[ሐዋርያው እስራኤል ዳንሳ][[

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 5 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 1.9K

  • @dghfh2600
    @dghfh2600 2 ปีที่แล้ว +3

    የዋህ ወንድም ሐዋርያ እስራኤል ከዝህ በላይ ከፍ ያዴረግ ተቃዋምዮች እያዩ እግዚአብሔር ይባረክ

  • @milliayenalem770
    @milliayenalem770 ปีที่แล้ว +2

    ሐዋርያው እስራኤል በብዙ ችግር ውስጥ ያለፈ ጌታ ለአላማውና ለራሱ ስራ የፈጠረው የሰዎች ችግር እንደእራሱ ችግር የሚመለከት ቅንልብ ያለው እና ትሁት የሆነ እጅግ በጣም ከልቤ እወደዋለሁ ተባረክ።

  • @baklaadane4251
    @baklaadane4251 4 ปีที่แล้ว +5

    ሶፍዬ እውነት የተርዳህ እንትን አየሁ እግዚአብሔር ይባርክህ ሐዋርያው እስራኤል ዳንሳ ቅባት ይብዛሀል

  • @yehoshaeyobe8123
    @yehoshaeyobe8123 4 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ሶፌኒያስ በብዙ ተባረክ የእግዚአብሔር እውነተኛ አገልጋይ እንዲህ ነው በጣም የምትወደድ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ቀርበህ እንደ ወንድም ውስጥን ለመረዳት ጥረት የምታደርግ ወንድም ነህ በጣም ወደድኩህ ። ሐዋሪያው የእግዚአብሔር ሰው እስራኤል ዳንሳ ጌታ ይባርክህ እንደ እግዚአብሔር ቃል የእግዚአብሔርን ሰው ፓስተር የሶፌኒያሰን ጥሪ አክብረህ ስለተገናኘህ ጌታ ጨምሮ ያክብርህ በጣም ትወደዳላችሁ ተባረኩ ደግሞም አምናለሁ እግዚአብሔር በመካከላችሁ መልካምን ያደርጋል

  • @hirutwoldehawariat8521
    @hirutwoldehawariat8521 4 ปีที่แล้ว +39

    እስራኤል ሳይህ ውስጤ ይራራልሀል ዛሬ ደግሞ እድገትህን ስትናገር እ/ር አመሰገንኩ ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ጌታ ካንተ ጋር ነው ፓስተር ጌታ ዘመንህን ይባርክ !!!!

    • @wirohode506
      @wirohode506 4 ปีที่แล้ว

      Yibedashe

    • @rahemtadem9837
      @rahemtadem9837 4 ปีที่แล้ว

      እረ ሂሊነችሁን አሰሩት ነብይነትልብስነውእዴ እስራኤል አገልጋይህ ወደእስልምነ መታል አተም እስካሁን ያታለልከው ይበቃል ተመለስ

  • @mogeskebede9627
    @mogeskebede9627 2 ปีที่แล้ว +2

    ሶፍዬ ተባረክ ነጻ ሆነህ ስላቀረብከው እኔ በጸጋው የተጠቀምኩ ሠው ነኝ ከሳሾቹ ሁሉ አፈሩ ደግሞኮ ሦፍዬ ጸጋ የሚሠጠው ብዙ አመት የቤተክርስትያን አገልጋይ በመሆን ዘመን በመቁጠር ሳይሆን ጌታ ለወደደው ነው የሚሠጠው እሥርዬ አንተ በርታ ከሳሾችህ ወደከፍታ እየገፉሕ ሥለሀነ አትከፋ

  • @genetzewdie451
    @genetzewdie451 4 ปีที่แล้ว +5

    ፓስተር ሶፎንያስ በጣም በጣም ነው የማመሰግንህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ አንተ እውነት የእግዚአብሔር ሰው ነህ እስራኤልን በማቅረብህ ብቻ የእግዚአብሔር ሰው መሆንህን ምንም መገለጥ አያስፈልግም ስራህ ይገልጽሐል ተባረክ በጣም ነው የወደድኩህ

    • @milkimandefro5440
      @milkimandefro5440 4 ปีที่แล้ว

      sirawma lebenat new awo lebinet yawta gan min aytesh talsh gena

  • @demissew-ix7sv
    @demissew-ix7sv 2 หลายเดือนก่อน +1

    ሐዋርያ ማለት እጅግ የተወደደ የምንወደው አባታችን ነው።እዚአብሔር በጠላቶችኸ ፊትለፊት በድል ያቆመኸ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሑን

  • @dagimbemiretu913
    @dagimbemiretu913 4 ปีที่แล้ว +24

    እኔ ለዶር አብቹና ለነብይ በጣም ነው ምፀልየው ለምድሬ አስፈላጊ እና የመፍትሔ ሰዎች ስለሆኑ ለራሴ ለነሱ እንደምፀልይ አልፀልይም እኔ አንድ ግለሰብ ነኝ አነሱ ግን በውስጣቸው ትውልድ የሚያሻግር ማንነት አለ አሁንም ደሙ ጉልበት ይሁናቸው ። ወገኖቼ እንፀልይላቸው ።
    ፓስተር ሰፎንያስን ጌታ ይባርክ። አፖስትል ዘመንህ ይባረክ በጣም እወድሀለው።

    • @zewdusima8049
      @zewdusima8049 4 ปีที่แล้ว

      God bless you. Prayer resolves every problem, specially in the spiritual world. Satan always want to destroy Christians and the worship the present to God. So, I advise to Christians better to pray and talk according to the word of God.

    • @thomashirpo5953
      @thomashirpo5953 7 หลายเดือนก่อน

      ለሰይጣን ነው እንዴ ፀሎት የምታደርገው ?
      ፍሬው የሚያሳየው የሰይጣን ስራ ነው።

  • @girumtadesseoffical6233
    @girumtadesseoffical6233 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ይባርክህ ሶፍዬ ይህን ሚስኪን ወንድም ተባብረህ ስላልመታሕው አንተ መልካም ልጅ ነህ ለምልምልኝ...... አፖስትልም ተባረክ አይዞህ ሁሉ ያልፋል ብታጠፋ የሚምር ጌታ ካላጠፋህም እሰየው አልውልህ ብሎ እጅህን ይዞ የሚያሻግር አባት አለህ በወሬ አትበገር ጌታ ይባርክህ ይርዳህ

