This is a best sitcom that ETV have ever made.የሚገርመው ተከሳሿ ዳሮ በደርግ ግዜ በመኢሶኖች የኢሀፓ አባል ተብላ ነፍሰጡር እያለች በግፍ የተገደለች ነበረች። ድራማው ታሪክንም ጀግኖችንም በቀልድ እያዋዛ የሚያስተምር ነው።
I am very happy to see our sofoumer lecturer, Ato Meseret Beshai, at Arat kilo campus AAU. Back then, I and my friend( now a marine engineer) were very enthusthiastic to speak in English in every class.
I raised up in between Arat kilo and Piassa I can't believe these was part of our Ethiopia ! however it don't seems that we learn much from it because we have come up with equivalent fulishness
በትወና ብቃታቸው ጫፍ ላይ በደረሱ 3 እንቁዎች የተቀመመ ትዕይንት። ዋው ምን አይነት ብቃት ነው? እንደ ጥልዬ ሙዚቃ ደጋግመው የሚያጣጥሙት የማይጠገብ ተውኔት። ቀጣይ ትውልድም የሚደመምበት የትወና ብቃት❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️ አቦ እድሜ ይስጣችሁ ኑሩልን
Tgàiwls😊
የአበበ ባልቻ አድናቂዎች 👍👍👍
❤
This is a best sitcom that ETV have ever made.የሚገርመው ተከሳሿ ዳሮ በደርግ ግዜ በመኢሶኖች የኢሀፓ አባል ተብላ ነፍሰጡር እያለች በግፍ የተገደለች ነበረች። ድራማው ታሪክንም ጀግኖችንም በቀልድ እያዋዛ የሚያስተምር ነው።
ድንቅ ድራማ ከድንቅ ተዋንያን ጋር። ግሩሜ ግን ይለይብኛል ሁሌም።
እጅግ በጣም አስደናቂ ብቃት የሚታይበት ድንቅ sitcom መሆኑን እየገለጽኩ በቀጣይ ደግሞ ተሟግቶ ያሸነፈ አቃቤውንና ሻለቃ ዳኛ ጌታዬን ያስደነቀ ክርክር ለመወሰንም አስቸጋሪ የሆነ ትዕይንት አቀረቡልን? እናንተ ምርጥና ምስጉን የጥበብ ማዕድ አዘጋጆች ሰላማችሁ ይብዛ
በቃ ይህ ድራማ የ GALACTICO ስብስብ ነው 👏👏👏👏👏👏
ዋው የሚያስብል ነው በተለይ ደሞ ሰምቻቸው የማላውቀውን ቃላቶች በመስማቴ ወድጀዋለሁ እስተማሪነቱ እዳለ ሆኖ ❤
ሆደ ስፊው አብዮታችን አለ😂😂😂 አብዮቱ እንኳን ሆደ ጠባብ ነበር የዛን ዘመን ወጣቶች እንንገራችሁ ያለ ምንም ደም ብሎ ሀገሪቱን በደም ያጨመላለቀ ድራማው ግሩም ነው ሁላችሁም ትችላላችሁ👍❤️
ኸረ እናንተው ዴስስ ዴሰስስ ነው የምትሉኝ በተለይ ጠበቃ ተብዬ ግሩም እንዴስምህ ግሩም ነህ እንዴው ለሻለቃ የምታሸረግዱት ነገር አቤት ሲያቆላምጧየው ሲክቧቸው ቁብ የማይሰጣቸው ሻለቃ ዳኛኛም ይደንቁኛል ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ጓድ ሻለቃ ዳኛ ግን ፍርዶትን ቀነስ አርጉት ዴሞ አለባበሳችሁ እና የምትከሷቸው የአብዮታዊ ፍትህ ቀልባሽ 😂😂ግለሰቦች አቋማቸው ባጠቃላይ ድባቡ ይማርካል🙏👍🙏🙏❤❤❤❤❤❤.
የመንጌን ፎቶ ከፊት ሰቅሎ አቲቪን የሸወደ የመጀመሪያው ምርጥ ድራማ👍👍👍
አየው ኑሮዬን ማለት አሁን ነው
😂😂😂😂😂
😂😂😂
🤣🤣🤣🤣👍
😂😂😂
😂😂😂😂👍ድንቅ እይታ 👍👏👏
ጥበብ አበደች እዚህ ሰፈር ❤❤❤❤
ሚኪ ይመችህ አቦ ሁላቹሁም ተዋንያኖች አዝናንታቹህናል በተለይ ሚኪ የኢትዬጽያ እንቁወች respect
ግሩም ትወና!
ሕሊና ሲሳይ🎉❤
እጅግ በጣም ምርት !! የምትደነቅ ልጅ ናት!!
