ምን አይነት ሰዎች ናችሁ ግን

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 21 ธ.ค. 2024

ความคิดเห็น • 644

  • @EtaferKemaw
    @EtaferKemaw หลายเดือนก่อน +118

    ውይ ሰብልዬ ከአፍሽ የሚወጡ ቃላቶች እንዴት ደስ ይላሉ ወደድኩሽ ❤❤❤❤❤❤❤

    • @mesfinkebede9915
      @mesfinkebede9915 หลายเดือนก่อน +1

      ያሳዝናል እርስ በእርስ እየተሟሟቃችሁ በሰው ሕይወት ቀልዱ😮😢

  • @nunubetty9153
    @nunubetty9153 หลายเดือนก่อน +43

    ❤❤❤አንቺን እና መሰሎችሽን የወለደች ኢትዮዽያ ሀገሬ በተቃራኒው ለጆሮ ሚሰቀጥጥ እሳት ከአፋቸው ይወጣለ‍እ 24 ሰአት ስድብ እባክሽን በሰፊው ምከሪልን ተባረኪ

  • @TameTesema-s1j
    @TameTesema-s1j หลายเดือนก่อน +35

    ሰብል እግዚአብሔር ይባርክሽ !! እኔም ባንቺ አስተያየት መቶ በመቶ እስማማለሁ ። እነዚህ የተወደዱ ውዶች እንደገና ብጋቡና መልካም ልብ ያለውን የኢዮጵያን ሕዝብ እና ልጆቻቸውን ማስደሰት ብችሉ ድንቅ እና ተዐምር ይሆናል ።
    ሌላው በእነሱ ደስታ እግዚአብሔር ፣ ልጆቻቸው እና የኢትዮጵያ ድፍን ህዝብ የሚደሰትባቸው ከሆነ የተወድሽ ገኒ ዋጋ ክፈይ !!
    በምድር የመኖራችን ጊዜም አጭር መሆኑን አንዘንጋ !!
    በመጨረሻም የጌታ ፈቃድ ተፈጽሞ ባይና የሰርጋችሁን ቀን ብሰማ አቅሜ የፈቀደውን ስጦታ ይዤ ከአዋሳ አዲስ አበባ ድረስ በመምጣት የደስታችሁ ታሳታፍ ለመሆን እመኛለሁ ።
    ተባረኩልኝ ።
    ውድ እህታችን ሰብለ በድጋሚ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ !!!

    • @PeacefullRain-g4g
      @PeacefullRain-g4g หลายเดือนก่อน +3

      የማታቁትን አትቀባጥሩ ልጆቹም የተስማሙበት ነው

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 หลายเดือนก่อน +19

    አንቺ እራሱ ሰብሊ ቃላቶችሽ ሲያምሩ ሲጣፍጡ የእውነት የልብሽ ቅንነት ይታያል ዳግም ሰርጋቸውን ያሳየን እንበላ❤❤❤🙏ገኒ ምርጥ እናት ናት❤

  • @WerkneshiHayilemariyam
    @WerkneshiHayilemariyam หลายเดือนก่อน +5

    የኔ ወብ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ይባርክ እግዚአብሔር የሚወደውን ከክርስቲያን የሚጠበቀውን ተናግረሻሎ ተግባራዊ ቢያደርጉት ተጠቃሚዎች ይሆናሉ ጌታ ይርዳቸው

  • @letitbe2468
    @letitbe2468 หลายเดือนก่อน +18

    መልካም እና ቅን አስተያየት ነው የሰጠሽው። ግን አስተውላችሁ ከሆነ ከ ኢንተርቪው ላይ ገኒ ያለችው በዚህ ቆንጆ ጣፋጭ ንግግሩ ነው የሸወደኝ አለች ዋናው ህይወት ውስጥ ሌላ ሰው ይሆናል ፕላስ ሞከርን ሞከርን አስከ አንጥፍጣፊ ተስፋ ድረስ ግን አልሆነም አሉ። እኛ የማናውቀው ብዙ ነገር ሚዲያ ላይ የማይቀርብ ነገር ይኖራቸዋል። ብቻ ግን ትዳር ከእግዚአብሄር ነው እስከሞት ድረስ ስለሆነ ቢከፋም ቢለማም አብሮ መሆን መልካም ነው።

  • @hermelaabayneh8423
    @hermelaabayneh8423 หลายเดือนก่อน +2

    'የቱንም ያክል ጠንካራ ብትሆን ሁልግዜም ደካማ የምትሆንት አንድ ሰው ይኖራል' ፈጣሪ ልባቸውን ባራራው ሰይጣንን ባሳፈሩት ምኞትሽን ፈጣሪ
    ይስማሽ ቅን ልብ መልካም አንደበት ነዉ ያለሽ ❤️

  • @jsfamily3726
    @jsfamily3726 หลายเดือนก่อน +3

    Enedalshiw bitareku letewlde bezu timhert yehonal.
    Ahun balew huneta gen fichen normalize yemadreg lememedoch yebezal beye yasferagnal lehagerachen endeza aytekmem mekebaberu endale hono malet new.
    Thank you, Sebly, endwem anchi setnageri bewste yalewn new yetenagershiw ena betam new yekelelegne.
    Wegenoche yalagebachu agbu, yetetalachu yekir tebabalu, betiru tidar yalachu fikirachehun tebek argachu yazu.
    Tidar be Egziabher yetemerete tekuam new.
    One love ❤️!

