ሀሳቦቻችንን እንዴት አድርገን እናስተዳድር? @DawitDreams

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 15 ต.ค. 2024

ความคิดเห็น • 262

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 ปีที่แล้ว +70

    በጣም ነው ማደንቅሽ ቲክቶክ ላይ የማውቅሽ በማከብረው ዳዊት ድሪምስ መጋበዝሽ በጣም አስደስቶኛል 🙏🙏🙏😍

    • @miriamempoweringgenerations
      @miriamempoweringgenerations ปีที่แล้ว +2

      Thank you 🙏

    • @SelamawitTesfay-w2b
      @SelamawitTesfay-w2b 7 หลายเดือนก่อน

      ​@@miriamempoweringgenerations35:36

    • @rozaroza7147
      @rozaroza7147 4 หลายเดือนก่อน

      የቲክቶክሽ ስም ምን ይላል ማዓረይ እንድከተል ፈልጌ ነው​@@miriamempoweringgenerations

  • @biruktaytmelaku7925
    @biruktaytmelaku7925 ปีที่แล้ว +42

    በጣም ሚገርመው ነገር ከምታወሪው ይልቅ አለባበስሽ ሀሳቤን እየሰረቀው ተቸገርኩ ።ልብሱ ያምርብሻል ግን ቦታው አይመስለኝም
    ለወንድሞቻችን ያሰብሽ አይመስለኝም

    • @ላልሆንክአትድከም
      @ላልሆንክአትድከም ปีที่แล้ว

      🙄😳🤣🤣ምነው አተ ብዙ የሚታይ ሞልቶ

    • @zekewoszke197
      @zekewoszke197 ปีที่แล้ว +3

      ስለ ትኩረት በትክክል እያስተማረች ነው በእርግጥም!
      ነገር ግን ትኩረትን በዳሌ ወጥሮ ይዞ ታዳሚን ማሰልጠን አይከብድም ወይ😂?

    • @yeshmebtmekonen7283
      @yeshmebtmekonen7283 ปีที่แล้ว

      የእህቴን ሀሳብ እጋራለሁ

    • @samriel7719
      @samriel7719 ปีที่แล้ว

      ኣየሰው በያዬነቱ እኮ ነን😂😂😂😂

    • @hiwotyerdaw1697
      @hiwotyerdaw1697 ปีที่แล้ว

      Right dear.. tekertwa sewch lebsawan endyau engy

  • @remadanahmed2106
    @remadanahmed2106 ปีที่แล้ว +1

    ዋአው በጣም ደሥ የምትዪ ሠው ነሽ ደሥ የሚል ትምህርት የአለባበሥሽ ምክንያቱ ይገባኛል ምክያአቱም እደዚህ አይነት ትምህርት በሤቶች ሥላልተለመደ ነው።

  • @abelfish124
    @abelfish124 ปีที่แล้ว +11

    በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው በጣም ነው የምናመሰግነው ሜሪ ዳዊት ላንተም ትልቅ አክብሮት አለኝ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @muluhagos5023
    @muluhagos5023 6 หลายเดือนก่อน

    በጣም ድንቅ ስልጠና ሰጠሽን እግዚአብሄር ይባርክሽ

  • @DawideSmart-jb7dh
    @DawideSmart-jb7dh ปีที่แล้ว

    ሀሳብሽ መልካም ነው ብዙን ጊዜ ባለባበስሽ አይኔ አረፈብኝ የሠማሁሽ ብዙ ጠይመስለኝም

  • @eyerusalemfiyesa6566
    @eyerusalemfiyesa6566 ปีที่แล้ว +1

    አለባበስሽ ኢትዮጵያዎነትን የማይገልፅ የእውነት ያሳፍራል

  • @LehaSamfans
    @LehaSamfans ปีที่แล้ว +4

    ከልብ እናመሰግናለን ዳዊት ሂይወት ቀያሪ ትምህርት. ስለምታቀርብልን. ጀግና

  • @s0lomon150
    @s0lomon150 ปีที่แล้ว +2

    ይቺ ልጅ ድንቅ ልጅ ናት ብዙ,ጊዜ ቲክቶክ ላይ ተከታትያታለሁ ፓሺኑዋን በጊዜ አውቀዋለች በርቺ ካንቺ ብዙ እንጠብቃለን amazing