በኢትዮጵያ የድራማ ታሪክ እንዲህ ምርጥ በተለይም በእድሜ በሰል ላሉ ተመልካቾች የሚጥም የሚጥም አላየሁም
ከአብዮቱ ይነጥለኝ ምርጥ አባባል😅😅😅😅😅😅😅😅😅
ምን አይነት ስብስብ ነው ። ❤❤ ውይይ ህሊና ሲሳይ ውድድድድድ ነው ማረግሽ በእነዚህ ሁሉ ኮኮቦች መሀል መኖርሽ ልክ ነው ። ቦታሽ ነው ። በርቺ ተራ ፊልም ላይ አንቺን ማየት አልፈልግም ከዚህ ከፍታ እንዳትወርጂ. አደራ ❤❤
ground ያለው አርት ኡፋፋፋ። የጥበብና የትወ ጥም ያለበት ማንኛውም ሰው ከአበበ ባልቻ ከግሩም ዘነበና ከሚካኤል ታምሬ ዘንድ መጥቶ ይጠጣ ከጥሙም ይርካ። ደሞ አሁን እሁድ አይደርስም ቶሎ😢 እናመሠግናለን ጓዶች። እንቁላል ግን ዲስክ ሲያንሸራትት ዛሬ አየሁ😅😅😅 አቤት መጎዝጎዝ አቤት ካድሬ😅😅 መድፈኛ ግን ይወርውር 😅 ለሻለቃ ዳኛ ጌታዬ በእንቁላል ዲስክ አንሸራታች እትትትት ብሎ ቢሸልል አሪፍ ነበር😅😅😅
ሚኪ ተባረክ የሆነ ቃለመጠይቅህን ሠምቼ አመለካከቴን አስተካክያለሁ ።የሆነ ስርዓት ላይ እየሔሳችሁ መስሎኝ ደብሮኝ ነበር ከእጅ አይሻል ዶማ ሆኖብኝ ነው
ዋው ይሄን ደራሲ ወድጄው ልሞት ነው ያልኖርኩበት ዘመን የደርግ አገርወዳድነት ኢትዮጵያን ከስንት አይነት ወረራ በየፊናው ትግል ያረግ እንደነበረ ቁልጭ አረክልኝ እጅህ ይባረክ ¡
አሽቋላጭ
@@davegmeskel32 ሴቶች ስሜታቹ ቶሎ ግንፍል ይላል ተይ ተረጋጊ
@@davegmeskel32😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮ፒፖ😮
ተለጣፊ
@@davegmeskel32 ኦ አዘንኩልህ የቁልቋል እሾክ ጀርባህ ላይ የቀረ ካለ አስነቅለው አለበለዚያ ስድብ አታቆምም
I am very happy to see our sofoumer lecturer, Ato Meseret Beshai, at Arat kilo campus AAU. Back then, I and my friend( now a marine engineer) were very enthusthiastic to speak in English in every class.
ከMain cast ጀምሮ እስከ guest cast እንዲሁም ከጠበቃው ጀርባ እስካሉ extras ድረስ ምርጥ ብቃት የሚታይበት ልዮ ስራ!!! ከአማርኛ ተከታታይ የቲቪ ስራዎች ውስጥ እንደዚህ የተዝናናሁበት የለም!!!