  • @azitaKebede
    @azitaKebede หลายเดือนก่อน +13

    የኔ አመለካከት Positive Co-parenting እኛ አገር ስላልተልመደ ነው እንጅ ህዝቡ ታረቁ እያለ የሚጮኸው ከእነሱ በላይ የሚያዋጣቸውን የሚያውቅ የለም ባይሆን አብሮ መኖሩ ቀርቶ ለልጆቻቸው ሲሉ ያደረጉትን በጣም appreciate አድርጌዋለሁ በቃ ይሄው ነው::

    • @godisgreat6311
      @godisgreat6311 หลายเดือนก่อน

      Very true ❤ I agree 👍

    • @nuale23
      @nuale23 หลายเดือนก่อน

      True ​@@godisgreat6311

    • @MastewalNegash
      @MastewalNegash หลายเดือนก่อน +1

      ተለያይቶ መኖር ለዘላለም አይለመድ ፍቅር ያብዛልን እነሱንም እግዚአብሔር አምላክ ያስታርቃቸዉ..

    • @christinabyssinia894
      @christinabyssinia894 หลายเดือนก่อน

      Agree 👍🏻 people should not be together if they cause pain . Forgiving and living separate life is so much enough for the kids as well .

  • @HelenKonjo-v9x
    @HelenKonjo-v9x หลายเดือนก่อน +104

    ሰብልዬ በጌታ ያምትቀቢውን የፊት ሎሽኖች ሰንስክሪኖች ባአጠቃላይ ላንቺ የወደድሽውን ሁሉ በነሱ ዙርያም አውሪልን ያወጣውን ያውጣ እገዛዋለው በናትሽ🥰

    • @kmloveadamaa8214
      @kmloveadamaa8214 หลายเดือนก่อน +3

      እኔም እፈልጋለሁ

    • @nawalmohammed9308
      @nawalmohammed9308 หลายเดือนก่อน +3

      ende lemen afere tebeyaleshi hakebet hedeshi lanchi mesemamashin yesetushale eso eko leraso mesemamatine new metetekemewu!l lanchi layehone yechelale

    • @SenyaNuru
      @SenyaNuru หลายเดือนก่อน

      😂😂😂​@@nawalmohammed9308

    • @elsaelsa2213
      @elsaelsa2213 หลายเดือนก่อน +7

      She is fine but this is filter sister don't worry you are ok

    • @direharerej
      @direharerej หลายเดือนก่อน +1

      እኔም በጌታ እፈልጋለው ስርልኝ❤❤🎉🎉

  • @muluemebetseyoum1404
    @muluemebetseyoum1404 หลายเดือนก่อน +26

    የኔ ወድ ልጅ አንቺም እኮ ማር ነሽ የምትጠቀሚበት ቃል ልዩ ነዉ ውድድ ነው የማረግሽ

  • @MakedaGebera
    @MakedaGebera หลายเดือนก่อน +7

    ምናለ የልጄ አባት ያንችን መልእክት ቢሰማና ቢያልኝ ከእግዚአብሔር ጋር ብቻዬን 8 አመት ያሳደኩት ምናለ ልቦና ቢሰጠው 🙏🙏🙏

    • @EyosiyasMatiwos
      @EyosiyasMatiwos หลายเดือนก่อน +1

      Ayezoshe yenikonjo
      Egezabere mesetawale yesetahu ke leje belaye mene ale

  • @HelenFesshaye2575
    @HelenFesshaye2575 หลายเดือนก่อน +11

    Seblye, thank you for sharing your observation. I personally believe there is addiction involved. I am not a marriage counselor but if those three things are involved it will be very hard to reconcile.
    1,unfaithfulness
    2, any kind of abuse physical or verbal
    3,Addiction Alchol, drugs, gambling ….

    • @adanechmarthaberhanu1319
      @adanechmarthaberhanu1319 หลายเดือนก่อน +2

      Agreed! She doesn't know the story behind the scenes, the so-called professor had so many affairs and dramas. That's why she said enough is enough!

  • @GenteSofe
    @GenteSofe หลายเดือนก่อน +15

    አችም ተባረኪ ሰብልየ ለማስማማት የሄድሽበት መገድ ያስደስታል ❤

  • @asegedechbelayneh7896
    @asegedechbelayneh7896 หลายเดือนก่อน +15

    ሰብሊ ❤❤❤ ለካ አንደበትም ይባረካል አድሜሸ ይርዘም
    አስቲ የ ሀገሬ ልጆች ከሰወነት ተራ የወርዳቺሁ ከ ሰብሊ ተማሩና ትውልዱን አንፁ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 หลายเดือนก่อน +20

    ልክ ነሽ ሰብሊበጣም የሚደነቁ ባልናሚስቶች ያላቸው መከባበር ለብዙ ኢትዮጵያውያን ትምህርት ይሰጣሉ

    • @mesfinkebede9915
      @mesfinkebede9915 หลายเดือนก่อน +1

      ምንም ደህና ትምህርት አይሰጥም የማናውቀውን አንቀባጥር። መፍታት ነው ጥሩ ትምህርት? ያሳዝናል።

  • @MeronDawit-lu4cm
    @MeronDawit-lu4cm หลายเดือนก่อน +1

    ሰብለ እኔ እራሱ የሙልጌታ ጀዋሬ አነጋገር በደምጠው ብውል አይሰለቸኝም ነገር አዋቂ ጨዋታ ረዋቂ ከእግዚያብሄር የተቸረው ምርጥ ሰው ነው ❤❤❤ እንዲህ አይነት ሰው ሀገራችን ያብዛላት እረጅም እድሜ እመኝለታለሁ❤❤❤

