MASTERCARD ኢትዮጵያ መጣ! How to CREATE Mastercard in Ethiopia | Etubers

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 26 ก.ย. 2024

ความคิดเห็น • 1.1K

  • @etubers
    @etubers  4 หลายเดือนก่อน +109

    Here is the link : t.me/habeshacoinvc_bot

    • @FikirSelam-
      @FikirSelam- 4 หลายเดือนก่อน +3

      becamera tjemere ylkal mike😮

    • @awashvine7202
      @awashvine7202 4 หลายเดือนก่อน

      i think he is not in Ethiopia that's the reason he posted it@@ethiocritic8262

    • @SkillGuy
      @SkillGuy 4 หลายเดือนก่อน +1

      @SkillGuy
      Habesha Coin እኔም እጠቀማለሁ ። ነገር ግን ካምፓኒው ምን ይሁን ምን ይሁን አይታወቅም። ሲፈልጉ ሊጠፉ ይችላሉ። ግልጽ የሆነ አሰራር የላቸውም።
      ምናልባት አንተ Affiliate እየሰራህ ሊሆን ይችላል። እነዚህ ሰወች ቢጠፉ ማነው የሚጠየቀው? የትኛው ካምፓኒ ነው የሚጠየቀው?? ጥንቃቄ አድርጉ

    • @Getaneh188
      @Getaneh188 4 หลายเดือนก่อน

      ​@@ethiocritic8262 it is illegal

    • @Hailishcatalon
      @Hailishcatalon 4 หลายเดือนก่อน

      One thing to remember mike explain why we trust them,
      Plus you didn't explain anything about the source of the Platform.
      People will start suspecting the platform ex, the Profile its not that advance its clear they use copilot to generate the logo.

  • @EyobGirma-oy6hl
    @EyobGirma-oy6hl 4 หลายเดือนก่อน +40

    በጣም አሪፍ ነገር ነው የነገርከን ። ግልጽ ያልሆነልኝ ነገር ገንዘቡን ልከን ካለሰራ ማንን ነው የምንጠይቀው ኃላፊነት የሚወስደው ማን ነው bro

  • @6679022
    @6679022 3 หลายเดือนก่อน +35

    ወንድሜ ይህን ለሰዎች ከማስተላለፍህ በፊት ለምን ማጅራት መቺዎች መሆናቸውን አትነግራቸውም እነዚህ ሰዎች እኳ አንድ ዶላር በ285.20 ብር ነው እየሸጡ ያሉት ከህጋዊው አምስት እጥፍ ሲሆ ከብላክ ማርኬቱ ደሞ 250% ነው የሚያስከፍሉት። እንዲህ ያለውን ነገር ለሰዎች ከማስተዋወቅህ በፊት ፌር ነው ወይ የሚባለውን ማየት ይጠበቅብሀል ይሁን ብሎ ለሚገዛ ደሞ እውነቱን ነግረህው እንጂ እንዳስተዋወከው ድንቅ ብሎ ማሰቡ ጥሩ አይደለም ይህ ነገር የራስህ ቢሆንም እንኳ ሰዎች አውቀው ነው መግባት ያለባቸው። ተመልካቾች ደሞ ሁሌ የምትሰሙት ሁሉ ትክክልና ጥሩ ነው ከማለታችሁ በፊት በአግባቡ እወቁና ግቡ በሀር ላይ ዘለህ ስትገባ አሳ ነባሪ ሊቀበልህ እንደሚችል ማወቅ ይኖርብሀል እነዚህ ሻርኮች ናቸው።

    • @tonetortutorial3334
      @tonetortutorial3334 2 หลายเดือนก่อน +3

      I strongly agree with you and promotion in other level😂

    • @MihiretabGetachew-k8l
      @MihiretabGetachew-k8l หลายเดือนก่อน +2

      የምትፈልገውን ነገር ግነዘብ አውተክም ላታገኝ ትችላለህ እንደዛም ልኬ ማንን ነው ብከሴር ማንነው ምጠይቀው

    • @firdewsabdurahman6504
      @firdewsabdurahman6504 24 วันที่ผ่านมา +1

      1426 birr keflek 5dollar accountk wust yigebalkal eko. slezih 5dollar 600 birr bihon keriwn 800 birr ye agelgelot new yemiwesdut. bzum wed aydelem beteley driving license weym national id yelelen sanengelata magegnetachen new wanaw

