Thanks bro betam teqami website new yenegerken gn 1d neger liteykeh TH-cam channel neber ena be silke(phone) new create emaregew ena emeqotaterew. Gn ahun silke erob(wednesday) qen teserqalew ena endet aregie new yene youtube channel beleiela silk(phone) emekeftew plzzzzzz negeren🙏🙏🙏🙏
የዌብሳይቱ ሊንክ፦ rumble.com/register/ethiocss/
ለማንኛውም ጥያቄ
Telegram:-
t.me/EthioCss
t.me/EthioComputerSchool
🤩🤩
this is true
👍
ይህንን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃቹ........አሜን
አሜን
Amen
thsnk you fetari yiibarkh/sh
Amen 🙏 🙏 🙏
Amen amen amen
አሪፍ ዌብሳይት ነው እኔም እየሰራሁበት እገኛለሁ
ሰላም ወንድም ይቅርታ እስቲ ካላስቸገርኩህ እንደት እንደሁ ብታስረዳኝ
hell bro birrun endat nw mawetate yemechalew
ወንድሜ ስለ ራምብል ያቀረብከው ቪዲዮ አሪፍ ነው ነገር ግን ታግ ላይ መፃፍ አለባችሁ ያልከው ነገር አልገባኝም በምሳሌ ብታስረዳኝ ደግሞም በተጨማሪም ብር ወጪ ማድረግ ዙሪያ ላይ በዝርዝርና በቀላል አማርኛ ብታስረዳኝ አመሠግናለሁ።
Gech እኔ account create ያረኩት free account በሚለዉ ሳይሆን buplisher በሚለዉ ነዉ ችግር አለዉ እንዴ
በጣም አሪፍ ነው አወጣጡን እና በምን ማውጣት አንደሚቻል ቪዲዎ አፅሎድ አደራረግ አሳየን
እናመሰግናለን ወንድሜ
ያቀረብከዉ ቢዲዮ አሪፍ ነው
ሰላም. ራምብል ላይ ቪዲዮ አፕሎድ ሳደርግ No videos found matching that criteria. እያለ መጫን አልቻልኩም እንዴት መጫን እንደምችል ንገረኝ አመሰግናለሁ
ጥሩ ነው በርታልን
Bro koy you tube laye download ካደረግነው በኋላ endat nawe eza web lay አምንጭነዉ 🙏🙏🙏🙏
ሰለም ሰለም ልጄ እንኪን ደናህ መጠ በርታልን ፈጠር ይጠብቅ
Really enatu nash?
በጣም አስተማሪ ቪዲዮችን በመስራት እያገዛችሁን ስለሆነ ከልብ አመሰግናለሁ
ምርጥ ነሽ ብሮ❤️
እንዴት ነህ ወንድማችን ተመዝግቤ ጀምሪያለው ግን ክፍያው ሲደርስ እንዴት ነው ሚከፈለው ማለት ኢትዮጵያ ላለነው
በጣም ወድጀዋለሁ የኛ መልካም በእውነት ቅን ነህ አቦ ይመችህ ወንድሜ
ጥያቄ ዩቱዩባችን ላይ የሚያምጣው ችግር አይኖርም???
betam new yemameseginew ,endezi new beka mulu mereja mestet bertallin...
አሪፍ ነገር ነው የነገርከን በርታ
Jegna ko nh❤🙏🙏
enamesegenalen
አዎ ወንድሜ ሥለ ታግና ዲሥክርቤሽን ማብራሪያ መላ በለኝ bru አሪፍ ነዉ
እንኳን ደህና መጣህ
ere yabede sera new broow kexelebet eshi bro tnx
good idea
Nice
ሰላም በክርስቶስ ላንተ ይሁን .እስክሪን እሪከርድ አፕ ዳውንሎድ እንዳረግ ሊንክ ላክልኝ ለዴስክ ቶፕ አመሰግናለሁ
እንደገና በደንብ ዲቴል ብታስረዳን በጣም ጥሩ ነው ወንድሜ
እባክህ ታግ ላይ ምን እንደምንፅፍ አካውንቱስ ቢዝነስ በሚለው ነው የምንከፍተው?
Selam bro endet nw? Ene yemetahut ke"Troolkey" TH-cam channel nw ena andi arif video nbergn eske $150 payment proof alegn, tadiya video liserana channelhe lay upload betareglegnes eee bro? 🙂😊😗
Thanks bro betam teqami website new yenegerken gn 1d neger liteykeh
TH-cam channel neber ena be silke(phone) new create emaregew ena emeqotaterew. Gn ahun silke erob(wednesday) qen teserqalew ena endet aregie new yene youtube channel beleiela silk(phone) emekeftew plzzzzzz negeren🙏🙏🙏🙏
postal cod ከሌለኘሰስ?🙄
እንዴት ነው የሚከፍለው
video upload caregn kethta monitize yaregenai?