  • @maMa-ux3nd
    @maMa-ux3nd หลายเดือนก่อน +18

    ሰብሊ ምርጧ ወይ አንቺ ስላወቁሽ እንዴት ደስ እንደሚለኝ❤❤❤❤

  • @elsatesfaye2716
    @elsatesfaye2716 หลายเดือนก่อน +4

    ሰብልዬ እውነት አስለቀሽኝ እኮ በጣም የምትወደጂ ነሽ❤❤❤❤ ሰለነገኒ እኔም ቢመለሱ ልጆቿ ጣልቃ ቢገቡ በብዙ ጥሩ ይመስለኛል❤❤❤ እውነት ነው በጣም ቃላት የለንም ስለነሱ እኔም አሜን ተስማምቻለሁ አንድ ላይ ይሁን ❤❤❤❤

  • @eduam2859
    @eduam2859 หลายเดือนก่อน +2

    አሜን ሰብልዬ ጌታ ይባርክሽ በትክክል ተረድተሽልኛል
    በእውነት የእኔም ፀሎት ይህ እግዝያብሔር ለዳግም ሰርግ ያብቃቸው ልጆቻቸውን ሚዜ አርገው ዳግም ሲሞሸሩ እግዝያብሔር ያሳየናል ::

  • @Kassahun-e5r
    @Kassahun-e5r หลายเดือนก่อน +3

    አንቺ እራስሽ የምትገርሚ ፓስተር ነሽ ቃሎችሽ ይገርማሉ ቀጥይበት ይሳካልሻል ዘርና ዘመንሽ ይባረክ።

  • @meselusimegn-f7k
    @meselusimegn-f7k หลายเดือนก่อน +14

    ❤❤መልካም ሴትነሽ ጎበዝ ፈጣሪ ፀሎታችንን ሰምቶ ያስታርቅልን❤❤❤❤

  • @getachewgebeyehu-qr2su
    @getachewgebeyehu-qr2su หลายเดือนก่อน +19

    ያንቸ ሀሳብ እና እይታሽ እንዴት ደስ ይላል ምኞትሽ ተባረኪ

  • @hanademelash6673
    @hanademelash6673 หลายเดือนก่อน +13

    ውዴ አንደዚህ ጥሩ አስተያየት ስለተናገርሽ በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ ብዙዎች ግን አስተያየት ሲሰጡ በተቃራኒ ስለነበር አዝኘ ነበር አንቺ ግን የልቤን ስለተናገርሽ ❤❤❤❤❤

    • @Ethiopia-cs2ub
      @Ethiopia-cs2ub หลายเดือนก่อน

      እኔ ግርም የሚለኝ የቲክ ቶክ ጀማ ምንድን ነው ግን የቀነጨረ ማህበረሰብ የተሰበሰበበት ገኒን ሲወቅጧት ነበር ሲባል በጣም ነው ያዘንኩት እዚህ ዩቱብ ላይ ያለ ማህበረሰብ ይሻላል እውነት❤

    • @hanademelash6673
      @hanademelash6673 หลายเดือนก่อน +2

      @@Ethiopia-cs2ub አዎ ውዴ ገነት አፈር ልሼ ያለችውን አባባል አንዴት ዋጋ አንደከፈለች ሊገባቸው አልቻለም የዛሬዋን ደስታዋን ነው ያዩት

  • @TigestDemesse
    @TigestDemesse หลายเดือนก่อน +42

    😂😂😂 ስታምሪ ጌታን ቆንጅዬ መልካም ሴት አወራርሽ አገላለፅሽ ልዩ ነው ጥሩ ግንዛቤ ያለሽ ተባረኪ

  • @kasahunwoldemichael2181
    @kasahunwoldemichael2181 หลายเดือนก่อน +6

    እውነት ነው እህቴ ሰብለ እግዚአብሔር የኔ የሆነችን እየጠበኩ ነው በእውነት ከልጅነቴ ጀምሮ መሆን የምፈልገው ማንነት ነው ያለው ተስፋ አደርጋለሁኝ እስካገኛት ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @bezaalamayo4592
    @bezaalamayo4592 27 วันที่ผ่านมา

    የኔ ቆንጆ ሰብልዬ እያየሁሽ ሳላውቀው እንባዬ ፈሰሰ ጌታ እየሱስ ይባርክሽ ዘርሽ ይባረክ እህቴ❤❤❤❤

  • @YeabsiraYeabsiraAklilu
    @YeabsiraYeabsiraAklilu หลายเดือนก่อน

    ሁሁሁሁ ሰብልይ ተባረኪልኝ ማር እኮ ነው ቃላቶችሽ በዚ ልክ ፍቅራቸውን ገለጽሻቸው ጌታ ጠላቃ ይግባ

  • @azebgizaw180
    @azebgizaw180 หลายเดือนก่อน +3

    አንቺ እራስሽ አንደበትሽ ደስ ይላል እንዳንቺ አይነቱን ያብዛልን ተባረኪ በዚህ ዘመን አስታራቂ የለም አመሠገንኩሽ

  • @Natanesayas-k3i
    @Natanesayas-k3i หลายเดือนก่อน +35

    ሰብልዬ አገላለፅሽ እንዴት ደስ ሲል ጣፋጭ አንደበት ተባረካ

    • @mesfinkebede9915
      @mesfinkebede9915 หลายเดือนก่อน

      😮እርስ በእርስ እየተደጋገፋችሁ ቀልድ በሰው ሕይወት እናንተ የሞቀ ሃገር ላይ ቁጭ ብላችሁ። እግዚአብሔር ሁሉን አዋቂ ነው ለሁሉም ጊዜ አለው።

