አዲስ ዝማሬ [እግዚኦ መሀረነ] ዘማሪ ዲ/ን ግርማ አዳነ

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 23 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 50

  • @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ
    @የማሪያምልጅነኝየክርስቶስ 3 หลายเดือนก่อน +3

    ወንድሜ ቀሲሰ ግርማ አዳነ ነብሰህን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን በህይወት ዘመንህ የሚገባውን ለአእግዚአብሔር አገልግለኸል ። ይብላን ለኛ እድሚያችንን በአልባሌ ለፈጀን አቤቱ ይቅር ባይ አምላክ ይቅር ይበለን ፣ እግዚአኦ መሀረነ ክርሰቶሰ (12) ሰለናትህ ብለህ ሰለ ብፅአኢት ድንግል ማሪያም ብለህ ታረቀን አባት ሆይ ይህቺንም ነበሰ ወዳንተ መጥታለች ተቀበላት በረከቱ ይደርብን ። አሜን ፫ 🎉🎉🎉

    • @Zomaye-dl5eb
      @Zomaye-dl5eb 3 หลายเดือนก่อน

      😢አዛኝቷ ንገሪኝ እውነት ነው????

    • @haniget6645
      @haniget6645 2 หลายเดือนก่อน

      @@Zomaye-dl5eb Awo

  • @betselomilion3788
    @betselomilion3788 หลายเดือนก่อน +1

    😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑራት🙏😭😭😭

  • @tejnesh5645
    @tejnesh5645 3 หลายเดือนก่อน +3

    ነብስህን በሃፀደ ገነት ያኑር 😭😭😭😭😭😭

  • @baru4079
    @baru4079 2 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስ ብ አሰዳቢ ገነቴ ያኖርን 😭😭😭💞💞💞❣️❣️❣️🕯️🕯️🕯️🕯️❣️❣️❣️🕯️🕯️🕯️🕯️

  • @EnkuTeshom
    @EnkuTeshom 2 หลายเดือนก่อน

    ንብስ ይማር ለቤተሰቦ መፅናናትን ይስጥልኝ

  • @AbebechMoges-uc7sb
    @AbebechMoges-uc7sb 3 หลายเดือนก่อน +1

    ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑርልን ለ ቤተሰቦችህ መጽናናትን ያድልልን

  • @HiwetTeferi-yg7df
    @HiwetTeferi-yg7df 4 หลายเดือนก่อน +1

    ማመንይከብዳል 😢😢😢😢😭😭😭😭ነፍስይማር ወንድማችን ለቤተሰቦቹ መፅናናትን አምላከቅዱሳን ያድልልን😢😢😢😭😭

  • @hayelomgebrehiwet1870
    @hayelomgebrehiwet1870 4 หลายเดือนก่อน +2

    ነፍስህን በአጸደ ገነት ያኑራት ወንድምችን፣ በእውነት ያሳዝናል😭😥😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @አርሴማደጓእናቴአርሴማ
    @አርሴማደጓእናቴአርሴማ 4 หลายเดือนก่อน +2

    😭😭😭😭😭😭😭😭በስመአብ ሰው ከንቱ ነብስህ በሰላም ትረፍ

  • @milatnigusse
    @milatnigusse 26 วันที่ผ่านมา

    ቀሲስ ነፍስህን ከይሳቅ ከአብርሀም ጎን ያኑራት

  • @nodthil6934
    @nodthil6934 2 หลายเดือนก่อน

    የወንድማችንን ነፍስ ይማርልን

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by 2 หลายเดือนก่อน

    ሞት ሆይ መውግያህ የታል ነፍሶት በደጋጎቹ ቅዱሳን ዘንድ ትረፍ

  • @Senbu-d2v
    @Senbu-d2v หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢

  • @MekdiTibebu-p2b
    @MekdiTibebu-p2b 2 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሄር ነፍስህን በአፀደ ገነት ያኑረው

  • @tsinubekulu9875
    @tsinubekulu9875 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምን እንላለን 😭😭😭😭

  • @Saint-1216
    @Saint-1216 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 🙏
    ግሩም ዝማሬ ነው በርታ ወንድም

  • @genetbekele4426
    @genetbekele4426 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏 በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን!