    • @wollodesie2116
      @wollodesie2116 4 ปีที่แล้ว

      ግሩሜ አንተም ተባረክ

  • @Smilegirl-m6e
    @Smilegirl-m6e 4 ปีที่แล้ว +13

    እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ማለት ይህ ነው በሰዎች አሉባልታና ወሬ ሳይያዝ እውነቱን ለማወቅ በትክክለኛው ቦታ የተገኘ ሌሎችም ይህን ፈለግ በመከተል ልትሰሩ ይገባል
    በተለይ አሁን ላይ ያሉ የተወሰኑ አማኞች የሚያደርጉትን የማያውቁ በስሜታዊነት ተነሳስተው ሰውን የሚዘልፉ በአለም የነበራቸውን ኮተት ያልጣሉ በዘፈቀደኝነት የሚመሩ ክርስትና ምን እንደሆን ያልገባቸው ናቸው
    እግዚአብሔር ከዚህ አይነት እስራት ይፍታል
    ፓስተር ሶፎኒያስ ለሌሎች አርአያ የሆንክ ታላቅ ሰው ነህ እግዚአብሔር ዘመንህን አብዝቶ ይባርክ

  • @jooyefeu7987
    @jooyefeu7987 4 ปีที่แล้ว +2

    Pastor Sofi ahun betam wodedekuhe ur real person zemeneh yebarek apostle berta ezebeher yanesahale

  • @መድሐኒታችንኢየሱስኢየሱስ
    @መድሐኒታችንኢየሱስኢየሱስ 4 ปีที่แล้ว +6

    ሶፈኔየ ቅንነትህ ጉብዝናህ ግልጽነትህ ድፍረትህ የልብህ ስፋት ሳየው የረዳህ ጌታ አከበርኩት ጸጋህን ይጠብቅልህ አስታራቂ አባት ገሳጭ መካሪ አቅኚ አድርጎሀል: ለእስራኤል ወንድም ስለሆንክለት ደስ ብሎኛል ቀጡልበት ፍቅር ብቻ ሰውን ያሸንፋል ሰው ሁሉ ወረተኛ ነው ጌታ ብቻ ይወደናል እርሱ ባይኖረንማ,,,,,,,

  • @ifallinlovewithlordjesus7020
    @ifallinlovewithlordjesus7020 2 ปีที่แล้ว +2

    የእግዚአብሔር ሰዎች በመረጃ ነው ሚያገለግሉት የምትሉ ለምሳሌ የእግዚአብሔር ሰው ሐዋርያው እስራኤል ዳንሳ ስለ ሰዎች የሚያወራው በመረጃ ነው ካላችሁ፤ ለበሽተኞች ፀልዮ በአጋጣሚ ነው ሚድኑት ካላችሁ ስለ ሃገር ያመጣቸውን እና የተፈፀሙ ትንቢቶችን ምን ልትሉ ይሆን? …. ብቻ ሞኝ ዝም ቢል ጠቢብ ይመስል ነበር ….. መንፈስ ቅዱስ አይናችሁን ይክፈተው!!! መጨረሻችሁን በመንግስተ ሰማይ ከጌታ ኢየሱስ ጋር ያድርግላችሁ በኢየሱስ ስም ብያለሁ ከትልቅ አክብሮት ጋር

  • @fantujesusislord5871
    @fantujesusislord5871 4 ปีที่แล้ว +15

    እስራኤል ዳንሳ ትሁትና የዋሀ እግዚአብሔር የምጠቀሚበት የእግዚአብሔር አፍ የሆና አገልጋይ ነው ሶፍዬ ተባረክልኝ👏🙏

    • @yenayena8676
      @yenayena8676 4 ปีที่แล้ว

      እራሳቸውን ቀይረው ነው ቀረፃ ላይ ባክሽ

    • @fantujesusislord5871
      @fantujesusislord5871 4 ปีที่แล้ว

      @@yenayena8676 በመንም ላይ እንድንፈርድ የእግዚአብሔር ቃል አይፈቅድም እንደይፈረድበችሁ አትፍረዱ ይላል ቃሉ
      ፈራጅ እግዚአብሔር ብቻ ነው ።

  • @primeservices3196
    @primeservices3196 4 ปีที่แล้ว

    ፓስተር ሦፊ ጌታ እየሡሥ እድሜ ዘመንህን ይባርክ በእውነት አተ ትክክለኛ የጌታ አገልጋይ ነህ ለምን እደዚ እዳልኩ ታውቃለህ አድ ሰው አደለም የእግዚአብሄርን ድምፅ ሰምቶ የሚያገለግል ሠው ቀርቶ በአለም ያለ ሠው እንኳ ሽማግሌ ተሠብስቦ ይበየቃል በእውነት አተን የመረጠጌታ ይባረክ ሀዋርያው እስራኤል በጣም መልካም ከሚያለቅሱት አልቅሶ የሚያገለግል ሠውነው ደሞ አማርኛውን እኛ ላለመሥማት ብለን ካላጣመምነው በሥተቀር ምን ለማለት ነው ብለን እራሣችንን ከጠያቅን በትክክል ይገባል ብቻ አግኝተህ ስላናገርክው በጣም ደሥ ብሎኛል ሶፍዬ ብርክ በልልኝ

  • @birtukanbelongtojesus29.
    @birtukanbelongtojesus29. 4 ปีที่แล้ว +6

    አፖስትል ሶፊ መልካም አገልጋይ ነህ አፖስትል እስራኤል ደግሞ ትሑት እንደ ሆነ ይታወቃል ተባረኩልኝ በጣም እወዳችኋለሁ

  • @suukoottube3678
    @suukoottube3678 2 ปีที่แล้ว +1

    To tell you the truth, Apostle Israel Dansa is fine & fantastic man as I was watch him on several service. Lovely prophet & is the best one from all.

  • @سعدتبلقائك.منفضلك
    @سعدتبلقائك.منفضلك 4 ปีที่แล้ว +5

    ፓስተር ሶፎንያስ ጎበዝ ጠያቂ ነህ። ታስጨርሳለህ በደንብ ሰማነው። ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ

  • @Yonasshalebo-g4j
    @Yonasshalebo-g4j ปีที่แล้ว +1

    ምርጥ የእግ/ር ባረያ ሶፊ ብታምንም ባታምንም በሱ አገልግሎት ብዙ ነገር ሆኖልኛል ተባረካለዉ ተፍዉሻለዉ። ተባረክ አፕሰትል❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @winyasefa2496
    @winyasefa2496 4 ปีที่แล้ว +9

    ፓስተር ሶፊ እውነተኛ የክርስቶስ ልብ ነው ያለህ እንደ አንተ አይንቱን ያብዛልን 🙌ሐዋርያ እስራኤል ዳንሳ ቅንና ትሁት እንደሆነ ያስታውቃል ሰው እንደሚያይ እግዚአብሔር አያይም አይዞህ ጌታ ስለ አንተ ይዋጋል ከሳሾችህ ያፍራሉ .....ተባረኩ

  • @nananananyeaa4616
    @nananananyeaa4616 2 ปีที่แล้ว +1

    Tebareki isirael zemenki yibareki

  • @likeerena5694
    @likeerena5694 4 ปีที่แล้ว +6

    ወንድሜ ሶፊ እ/ር አምላክ ዘመንህን ይባርክ !!
    በዚህ በክፉ ወቅት ከወንድማችን ሐዋሪያ እስራኤል ጎን በመቆምህ ስለአንተ ጌታ ይባረክ።

    • @milkimandefro5440
      @milkimandefro5440 4 ปีที่แล้ว

      yemchersha ZEME YENANIT AYNET LEBOCH YEBZALUN EGZABET AYIZEBETIBETM AFIHN SIBISBE TKEMAT ISTI MIN AWKHI NEW LEBA

  • @liyuneshshibeshi9998
    @liyuneshshibeshi9998 4 ปีที่แล้ว +2

    ፓስተር ሶፎኒያስ ጌታ ይባርክህ ከተጎዳ ሰው ጎን በመቆምህ ተባረክ ይጨምርልህ!!