  • @maryahailugebry717
    @maryahailugebry717 หลายเดือนก่อน

    እውነት ብለሻል ሰብሊ የኔ ወርቅ ሰወድሽኮ ተባረኪ ሰብሊ አሜን እግዚአብሔር ያስታርቃቸው 🙏🤲❤❤❤

  • @Seni2019
    @Seni2019 หลายเดือนก่อน +15

    እውነትሽን ነው ሰብሊ እኔም በጣም እውዳቸዋለው በታረቁ

  • @zuzulove9763
    @zuzulove9763 หลายเดือนก่อน

    አባትነቱም ምርጥ ነው ልጆቹ በየ ጊዜው ይመሠክራሉ ብቻ እመካከላቼው ያለው ነገር ባይታወቅም ለልጆቻቼው ባሉበት ሠላም ይሁኑ

  • @Huluselam-hx5hp
    @Huluselam-hx5hp หลายเดือนก่อน +7

    አረ! ሰብልዬ እኔ እንደሆነ ካሁን በኃላ ቸኩዬ ምንም አይነት አስተያየት ኮመንት ላለመስጠት ለራሴ ቃል ገባሁ
    ዘመኑ ክፊ ዘመን ሆኖል አፌን በእጄ ላይ አርጌያለሁ

  • @mahikonjo3606
    @mahikonjo3606 หลายเดือนก่อน +2

    እውነት ነው ድፍን የኢትዮጵያ ህዝብ ነው የሚደሰቱበት ፈጣሪ አንድ ያርጋቸው

  • @G.A-k1x
    @G.A-k1x หลายเดือนก่อน

    የኔ ቆንጆ ብርክ በይልኝ🎉🎉 ምነው ሰይፉ እነዚህን ሰዎች በላቀረባቸው እስክል ደረስኩ አዝናለሁ ሰው ግን በዚህ ልክ ሰውን አጠልሽቶ ለማውራት መቸኮል እግዚአብሔር በነዚህ ሰዎች ላይ መጥፎ አስተያየት ያላቸውን ልብ ይስጣቸው 🙏 እያልኩ ገኒና ሙሌ ተስማምታችሁ አንድ ላይ ብትኖሩ ደስ ይላል ግን ያ ካልሆነ ደግሞ በልዩነት ውስጥ ሆናችሁም ደስ የሚል ነገር አላችሁ በርቱ እንወዳችኋለን❤❤❤❤

  • @mcell1734
    @mcell1734 หลายเดือนก่อน +1

    ባል መሆን ስላልቻለ ነውኮ የተለያዩት እኔ ደግሞ ከይቅርታ አልፋ አብራው መቀጠል ያልቻለችው አሁንም ያኔ ካለያያቸው ችግር እንዳልተላቀቀ ይሰማኛል ለልጆቹ አባ መሆን በመቻሉም ልናመሰግነው እንወዳለው የሷን የተሰበረ ልብ ግን መጠገን ያልቻለበት ከንግግር ያለፈ በተግባር የሚታይ ነገር ያጣች ይመስለኛል እሷ ቦታ ላይ ሆነን ካላየነው አንረዳውም ገንዬ ❤

  • @GngjthGjtbg
    @GngjthGjtbg หลายเดือนก่อน

    ወደድኩሽ ሰብልዬ ጥሩ አድርገሽ ግልፅ አድርገሻቸዋል አፍሽ እንደማር ይጣፍጥልሽ የኔ ቆነጆ ተባረኪ እድሜሽን መሉ አንደበትሽ ይጣፍጥ እግዛብሔር ይባርክሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ።

  • @SamrawitEsayas-yn8sz
    @SamrawitEsayas-yn8sz หลายเดือนก่อน +4

    ሰብልዬ ዉይ አገላለጽሽ ደስ ሲል ለልጆቻቸዉ ሲል ፈጣሪ ያርገዉ

  • @HelenAgonafir-jm9xc
    @HelenAgonafir-jm9xc หลายเดือนก่อน

    I completely agree Sebli❤ ከእውነተኛ ፍቅር የሚበልጥ በደል የለም። መቼም ካላቸው ፍቅርና መተሳሰብ በደሉ ይልቃል ብዬ አላምንም። ደግሞ ክርስቶስም ከዝሙት በስተቀር ሰው መፋታት እንደሌለበት ነው ። ዝሙትም ጊዜያዊ ከሆነ ይቅር ይባላል። እኔም በጣም ነው ለሙሌን ክብር ያለኝ። ገኒም እንደገና ባልሽን አግቢና ልጆችሽንም ህዝብንም አስደስቺ ከሁሉም በላይ እግዚአብሔርን አክብሪ❤

  • @MimiWM
    @MimiWM หลายเดือนก่อน +5

    አሜን ሰብልዬ እኔም ካንቺ ጋር አብሬ እፀልይላቸዋለሁ መለያየት የለባቸዉም እባካችሁ ተመልሳቸሁ ተጋቡ🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @XYZ-b2d
    @XYZ-b2d หลายเดือนก่อน +9

    አይ ስብከት ስብራቷን እሷ ታውቃለች ወድቃ አለመቅረቷ ነው የጠቀማት ❗️ የረፈደ ይቅርታ እንደቀረ ይቆጠራል

  • @AyinalemAbebe-u3t
    @AyinalemAbebe-u3t หลายเดือนก่อน +2

    ስብልዬ ተባረኪ ጥሩ አር ገሽ ገለጥሻ ቸው የኒም ምኝት ታርቀው የልጆቻችውን ደስታን ማየት ነው

  • @selamawittakle455
    @selamawittakle455 26 วันที่ผ่านมา

    ውይ ሰብልዬ ከአፍሽ የሚወጡ ቃላቶች እንዴት ደስ ይላሉ

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 หลายเดือนก่อน

    አሁን እሱ የሚናገረው ለኛ ለአንች ጥሩ ሊሆን ይችላል ግን ይሄ ሰው ከሷ ጋር በምን ምክንያት እንደዚህ አምረው ለፍች ደረጃ እንደደረሱ ስለማታቂ ታረቁ ማለት በጣም ይከብዳል። ልክ ነሽ ሁላችንም እሱ ሲያለቅስ ያላለቀሰ ሰው የለም ግን ምን ይደረጋል የዚህ ሰውዬ አምላክ ብቻ miracle አምጥቶ አሁን ካለበት ስቃይ ፈጣሪ ያውጣው። እኔ ይሄን አይነት ልቤን የነካው የእውነት ታሪክ ቀርቶ በፊልም እንኳን አይቼም ሰምቼም አላቅም ።