  • @girumagaz6076
    @girumagaz6076 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ግርምሽ ትሁቱ ወንድሜ ፀጋህን አይንሳህ!!
    👉ያንተ ዝማሬዎች በያሬዳዊ ቅኝት፤ በቅኔ ማህሌቱ የተጸነሱ በመሆናቸው ከሥጋ ይልቅ ወደ ውስጥ ሰውነት ዘልቀው ለነፍስና ለሕሊና የቀረቡ ናቸው።
    እባክህ ብዙ እንጠብቃለን በዘመናችን ይልቁንም ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ያሬዳዊ ዝማሬ እየቀረ ብዙዎች "ሞቅ የሚል ዝማሬ" ዘመረን እያሉ ነፍሳችንን አበረዷት!! ዲ/ን ግርማ ነፍሳችንን አሞቅኻት።
    ሀብተ ያሬድን ያሳድርብህ።

  • @tsinubekulu9875
    @tsinubekulu9875 4 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭😭 ነፍስ ይማር 😭😭😭😭

  • @tsegayetasie7929
    @tsegayetasie7929 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን ዲ.ን

  • @tsionyenew408
    @tsionyenew408 4 หลายเดือนก่อน

    Egziabher nefisihn be atsede genet yanurat

  • @OppoCell-m9l
    @OppoCell-m9l 3 หลายเดือนก่อน +1

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @haimanotbelete4943
    @haimanotbelete4943 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን ዲን ግርማ🤲

  • @AyenewMekides
    @AyenewMekides 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭 nebs yimar wendime

  • @atlabachew1
    @atlabachew1 4 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር::

  • @AyenewMekides
    @AyenewMekides 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 wendime girma yasazinl betam egziabher amlak nebsihin kedegagoch gon yarbrif

  • @tube-fq1ob
    @tube-fq1ob 6 หลายเดือนก่อน

    ግሩም ያሬዳዊ ዝማሬ ነው!!
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @meseret.12
    @meseret.12 4 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር 💔

  • @ፍቅርንከክርስቶስየእመብር
    @ፍቅርንከክርስቶስየእመብር 4 หลายเดือนก่อน

    እህህህ💔😭

  • @ananiyatube1852
    @ananiyatube1852 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ከቅዱሳን እጅ ያሳርፍልን

  • @serawitgeteye2305
    @serawitgeteye2305 4 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ ይማር

  • @romandejenedemissie1741
    @romandejenedemissie1741 3 หลายเดือนก่อน

    Very sad and heart breaking 💔 😢

  • @asnaketemam-xe5xv
    @asnaketemam-xe5xv 3 หลายเดือนก่อน

    ነፍስ በቀኝ ትረፍ

  • @davidayele8275
    @davidayele8275 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልነ የንታ🥰

  • @-silondistube7946
    @-silondistube7946 6 หลายเดือนก่อน

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን🙏

  • @zenashlasab6442
    @zenashlasab6442 4 หลายเดือนก่อน

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 አሁን ያንተን እረፍት ስሰማ እግዚኦ 😓😓😓😓😓 ተው ውሸት ነው በሉኝ 💔

  • @berhanumankisa1320
    @berhanumankisa1320 6 หลายเดือนก่อน

    Zemare melaket yasemalin wendeme!!!

  • @kidane2164whatthelawsays
    @kidane2164whatthelawsays 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @fantsh6831
    @fantsh6831 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭

  • @Zomaye-dl5eb
    @Zomaye-dl5eb 3 หลายเดือนก่อน

    በምንወዳት በእማቤተችን ስም ይህንን ኮመንቴን የምተነቡኝ ንገሩኝ እኔ ከethiopa ውጭ ነው የለሁት የእውነት ወንድሜ ሞቶብኝ ነው😢😢😢😢

    • @alemgebray3115
      @alemgebray3115 2 หลายเดือนก่อน

      Awo 40 ken honew

  • @fentayemelese9959
    @fentayemelese9959 3 หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በጣም ልብ ትነካለህ ለቤተሰብህ ለባለቤትህ እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም ልብ ይነካል

  • @EtenshEtenshe
    @EtenshEtenshe 2 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @fentayemelese9959
    @fentayemelese9959 3 หลายเดือนก่อน

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @AyenewMekides
    @AyenewMekides 4 หลายเดือนก่อน

    😭😭😭😭😭😭 nebs yimar wendime