  • @ahmedibrahimli3297
    @ahmedibrahimli3297 ปีที่แล้ว +2

    በጣም በጣም ሳላደንቕሽ አላልፍም ምንም ባላውቅሽም አሁን እንዳቅሽ ያደረገኝ የዳዊት ድሪምስ መድረክ ላይ ነው ብዙ ጊዜ የሚከታተለው ፖሮግራም ነው። እና በዚህ መድረክ በማወቄ ደስ ብሎኛል እና በዚሁ ጊዜ ደግሞ የታዘብኩት ቢኖር ምን ያህል ቅኑ ሴት መሆንሽን ተረዳሁ አላህ ይባርክሽ።

  • @miraleb4393
    @miraleb4393 ปีที่แล้ว +1

    በጣም እናመስግናለን

  • @temesgenteklewold5142
    @temesgenteklewold5142 ปีที่แล้ว +11

    እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው 🙏🙏🙏👍👍👍👏👏👏

  • @KokiLeme
    @KokiLeme ปีที่แล้ว +3

    ሜሪዬ የኔ ምርጥ አስደናቅ መልእክት ነው በአካል ስላላገኘሁሽ ቆጨኝ

  • @FayzaAebdsemed-nl4nx
    @FayzaAebdsemed-nl4nx ปีที่แล้ว

    በጣም በምወደውና በማደንቀው ሰው መድረክላይ መገኘትሽ በጣም ደስ ብሎኛል👍

  • @እሙከድር
    @እሙከድር 11 หลายเดือนก่อน

    ዋውው በዳይት መድረክ መቅረብ መታደልነው እኔም አድቀን እመጣለሁ በተለይ ዳውትን ለማገኛት እህህህ❤❤❤❤

  • @يارباخبكيارباخبك
    @يارباخبكيارباخبك ปีที่แล้ว +1

    እህቴ ነው ምትመስለኝ በጣም ነው ደስ ምትይኝ ትምርትሽ በጣም ይመቸኛል 👍

  • @positive6977
    @positive6977 ปีที่แล้ว +1

    ሜርያም ብልጽቲ የቀንየልና ዳዊቶም ብርዕኻ ኣይንጸፍ ጀግና ኢትዮጵያዊ

  • @hiwotdhabtamu6978
    @hiwotdhabtamu6978 ปีที่แล้ว +6

    ሚሪያምዬ በጣም ግሩም ፕሮግራም ደስ ይል ነበር አጠረብኝ ስለወደድኩት

  • @hiwiamil5657
    @hiwiamil5657 ปีที่แล้ว +12

    ከልብስሽ ማጠር ውጭ ደህና ነው።

  • @momiloveyou9881
    @momiloveyou9881 ปีที่แล้ว +3

    በቲክቶክ በጣም የምከተልሽ የምሰማሽ ብዙ ከጠቀሙኝ ሰዎች መካከል አንዷ አንች ነሽ

  • @besufikadbk3179
    @besufikadbk3179 ปีที่แล้ว +1

    I really appreciate you b/c you smart and beautiful

  • @garciaeast7972
    @garciaeast7972 ปีที่แล้ว +6

    My favorite show God bless you all. Bright future for your show.

  • @sophonyasaw
    @sophonyasaw ปีที่แล้ว +14

    Amazing!!!
    You put this deep and best idea in a very simple language because you understood it.
    God bless you.

  • @abiticasu3310
    @abiticasu3310 ปีที่แล้ว +1

    Am proud of you ....and i have no word by your presentation also your confidence

  • @Bezopiavlog
    @Bezopiavlog ปีที่แล้ว

    ተባረኪ በጣም ጠቅሞኛል

  • @BezawitWoldegiorgis
    @BezawitWoldegiorgis ปีที่แล้ว

    Tebareki

  • @luwamchildofGode4666
    @luwamchildofGode4666 ปีที่แล้ว

    Www amazing i love that advice

  • @fisoneden7750
    @fisoneden7750 ปีที่แล้ว +1

    አስደናቂ ምክር ነው

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 ปีที่แล้ว

    ማርያ በጣም ምርጥ ትምህርት ስለሰጠሽን እናመሰግናለን💚💛❤🙏🌺🌹💕

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 ปีที่แล้ว

    So true wow thank you I will take your advice definitely

  • @konjit--21
    @konjit--21 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ሴት ነሽ እኔ ሁሌ ነው የምከተልሽ fb.ላይ ጎበዝ ነሽ 🙏🏼❤❤

  • @bornayoutube6214
    @bornayoutube6214 ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ ምክር በርችልን እህታችን

  • @jemilaworku9737
    @jemilaworku9737 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ❤

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 ปีที่แล้ว +6

    You make sense. The programmer should have a dress code ! Professional attire doesn't hurt.

