ขนาดวิดีโอ: 1280 X 720853 X 480640 X 360
แสดงแผงควบคุมโปรแกรมเล่น
เล่นอัตโนมัติ
เล่นใหม่
የሮዚ ሺፎን ለምትፈልጉ rosabellachiffon.comስልኳ +971 58 867 6125🙏ከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን ክብር ይስጥልንበ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/? 🇮🇹 +39 3808966138🇪🇹 +251913287952🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልንበኢትዮጵያ ላላቹ Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibebGena Tibeb Website genatibeb.co.ukGena Tibeb Instagram instagram.com/genatibeb?r=nametagFacebook facebook.com/ELSA.GETU22Instagram instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==Tik tok www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoW
ቆይ ቆይ ኣንዴ እዚ ጋር ሽፎን እየተሸጠ ነው ፌራሪ የተገዛው ?
ኤልሲ የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር ነው የሚያምርብሽ ኬሻም ብትለብሺ ❤❤ ውድድ ነው የማረግሽ ቀጥይበት ደግሞ አንድ ነገር እናትሽን አሳይን አንቺን የመሰለች እህት ስለሰጡን እንያቸው
ሁሉም ነገር ያምርብሻል♥️ በእውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ🥰
የኤልሲ ወርቅ የሆኑ እናት ለወርቅ ልጅዎት ወርቁ ስጦታ ቢሰጣት፡፡❤❤❤❤❤
ክበሪልኝ ማረ ኮመንትሽን አይግርምም እዲህ አሉሽ ብዬ አጀት ለመብላት ኦክራለሁ 😂😂😂 በተሳካልኝ 😂❤️🙏🏻
ወርቁማ ይሰጣት አልልም እዳውም ዱባይ ነው ያልሽው ወፈር ያለ ወርቅ ለማዘር ይሰጣቸው ባይነኝ 😂 ልብሶቹ ግን ሃገር ቤት አሉ በተለይ ነጣ ያለችው ወድጃታለሁ ❤
@@እናትEnat እረረረረ ተው ግን ለኔ አግዙ 🤣🤣🤣
ኤልሲዬ ውበትሽ የመነጨው ከውስጥሽ ነው። ቀና ሃሳብሽ፣ ትህትናሽ፣ ግልጽነትሽ እና ፖዘቲቭ ኢነርጂሽ በጣም ደስ ይላል። እንደተዋበሽና እንዳማረብሽ ያኑርሽ የኔ ቆንጆ!!!
ሀበሻ ሁሉ እዳች ደግ ብንሆን የት በደረስን🥰🥰
ልብሱም አቺም ስታምሪ የመጀመሪያዉ ቀሚስ ልቤ መታ ሲአምር 🥰🥰🥰
ማሚ ለኤልሲ ያለዎትን ሁሉ ሰወርቁንም ብሩንም ስጧት እርስዎንም እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርክዎት ❤❤
@@Fere-t2t እቺን ኮመንት አስነብባታለሁ 🤣🤣🤣 ❤️
ኤልሡ፣ኑሮን፣ኖርሽው፣፣አንችነሽ፣ዘመንሽ፣ብዝት፣ይበል
የሰው ስሜት የምንጠብቅ ያድርገን፡፡ የምናደንቅ,
አሜን እረ አሜን 🙏🏻❤️🙏🏻
ውድ ኤልሲ ለኔ ውድ ነሽ የምለው በምክንያት ነው ውድ ቃሌ ነው፡፡ ሰው አለ ያስባልሽን ፡፡ ተባረኪ ,አሁንም፡፡
የኔ ማር ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏🏻❤️🙏🏻
ኤልስየ ሁሉም በጣም ቆጆናቸው 3ተኛው ይሰጣት ለማሚ ደሞ አች ወርቅ ገዝተሺ ሰርፕራይዝ አድርጊቸው😂❤ሰምተሻል
@@kabetube እሺ ማሬ እግዚአብሔር ይርዳኝ 🙏❤️🙏
ኤልሲዬሁሉ ያመርብሻል ወሬሸ በራሱ ጥፍጥ ሁሉ ነገርሸ ጥንቅቅ ያልሸ የምታወሪውን የምታውቂ በጣም የምኮራብሸ
Hi Elsa everything is beautiful on you but the first one is my favourite colour
ውበቱ ከመስቀያውም ቢሆን፤ 😅ሮዚ ግን በጣም ባለሙያ ናት በእውነት! እጇ ይባረክ🙏 ራሷም የጠይም ቆንጆ ሸበላ ናት❤ ክፋቱ ለእኔ አይሆንም ቦረጨጭ ነኝ::ማሚዬ የወጣ አይመለስምና ወርቁ እህታችን አንገት ላይ ይፅደቅ😂እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና የስጥልን እንወድዎታለን❤❤❤