  • @zahrachayank6663
    @zahrachayank6663 4 ปีที่แล้ว +4

    ሶፊዬ አንተ የክርስቶስ ልብ አለ ጌታ ይባረክህ በጣም እንወዳችዋለን ዘመናችሁ ይባረክ እስራኤል አንተ ቅን ሰው ነህ 😘😘

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 4 ปีที่แล้ว

    Apostle Israel talak yegzabher sew new. antem pastor sofonyas betam melkam sew nehe tebarkelen. Endante ayent yecrstose feker yegebaw sew yabzalen.

  • @ቹቹፍቅር
    @ቹቹፍቅር 4 ปีที่แล้ว +9

    Geta Zemwnachiwen Yebarek Isrecho+ Sofi

  • @meherethaile5233
    @meherethaile5233 4 ปีที่แล้ว +1

    Btam wededkut
    Ezgabher ybarkashu

  • @alemasfaw9662
    @alemasfaw9662 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዛብሄር ይባርክህ እውነተኛ የጌታ የሆነ እንዲህ ነው ዘመንህ ይባረክ ሶፊንያስ ጠላትህን ውደድ የሚለውን እረስተዋል ጴጤ ያሳዝናል መንፈስ ቅድስት ከመስማት ይልቅ የይሁዳ ወይም ሚዲያ ማንነቱን ያላወቁትን ሰው መስማት ይወዳል ቢደክም እንካን ቃሉ ሚለው ጸልይለት ቢሳሳት እንካን ስለጌታ ቤት ስለስሙ መበላሽት አዝኖ ከመጸለይ ስድብ ሳናውቀው የሌባው ተባባሪ እንሆናለን ወንድሜ ቅንነትህ ይብዛልህ ተባረክ

  • @netsanettefera2292
    @netsanettefera2292 2 ปีที่แล้ว +1

    አፖስትል እስራኤል ዳንሳ አንተ ሰው እንደሚልህ ሳትሆንእግዚያብሔር ያለህ ቅን ትሁት ቸር ሩህሩህ ለሰው አዛኝ ካለህ ላይ ለሰወች የምትረዳ ሰው ነህ ሰውብዙ እሚያወራው አንተንቀርቦ የማያቅህና የሚቀናብህነው

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 2 หลายเดือนก่อน

      አጭበርባሪዎች

    • @ss-jm8se
      @ss-jm8se 2 หลายเดือนก่อน

      ሌባ ሁላ ተመሰካከሩ

  • @istandwithtigraym7981
    @istandwithtigraym7981 4 ปีที่แล้ว +6

    እስቲ ሰዎች ዝም እንበል እግዚአብሔር እኮ ስለ ስሙ ስለ ቤቱ ይጠነቀቃል እስራኤል ዳንሳ መልካም የእግዚአብሔር ሰው ነው። ካልሆነም ጌታ ዋጋውን ይከፍለዋል።

  • @meron1514
    @meron1514 2 ปีที่แล้ว +1

    I love Israel dansa regardless of what ppl say about him! He's honest and humble! Everyone can see that unless they're ignorant!

  • @madam8244
    @madam8244 4 ปีที่แล้ว +40

    እስራኤልን እናውቀዋለን። ይህ ኢንተርቪው ደግሞ ሶፎንያስ ማነው የሚለውን ነግሮናል። no surprise.

    • @fikrtedaldosso
      @fikrtedaldosso 4 ปีที่แล้ว +3

      You right Ma Dam I'm not suprised aswell shame on them.

    • @lemin100
      @lemin100 4 ปีที่แล้ว +2

      @@fikrtedaldosso so what? He is brave enough to ask him, you and your group are shaking to say something

    • @berzakefyalew92
      @berzakefyalew92 4 ปีที่แล้ว

      P

    • @jekjek9967
      @jekjek9967 4 ปีที่แล้ว +1

      @@lemin100 Finally, we know who you are and what you are up to.

    • @ek4643
      @ek4643 4 ปีที่แล้ว

      Apostle simu indetefa Hulu itif drib zina iyagegne new. Information iyesereke new tebale. Gin iwnetu weta. Live program lay yegeta ij iyesera new. Dewulu ina yiseliyilachihu. Yegetan maninet tayalachihu! Befit bewere nebere. Ahun gin be live iyeseleye new. Check adirgu. Iwnetun yazu atisatu!!

  • @bizuneshbizunesh3601
    @bizuneshbizunesh3601 4 ปีที่แล้ว

    Wowwwwwwwww Geta Eyesus Fatsimo yebarekachu Tebarakuuuuu kaxilubate 👏👏👏👏👏🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌🙌💖💖💖💖💖💖💖💖

  • @mesfingmeskal675
    @mesfingmeskal675 4 ปีที่แล้ว +4

    ፓስተር ሶፊ በጣም ነው የማመሰግንህ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክህ

  • @meselechbekele3289
    @meselechbekele3289 4 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ሶፎንያስ አንተም ጥሩ ሰው ነህ በጎ ህሊና ነው ያለህ ተባረክ

  • @meseretkebede7956
    @meseretkebede7956 4 ปีที่แล้ว +5

    በእውነት የእ/ር ሰው በን ቃል እንደማመሰግንህ አላቅም መንፈሳዊ ልጅችህ በጣም እድለኟች ናቸው እንዲ ይለ መንፈሳዊ አባት አላቸው ብርክ በር ሰው አክባሪ ነክ

    • @Atiles-zy2sk
      @Atiles-zy2sk 10 หลายเดือนก่อน

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @አዲስአለም-ወ8ጨ
    @አዲስአለም-ወ8ጨ 3 ปีที่แล้ว +1

    ትክክክል የሚቀኑናቸው አተንየጠሉ

  • @mesaymathiwos6758
    @mesaymathiwos6758 4 ปีที่แล้ว +33

    ያላንተ ጉዞ ስም ዝናን ብቻ ይዞ
    የስጋ ጥረት በሌለህበት
    ያላንተ ክብር በኔነት ፍቅር
    በፀጋ ካባ ለራስ ወከባ
    ለከንቱ መንገድ ባንተ ሲነገድ
    ፍለጋ ዝናን
    >> ክብርን
    >> ንዋይን
    >> ትኩረትን
    >> ፍለጋ !!
    ይህን ጣፋጭ መዝሙር ጋበዝኳችሁ።
    zemarit Hana tekle
    Zemensh yilemlmlign

    • @betelhemtefera2489
      @betelhemtefera2489 2 ปีที่แล้ว +1

      Awo yhen mezmur smut

    • @gizachewtafesse1123
      @gizachewtafesse1123 2 ปีที่แล้ว

      ke mairegu enijemr Hawrya yemlewn ket agenge zm bilo bekeld hawarya mehon alle ende!!