  • @alemuaschilu-ep3hj
    @alemuaschilu-ep3hj ปีที่แล้ว

    Thank you 💕 betam Des yemil tmhrtnew

  • @Nejat197
    @Nejat197 ปีที่แล้ว

    ወይይይ ዛሬ እንደት ደስ እንዳለኝ በጣም የምወዳትን ሴትነዉ ያመጣችሁልኝ👍👍 አመሰግናለሁ 🥰

  • @Temetel-ut5yq
    @Temetel-ut5yq ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ምክር ነው ከአንድ ጥያቄ አለኝ አንድአንድ ነገሮች ደጋግሜ እያደረኩ ነዉ ይህን ነገር ለማስቆም ምን ማድረግ እንዳለብን ብትነግሩን ደስ ይላል

  • @bekeluolana3003
    @bekeluolana3003 ปีที่แล้ว

    Wow betam dinq memhir nesh tebareki

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን

  • @gebiremfesekiduse2268
    @gebiremfesekiduse2268 ปีที่แล้ว

    Wow!!!Thanks!betam new eyekeyerachhun yalachhut.

  • @ss-gu9ge
    @ss-gu9ge ปีที่แล้ว +95

    ምክርሽ ድንቅ ነው እህት አለባበስሽ ግን በጣም ከባድነው በተለይ እንድ አይነት መድረክ ላይ እኔ እንኮዋን እግርሽን ነው በብዛት ያየሁት እየተሳከኩ

    • @bertukanamsalu7978
      @bertukanamsalu7978 ปีที่แล้ว +3

      እኔም ልህላት ነበር ከዛ ለተቀመጡት ተሳቀህኩ

    • @ashash9382
      @ashash9382 ปีที่แล้ว +1

      Awo🤦‍♀️

    • @samriel7719
      @samriel7719 ปีที่แล้ว +3

      😂😂😂😂ግንኮ ባያችዋት ቁጥር ቁሙነገሩም በዛው ልክ ነው😃

    • @Nejat197
      @Nejat197 ปีที่แล้ว

      🤔

    • @tesfalemkiflu6190
      @tesfalemkiflu6190 ปีที่แล้ว

      betam yastelal lebssh

  • @mihiretabebe774
    @mihiretabebe774 ปีที่แล้ว +1

    Wow thank you dave mirt engida selemitakerbilin

  • @engidashettakele
    @engidashettakele ปีที่แล้ว +1

    አዎ የእውነት ሀሰብሽን ተቀብዬ ለውጥ አግኝቻለሁ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ

  • @felenuna8034
    @felenuna8034 ปีที่แล้ว +24

    እንደ Professional ለማውራት እንደ ህፃን ልጅ ለብሰሽ መምጣትሽ ትንሽ ያስከፋል
    የት ጋ ምን አይነት አለባበስ መልበስ እንዳለብን ብናውቅ ጥሩ ነበር
    😢

  • @merhawiberhe4476
    @merhawiberhe4476 ปีที่แล้ว

    Amazing thanks Dr dave for invited amazing girl I now her

  • @thaymelaku8801
    @thaymelaku8801 ปีที่แล้ว +1

    Thank you❤❤

  • @mlbmlb3659
    @mlbmlb3659 ปีที่แล้ว

    መርየም በጣም እወድሻለሁ😘🙏

  • @haimanotnasser8935
    @haimanotnasser8935 ปีที่แล้ว +1

    Enamsgenale Meery ☆

  • @yonasshiferaw382
    @yonasshiferaw382 ปีที่แล้ว

    Wow I have never been a fun of her but today she talk to my soul !! Honestly mostly life couches say or talk about things we all know but they remind you things we all need to do or follow and she did that !!! Kudos sister

  • @bzuwerqabebe1232
    @bzuwerqabebe1232 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ 😍

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 ปีที่แล้ว +3

    1st thank you Dawit for presenting individuals like her. 2nd thank you thoughtful lady.
    The way you tried to manage thought is interesting. However, the governing factor is our mind. I am sure you know that, but you didn't complicate matter to explain. Controlling mind is difficult and takes winning yourself.