The first one is better,wow the white one is beautiful as well
I prefer the first one.❤
WOW ! I love your dress ! I comment only after watch the bigning because i can't wait till end to comment 😂 ❤❤❤
Wow ካይን ያውጣሽ እህቴ ከመስቀያው ነው እንኳን እንዲ ያመረ ልብስ ቀርቶ ጆንያም ብትለብሽ እንደምታምሪ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Hulum yamerbeshale elsy gen 1 gnaw wowwwww new betam new yemiyamerbeshp🥰🥰p🥰🥰
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦✍🏾👈🏾✍🏿@ነትሳነትሙሃባው
positive vibe with Elsy❤much love from France 🥰😍 yene konjo
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦✍🏾👆🏾✍🏿@ሃንንይ፸፪፻፲፯
Waw so beautiful all of them beautiful!!! But for me the cream one.
Elsiye Amen biyalehu teru mirekat new🥰 Yesewen semet lemetebek yirdan🙏
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦✍🏾👈🏾@ሳማንትሃ ፮
W/R aesteriyeeee lezich konjo yestaet yegbaetael ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤልስዬ ሁሌ ደስ ይበልሽ
የመጀመሪያዉ👌 ይሄኛዉ ቡዙ ሰዉ ተለቀቀበት
Awe.. Ferrari so nice.
So beautiful 😍
3 ቱም በጣም ያምራሉ ከመስቀያውነውኤልሲየመጀመሪያው የመጀመሪያ ምርጫዬ ነው 3 ናው 2 ተኛ ምርጫዬ ነው ነጠ አለባበስ እኔም አልችልም
ይመችሸ
ማሚ ይሠጣት መስቀሉ ለኤልሲ
Boss dress pretty, but I like the first one on you❤
Thanks so much!!!!You are a really exemplary lady 🎉😢😮😅😊❤
ኤልሲዬ የኔ ሽቅርቅር ውድድድ❤️❤️❤️እረፍት ደሞ አርጊ
Netela be Ferrari 😂😂 you are so funny😂 i appreciate almost all your work!! Your ETH sister from the Nederlands 🎉🎉🎉🎉
All of them are beautiful but,The beige one is better
The 3rd one is my 1st choice then the 1st one 👍
ሽር ባይባት እንደዚህ ያምራል በጣም በጣም ያምራል 🎉
ኤልሲ ቆንጆ
የመጀመሪያው ያምራል
ኤልሲ ዱባይ ግን ተመችታሻለች ❤❤❤❤
እረረ ዘና ታረጋለች አገሪቷ 😂😂❤️🙏🏻
የአልሲ እናት ለአልሲ ወርቁም ሰሃቱም የሰጣት ሌላም ያለዋትን ጨምሩላት በወጣ ይተካ
Yene mare beautiful as usual ❤❤❤
I love the 3rd one ❤
❤❤❤❤❤❤Asey Asey ❤❤❤❤❤❤❤
I liked the first option but both dresses look good
ኤልሲ ጎበዝ
You're so beautiful and jegna set neshe ❤
በዚህ እድሜሽ ለናትሽ ግዢእንጂ አትውሰጂባት ያምርብሻል እኔግን ሽፎን ያቅለሸልሸኛል ቋቅ የመጀመርያውን ልበሺ
ጤና ይስጥልኝ ዶባይ መጣሽ መልካም ግዜ እህት ሄልሲ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Bravo elsi❤e
You are my inspiration, keep it up❤
I choose the 1st one .