  • @negedelemma7021
    @negedelemma7021 หลายเดือนก่อน

    ሰብልዬ ምን አይነት መልካም ሰው ነሽ እንዴት እንደማከብርሽ ተባረኪ አኔም ገኒንና ሙሌን ከነልጆቻቸው ስወዳቸው ፈጣሪ እንደገና ያጣምራቸው

  • @winydemssie
    @winydemssie หลายเดือนก่อน

    ሰብልዬ ንግግርሽ በጣም ነው የሳበኝ ❤😘እንደ ክርስቲያን የሚገባሽን ነው የተናገርሽው 👂በግላችን እንፀልይላቸው ጌታ ታምር ይሰራል ተባረኪ 🙏💕

  • @AbuAnu-rq5fp
    @AbuAnu-rq5fp หลายเดือนก่อน

    ሰብሊ ሽምግልናሽ ዋው ትገርሚያለሽ በዳግም ሠርጋቸዉ ላይ የአምላካቸዉ የኢየሱስ ክርስቶስ በረከት የእናቱ የቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለያቸዉ ሰብሊም ሽምግናሽን አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ይቀበልልሽ ከነሙሉ ቤተሰብችሽ ይባርክሽ

  • @tsigeredaendale6434
    @tsigeredaendale6434 หลายเดือนก่อน +8

    I agree with you!
    Tebareki!

  • @tigistzegeye2971
    @tigistzegeye2971 หลายเดือนก่อน +1

    አንቺ ውብ ምርጥ ሴት በጣም የምወደውን የማከብረውን ሙሉ ጌታ ጀዋሬን አንቺም በሚጣፍጥ ቃላት ስለገለጽሽልኝ አመሰግንሻለሁ። 🙏 አዎ ገንየ ድፍን ኢትዮጵያውያንን አስደስቱን በሚያማምሩት ልጆቻችሁ ብላችሁ እባካችሁ ታረቁልን ተጋቡልን እባካችሁ🙏🙏🙏🙏

  • @BehailuaTesfaye-y9l
    @BehailuaTesfaye-y9l หลายเดือนก่อน +1

    God blees you 🙏🙏🙏 ግን በነሱ በኩል ግልፅ ያልሆነ ነገር አለ?????

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w หลายเดือนก่อน

    ሁለቱም ደስ ሲሉኝ የሱ አማርኛ ደሞ አንደበተ ርቱህ ርህሩህ ሊቅ ትልቅ ሰው በእውነት ይታረቁልን ... እንፀልያለን 🙏🙏🙏 ገንዬ እባክሽ ራሪለት ይቅር በይው እህቴ የኔ ፎልፎሌ ታረቁልን ... ካጠፋሁ ይቅር በይኝ ...🙏🙏🙏

    • @berihabte6920
      @berihabte6920 หลายเดือนก่อน

      My lovely lej befet setnsgre mulkek setye des aylegnem neber leka yetftro anegagresh ahun gen sorry yene enat Sebleye enate

    • @berihabte6920
      @berihabte6920 หลายเดือนก่อน

      Yene Molkaka Amen Amen❤

  • @mehretkassa6041
    @mehretkassa6041 หลายเดือนก่อน

    ሰብልዬ የእኔ ውድ ሁሌም የሰው ጥሩን ነገር የምትበርኪ ከልብሽ ሀሳብ የምሰጪ፣የሰው ደስታ የሚያስደትስትሽ መልካም ሴት ነሽ ዘመንሽ ሁላ ይባረክ ከልቤ❤❤❤❤❤

  • @adanechtegegne8559
    @adanechtegegne8559 หลายเดือนก่อน

    በትክክል ሽማግሌ አልተገኘም ፣ ሽማግሌ ..... ያበላል ይባል የለ። ሠብልዬ በርችልኝ እግዜር ይርዳሽ!!! እናት ለልጆቿ መስዋእት መሆን አለባት፣ ሌሎችም የታጠሉ እንዲታረቁ ያርግልን።

  • @GhZv-zq5ds
    @GhZv-zq5ds หลายเดือนก่อน +1

    ሰብልዋይ ስወድሽ ምክርሽ ቀናነትሽ ያስደንቀኛል ያንቺ ውጫው ውበትሽ ጥራትሽ የልብሽን ቀናነት ያንፀባርቃል የኔ ውብ እኔ ሁሌ ሳይሽ ይገርመኛል የሆነ ግዜ ልጄ ወልዳ ብለሽ ጦብያ ገብተሽ ልታርሻሽ እየተናገርሽ አይቸሽ ነበር የልጅ ልጅ አይቶ ይሄን ያህል የቆዳ ጥራት ውበት ምስጥሩ ምን ይሆን ብየ ሳስብ ሰው ልቡ ቀና ከሆነ ሰላማዊ ሰው ከሆነ አይበላሽም አያረጅም የምል ድምዳሜ ያዝኩኝ ሰብልየ ውብ ቀና❤