Bemndenw yemikeflew
ሰላም እንዴት ናችሁ !እስኪ በዚህ ዌብሳይት ሰርቶ ብር ያገኘ ንገሩኝ እኔም ጀምሬለሁ
ያለ አድሰሰንስ ብሩ በምን አካውንት ይገባል ?
እኔ ሌላ ነበር ያየሁት ግን የበንክ አከወንት ይጠይቃል ለመጀመርያ ክፍያ አለዉ
በስልክ እዴገና አስረዳን
ምንድን ነዉ አፕሎድ አላደርግም እያለ አስቸገረኝ
እንዴት ነው ብሩን የምናወጣው ግልፅ አድርገው
phone verification lay code aylikilgnm bro,mndnew chigiru?
ተጨማሪ አካዉንት ቬሪፊኬሽን በስልኬ ጠየቀኝ ስሞላለት ቴክስት አልክ አለኝ
betam tru nw
😍😍
Wow bro it is nice websites 👍
አሪፍ ነው ወዳጄ ግን ዩቱብ ላይ የጫንኸውን እዚህ ላይ መጫን ይቻላል?
Wise bank le TH-cam genzeb mekebeya yisera ende?
ብሮ አሪፍ ነዉ። ክፍያ paypal ብቻ ነዉ እንዴ?
በጣም አሪፍ እና ወሳኝ ት/ት ነው ። በርታልኝ ብሮ። እኔ ማለት ነው
Dec 2,2021 ከፍቼ ነበር። ስለዚ views 8 እና Subscriber 3 ነው ያለኝ ስለዚህ ምን ማድረግ አለብኝ ??
ደሚሪኝ
nise
ብምን አካዉንት ነዉ የሚከፍለን
hey bro pls sle up work step by step sralen
100 video kemasayet 1un enkuan kemejemeriaw eske mechereshaw birr awititeh masayet new ,,,,, hulem hulachihum gena ahun new yejemerkut 0$ new kemalet erasih eskemechereshaw awititeh asayy ewunet ewunet ewunet yemihonew silawerahaw sayhon betegbar stasayew bcha new so asayen awititeh
Video upload sinarg ayseram tulo melsiliny bro
wanaw accout verification
👍👍👍
Qarshii gara bank erguu
ኧረ መልስ መልስልን ዩቱቤ አድሰንስ error እያለኝ ነው
ኧረ ስለ Solycard የሆነ ነገር በለን
እየሰራ አይደለም Scam ነው ወይስ ለምን አይሰራም?
በቶሎ መልስ እፈልጋለሁ
what's wrong with you bro !
Amesegnalehu hasabh hulu ybekal emokralehu :-) monetize erase new yemiyadergew or adsence enmolalegn b/c ante slenebereh new g egebahew
Part 2 cpm endat new ymekfetw
thank you bro! ,payment method ?
ወድሜ እንደው በአላህ ጥያቄዬ መልሥልኝ ዩቱብ አዲሥ አድሰስ ከፍቶዋል ግን በኢሜሌ ሚሤጅ ልኮልኛል እንዴት ነው ርሢድ ማደርገው እቤክህ ከቻልክ ቁጥርህ አሥቀምጥልኝ ወይም ጥያቄ መልሥልኝ ጭራሽ እሪስድ የሚላክበት ቦታ የለውም ግን ፒን መጣ ይላል እባክ መልሥልኝ???????????
Betelegram Awrign @EthioComputerSchool
@@ethiocomputerschool እሺ የቴሊግራም ሊክህ ላክልኝ
ውደ እኔአደሥ ጀመሪነበረግን እደትእደሆነ ምንም አለገባኝም እዳችው
App አለው እንዴ? ከቻልክ ቶሎ መልስልኝ። እና ደግሞ CPM ምንድነው
Cash payment method
ቁጥርህን በየት ላግኝ
የአፑስም
ተሳክቶልኛል
ከዩቲዩብ ዳውንሎድ የምናደርገውን ቪዲዮ ዳውንሎድ እያደረክ ብታሳየን አሪፍ ነበር
ኢትዮጵያ ን አያቃትም ይላል ለምን??
be silk virfy aydergim
Kbrlegi terrogi neber
verfy aregelk
ቴሌ ግራሙ አይሠራም እኮ
እርግጠኛ ነህ ግን ይሰራል
yemr guys mnm aynet genzeb aykeflachum cus ezi site lay view maggnet betam kebad nw so don't wast your time
በስልክ ላይ ድገምልን
በጣም ነው ደስ የሚል እንመኩረው እና ኣብረን እንደሰት
intro astekakl
ትለያለህ እኮ አንተ ልጅ