaassefa9811 2 ปีที่แล้ว

    በርቱልን

  • @Lijeyassu
    @Lijeyassu ปีที่แล้ว

    አክባሪዎ ነኝ

  • @firezerasefa8197
    @firezerasefa8197 2 ปีที่แล้ว

    Please fix the voice quality.

  • @sebasebatmedia1731
    @sebasebatmedia1731 2 ปีที่แล้ว +1

    ከጉሬዛም ማርያም እስከ አዲስ አበባ መጽሐፍ ውስጥ የተነሱ ጉዳዮች የበለጠ አጥንተው ቢሠሩበት እንዴት መልካም ነበር?

  • @atnafable
    @atnafable 2 ปีที่แล้ว +4

    ዶክተር ማዘሌ ፓውሎ
    ደብረ ማርቆስ እና የውላ ህክምና ይሰጥ ነበር ።
    እንዲያውም አያቶቻችን ሲያወሩ በግጥም እንዲህ ተብሏል።
    ያ ዶክተር ማዘሌ ያባይ ጎረቤት፣
    ቢጠልቀው ቢጠልቀው የማያልቅበት።

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 2 ปีที่แล้ว +1

    ፕሮፌሰር ሽብሩ ተድላ እርስዎን ማንበብ እርስዎን ማዳመጥ መታደል ካልሆነ ሌላ ምን ሊሆን ነው ? …. እርስዎም ብዙ እንዲፅፉ እኛም ብዙ እንድናነብዎ ብዙ እንድንሰማዎ ረጅም እድሜ ከመልካም ጤንነት ጋር እመኝልዎታለሁ ……………

  • @እውነትእውነት-ሠ8ቨ
    @እውነትእውነት-ሠ8ቨ 2 ปีที่แล้ว

    ብዝዋችን ያስገረመው ፈውስ
    th-cam.com/video/XJcGTnzJHiI/w-d-xo.html&ab_channel=PROPHETZEKARIYASWONDEMU%2FGLORYOFGODTV

    • @na421
      @na421 2 ปีที่แล้ว

      እንደ እርጎ ዝንብ ምነው ጥልቅ ማለትኽ።