  • @lemlemtadesse7870
    @lemlemtadesse7870 4 วันที่ผ่านมา

    ተባረኪ ሰብልዬ እንደአንቺ ያለ እህት ያብዛልን❤❤❤❤

  • @emmyy6992
    @emmyy6992 หลายเดือนก่อน +1

    እኔ ሰብልዬ የምረዳዉ በተለየ መልኩ ነዉ ከማዉቀዉ እዉነተኛ ታሪክ በመነሳት ነዉ ። በደርግ ጊዜ ባለስልጣን የሆነ ሰዉ አንድ መ/ቤት ይሰሩ ነበር ና ጧት ማታ እያያት የሰዉየዉን ሚስት ይወዳትና አስገድዶ ይወሽማታል ያለዚያ ባልሽን እገለዋለሁ ይላታል long story short በስተመጨረሻ ባሏን የ3 ልጆቿን አባት ገደለባት እሱም በደርግ እስር ቤት ማቆ ሞተ። ስለዚህ ገነት ተገዳ በባለሀብት ወይ በባለስልጣን ተይዛ ይሆናል እንጂ ይህን ያህል የልጆቿን አባት ሳትፈልግ ቀርታ አይመስለኝም። ፈጣሪ ግድግዳዉን አፍርሶ አንድ ያርጋቸዉ።

  • @azebwoldemichale6738
    @azebwoldemichale6738 หลายเดือนก่อน +6

    ሰብልዬ ያንቺ አፍም እኮ እንዴት እንደሚጣፍጥ የኔ ቆንጃ በጣም ነው እንደምወድሽ

  • @gerab7613
    @gerab7613 หลายเดือนก่อน +6

    አሜን ይችላል!!🙏🙏

  • @ethiopiahagera5623
    @ethiopiahagera5623 หลายเดือนก่อน +12

    ሰብልዬ ርዕስሽን ይድረስ ለገነት ንጋቱ ቢል ጥሩ ነበር ሰብሊዬ ተባረኪ🙏

  • @oneoneone8030
    @oneoneone8030 หลายเดือนก่อน +1

    ሰብሊዬ የኔ ቀና ሴት ተባረኪ።አንቺ እራስሽ ድንቅ ሴት ነሽ።ገኒዬ ከተዉት የማይተው ነገር የለም።ፈጣሪ ይቅር ካላልን ይቅር አይለንም።በዝሙት ምክንያት እንኳን ቢሆን ሰው ተፀፅቶ ይቅርታ ከጠየቀ እንደማይደገም ካወቅን ቃል ከገባ ቢያንስ ልጆቻችን ስንል ተጎድተንም ቢሆን ይቅር ማለት አለብን።ሰው ከስህት የፀዳ ሊሆን አይችልምና።ሙሌም እንደዛው።የምንወዳችሁና የምንኮራባችሁ ቤተሰብ ናችሁ።መታረቃችሁ ሰብሊ እንዳለችው የብዙዎችን ታሪክ ይቀይራል ።

  • @yoditsolomon1141
    @yoditsolomon1141 หลายเดือนก่อน

    ሰብልዬ ድሮም ወድሻለሁ አሁን ደሞ የበለጠ የልብሽን የዋህነትሽን፣ ቀና መሆንሽን፣ በሰው ፍቅር የምትደሰቺ እንደሆንሽ ስትናገሪ ከልብሽ ስለሆነ ያሳይ ነበር❤ ጫጫታ የበዛው ከፍቺ በሃላ የአካልና የነፍስ ማጥፋት ስለተለመደ ለምን ተዋደዱ አለመድንማ፣ በጣም ያሳዝናል😢

  • @YohannesZeleke-l9w
    @YohannesZeleke-l9w หลายเดือนก่อน

    😂ሠላም ነው ቋሚ የኘሮግራሺ ተከታታይ ነኝ የተሠማሺን ነገር ሌላውን በማይጉዳ መልኩ አስተያየት እምትሰጪበት መንገድ ይመቸኛል ስለቀና ልብሺ ጌታ ዘመንሺን ይባርክ
    እዚኸኛው ቪድዬሺም ላይ ያቀረብሺው ሀሳብ ምን ያህል ቀና ልብ እንዳለሺ አሳየኝ እንጂ እውነታውን አላየሁበትም ለምን መሠለሺ አንቺ ባልሺው ልክ እንቁ ባል ከሆነ ይቅር እማያስብል ስህተት ይሠራል ብዬ አላምንም ቢሠራ እንኳን እንቁ ባልነቱ ይቅር ያስብለዋል ብዬ አምናለሁ
    ሠብሊና አብዛኛው ኢትዮጵያዊ በአንደበቱ እሚነግርሺና በተግባር እሚያደርገው ጨርሶ የተለያየ ነው ሙሌ ነግሮናል እያልኩ አይደለም
    በመጨረሻም ውስጥሺ አንድላይ እንዲኖሩ የፈቀደ ይመስላልና ፈጣሪ የውስጥሺን መሻት ያድርግልሺ።

  • @solomonbelay3273
    @solomonbelay3273 หลายเดือนก่อน +13

    የኔ ቅን አስለቀሺኝ ተባረኪ ምኞትሽ ይሳካ ደስ ስትይ

  • @ZewdineshFeleke
    @ZewdineshFeleke หลายเดือนก่อน

    ሰብልዬ የኔ ሞክሼ የኔጨዋ ስነስርአትሽ የምትናገሪው ጥሩ ቃላቶቹ አንቺም እኮ ልክ ነሽ ጌታ ብር ያርግሽ

  • @darartudaksa4265
    @darartudaksa4265 หลายเดือนก่อน +9

    Yes,we appreciate him so much for his explanation ❤

  • @eteneshkebede4193
    @eteneshkebede4193 หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ጀግና እሳም ትክክልእንቁ ነች እግዚአብሔር ይመስገን ይታረቁ በጣም ጥሩ መልእክት ልጆችየ ይባረኩ