  • @edeneden6793
    @edeneden6793 ปีที่แล้ว

    Girum timirt new tebarekiling 🙏🥰

  • @ptatom3947
    @ptatom3947 ปีที่แล้ว +5

    Wow I love the way you explained it 😍 we are what think we are

  • @winniekifle6705
    @winniekifle6705 ปีที่แล้ว

    Thank you for sharing

  • @Suls65850
    @Suls65850 ปีที่แล้ว +1

    ሜሪ እናመሰግናለን

  • @aynalemabebe8847
    @aynalemabebe8847 6 หลายเดือนก่อน

    እነመሰግናለን እስኪ ማነው እንግልዛኛ ቋንቋና ትምህርት ያማስተምረኝ

  • @futgj6694
    @futgj6694 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ብዙ ሰሆች ስለ አለባበሷ ነው ትምህርቱ ላይ ብታቶክሩስ

  • @zeray-Stulmy30
    @zeray-Stulmy30 ปีที่แล้ว +4

    I registered today (30/05/2015 e.c.) and put my signature for the DAWIT DREAMS ...and i swear to GOD it is realy one step to my destination ❤❤ and i will not forget this day ,the day that i already start all over again!🔑....

  • @huhjaj9123
    @huhjaj9123 ปีที่แล้ว

    ዋው በርቺ ጀግና

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 ปีที่แล้ว

    Terwo temert newo amesegenalwo tebarkye eyhety

  • @fiyametaeshete5535
    @fiyametaeshete5535 ปีที่แล้ว

    Amazing

  • @ayda4952
    @ayda4952 ปีที่แล้ว +1

    Waw bexame desi yilale enmesginaiol 💪🇪🇹😍😍😍😍😍😍 ethiopia le zelalem tinore

  • @andualemkebede9994
    @andualemkebede9994 ปีที่แล้ว +1

    Amaizing!

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ ปีที่แล้ว +7

    የራት ልብስና የመድረክ ልብስ ለይተው ለምን እንደማያውቁ ይገርመኛል ።በምዕራቡ አለም የምሰራ ልብስ ሰፊ ነኝ።የሀገሬ ሴቶች የራት ልብስ ለብሰዉ መርካቶ ስለሚሄዱ አይደንቀኝም ደ

  • @hayathussine9101
    @hayathussine9101 ปีที่แล้ว

    thank you

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 ปีที่แล้ว

    Selamachwo sakachwo yebzalachwo tebarkw

  • @addisushevaye1801
    @addisushevaye1801 ปีที่แล้ว

    Very nice

  • @tube5188
    @tube5188 ปีที่แล้ว +1

    እባካችሁ ሚድያ ላይ የምትወጡ ሰዎች አለባበሰችሁን አስተካክሉ ፈጣሪ ይመስገን ሀገራችን ብዙ ጠበብት ያሉባት የጥበበኛ ሀገር ናት ታዲያ ምንድነው በእድሜ ትልልቅ ሆነን እንኩዋ ለምን ይሆን የፈረንጅ ብጫቂ ጨርቅ ቂጣችሁ ላይ ለጥፋችሁ የምትወጡት እውነት ለመናገር ምን እንዳስተማርሽ የሚያስተውል ያለ አይመስለኝም ገላሽን መመልምለሽ እንደ ልምጭ ።

  • @lomibekele2684
    @lomibekele2684 ปีที่แล้ว

    Thank you wawwwww

  • @hayme4396
    @hayme4396 ปีที่แล้ว +2

    ሜሪ እንኳን ደና መጣሽ

  • @tigendalew2860
    @tigendalew2860 ปีที่แล้ว

    በጣም አድናቂሽ ነኝ 🙏🙏🙏❤️

  • @abdulmelikgirma7083
    @abdulmelikgirma7083 ปีที่แล้ว

    Mery congrats zare erasen asdesiche meway chiyalew nege degmo abren enayalen tnx

  • @asmaomar4820
    @asmaomar4820 ปีที่แล้ว +30

    የሠው ልጅ ከሀሳብ ይልቅ አለባበስ ይገዛዋል ት/ትሽ እዳለ ሆኖ አለባበስሽ ትኩረት ማድረግ አቅቶናል ይሄ ት/ት ለአለም የሚደርስ ስለሆነ ጤሩ አለባበስ ብናስተላልፍ

    • @tsegabereket4621
      @tsegabereket4621 ปีที่แล้ว +5

      She is literally teaching how to guid your thinking. Yet you focused on that.
      You should listen to her again. Respectfully!