Beautiful the sad thing with ferari is you can’t drive fast you have to obey the speed limit 😂
Sewdehse❤❤❤❤besemame
ወይኔ ተይ ግን ኤልሲ ልብሶችሽን ግን ከፋሽንሾ በኋላ ምን ታደርጊያቸዋለሽ ተይ ግን ለአዲሱ አመት ጊፍት አርገሽ ሸልሚኝ
ኤልስዬ የልብሱ አድራሻ አስቅምጭው
Hulatume betam yameral wooo 🥳 😮
ኤልሲ በደጄ ነው ያለፍሽው የዛሬን አያርገውና፡ቡርጅ ከሊፍ እኖር ነበር፡በቤት ሰራተኝነት፡አሁን ደንሞ በተቃራና ማንም በማይጠብቅኝ ቦታ እኖሪለው 😢ትዝታዬን ቀሰቀስሽብኝ።
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ተሳካልሽ
Selanchi geta semu yebarek ahunem bebezu yechemerelesh❤
ክብሩ ይውሰድ እግዚአብሔር የረዳሽ አምላክ። ህዝባች በሄደበት ቢቀናው ቤተሰቡን አልፎም አገሩን ነው የሚያግዘው። በሄድንበት ይቅና ሁላችንንም 🙏❤️🙏
elsiye i love love the green and gold dress waw
Thank you ማሬ 🙏🏻❤️🙏🏻
Elsi egeri abtoale belshe zeme atebeye betcahlesge metene yene memhere tesfay abera adamchewe
የኔ ውድ ሰውድሸ❤❤❤
የኔ ማር 🙏🏻❤️🙏🏻
Sewdashe eko yena merte❤❤❤
Wow beautiful!!! But where is Big glasses 🤓🤓🤓🤓
ሦስተኛው ያምራል።
I love three of them dresses. How can I order any website? Thank you for all your videos and stay blessed!
ኤልሲ ቆንጆ ሁሉም ያምራል ጎበዝ ሹፊር ነሽ❤❤
የመጀመሪያው የኔ አንደኛ
3ኛው❤
konjo wow❤❤❤
Ur friend is really tall
3tghawu wowwwwwwwwwww
Sitamiru sisters 😘😘
ትክክል
I love 1❤❤
Thank you ማሬ🙏🏻❤️🙏🏻
❤❤
Ye Elsye enat Meskelun lene lakulegn😂Elsity defarua & kebrarwa😂
# 1
ይሠጣት ማዘር
💪💪💪💪💪💪💪
ካሜራ ማንሽ wow
We need all the details on the rental deals 🤣👍🏾🍁
Passport + valid Debit Card 🤩Then enjoy driving 🙏❤️🙏
እኔም የትም ሰሄድ በራሴ ነው መንቀሳቀሰ ነው የምወደው አዲሰ አበባን ጨምሮ
1 Andengu
By z way everything looks great on u. Kunsnis
They are very strict on speed limits in dubai
2❤
Else dubai gebtesh new ende❤
I love your dress. Where did you buy it?
ሮዛ ቤላ ሽፎን እሷ ናት የምትሰራው ማረ 🙏🏻❤️🙏🏻
@ thanks hun. Do you have her contact information?
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
Err mom yesixaxi miseqiluuu 😅❤
EYenoresh new
ኤልሲ እኔ ለእናትሽ ነው የማግዘው ዱባይ አደል ያለሽው ግዥ
🤣🤣🤣 እረረረረ ከት ይገኛል ብሩ አልቀመጥ አለ ማሬ 🙏❤️🙏
ከየት ነው የሚገኝው ?