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk หลายเดือนก่อน

    ሰብልዬ ቆንጆ እንኳን በሰላም መጣሽ ፣ሀሳብሽን እንደግፋለን ፣እግዚአብሔር አንድላይ አድርጎ ያሳየን ፣ ሰብልዬ ተባረኪ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ClassicPhone-p4u
    @ClassicPhone-p4u หลายเดือนก่อน +1

    እውነት ሰብሊዬ ይታየኛል ታምር እንደሚፈጠር አንድ ላይ እንደሚሆኑ ብቻ እንፀልይላቸው❤❤❤

  • @PeacefullRain-g4g
    @PeacefullRain-g4g หลายเดือนก่อน +2

    ሰብሊ መልካም ነው እንዳለው ቢሆን በላዮላይ ሲባልግ ቲያትርሰው ሳይቀር ሲደበድባት ሲያስርባት የ90 ተማሪ ስንቱን በማርክ ሲያስፈራራ አሁን በቅርብ እንኮን ተከሶ ነው ፍርድቤት ተቆራጭ ለልጆቹ ያደረገው በሽተኝ አርጎታል ስንቱን በክሎል የመጨረሻ የተለያዩበት ያ ነው እንደሚፅፈውና እንደሚተውነው ድርሰት ስላወራ ዛሬ እሶ ቆማ ስለተገኝች ለልጆቾ ይቅርታ ስላደረገችለት ምላሱን አምነሽ ያንን ማለትሽ ተሳስተሻል

  • @asratdegefu7921
    @asratdegefu7921 หลายเดือนก่อน

    You are amazing really i don't know how to explain your love ❤️ ❤❤ betam fikir nesh tebareki!!! God bless you 🙏 ❤️ 🎉

  • @zegeyem9722
    @zegeyem9722 หลายเดือนก่อน

    አንች ምርጥ እናም ቀጥተኛ ሰው ነሽ የምትሰጭያቸው አስተያየቶች ምክሮች እጅግ በሳል ቀጥተኛ እናም ፊትለፊት ናቸው በመሆኑም ደስ ብሎኛል አክባሪሽ ነኝ።

  • @ZenebworkMengiste-gs2mj
    @ZenebworkMengiste-gs2mj หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ይስጥሽ የእኔን ሀሳብ ነው የገለፅሽልኝ በእውነት በጣም ጥሩ አገላለፅ ነው ፍፃሜውን ፈጣሪ ያሳምረው።

  • @Negesty0sefNegest
    @Negesty0sefNegest หลายเดือนก่อน

    አሜንንንንን ጌታ ሆይ ስማን ❤❤❤❤❤❤የኔ ማር ሰቢሊ

  • @yayahala615
    @yayahala615 หลายเดือนก่อน +1

    ሰብሊ ❤ ሰወድሸ ማብራሪያ ሰትሰጪ ።።ትቺያለሸ ...god bless u

  • @Firehiwotgezahagn
    @Firehiwotgezahagn หลายเดือนก่อน

    እውነት ነው ቢጋቡ በጣም ነው ደስ እሚሉት ልጆችዋ ሌላ ሠው ሳያስገቡ ብቻቸውን ማረግ ይችላሉ ገኒ የዛሬ ከልጆችዋ ጋር ስለሆነች ብቸኝነትን አታውቀውም ልጆችዋ በጉርምስና ለይ ስላሉ ሁሉም የየራሳቸውን ኑሮ ሲጀምሩ የሱን ህይወት ትጋራለች ያኔ ይህ ሰው ያስፈልጋታል ያ ጊዜ ሳይመጣ በጊዜ ቢያስተካክሉት እላለሁ

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit หลายเดือนก่อน

    ሰብልዬ የኔ ደግ ከአፍሽኮ ማር ነው ጠብ እሚለው ❤❤😘😘

  • @MeseretTulu-o7g
    @MeseretTulu-o7g หลายเดือนก่อน

    ሰብልዬ የኔቅን ዘመንሸ ይባረክ የኔ ጀግና እህት ተባረኪ

  • @Addisnews-iq6hc
    @Addisnews-iq6hc หลายเดือนก่อน

    ሰብልዬ የኔ አንደበተ ጣፋጭ አንደበተ ወርቅ አንደበተ እርቱእ እኔ እውነት አንቺን ስሰማ ስሰማ ብውል አልሰለችም አቤት ቃላቶችሽ የኔ መልካም እግዚያብሔር ይባርክሽ የኔ ውድ

  • @FikertteMimi1974
    @FikertteMimi1974 หลายเดือนก่อน +1

    አቤት ሰብሊ ሁሌም ታስደምሚኛለሽ ከአፍሽ የሚወጣው ቃል ጥንቃቄ የተሞላበት ሚዛናዊ የሆነ ለአእናት ያለሽ ክብር የምታነሻቸው ጥያቄዎች በጣም ነው አንጀት የሚያርስት የሰው ደስታ ምንያህል እንደሚያስደስትሸም አይቻለሁ እንግዲ የነዚህ ቤተሰብ አንድ መሆን የሁላችንም ፀሎት ነው ፈጣሪ የጠላትን ቀንበር ይስበርላቸው ሰብልዪ የፊትሽ ያንገትሽ ፅድት ማለት ሚስጥሩ ምንድነው ሸክ በይን እኛም እምር እንበልልሽ ስታምሪ ወይስ የወይባው ጢስ ነው እሱም ከሆነ ንገሪ ያው ላስቤጋስ በቅ እንላለን አመሰግናለሁ እወድሻለሁ