    • @samrawitmesfin4996
      @samrawitmesfin4996 ปีที่แล้ว +1

      Lbsu mnm alhone konjo nw

    • @floridatekeste5683
      @floridatekeste5683 ปีที่แล้ว +1

      ምርጫህ ነው እይታህ ት/ት ወይም ልብስ ያንተ ምርጫ ነው።

    • @mohammedselman9645
      @mohammedselman9645 ปีที่แล้ว

      ​@@floridatekeste5683 ልጅ ካባት የሚነግረዉ ሳይሆን የሚሰራዉ ነዉ ሚከተለዉ so እሷም አስተማሪ ሆና ስትቀርብ ራቁትዋ ባይሆን አሪፍ ነበር

    • @menkemtsnat708
      @menkemtsnat708 ปีที่แล้ว

      ልብሴ ልበስ ኣይደለም ትምህርትዋ ዋና እንደት ከ ድንቁርና ማላቀቅ እንዳልክ እያስተማረት ነው ።
      ዋናው ትምህርቱ ነው ጠቃሚ ለኛ።😂😂😂❤❤❤

  • @Reziyemama
    @Reziyemama ปีที่แล้ว

    ዋው ጀግና ሴህ

  • @ተዘከረነእግዚኦበውስተመን
    @ተዘከረነእግዚኦበውስተመን ปีที่แล้ว +3

    እኔ የሚገርመኝ የልጃቹ ልብስ የምትለብሱ ልጃቹ ምን ልትለብስ ነው አቤቱ መስተዋሉ ስጠን

  • @simonmedhanie2887
    @simonmedhanie2887 ปีที่แล้ว

    እንዴ ለገኘዉ እችላለሁ ለ ዳዊት he is amazing boy

  • @gezahgenzwede5776
    @gezahgenzwede5776 ปีที่แล้ว

    የምትወደጅ ነሽ ስለ እሱ ጌታ ይክበር!gen አለባበስሽ !ከምትሰጪው አገልግሎት አንጻር ......

  • @destakeremela5137
    @destakeremela5137 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ደስ ይላል ምክርሽ ልብስሽ ግን በጣም አጠረ መድረክ ላይ የሚለበስ አይደለም

  • @uguc7808
    @uguc7808 ปีที่แล้ว

    Wow andegna❤

  • @tutuz8920
    @tutuz8920 ปีที่แล้ว +1

    ሰለ ኢትዯጵያ ጉዳይ አሰሙ

  • @eseyastekie4807
    @eseyastekie4807 ปีที่แล้ว

    That was lit!!! Thanks a million darling.

  • @freyandebrhan3260
    @freyandebrhan3260 ปีที่แล้ว +1

    You're smart lady!

  • @asmegetachew2528
    @asmegetachew2528 ปีที่แล้ว +1

    Very interesting

  • @bekeleguasil3895
    @bekeleguasil3895 ปีที่แล้ว +2

    1st thank you Dawit for presenting individuals like her. 2nd thank you thoughtful lady.
    The way you tried to manage thought is interesting. However, the governing factor is our mind. I am sure you know that, but you didn't complicate matter to explain. Controlling mind is difficult that takes understanding and winning oneself. Mastering to manage your mind to serve your purpose is vital.

    • @debreworkabebe1170
      @debreworkabebe1170 ปีที่แล้ว +1

      Great point !! I wish you get your own youtube channel.

    • @bekeleguasil3895
      @bekeleguasil3895 ปีที่แล้ว

      @@debreworkabebe1170 አመሰግናለሁ. I have medical problems. Good observation. Mind knows mind. You're smarter than you think of yourself. Please don't limit yourself. You're capable of learning and understanding. Besides, you have space age thinking. Please ask the Ethiopia Science and Technology to work for them. I don't mean what you doing is not important. I mean is that you have great potential. Don't ask me how I know. I just do. Good luck!