ሮዛ ቤላ ሽፎን ማሬ 🙏🏻❤️🙏🏻
ኤልሲ ፌራሪ ዛሬ ነው የሰማሁት
Me and my granddaughter like the 3rd one
2Tegnaw wow
I like it 3
Thank you ማረ 🙏🏻❤️🙏🏻
1ኛው
130/hr seteye chenekgn ene kanchi ga alhedem neber else I don't like speeding
የሮዚ ሺፎን ለምትፈልጉ rosabellachiffon.com
ስልኳ +971 58 867 6125
🙏ከበረ ሰላምታዬን ለሁላችሁም በያላችሁበት እያቀረብኩኝ ከዚህ በታች የገና ጥበብን የተለያዩ አድራሻዎቻችን አስቀምጠንላችኋል ለተለያዩ ጥያቄዎቻችሁ ኮንታክት አርጉን ክብር ይስጥልን
በ Europe ላላችሁ ገና ጥበብ ሊንክ genatibeb.co.uk/?
🇮🇹 +39 3808966138
🇪🇹 +251913287952
🇬🇧 +447864660296 በስራ ምክንያት ሁሌ ጥሪ መቀበል ስለምንቸገር ቶሎ እንድንመልስላችሁ በ WhatApp መልክት አስቀምጡልን
በኢትዮጵያ ላላቹ Gena Tibeb Telegram - t.me/GenaTibeb
Gena Tibeb Website genatibeb.co.uk
Gena Tibeb Instagram instagram.com/genatibeb?r=nametag
Facebook facebook.com/ELSA.GETU22
Instagram instagram.com/elsa_fusion_lifestyle?igshid=MzMyNGUyNmU2YQ==
Tik tok www.tiktok.com/@elsy4ever?_t=8fuBKJHMoW
ቆይ ቆይ ኣንዴ እዚ ጋር ሽፎን እየተሸጠ ነው ፌራሪ የተገዛው ?
ኤልሲ የኔ ቆንጆ ሁሉም ነገር ነው የሚያምርብሽ ኬሻም ብትለብሺ ❤❤ ውድድ ነው የማረግሽ ቀጥይበት ደግሞ አንድ ነገር እናትሽን አሳይን አንቺን የመሰለች እህት ስለሰጡን እንያቸው
ሁሉም ነገር ያምርብሻል♥️ በእውነት ምርጥ ኢትዮጵያዊ ሴት ነሽ🥰
የኤልሲ ወርቅ የሆኑ እናት ለወርቅ ልጅዎት ወርቁ ስጦታ ቢሰጣት፡፡❤❤❤❤❤
ክበሪልኝ ማረ ኮመንትሽን አይግርምም እዲህ አሉሽ ብዬ አጀት ለመብላት ኦክራለሁ 😂😂😂 በተሳካልኝ 😂❤️🙏🏻
ወርቁማ ይሰጣት አልልም እዳውም ዱባይ ነው ያልሽው ወፈር ያለ ወርቅ ለማዘር ይሰጣቸው ባይነኝ 😂 ልብሶቹ ግን ሃገር ቤት አሉ በተለይ ነጣ ያለችው ወድጃታለሁ ❤
@@እናትEnat እረረረረ ተው ግን ለኔ አግዙ 🤣🤣🤣
ኤልሲዬ ውበትሽ የመነጨው ከውስጥሽ ነው። ቀና ሃሳብሽ፣ ትህትናሽ፣ ግልጽነትሽ እና ፖዘቲቭ ኢነርጂሽ በጣም ደስ ይላል። እንደተዋበሽና እንዳማረብሽ ያኑርሽ የኔ ቆንጆ!!!
