As student of literature I only know des exmachina it is recently that I came to study mythology after your book on Sebast and guide Tewedros Gebre thank you for your facing the abstract idea you faced it boldly.
The real writer next to genre of AAU Alex explains mythology and it's impact on lit.I appreciate both of you perhaps Josef Campbell is Alex I appreciate you.Go on and on and on and on
Interesting topic.. gave me energy for further reading.
You amazing both of you guys please interview alex everyday
አለማየሁ እድሜህ ይብዛ የእውቀት ምንጭ አንተን አይነቱን ኢትዮጲያ ቢያበዛላም ምን ነበረበት ? አገር ህዝብ ተናካሾች የፖለቲካ ድሪቶ ለባሾች ከሚወሩን ፀጋዬን መተካት የምትችል ስው በማግኘቴ የፀጋዬ ገ/መድህን ሱሴን እወጣ ይሆን ብዬ አድባለሁ ትልቅ እድሜ ጤንነት ላንተ አለማየሁ እመኛለሁ
መአዚ እና አሌክስ በጣም ደስ ይላል !!!
ሁለት ምርጦች እናንተን መስማት እራሱ ጭንቅላትን ማደስ ነው ብዙ የማላውቀውን ነገሮች አወኩ እናመሰግናለን
ሁለት ጨዋታ አዋቂዎች ደስ የሚል ግዜ ነበር እናመሰግናለን 🙏💚💛💓😘
አይ እማማ ኢትዮጵያ ማንም ዜጋ እኮ አያውቅሽም ስንቱን ይዘሻል እቴ... መዓዚ እንደዚህ አይነት ነገሮች ለፕሮግራም አይመቹም ይሁን የአድማጭ አስተያየትን ፍራቻ ለምን እንደሆን እንጃ አልተለመዱም እና ይበል የሚያሰኝ ነው ይበል ብለናል... 🙏
በጣም ደስ ይላል !!
As student of literature I only know des exmachina it is recently that I came to study mythology after your book on Sebast and guide Tewedros Gebre thank you for your facing the abstract idea you faced it boldly.
ሁለታችሁንም አመሠግናለሁ ይህ ለሀገራችን መዳኛ መሆን የሚችልነው
አሌክሰ ከበረታህ የሀገር መድሀኒት መሆን ትችላለህ
መልካም እድል
The real writer next to genre of AAU Alex explains mythology and it's impact on lit.I appreciate both of you perhaps Josef Campbell is Alex I appreciate you.Go on and on and on and on
wwww በጣም ደስ የሚል ወግ ነበር
If we open up our mind there's much more fascinating and interesting things around us . Thank you for bringing up the subject .
ኡፍፍ አይምሮዬ ተዝናና ፖለቲካ አዝጎኝ ነበር
አለማየሁን ሳስብ አዲስ አበባ እራት ኪሎ ያለሁ ይመስለኛል
ይሄ ብዙ ሊመረመር የሚገባ ነው