  • @thewodrosabosh5848
    @thewodrosabosh5848 หลายเดือนก่อน +1

    Hi my sister very nice message I proud of u

  • @amarech8125
    @amarech8125 หลายเดือนก่อน +2

    በእውነት ተባረኪልኝ 🙏🥰👏❤️❤️❤️

  • @adugnaweldemichael6616
    @adugnaweldemichael6616 หลายเดือนก่อน +16

    ሰብልዩ እግዚአብሔር በሀፍሽ ማር ይሙላበት ገንዩ አስቢበት ስለ ልጁችስ ብለሽ።

  • @frewoynisolomon7858
    @frewoynisolomon7858 หลายเดือนก่อน

    Pastor chere yastarkachew pls pls

  • @Kalawadimembers
    @Kalawadimembers หลายเดือนก่อน

    ጎበዝ ሰብሊ ጨዋ ነሽ በጣም
    በአክብሮት አስተያየትሽን ስለሰጠሽ ❤

  • @mitiku5068
    @mitiku5068 หลายเดือนก่อน +5

    አንች እራሱ ቃሉም ደገምሸው እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት እኔ ከእነሱ በደንብ ፍቅርን ቀሰሚለው ገብርኤልን በደንብ

  • @Zewdnesh.DWodage
    @Zewdnesh.DWodage หลายเดือนก่อน

    እኔ የሚገባኝ መማር ማለት እንደዚህ ነው የሚገለፀው የበሰለ ጭንቅላት ለሚናገረው ቃላት ይጠነቀቃል እናም እሱም ይሄንን ነው ያሳየው ፈጣሪ ያክብርልን

  • @Yemisrachteklu
    @Yemisrachteklu หลายเดือนก่อน

    ሰብልዬ ተባረኪፀልትሽን ፀሎታችንን እግዚአብሄር ይስማን::

  • @emebetayele9492
    @emebetayele9492 หลายเดือนก่อน +7

    ሰብልዬ ትክክል ይጋቡልን: እነደዚህ እየተዋደዱ ቆጨን እኮ መለያያታችው::

  • @hiyab107
    @hiyab107 หลายเดือนก่อน +1

    Kerase tidar yene geni fikir ybeltal abrek eyalek yelelek kemehon beruk tesasbo ayshalm

  • @EdrisMehamed
    @EdrisMehamed หลายเดือนก่อน +8

    ሰብለ ከሱ ቃላት ያንቺ በለጠ አደራ የምልሽ በዚህ የሚጣፍጥ አፍሽ ስድብ እንዳታሰሚኝ

  • @AmharicAlphabetWezete
    @AmharicAlphabetWezete หลายเดือนก่อน

    ልክ ብለሻል።
    ተባረኪ 🙏🙏🙏

  • @haimanotmekonnen2792
    @haimanotmekonnen2792 หลายเดือนก่อน

    My beautiful Sebly, you are always such an amazing woman. You are also the love ❤of my ❤❤❤

  • @MameWorku-m6x
    @MameWorku-m6x หลายเดือนก่อน +1

    I agree with you God bless you sebliyaaa❤❤❤

  • @sabaantewan9975
    @sabaantewan9975 หลายเดือนก่อน +1

    😂😂😂 የኔ ውድ ሰብልዬ ውይ ስወድሽ

  • @EdelawitMekonenen
    @EdelawitMekonenen หลายเดือนก่อน +1

    አንች ቆንጆ ስታምሪ አንደበትሽ ሲጣፍጥ ።❤❤❤❤❤

  • @aziserak4743
    @aziserak4743 หลายเดือนก่อน +3

    Ewnet new sebliye leyetighaw zeze new. Tarik Maserati new geni yalebat...legend mehon alebat hulu lebego new. ❤❤❤

  • @bellehugaddisanedi2833
    @bellehugaddisanedi2833 หลายเดือนก่อน

    ትክክል የነሱ ትዳር ስተማሪ የሚሆነው እርቅን መሰረት አድርገው ሚዲያ ላይ ቢወጡ ነው ። ልጆች ልጆች ናቸው እየተባለ ሀላፊነት እንዳይወስዱም ማድረግ ተገቢ አይደለም ምክንያቱም የነሱ ልጆች የሚያክሉ ሰርተው ቤተሰብ የሚረዱ የሚያስታርቁ አሉ ። ጫና እንዳይበዛ ከተባለ ልጆቹ የመዝናኛ ስራ ጀምረዋል የትልልቅ ሰው ወሬ ማውራት ጀምረዋል ስለ ጥሩና መጥፎ በደንብ ያቃሉ ። በተጨማሪም በልጅነታችን እኮ ስንጣላ ታረቁ:እንታረቅ እየተባለ አድገን ምን ማለት ነው እኔ ብሆን በዚሀ እውቀት በዚህ ዝና ሚዲያ ላይ አልቀርብም ። ታዲያ መማር ማለት ምኑ ላይ ነው ለትውልድ ምን ልናስተምር ነው ።

  • @fereweyninegash5
    @fereweyninegash5 หลายเดือนก่อน

    ሰብሊዬ 😊የኔ ውድ❤ ልዩ እኮ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @መንበረማርያም-ሐ8ቈ
    @መንበረማርያም-ሐ8ቈ หลายเดือนก่อน

    ሰብሊ ሁሌም አሰማሻለሁ በጣም ጥሩ ሀሳብ አለሽ ግን በነገኒ የሰጠሽው አንዱ ሃሳብ አልተመቸኝም ምክንያቱም ምንም እንኳን መሬት የሆነ ሰው አግብተን አላየነውም ስለዚህ የነሱን ሃሳብ ማክበር አለብን