  • @mihiretabebe774
    @mihiretabebe774 ปีที่แล้ว

    Thank you ehite

  • @mariamova452
    @mariamova452 ปีที่แล้ว +15

    አሜሪካ የስራሽን ይስጥሽ😔 እነሱን እየመሰልን የምታወሪው ፍሬ ያለው ነገር ነው ሀገር ልብስ ለብሰሽ ብቀርቢ ደስ ይለኝ ነበር ሌላው ድሮም አከብርሻለሁ
    😘🙌

    • @alamhabash6268
      @alamhabash6268 ปีที่แล้ว

      ውዴ ሰው መምሰል ያለበት እራሱን እንጅ ሰወችን ወይም አገሩን መምሰል የለበትም

  • @amanbekele1181
    @amanbekele1181 ปีที่แล้ว +9

    አሁን እዉነት እናዉራ ከተባለ ሰዉ የነቃዉ በትምህረትሽ ወይስ በአለባበስሽ አበዛኛዉ ሰዉ በትኩረት ትምህረትሽን ሰምተዋል ማለት ይከበደኛል አለባበሰሽን ግሪዉ

    • @mariamova452
      @mariamova452 ปีที่แล้ว

      ከአሜሪካ ነው የመጣሀው ከተባለ ፋራ መሆን የለብህም ይላሉ ለኔ ግን አለባበስ ማተር አለው

    • @PeacefromJesus
      @PeacefromJesus ปีที่แล้ว

      😂😂😂 100% ✅✅✅

  • @takelewakie9882
    @takelewakie9882 ปีที่แล้ว

    ከወገብሽ በላይ ከነአስተሳሰብሽ ያምራል::

    • @getayalewe1009
      @getayalewe1009 ปีที่แล้ว

      kkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkkk

  • @dessalegnassen4501
    @dessalegnassen4501 ปีที่แล้ว

    Thankj you my sister I have many personal problem including marriage problem, Your vidio chane me 100 paradiaum shift. I have many reason to be sad in my life.But did not prefer such way I prefer sport,relaxing motivational speakers watching. I got many benefits from your program

    • @titimulatu5426
      @titimulatu5426 ปีที่แล้ว

      Same here my sister she changed my attitude too she is amazing

  • @hanankedirkelifa1788
    @hanankedirkelifa1788 ปีที่แล้ว

    I'm such proud of you 👌👌👌👌👌

  • @orittesfamariam3049
    @orittesfamariam3049 ปีที่แล้ว +10

    አለባበስሽ ትክክል አይደለም አሰተማሪ እንደዚህ አይለብስም

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 ปีที่แล้ว +4

    እንኳን ወንድ ሴት ትፈትናለች አለባበሷ
    እርቃን መሄድ ስልጣኔነት ሳይሆን መሰይጠንነት ነው ባል አባት ወይም ወንድም እንዴት እህቱ እርቃኗን ህዝብ መሀል ስትቆም ዝም ይላል ?፲

    • @selammesganaw3899
      @selammesganaw3899 ปีที่แล้ว +1

      ደሞ በቅርቡ ነው የወለደችው😂😂😂

    • @Nùh4424
      @Nùh4424 ปีที่แล้ว

      @@selammesganaw3899 ሼም ነው

  • @yrgg1047
    @yrgg1047 ปีที่แล้ว

    Awdachalwa egzbiher yetabakachu weganochachina selamacha yebazalhanana 🤲🤲🤲💯❤❤❤

  • @Mimilove929
    @Mimilove929 ปีที่แล้ว +1

    Merye I am happy for you yena konjo ❤

  • @sittimohammed5050
    @sittimohammed5050 ปีที่แล้ว +2

    We won’t change our life just by thinking until you shift our paradigm.

  • @gechmati-ed7be
    @gechmati-ed7be ปีที่แล้ว

    Wow

  • @saramustafa6866
    @saramustafa6866 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ነው ምስማሽ ሁሌም አይሻለው ግን አንድቀን ምን አለ ዳዊት ድሪምስ መድርክ በጠራሽ እያልኩ አስብ ነበር ዛሬ መድርኩን ስታገኘ ድስ ነው ያለኘ አንድ ነገር ልበልሽ ይቅርታ ግን የመድርክ ልብስ ክቻልሽ ክዳጊ ውርሺ ካልቻልሽ በራስሽ ዲዛይን ስርተሽ የመድርክና ይቢሮ ልብስ ምርጭ መምክር ክዛ ነው ሚጀምርውና ነው የዳዊት መድርክ የልብስ ስራአታቸው ድስ ነው ሚለው

  • @almazt3763
    @almazt3763 ปีที่แล้ว +1

    I can't wait ❤🙏👌🤔🤔

  • @genat9284
    @genat9284 ปีที่แล้ว +7

    እይ ጠበኩ ነዉ በጉጉት💙💰❤

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 ปีที่แล้ว

    It was a happy time thanks 🙏 ❤