ሀበሻ ሁሉ እዳች ደግ ብንሆን የት በደረስን🥰🥰
ልብሱም አቺም ስታምሪ የመጀመሪያዉ ቀሚስ ልቤ መታ ሲአምር 🥰🥰🥰
ማሚ ለኤልሲ ያለዎትን ሁሉ ሰወርቁንም ብሩንም ስጧት እርስዎንም እግዚአብሔር በእጥፍ ይባርክዎት ❤❤
@@Fere-t2t እቺን ኮመንት አስነብባታለሁ 🤣🤣🤣 ❤️
ኤልሡ፣ኑሮን፣ኖርሽው፣፣አንችነሽ፣ዘመንሽ፣ብዝት፣ይበል
የሰው ስሜት የምንጠብቅ ያድርገን፡፡ የምናደንቅ,
አሜን እረ አሜን 🙏🏻❤️🙏🏻
ውድ ኤልሲ ለኔ ውድ ነሽ የምለው በምክንያት ነው ውድ ቃሌ ነው፡፡ ሰው አለ ያስባልሽን ፡፡ ተባረኪ ,አሁንም፡፡
የኔ ማር ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏🏻❤️🙏🏻
ኤልስየ ሁሉም በጣም ቆጆናቸው 3ተኛው ይሰጣት ለማሚ ደሞ አች ወርቅ ገዝተሺ ሰርፕራይዝ አድርጊቸው😂❤ሰምተሻል
@@kabetube እሺ ማሬ እግዚአብሔር ይርዳኝ 🙏❤️🙏
ኤልሲዬሁሉ ያመርብሻል ወሬሸ በራሱ ጥፍጥ ሁሉ ነገርሸ ጥንቅቅ ያልሸ የምታወሪውን የምታውቂ በጣም የምኮራብሸ
Hi Elsa everything is beautiful on you but the first one is my favourite colour
ውበቱ ከመስቀያውም ቢሆን፤ 😅ሮዚ ግን በጣም ባለሙያ ናት በእውነት! እጇ ይባረክ🙏 ራሷም የጠይም ቆንጆ ሸበላ ናት❤ ክፋቱ ለእኔ አይሆንም ቦረጨጭ ነኝ::
ማሚዬ የወጣ አይመለስምና ወርቁ እህታችን አንገት ላይ ይፅደቅ😂
እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና የስጥልን እንወድዎታለን❤❤❤
The first one is better,wow the white one is beautiful as well
I prefer the first one.❤
WOW ! I love your dress ! I comment only after watch the bigning because i can't wait till end to comment 😂 ❤❤❤
Wow ካይን ያውጣሽ እህቴ ከመስቀያው ነው እንኳን እንዲ ያመረ ልብስ ቀርቶ ጆንያም ብትለብሽ እንደምታምሪ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
የኔ ማር ክብር ይስጥልኝ ማሬ 🙏🏻❤️🙏🏻
Hulum yamerbeshale elsy gen 1 gnaw wowwwww new betam new yemiyamerbeshp🥰🥰p🥰🥰
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
✍🏾👈🏾✍🏿
@ነትሳነትሙሃባው
positive vibe with Elsy❤much love from France 🥰😍 yene konjo
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይፃፍ፦
✍🏾👆🏾✍🏿
@ሃንንይ፸፪፻፲፯
Waw so beautiful all of them beautiful!!! But for me the cream one.
Elsiye Amen biyalehu teru mirekat new🥰 Yesewen semet lemetebek yirdan🙏
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦
✍🏾👈🏾
@ሳማንትሃ ፮
W/R aesteriyeeee
lezich konjo yestaet yegbaetael ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ኤልስዬ ሁሌ ደስ ይበልሽ
የመጀመሪያዉ👌 ይሄኛዉ ቡዙ ሰዉ ተለቀቀበት
Awe.. Ferrari so nice.
So beautiful 😍
3 ቱም በጣም ያምራሉ ከመስቀያውነውኤልሲ
የመጀመሪያው የመጀመሪያ ምርጫዬ ነው 3 ናው 2 ተኛ ምርጫዬ ነው
ነጠ አለባበስ እኔም አልችልም
ይመችሸ
ማሚ ይሠጣት መስቀሉ ለኤልሲ
Boss dress pretty, but I like the first one on you❤
Thanks so much!!!!