    • @meronendale7848
      @meronendale7848 2 ปีที่แล้ว +1

      በኔ የደረሰ በማንም አይድረስ ይሄ ሌባ እናቴን ተፈውሰሻል ብሏት ወዲያው ሞተችብኝ በሱ ምክንያት ከጌታ ቤት ሸሽቼ ነበር እ/ር ይመስገን ጌታ በራሱ መለሰኝ 🙏 እውነት እ/ር ስለስሙ ይፍረድ

    • @danielmelese4626
      @danielmelese4626 9 หลายเดือนก่อน

      ሁለታችሁም አስመሳዬች ናችሁ ቃላችሁና ስራችሁ አይመሳሰልም።

  • @ethiopiahagera878
    @ethiopiahagera878 4 ปีที่แล้ว +2

    apostle Israel dansa he is a major prophet in Ethiopia many people use by your grace god bless u forever .

  • @ኢየሱስጌታነው-ዠ1ዐ
    @ኢየሱስጌታነው-ዠ1ዐ 4 ปีที่แล้ว +8

    ስጠብቅ ሶፊ አሁንም ተባርከሃል ይብዛልህ ፀጋው ይብዛልህ አፓስትል እስራኤል ብሩክ ነህ

  • @aynalemyakob6940
    @aynalemyakob6940 4 ปีที่แล้ว

    በመጀመሪያ ፓስተር ሶፊ እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ
    ልበ ሰፊ ፣ በቅንነት የወደቀውን ለማንሳት የሳተውን ለመመለስ የምትፀልይ የሚያስከፍለውን ወጋ ለመክፈል ዝግጁ ነክ ፣ ሌላው በልብ ያለውን ምክርም ሆነ ተግፃፅ ፊት ለፊት የምትናገር ሀሜተኛ ያልሆንክ አገልጋይ ነክ እግዚያብሔር አገልግሎትህን ፣ቤተሰብን ይጠብቅ ሞገስህን ይብዛ ከውሸታም ወንድሞች ይሰውርክ።
    ሌላው ሀዋርያውን እስራኤልን ሳስብ ሁለት ነገሮች ይደንቁኛል አንደኛ የእግዚአብሔር ምርጫ:-በሰወኛ መስፈርት ቢሆን እስራኤልን ለምንም ነገር ሰው የሚያስበው አይነት ሰው ነው እንግዲህ ምን እንላለን ዪዕቆብን ወደድኩ ኤሳውን ጠላው ማንም አውቃለሁ ባይ መመለስ አይችልም ምክኒያቱት መልሱን የሚያውቀው ያዕቆብን የመረጠው እግዚአብሔር ብቻ ነው።
    እና እስራኤል የሚያገለግልበት የመንፈስ ቅዱስ መንፈስ ቅዱስ አሰራር ፣ አደራረግ እና አቅጣጫ እኛ ከምናውቀው ከለመድነው የተለየ ነው ይዬ ደግሞ ብዞችን ግራ እንዲጋብ አልያም በአውቃለው ባይነት የመሰላቸውን አስተያየት ለመስጠት ዳርጓቸዋል ባይ ነኝ። ሀዋሪያው እስራኤል ብዙ በመንፈሴ ቅዱስ ስጦታዎች የሚያገለግሉ ጀማሪ አገልጋዮች የሚገጥማነው የልምምድ ችግር ያለበት አገልጋይ እንጂ በመሠረታዊ በነገረ ክርስቶስ ትምርቶች የሚያምን እና በአገልግሎቱም ብዙ ሰዎችን ወደ እግዚያብሄር መንግሰት ከሚመልሱ አገልጋዮች ተርታ ያለ ሰው ነው ።
    አሁንም የሚታዪትን የልልምምድ ችግሮች ለመቅረፍ ይቅርታ ጠይቆ የተመለሰ ስለሆነ ከቀደመው በበለጠ የእግዚአብሔር መንግስት ያገለግለዋል ፀሎቴ ነው።
    በነገራችን በማንም ላይ ከመፍረድ ቢደክም ለመፀለይ፣ ቢሳሳት ለመምከር እንጂ የወንድሜን ውድቀት ገቢ ማሰባሰብያና ዝና ማግኛ ለማድረግ የምተጋ ሰው አይደለሁም አላምንበትም።
    ሁለተኛው ሀሳብ እግዚአብሔር በፀጋ ስጦታው ስለማይፀፀት ለእስራኤል ይህንን ስጦታ ሰጥቶ በቤተክርስቲያን እንያገለግል ሲያስቀምጥ ታማኝ አደረገ የሚቆጠረው የመረጠው እግዚያብሄር ነው ስለዚህ የፀጋው ባለቤት ሀዋሪያውን እንዲረው መፀለይ፣ እንደ ፓስተር ሶፖንያስ ደግሞ በቅንነት ትክክለኛውን ነገር ለቅዱሳን በማቅረብ ሚዛናዊ ነገር መሥራት አስተማሪ ነው እያልኩኝ በፈረጅነት ወንበር ላይ ቁጭ ብላቹ እራሳቹን እንደ አዋቂ የቆጠራቹ ወደራሳቹ ተመልከቱ ለዚህ ወንድማቹ ስንት ጊዜ ፀልያችዋል ፣ ስንት ጊዜ ባሰማቹ ባይሰማቹ በቅንነት መክራቹታል ይህንን ለሁላቹም ህሊና ፍርድ እተዋለው።
    በመጨረሻም እንደገናም ፓስተር ሶፖንያስን ጌታ ይባርክክ ብዙ ነገር በእነዚህ ጥቂት ጊዜያት ከአንተ ተምራለው ።
    ሀዋርያውም በአንተ አይነት ቅን ወንድምና በጠራው በእግዚአብሔር ፀጋ እንደገና በተለየ ክብር እንደሚያገሐግል እርግጠኛ ነኝ።
    የአባቴ ቡሩካን በጣም ነው የምወዳቹ ተባረኩልኝ !!!

