አለማየሁ ገላጋይ - በኢትዮጵያዊ ፍልስፍና ላይ on Sheger Cafe with Meaza Biru

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ม.ค. 2025

ความคิดเห็น • 18

  • @solomon6733
    @solomon6733 3 ปีที่แล้ว +6

    አንተ ሰው እግዛብሔር ይባርክህ እድሜና ጤና ይስጥህ አንተ እራስህ ላይብረሪ ነህ አስገራሚ ነው መአዛንም በጣም ተባረከመ ስለአቀረብሸው

  • @birukalemu954
    @birukalemu954 2 ปีที่แล้ว +4

    ምርጥ ሀያሲ ነህ አሌክስ

  • @nrvana1623
    @nrvana1623 3 ปีที่แล้ว +6

    ።።።።።።።ግሩም ፣ድንቅና ውብ ነው ።።።።።።

  • @emmanueladdis7039
    @emmanueladdis7039 2 ปีที่แล้ว +2

    አለማየሁ ተንቀሳቃሽ ላይብረሪ ኑርልን

  • @YonasSahlu-s7r
    @YonasSahlu-s7r 4 หลายเดือนก่อน

    መአዛ ትልቅ አቅራቢ ነሽ ተባረኪ አለማየሁ ይሄን እውቀት ለማግኝት በጣም ደክመሀል በቅርበት አራት ኪሎ ስለማቅህ እኛ ኳስ ስንከተል አንተ ሁሌ መፀሀፍ ከእጅህ አይጠፋም ነበር እስከርቭ አንገትህ ላይ አስረህ የእውቀት አባት ነህ

  • @joehatu7130
    @joehatu7130 4 ปีที่แล้ว +2

    ALEX, YOU ARE SOOOI AMAZING PERSON, WOW!!!!

  • @yohannesnega1335
    @yohannesnega1335 3 ปีที่แล้ว +1

    Wow Alex
    Wow meazi
    Wow wow wow wow wow tebareku abo

  • @luln5122
    @luln5122 4 ปีที่แล้ว +8

    የኢትዮጵያዊ ማንነት ሰንሰለት ከእነ ኢትዔል ፣ ኢትያ ፣ ናምሩድ ….. ከጥንቶቹ ኢትዮጵያውያን ቢሰናሰል ፣ ቢተሳሰር ፣ ቢመዘዝ ፤ ፍልስፍናችን ፣ አስተሳሰባች ፣ ጥንካሬያችን ፣ ኩራታችን ደግሞ ከአድዋ ፣ ምኒሊክ ፣ አጼ ዮሐንስ ፣ ከአጼ ቴዎድሮስ ….ዘረዓያዕቆብ እና ንጉስ ላሊበላ ጋር ተቆራጭቶ ቢጠና፤ ገዳማትና አብያተ ክርስትያናት ሃይማኖታዊ ፎክክር ሳይደረግባቸው ከእመነታችንና ፣ ምዕመኖች ባሻገር እንደአንድ ጥንታውያን ዩኒቨርሲቲዎች ተደርገው ታሪክን ፣ እውቀትን ፣ ፍልስፍናን ወዘተ የሚያስተላልፉልን ለመሆን ፈቃደኛ ናቸውና ይህ በዚህ ቢታይ፡፡ አሁን ዘመናዊውን ትምህርት መዋቅርና አስተምህሮ በዚህ ቢቃኝ….ጠንካራን ኢትዮጵያ መፍጠር ይቻላል ብዬ አምናለሁ፡፡

  • @hellenabeje
    @hellenabeje 3 ปีที่แล้ว +5

    እጅግ የማደንቅልህ ምን እንደሆነ ታውቃለህ? ሁሉንም ሃገር በቀል ጸሃፍት ከጀማሪ እስከአንጋፋ ታነባለህ ማንበብ በቻ ሳይሆን አጣቅሰህ ታወራለህ ይሄ ለሁሉም ባለሙያ አረአያ የሚሆን ነው።

  • @sofiamohammed1803
    @sofiamohammed1803 5 ปีที่แล้ว +3

    እናመሰግናለን

  • @betybety660
    @betybety660 5 ปีที่แล้ว +1

    teru Akerareb Enamesegnalen

  • @kedirsani6387
    @kedirsani6387 ปีที่แล้ว

    Alex betam enmsgnalen

  • @kedirsani6387
    @kedirsani6387 ปีที่แล้ว

    15:05

  • @Only1God777
    @Only1God777 5 ปีที่แล้ว +1

    ዕዩሀዎ ሚለው ቃልየእግዚአብሔር አምላክ አንድ ስም ነው

  • @woldetewolde9193
    @woldetewolde9193 2 ปีที่แล้ว

    ሳምነር ያስተማረን እኮ ብዙ ነን። እሱም በኛ ተምሮብን ነው ፍልስፍናውን ያወቀው።

  • @WakjiraTesefaye
    @WakjiraTesefaye ปีที่แล้ว

    xz😊

  • @getnetmiki628
    @getnetmiki628 11 หลายเดือนก่อน

    Alex nurelin

  • @woldetewolde9193
    @woldetewolde9193 2 ปีที่แล้ว

    G. M. N. God-man-nature = Ethiopian philosophy