You are a really exemplary lady
🎉😢😮😅😊❤
ኤልሲዬ የኔ ሽቅርቅር ውድድድ❤️❤️❤️እረፍት ደሞ አርጊ
Netela be Ferrari 😂😂 you are so funny😂 i appreciate almost all your work!! Your ETH sister from the Nederlands 🎉🎉🎉🎉
All of them are beautiful but,The beige one is better
The 3rd one is my 1st choice then the 1st one 👍
ሽር ባይባት እንደዚህ ያምራል በጣም በጣም ያምራል 🎉
ኤልሲ ቆንጆ
የመጀመሪያው ያምራል
ኤልሲ ዱባይ ግን ተመችታሻለች ❤❤❤❤
እረረ ዘና ታረጋለች አገሪቷ 😂😂❤️🙏🏻
የአልሲ እናት ለአልሲ ወርቁም ሰሃቱም የሰጣት ሌላም ያለዋትን ጨምሩላት በወጣ ይተካ
Yene mare beautiful as usual ❤❤❤
I love the 3rd one ❤
❤❤❤❤❤❤Asey Asey ❤❤❤❤❤❤❤
I liked the first option but both dresses look good
ኤልሲ ጎበዝ
You're so beautiful and jegna set neshe ❤
በዚህ እድሜሽ ለናትሽ ግዢእንጂ አትውሰጂባት ያምርብሻል እኔግን ሽፎን ያቅለሸልሸኛል ቋቅ የመጀመርያውን ልበሺ
ጤና ይስጥልኝ ዶባይ መጣሽ መልካም ግዜ እህት ሄልሲ❤❤❤❤🎉🎉🎉
Bravo elsi❤e
You are my inspiration, keep it up❤
I choose the 1st one .
Beautiful the sad thing with ferari is you can’t drive fast you have to obey the speed limit 😂
Sewdehse❤❤❤❤besemame
ወይኔ ተይ ግን ኤልሲ ልብሶችሽን ግን ከፋሽንሾ በኋላ ምን ታደርጊያቸዋለሽ ተይ ግን ለአዲሱ አመት ጊፍት አርገሽ ሸልሚኝ
ኤልስዬ የልብሱ አድራሻ አስቅምጭው
Hulatume betam yameral wooo 🥳 😮
ኤልሲ በደጄ ነው ያለፍሽው የዛሬን አያርገውና፡ቡርጅ ከሊፍ እኖር ነበር፡በቤት ሰራተኝነት፡አሁን ደንሞ በተቃራና ማንም በማይጠብቅኝ ቦታ እኖሪለው 😢ትዝታዬን ቀሰቀስሽብኝ።
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ተሳካልሽ
Selanchi geta semu yebarek ahunem bebezu yechemerelesh❤
ክብሩ ይውሰድ እግዚአብሔር የረዳሽ አምላክ። ህዝባች በሄደበት ቢቀናው ቤተሰቡን አልፎም አገሩን ነው የሚያግዘው። በሄድንበት ይቅና ሁላችንንም 🙏❤️🙏
elsiye i love love the green and gold dress waw
Thank you ማሬ 🙏🏻❤️🙏🏻
Elsi egeri abtoale belshe zeme atebeye betcahlesge metene yene memhere tesfay abera adamchewe
የኔ ውድ ሰውድሸ❤❤❤
የኔ ማር 🙏🏻❤️🙏🏻
Sewdashe eko yena merte❤❤❤
Wow beautiful!!! But where is Big glasses 🤓🤓🤓🤓
ሦስተኛው ያምራል።
I love three of them dresses. How can I order any website? Thank you for all your videos and stay blessed!
ኤልሲ ቆንጆ ሁሉም ያምራል ጎበዝ ሹፊር ነሽ❤❤
የመጀመሪያው የኔ አንደኛ
3ኛው❤
konjo wow❤❤❤
Ur friend is really tall
3tghawu wowwwwwwwwwww
Sitamiru sisters 😘😘
ትክክል
I love 1❤❤
Thank you ማሬ🙏🏻❤️🙏🏻
❤❤
Ye Elsye enat Meskelun lene lakulegn😂
Elsity defarua & kebrarwa😂