😂ዝም በል ቡሽቲ የግብረሰዶም ዘር
ድንቅ አይን ከ ጠበቃ ጀርባ ያሉትን ሁሉ አይተካቸዋል 🤔🤔🤔🤔
😂😂😂 ይሄ ድራማ እያሳሳቀ ወይጉድ እያስባለ ይሄድ ይሄድና መጨረሻ ላይ ብይኑ ሲነበብ የሣቅነውን ሁሉ ይነፍገናል የክፋትን ጥግ ያሳየናል ፀፀት በፀፀት ይለቅብናል። በፊትም አሁንም ፍርድ ለተጓደለባቸው ሁሉ ጽናቱን ይስጣችሁ።😢😢😢
ወፈር ወፈር ያለ አማረኛ ዛሬ ሰማዉት በተለይ ሴትዮ ብቃት❤❤ዋዉ።እብድ ነበረኩኝ አላለችም😂😂😂😂
የማይጠገብ ጥምረት በተለይ ሕሊና ሢሣይ ያልተዘመረላት ምርጥ ብቃት ያላት ሴት ❤❤❤❤
እመቤቴን በበስንቱ ድራማ ተጠምጄ አይቸው አላውቅም ግን አንደኛ ድራማ ነው ።
፡የአምባገነን ጠማማ አመክኒዮ ማብራሪያ የለዉም፡
የሚገርም አገላለጽ።
ሚኮ እንኳን ዳኛውን እኔን ፈታ አደረግኸኝ!! አቢዮታዊ አቋቋም ወድጄዋለሁ!!! ውይ ይመቻችሁ😂😂😂
እኔ ከ ኢለመንተሪ ጀምሮ እስካሁን ካለሁበት እድሜ የአማርኛ ፊልም ተመልካችንም እድናቂም ነኝ እንደወጣትነቴ ብዙ ፊልሞች አልቅሼም ስቄም ብዙዎቹን ተመልክቻለው አላየሁትም ብየ የማስበውም ነገር የለኝም ከተለቭዥን ተከታታይ ድራማዎችም ጨምሮ ማለቴ ነው.!! ነገር ግን ግራ ና ቀኝ የሚለው የድራማው ርዕስ በእውነቱ ግሩም ሀሳብ እና ድራማ ነው ከነ ይዘቱ!!! ጀምሮ እሰከ ሚጨርስ ግዜ ሆዴ በሳቅ እንደተፈራፈረ ነው ። የእውነት ለ 3 ታቹ የከበረ አድናቆቴን ለመግለፅ እወዳለው !! ፊልሙን ከመውደድ የተነሳ በሳምንት 2 ለት ግዜ ቢለቀቅ እጅጉ ደስ ብሎን እንድንከታተል ብታረጉን ብየ አስባለው አመሰግናለው። ሰላም ና ጤና ተመኘሁ!!!!! በድጋሚ አመሰግናለው H.K ነኝ ከ firans
Favorite episode so far and that’s saying a lot.
በኢትዮጵያዊያን የጥበብ ስራ ተስፋ እንዳንቆርጥ ያደረገ ምርጥ ስራ ነው
lol
ኣርት ኣበደች በለው ቢቃት ዪሉሃል ዪሄ ነው። ምርጥ ስራ
😂😂😂😂😂 ገደላቹኝ አቦ ስትመቹ ምርጥ ምርጥ አርቲስቶች
የእውነት ምርጥ ሥራ!
we need more of this, playing with ideology fights our ignorance!
Both of them are perfect 👌 but miky is different 😂😂 cheresegn besak
የጥበብ ፈርጦች❤❤
I love guade shaleka Dagna. Beteleye fitu yemekeyayerebachewo paretoche wow😅
ሕሊና ሲሳይ ምርጥ ትወና😍
ዲስኳ ተመችታኛለች
በእውኑ ትወና ክብራ እዚህ ትገልጣለች 😘😘😍😍
ለዳሬክተሩ ክብር ይገባል🙏
Best of the Best!
ገራሚ ነው አጨበጨብኩላችሁ🙏🙏🙏🙏
አረ ወይኔ የዛሬው ደግሞ የተለየ ነው❤❤❤
ትችላላቹ 😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤🇪🇹🙏
ኡፎይ ከአቢዮቱ ይነጥለኝ😂😂😂😂😂
ዋው ተከሳሾ አንደኛ እሚገርም ብቃት ዋው አሁንም በድጋሚ ዋው
😂😂😂 በጣም ጎበዝ ልዩ ተዋንያን 👏👏👏👏👏
Brilliant!
በኢትዮጵያዊያን ከያኒያን የጥበብ ስራ ተስፋ እንዳንቆርጥ ያደረገ ምርጥ ስራ ነው
Kashkabetu endezihe new 😂😂😂… Yehe mashkabete is on a different level 🤣🤣🤣
Helina welcome, Meron Getenat as guest would be amazing too explosive combo’s.
ታሪክ ነው እስር ቤትህ 👌👌
በጣም ብዙ አርቲሥቶችን አደንቃለሁ እንደ ሚኪ ግን ልዩ ችሎታ ያለው የለም
12 ክፍል ብቻ ባይሆን አሪፍ ነበር
ዎውውውውውው የዛሬዎ ተከሳሽ ደሞ ትለያለች ❤ተወዳጅ
እረ ጥበቃዋ አሳዘነችኝ የሚጠጣ ውሀ እንኮን አጠጡዋት ደረቀች እኮ😢😢😢
❤ዋው ድንቅ በተከታታይ ድራማ❤
እንደዚህ አይነት ድራማ እውነትም ደርግና መስሎች እብዶች ነበሩ 46:28
😂😂😂😂😂endezih drama minim ayaznanagim tebareku!