  • @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ
    @ሽናቱየጔታዋጋ-ጰ2ሰ 4 ปีที่แล้ว +17

    እጅግ የምንወድህ ነብይ እስራኤል ጌታ እንደወደደህ እኛም በጣም በጣም ነዉ የምንወድህ መቺም አትወድቅም ገና ብዙ ምንጭ አለ እልፍ እልፍ እያልክ ምትቆፍርው ለብዙ በርከት ነዉ የተጠራህው አይዞህ በነዚህ (ዲማሶች) ልብህ አይውደቅ

    • @elroeelroe9006
      @elroeelroe9006 4 ปีที่แล้ว +1

      እውነትም ዲማሶች የልባቸው በገንዘብ ታውሮዋል

    • @yourdanosalemsged7667
      @yourdanosalemsged7667 4 ปีที่แล้ว +1

      ሽናቱ የጔታ ዋጋ ሽናቱ የጔታ ዋጋ Amen 🙏🏾

  • @senaitkuma1739
    @senaitkuma1739 2 ปีที่แล้ว

    Apostle Isreal ተባሪክልን ዘመን ይባረከ መልካም ሳዉ ነክ አንቴ ብሩክ ነህ እንወዳለን ተባረከ❤ እ& ሶ❤

  • @qa8399
    @qa8399 4 ปีที่แล้ว +4

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ቀርበህ ከአፖስትል እስራኤል ሰለተነጋግክ በጣም አደንቃሃለው።
    አፖስትል እስራኤል እግዚአብሔ ካንተጋር ስላለ ማንም አያሽንፍህም፡ እየበዛህ እየሰፋ እየበለጸክ ትሄዳልህ፡ጠላቶች ሁሉ ይወድቃሉ፡ይዋረዳሉ። አንተ ብቻ ብጽድቅና በቅድስና እግዚአብሔር በመፍራት፡ እግዚአብሔርን አገልግል። ራስ እንጂ ጅራፍ አትሆንም፡በላይ እንጂ ፈጽሞ በታች አትሆንም።

  • @kalkidanmekete1226
    @kalkidanmekete1226 4 ปีที่แล้ว

    እንዲህ አይነት ጭዋነት የተሞላበ ጭውውት በዚህ ክፉ ዘመን በማየቴ ደስ ብሎኛል ነብይ እስራኤል የተወደድህ ነህ ቅንነት የተሞላበት ትሁት የእግዚአብሔር ባርያ ንግግርህ ደስ ይላል አይዞህ ክርስትና ሁሌም ተግዳሮት አለበት በጌታና በሀይሉ ችሎት በርታ።ፓስተር ሶፎንያስ ጌታ ዘመንህን ቤተሰቦችህን ዘርህን ይባርክልህ እንዳንተ አይነት አገልጋይ ቤተክርስትያንም ይህ ትውልድም ያስፍልጋቸዋል እና ያብዛህ ። እግዚአብሄር ኢትዮጵያን እና ዜጎቿን ይባርክ

  • @blanetesfaye5317
    @blanetesfaye5317 4 ปีที่แล้ว +4

    ሶፊዬ ውድ የእግዚአብሔር ሰው የዘመናችን ጳውሎስ ነህ ሰወች ሀጢያተኛ ነው ብለው የሚሰድቡትን የሚሳለቁበትን ሰው ቀርበህ የልቡን ለመረዳት መሞከርህ የእውነት ያስደንቃል ሶፊዬ የእውነተ ትክክለኛ ወንጌል አንተ ውስጥ አለ ሞዴልህ እየሱስ ክርስቶስ መሆኑን ለእኛ ለሠወች አሳይተህናል ዘመንህ ይባረክ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @belayzeleke4941
    @belayzeleke4941 2 ปีที่แล้ว

    God Blesse you. Apostle Israel Dansa & Divine Show.

  • @meletsega6255
    @meletsega6255 4 ปีที่แล้ว +4

    ፓስተር ሶፎንያስ ግልጽ የሆነ interview ስላደረከው በጣም እናመሰግናለን በሰው አእምሮ ላይ ብዙ ቆሻሻ ነገር ነው ያጸዳሀው! እስራኤል ዳንሳ የእግዚአብሔር እጅ እንዳለበት ጥርጥር የለኝም እግዚአብሔር ሊሰራበት መረጠው

    • @thomasgebremichael7201
      @thomasgebremichael7201 4 ปีที่แล้ว

      Ene yemleaw be masrjea endea meygelgeal atetykeawm wey mn eydrkea new

  • @stenabereket5563
    @stenabereket5563 4 ปีที่แล้ว

    እሰይ ጌታ ሆይ ስምህ ይባርክ
    በጣም ነው ደስ ያለኝ ፓስተር ሶፎኒያስ ሞላልኝ እና እስራኤል ዳንሳ ጌታ ዘመናቹን ይባርከው በውነት መልስ ባለ መስጠቱን በጣም ጨንቆኝ ነበር ገና ዛሬ ገላገላቹኝ ሁሉን አፋቸውን ለሚከፍቱት ደግሞ እንኳን አፋቸውን መዝጊያ ቁልፍ ማብጀትህ ፓስተር ሶፎኒያስን በድጋሚ ሳላመሰግን አላልፍም ተባርኩልኝ እህታቹ ጤና ከጀርመን።

  • @kalmekonin5706
    @kalmekonin5706 4 ปีที่แล้ว +4

    እውነት ጥሩ ሥራ ነው የምትሰራው ጌታ በብዙ በረከት ይባርክይ አንተ የእግዚአብሔር። ባርያ

  • @tigistdemessie3030
    @tigistdemessie3030 4 ปีที่แล้ว +4

    ፓ/ር ሶፊ እንዴት በጥበብ የተሞላ ሰው ነህ ከሁሉ በፊት ወንድማማችነት እንደሜበልጥ ተረድተህ ይህንን በማድረግህ ጌታ ይባረክ
    “እኛ ወንድሞችን የምንወድ ስለ ሆንን ከሞት ወደ ሕይወት እንደ ተሻገርን እናውቃለን፤ ወንድሙን የማይወድ በሞት ይኖራል።”
    - 1ኛ ዮሐንስ 3፥14

  • @righteousnessofgodrg2815
    @righteousnessofgodrg2815 4 ปีที่แล้ว +5

    ፓስተር ሶፈንያስ ተባረክ ጥፍተኛ እንኳ ቢሆን ያሰየኸው ልብ የጌታ ነው በቃ ደስ ይላል ተባረክ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 4 ปีที่แล้ว

    የሰላም ሰዎች ናችሁ አንተ ደግሞ ጀግና ነህ እንደተመኘኸው አገኘኸው እኔ ሁለታችሁንም አላውቃችሁም ግን የአባቴ ልጆች ናችሁ ቅን ልቦች ናችሁ ደስስስስ አለኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ከክፉ ይጠብቃችሁ ንጉሡ አባታችሁ ነው ምን ችግር አለ ጥንት ወንጌልን በችግር እንደሰበኩት የከፈሉት ድህነት በቃ ጉስቁልና በቃ ኢየሱስ ያድናል ! ተመለሱ ንስሃ ግቡ አልሰማንም እንዳትሉ መንግስተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሃ ግቡ አልሰማንም እንዳትሉ ኢየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው !

  • @zj2164
    @zj2164 4 ปีที่แล้ว +8

    ሦስት አመት ሙሉ እኔ በጆሮዬ የሰማሁት በጉባኤ ፊት የቤተክርስቲያን ገንዘብ ሸምዝ እንኳን አልገዛበትም እያለ ነው። በቅርብ የምያውቁት የአይን ምስክሮች በየኔታ እና በኛ tube ቀርበው እያለቀሱ ነው። አሁን ደግሞ በዝህ በኩል ተቅለስልሶ መጣ። ሥራዎቹ የሰይጣን ነው። የሰውን information እየወሰደ ፣ የብዙዎችን ንብረት እየዘረፈ ፣ እስከ ነብስ ግድያ ድረስ እየደረሰ ፣ አንዱን እጅ ቆርጠህ አምጣ ተብለው ያመጣል እግር ቆርጠህ አምጣ ተብለው ያመጣል ያለው በእራሱ አፍ ነው። ሕዝብን እንዳይነቃ በዝህ በኩል ለአሰተኛ የምቆም የምደግፍ እራሱ ሀሰተኛ ነው። ይህ ሁሉ comments እራሱ ፡ በሰዎች በተለዬ account ይከፈታል ። በራሱ ብዙ የFB account አለው ። ይህ ሰው የኢየሱስ ክክርስቶስን ስም እየሸፈነ ነው። የማያውቀውን መጽሐፍ ቅዱስ ይዞ ይዞራል ። በማቴዎስ 24 ጀምሮ ብዙ ሀሰተኛ ነብያት ይነሳሉ ብዙዎችን ያስታሉ ይላል። በሦስት አመት ምናምን ውስጥ በድሀ ሕዝብ ገንዘብ millions ሆነዋል ። የእግዚአብሔር ሕዝብ ሆይ ንቃ። እራሳቸው ጸልዩ ትድናላችሁ ። ወደዚህ ሰው organization እንዳትሄዱ ። በ gust house ብቻ ብዙዎች በድለዋል ። dangerous man. እግዚአብሔር ይህንን virus አምጥቶ አዘጋ። እግዚአብሔር ለሕዝቡ ይራራል ። ይህ ሶፎንያስ የምባለው ሰው ትክክል አይደለህም ። ይህ ሰው የብዙዎችን በድሏል ፍርድ ከእግዚአብሔር ዘንድ ይፈጥናል ።

    • @meronendale7848
      @meronendale7848 2 ปีที่แล้ว +1

      ይሄ አጭበርባሪ እውነት ፈጣሪ ያንተን መጨረሻ ያሳየኝ እንደኔ ለርሱ የሚከራከር ሰው አልነበረም እናቴን ተፈውሳለች ባለኝ በ4ኛ ቀኗ ሞተችብኝ እባካችሁ ምዕመናን አትታለሉ

  • @Ana-l6w6r
    @Ana-l6w6r 29 วันที่ผ่านมา

    ሐዋርያው እስራኤል ጌታ ይባርክህ እንወዳለን

  • @salamawattasfay4549
    @salamawattasfay4549 4 ปีที่แล้ว +14

    የነ ቆንጆች ስወዳችው ነብይ እስራኤልን የምጠላው መፍዞዝ ብቻነው የፈለገበት ድብን ቅጥል ይበል ሰጣን እስራኤል ገታን ያገለግላል

  • @tadelekebede3274
    @tadelekebede3274 2 ปีที่แล้ว

    ጌታ አብስቶ ይባርከው እስራኤል ዳነስ የእግዚአብሔር ሰው ነው፡፡ እንደ ማንኛውም ሰው ሊሳሳት ይችላል፣ ነገር ግን ያለ ምንም ጥርጥር የእግዚአብሔር ጥሪ ያለው እኔም እሱ ጋ ለማምለክ ሄጄ ጠርቶ ፀለየልኝ ሁለት ርእስ ላይ ሁለቱንም መልስ አገኝቼ ለምስክርነት ሄጄ እድሉ ስላልደረሰኝ አልመሰከርኩም፡፡

  • @frewweyesa320
    @frewweyesa320 4 ปีที่แล้ว +4

    ነብይ እስራኤል በጣም የምወደው አገልጋይ ነው ዘመንህ ይባረክ

  • @ዜድየደሙፍሬ
    @ዜድየደሙፍሬ 4 ปีที่แล้ว +1

    ጌታ ዘመንህን ይባርክ ጠላት ቅጥል ይበል አንተ በእየሱስም ከፊታ ታያለህ ጠላቶችህ ከእግሪ ስረ ይወድቃሉ

  • @ermiasabula2165
    @ermiasabula2165 4 ปีที่แล้ว +6

    ፓስተር ትክክለኛ የተጠረህበትን ሥራ ነዉ እየሳረህ ያላው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ።

  • @howti8539
    @howti8539 4 ปีที่แล้ว +2

    Baxami እንዎድህልን tabarku

  • @tesfaneshteferi3671
    @tesfaneshteferi3671 4 ปีที่แล้ว +4

    Wooow Geta. Yimesgen diknw eyesusi.
    Sofi Geta zemenik yibarek telati yefresawun kitri serak
    ናህምያ ነክ wodalewu
    Degimo desi tilalachu
    Apostle Esraeli
    Dinku eyesusi dink yaderigal berita

  • @elsafikadu8664
    @elsafikadu8664 4 ปีที่แล้ว

    en Apostel Israeln betam newu mewdwu mechmi alitelawm
    yetwdede yeigzabr sewu newu
    geta yibarkewu
    yetweded pastor sofaniyasnm geta yibarkewu

  • @a.b8120
    @a.b8120 4 ปีที่แล้ว +4

    ውይይይ ፓስተር ሶፊ ጌታ ይባርክህ በስነስራት ከኣፖስተል ኤስራኤል በመጠይቅህ እኛ በጣም በጣም ነው የሚንወድው ምክንያቱ በልቡ ነው ለጌታ የሚፍልግ ስለዚህ ተባርኩ ጌታ ብጣም ነው የሚውድድቸው❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ElsaElsa-xm7pg
    @ElsaElsa-xm7pg 3 หลายเดือนก่อน

    Apostle Israel geta kante gar new❤❤❤ enwodahalen

  • @elroeelroe9006
    @elroeelroe9006 4 ปีที่แล้ว +16

    አይዞህ ወንድማችን ሰዎችም ሆነ ጠላትም ያለህ አይደለህም የጠራህ ጌታ የሚልህ ነህ እንወድሀለን
    ጠላት ገፍትሮ ገፍትሮ ወደ ከፍታ ሊያወጣህ ነው በርታ

  • @jooyefeu7987
    @jooyefeu7987 4 ปีที่แล้ว +1

    Pastor betam tebarek telek sew new

  • @frehiwotberisso1547
    @frehiwotberisso1547 4 ปีที่แล้ว +11

    shalom shalom kdusan ....እግዚአብሔር ስለዚ ቀን የተባረከ ይሁን !ነብይ እስራኤል የልብክን የሚረዳክ ጌታ ስለሰጠክ እንኩዋን ደስ አለክ እኔማ ስላንተ ያቅሜን ስፀልይ ነበር ሁሉ አዲስ ይሆናል በጣም ነው የምወድህ ..ክፉ ይፈር ካንተና ከቤተሰብ ላይ

  • @hevenhailu9611
    @hevenhailu9611 4 ปีที่แล้ว +2

    በእውነት በጣም ቅንና የዋአ ነው እስራኤል ዳንሳ ሚገርም ምስክርነት ነዉ ሶፊ በጣም ደስ ብሎኛል ስላየዋቹ ጌታ ዘመናቹን ይባርከዉ 😍🙏

  • @hiss8298
    @hiss8298 4 ปีที่แล้ว +17

    ጨለማም ቢሆን ብርሀን ይሆናል. ዘመናችሁ ይባረክ!!!