አንድ አስተያየት ብቻ ብዙ መልካም ጎኖች የነበሩት ስርዓት እንደሆነ ባንዘነጋ እና ይህንን ከግምት ያስገባ ስራ ቢታከልበት ለማለት ነው።
የተዝናኖቱን አትጠይቁኝ እድሜ ይስጥልኝ ። አብዮቱ እንዴት በአፍጢሙ እንደተደፋ ይገርመኛል ። ባለጊዜዎች ት/ት ይወስዳሉ ።ብልጽግና ግን ቀዝግመተ ለውጥ ነው ። ተቃውሞ ብልጽግና ፓርቲን እንዳይሆን ።
ወይኔ ሚኪ እረ ገደለን እኮ በሳቅ
I raised up in between Arat kilo and Piassa I can't believe these was part of our Ethiopia ! however it don't seems that we learn much from it because we have come up with equivalent fulishness
አቦ ተባረኩ በአጠቃላይ
የዛሬው ገደለኝ በሳቅ😂😂😂
ማሽቃበጥ Pro MAX 👌ሚኪ ምን ተሻለህ? በሳቅ መሞቴ ነውኮ🤣🤣🤣
ድንቅ ነዉ
ይሄን ድራማ መንጌ ቢያየው ብዬ ተመኛሁ😅
ያየዋል
አብዮቱ ይወዳችኋል😅😅😅
በጣም አሪፍ።።
Selam Beteseboch endihum Ye “guad shaleka getaye “ Beteseboch ❤❤❤❤❤❤🇨🇬
Weyzerit Daro is she the ehapa Daro Negash 😊😊😊
Super episode 😂😂😂❤❤❤
ሁሉም ሰው እንዲያየው በሌሎች ቻናሎች ብትመጡ አሪፍ ነው
ያበደ ትወና ፣ ሰማይይይ 🎉🎉
ምርጦች👍👍👍
የትወና ብቃት የታየበት ድንቅ ተውኔት
ወይል ብለናል እስኪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣሬ የመጣብንን ቁጣ ያንሳልን😢
😢😢ቁጣ ና ጥላቻ የሰዎች ልብ ውስጥ ነው --ሚስተካከለው፡ በውስጥ በኩል የሚስተካከል ከውጭ መፍትሄ ኣይመጣለትም፡ ራሳችን ናስተካክል ውስጣችን እናጽዳ፡ መልካም እንመኝ ፡ ፍቅር እንስጥ ይቅርታ ንስጥ ሰላም ንፍጠር- ። የሰጠነው ንቀበል ይሆናል???????😮😮😮😮
የዛሬው ደግሞ ጥልቅ ነው😮😮❤❤
Gin hulem gurume teshenafi hone leyet beyaderegut andandem biyashenef arif yemeselegnal endene hasab hule seshenef betam temechetoh eyayeh gin and sew endemeyashenefe eyawekehu mayetu tenesh yedeberal yehone biyanesh and hulet enkan biyashinif bechilot
ህሊና❤❤❤
This is a masterpiece 😂😂😂😂😂😂 thanks for sharing 🙏
አብይ አህመድ በድሮን የአማራን ንጹሀን እየፈጀ ነው ፡፡
ሚኪ ሁሉም ያምርብሃል
አሰልቺውን ኢቲቪ ከሞት ያዳነ ፕሮግራም
Wow the super tre persons
የሚኪ አድናቂዎች።።
"አንተ ነፍሰህ ሞታለች መንፈሰህ ሸቷልተ ሰዋች ሊኖሩ በማይገባቸው ፍራቻ ውሰጥ የምትኖረው ያለህው!"
i really really am happy and want to appritiate the director and producer of this movie. Please dont make it too short
የዛሬው ይለያል 👌👌
Great acting talent!
የተረሱ አርቲስቶችን ማሳተፋችሁ ጥሩ ነው
የትወና ጥግ ❤❤❤መስሎ ሳይሆን ሆኖ መተወን ዋዉ
ይተውኑት የለ እንዴ😮
የሚወደደድ ፕሮግራም
መቼ ባለስልጣን ሆንኩና😅
በማዝናናት ል
ትገሉን ነው እንዴ???😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
ምርጥ ሲቶክም ነው👍👍👍
ይህን ያለፈበት ሆኖም አትዮጵያን ለማስከበር ቢበድልም ሁሉን በዘር ሳይለይ ይበድል የነበረን ደርግን የሚያንቋሽሽ ድራማ ከመስራት ይልቅ ወንድ ከሆናችሁ ይህን ትውልድን ከትውልድ ዘርን ከዘር ለያይቶ ይሚያበጣብጠንን አሾህ ተክሎብን ስለሄደው ስለህወሃትና ስለ የበሁር ልጁ ኦፒዲኦ ሰርታችሁ ይህዝብን ብሶት አታሰሙም የአርቲስት ተግባር የገሃዱን አለም አሁናዊ ሁኔታ ማሳየት አንጅ ስላለፈው ማላዘን አይደለምና