  • @kureyegtakureyegta4449
    @kureyegtakureyegta4449 4 ปีที่แล้ว

    Tebarku Tebarku
    Yeyesuse Anbaisaderoche
    Betame new yemwedachewe
    .............ketayune kale mtyekie! Begugute tebekailewe berukie nachew

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 4 ปีที่แล้ว +9

    *ሐዋርያው እስራኤል እወድሐለው ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ, በየኔታ ትዩብ አለመቅረብሕ አስደስቶኛል ቆማሪዎች ናቸው, በፍፁም ለእውነት አይሰሩም ብዙ ውሸቶች ከመድረክ በስተጀርባ ሾልከው የወጡ የስልክ ልውውጦችና ድርድሮች አሉ በጣም መጥፎ ሚዲያ ነው, እስራኤል የሚወቀስባቸው ነገሮች እውነት ይሁኑ ውሸት መመከርም መጠየቅም ያለበት በክርስትያን ሚዲያ ነው ወይ በሕግ ነው, ለወደፊትም ቢሆን መቸም ደመጀመሪያም የመጨረሻም ሰው አይሆንም ብዙ የሚሰሙ ችግሮች አሉ ለነዚሕ ሁሉ ነፃ መድረክ መስጠት ግድ ይሆናል, ፓስተር ሰፎኒያስ አባክሕን ይሕ መድረክ ሌሎቹንም አንዲያመጣ እጠብቃለሁ, በተለይ በትንቢታቸው የምናውቃቸውን ነብያቶች በደንብ ከሕዝብ ጋር ቢተዋወቁ ብዙ የሕዝብ ጥያቄዎች ቢመለሱ እላለሁ, ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ, ቀጥልበት!*

    • @zewdusima8049
      @zewdusima8049 4 ปีที่แล้ว +1

      Good idea, God bless you.

    • @berhansmart5377
      @berhansmart5377 4 ปีที่แล้ว

      የኔታትዮብ እውነቱን ስለሚጠይቅ ነዋ ለእውነት ጥያቄ መልስ ስለሌለው በግላጭ መንገድ መጣ እኔ ሰውን ጀጅ ማድረግ አልወድም ግን የኔታ እወነተኛ ያለውን የሚናገርናየሚጠይቅ ሚድያ ነው ነቀፌታሽ ነው የደበረኝ እንጂ እስራኤል ጥሩ ሆነ አልሆነ ፈጣሪነው እሚያውቀው ጥሩነቱም ለራሱና ለተከታዮቹ....!!

    • @winniewinnie4575
      @winniewinnie4575 4 ปีที่แล้ว

      @@berhansmart5377 የኔታ ሌባ ነው ገንዘብ በዩትዩብ ለመስራት ብቻ ነው እውነትማ ቢሆን እስካሁን የሰሩት ስራ ውጤት ይኖረው ነበር, የኔታ የሚዲያ ቁማርተኛ ነው በእስራኤል ስም ሚሊየነር ለመሆን የሚሰራ ብዙ የውሸት ስራው ተጋልጧል አሁንም ይወጣል,

  • @tegemarkos8141
    @tegemarkos8141 4 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ሶፎንያስ ጌታ ይባርክህ እውነተኛ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ሐዋርያ እስራኤል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @wogenehzerihun1808
    @wogenehzerihun1808 4 ปีที่แล้ว +4

    እስራኤል በጣም ያሳዝነኛል: አፈ ጮሌ ቢሆን ኖሮ ዛሬ ለትችት ባልበቃ ኖሮ : ነገር ግን እግዚአብሔር መልካም ነው:: ፓስተር ተባረክ , ክፍል 2 እጠብቃለሁ

  • @hasenaniges2338
    @hasenaniges2338 4 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ሶፎንያስ እግዛብሄር ዘር ማንዘርህን ይባርከው በእውነት በጣም ነው የማከብርህ
    ሁሉ ፃዲቅ ነኝ ባለበት ዘመን እንዲህ አይነት ወድም መገኘቱ ለሌላውም ትምህርት ነው ጌታ ይባርክህ
    ሀዋርያ እስራኤል እዞህ እውነት እውነት ነው ተደብቆ አይቀርም ጌታ ኢየሱስ ይረዳሀል

  • @marfiyasalmon6511
    @marfiyasalmon6511 4 ปีที่แล้ว +4

    ታምራላቹ በርቱ የዘላለም አምላክ ያባርታቹ አይዞኝ የጠራቹ ዘሬም ለዘላለም ታማኛ እዉነተኛ ፈራጅ ነዉ

  • @belayneshkitila3027
    @belayneshkitila3027 4 ปีที่แล้ว +1

    Tebareku. Be iyasus sim

  • @denekewtizazu5442
    @denekewtizazu5442 2 ปีที่แล้ว +12

    አንተ ክፉ ሰው ሆይ እባክህ ከክፉ ስራህ ተመለስ፣ያስለቀስካቸው ሁሉ በየሚዲያው ላይ እየጮሁ ነው፣የዘረፍካቸው ሁሉ በድህነት እየኖሩ ነው፣ሳገደልካቸውም ነፍሳቸው በሰማይ እየጮሁ ነው፣እግዚአብሄር መልካሙን ሁሉ በልቦናህ ይሙላ።

    • @BeteFele
      @BeteFele 11 หลายเดือนก่อน

      Ate nisa giba geta yiqiri yibeliki

  • @azebelias958
    @azebelias958 4 ปีที่แล้ว +1

    ፓስተር ጌታ ይባረክ እወነት እንዲህ ስላደረክ ስለ እውነት ባንተ ደስ ብሎኛል

  • @meronkassahunofficial3079
    @meronkassahunofficial3079 4 ปีที่แล้ว +8

    God bless you Pr Sofe.I’m so happy that you interviewed Nebye Israel . Because I Wes waiting this day. Nebye Israelye we love you so much. Almighty God is with you! and you are a prophet .you are continuing to be a prophet.

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 4 ปีที่แล้ว

      Merry Kass if you truly look through the word of God you should really know and test prophets and the Gods spirit will lead you this guy is a false prophets. Pray that God reveals that to you my dear sister and let me know what you think! God bless you

  • @kalmekonin5706
    @kalmekonin5706 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም ደሰ የምል ጊዜ ነው

  • @adengerma2005
    @adengerma2005 4 ปีที่แล้ว +6

    ፓሥተርዬ ተባረክ ምንም ይሁን ምን ስለ መልካም አመለካከትህ ስለ ንፁህ ኢትዮጲያዊነትህ ብቻ ልንገርህ አንተ ንፁህ የፍቅር ሠው ነህ ፓሥተር ተባረክ ሶፌዬ ሌላው ሁሉ ትርፍ ነው ግን ሥለ ንፁህ ፍቅርህ ከፍ በል።

    • @alem8640
      @alem8640 4 ปีที่แล้ว

      Is he pastor ?

    • @fikeralmue1915
      @fikeralmue1915 4 ปีที่แล้ว +1

      @@alem8640 አዎን ቃሉን የተከተለ እና የተባረከ ነዋ

    • @elroeelroe9006
      @elroeelroe9006 4 ปีที่แล้ว

      yes he is a pastor

    • @lemin100
      @lemin100 4 ปีที่แล้ว

      @@fikeralmue1915 yes you are correct

  • @jonieuole2551
    @jonieuole2551 4 ปีที่แล้ว

    wow ty sofani betam betam tebarke israel merte sew we love you bro blesss u more and more !!!!!!!

  • @beyeneshabera3263
    @beyeneshabera3263 4 ปีที่แล้ว +8

    Geta abzto ybarkachu

    • @daguguda9661
      @daguguda9661 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/gzvqk84T99Q8/w-d-xo.html

  • @azidireart
    @azidireart 2 ปีที่แล้ว

    ማለት ነው ይላል ተብታባ ወላሞ የአገሪቱን ምሁራን አንጠባጠበው አድናቂህ ነኝ ሱፐር ማፍያ

  • @Ruth-ju6or
    @Ruth-ju6or 4 ปีที่แล้ว +8

    I have Respect and Love Him .......Stay Blessed....... Apostle be Strong 👏👏👏👏👏👏🇪🇷🇺🇸

  • @Betlehem-m3x
    @Betlehem-m3x 4 ปีที่แล้ว +1

    paster egzabhar tebarek

  • @tedrosketema8176
    @tedrosketema8176 4 ปีที่แล้ว +3

    ዳንሳ ውድ ነቢይ ያለ እጅህ አገኘህ ግን አይዞህ ትልቁ ጌታ እየሱስ ካንተ ጋር ነው በጣም ነው የምንወድህ Major one ነቢይ 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🇪🇷🇺🇸

  • @suzanbubu9978
    @suzanbubu9978 4 ปีที่แล้ว +1

    Sew hulu megltu teftowal wow yhem neby new

    • @suzanbubu9978
      @suzanbubu9978 4 ปีที่แล้ว

      Egzabher took entrvi mendnew. Antletatsdklen new yzehew be egzabher fit wedek. Neglect benoreh ygltelh neber. .

    • @suzanbubu9978
      @suzanbubu9978 4 ปีที่แล้ว

      Midiya lemn asfelg. Dead letasebaseb new. Ewnetaw ewnet new kitisan Aubrey aderegeh akerblen

    • @daguguda9661
      @daguguda9661 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/gzvqk84T99Qg/w-d-xo.html

  • @rosakesete4154
    @rosakesete4154 4 ปีที่แล้ว +6

    God bless you brother for giving him a chance to speak, Apostle Israel is very humble man of God , we love him all the way from Canada 💕

  • @ismailtmakismail6004
    @ismailtmakismail6004 4 ปีที่แล้ว

    Wuyi Geta Eyesustsagahin ba etif yabzali wowowPastor and Apostle😙😙❤❤❤❤❤❤

  • @alemayalew3404
    @alemayalew3404 4 ปีที่แล้ว +3

    ጌታ ይባርክህ ፖስተር ሰፎንያስ መልካም ነው ያደረከው አፖስትል እስራኤል ተባረክ

  • @azebmokonnen9702
    @azebmokonnen9702 4 ปีที่แล้ว +1

    አይ....የኔታ ነው የሚያስፈልገው ለሚፈለግበት crucial ጉዳዮች። ብዙ ከሳሾቹ በወሬ ሳይሆን በእውነት ተዘርፈው ነው እና ትንሽ ግራ ያጋባል እግዚአብሔር ግን አዋቂ ነው።

  • @abebeberhanu7713
    @abebeberhanu7713 4 ปีที่แล้ว +13

    apostel Israel I love you! berta and keep on serving Jesus and His body, His Church

    • @jesuskingofkings4024
      @jesuskingofkings4024 4 ปีที่แล้ว +1

      Gat ybark tbarku ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @daguguda9661
      @daguguda9661 3 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/gzvqk84T99Qt/w-d-xo.html

  • @birukbogale4433
    @birukbogale4433 4 ปีที่แล้ว +1

    Apostle Israel Dansa is anointed man of God!!!!!! With no doubt I can tesify. Alm the controversies will pass the truth will reveal. His anointing is more that the old Ethiooian christianity can bear. I can testify that I have seen a woman who can not give birth for 10 years after marriage gave birth to two girls after Israel Dansa prayed for her before 2 years ago. This is true.

  • @rajaasadrajaasad9672
    @rajaasadrajaasad9672 3 ปีที่แล้ว +4

    እስራኤል የምወድክ 🤲🥰

  • @tewodrosdr.demissie6988
    @tewodrosdr.demissie6988 4 ปีที่แล้ว

    Dear Sofonyas ! You have a god heart like your brother David . What you did with Israel Dansa is a big thing & courageous. You are brave and wright. God bless you more. Plaese help this true man of God. The things what God is doing in his ministry are show who is Israel Dansa. Thank you very much brother! You did it! You are brave!

  • @rahelrahel3691
    @rahelrahel3691 4 ปีที่แล้ว +11

    እህህህህ ዎንድማችን እስረኤል ደንሰ. አስለቀከሀኝ. 😭 አይዞክ በልጅነቱ እነትነ አባቱን መጠት ከበድ ነዉ. የደረሰ የወቃል 😭😭 ግን እግዝአብሔር መልከም ነዉ. የኖረል ያሰድገል. የሰደገልን ጌተ ስሙ ይክባር. ይማስጌን. ፓስተር ሶፈንየስ ዘመንህ ይባረክ ሌለ ቀለት ዬለንኝም: :

  • @thtinayegetamedanedinqnew5806
    @thtinayegetamedanedinqnew5806 3 ปีที่แล้ว

    Ayinocheni Cefinhge isemalewu piropeti Israeli dansa i Love you so much God bless you