  • @yamieyita3246
    @yamieyita3246 4 หลายเดือนก่อน +54

    1. Do you have any affiliate, sponsorship or other financial relation with the company?
    2. Is the company registered in Ethiopia and would it be held accountable if something bad happens?
    3. Is there user agreement a customer can read and consent to?
    4. Is there transparency regarding the costs. (no hidden costs), Do they charge transaction fees?

    • @mikogirma107
      @mikogirma107 4 หลายเดือนก่อน +3

      thats my question mike

    • @jibriljony7100
      @jibriljony7100 3 หลายเดือนก่อน +3

      Yerasu new bakwh simeslegn

  • @AbelDula-o9v
    @AbelDula-o9v 4 หลายเดือนก่อน +27

    በጣም ነው የማደንቅህ እረጅም እድሜ ያኑርህ👍👍👍

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +5

      Amen 🙏

  • @IslamicLifestylevibess
    @IslamicLifestylevibess 4 หลายเดือนก่อน +11

    Dmo ymer you’re the best ethiopian youtuber ever your videos are so clear and helpful we’re so grateful

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +1

      🙏

  • @MakiMaki-gd1dx
    @MakiMaki-gd1dx 4 หลายเดือนก่อน +29

    ልክ ነህ የብዙ ሰው ችግርን ይፈታል በእውነት ወንድሜ በጣም አመሰግናለው አንድ ቀን መጠቀሜ አይቀርም🙏

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +3

      Maki 🙏

    • @MekidesAssefa
      @MekidesAssefa 4 หลายเดือนก่อน +4

      Check the exchange rate. It is not a fair price.

    • @brukwerk5826
      @brukwerk5826 4 หลายเดือนก่อน +1

      Are wud nw

    • @eskenderzenebe1421
      @eskenderzenebe1421 4 หลายเดือนก่อน +3

      አረ እንዳትጠቀም ውሸት ነው ምንም አይነት ካርድ አይሰጡም አንዳትበላ ሞክሬው ነው

  • @MarufNejmu
    @MarufNejmu 4 หลายเดือนก่อน +153

    ለተማሪ ምን መስራት አለብን ብዙ ተማሪዎች መስራት ይፈልጋሉ እና ለተማሪ የሚሆን online ስራ video ስራልን😢😢

    • @amor2333
      @amor2333 4 หลายเดือนก่อน +6

      Forex.
      I am student but I am trader you get course online for free TH-cam

    • @habeshahd1
      @habeshahd1 4 หลายเดือนก่อน

      Bro bizu video sertuale gebeteh mayt techelaleh like be skilleh mesrat metechalachew ende frelancer hunek malet nw

    • @habeshahd1
      @habeshahd1 4 หลายเดือนก่อน

      @@amor2333yes☑️

    • @Upstar19
      @Upstar19 4 หลายเดือนก่อน +2

      Trading best new enemy eyeserawbet new

    • @birukamanuel4639
      @birukamanuel4639 4 หลายเดือนก่อน +11

      Bro Forex is risky and also it needs capital but if you can control you bank account by your own start upwork but makesure you have demandfull skill the basic two are video editing and graphics design just start to develop them you can get their fullcouse from etubers channel and other too many channels that's where most ppl start just start bro 😊😊😊😊

  • @Ethiopia3337
    @Ethiopia3337 4 หลายเดือนก่อน +34

    Pro master card endet new Yeminawetaw በዚህ ካርድ ቀጣይ እንዴት ነው ብር ገቢ እና ወጪ ማድረግ የምንችለው?

  • @YdidiyaBelete
    @YdidiyaBelete 4 หลายเดือนก่อน +7

    Thank you so much mike. Big respect

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +1

      Very welcome 🙏

  • @DesalegnGetiye-v3w
    @DesalegnGetiye-v3w 4 หลายเดือนก่อน +1

    Wow ሚኪ ደስ የሚል lesson ነበር እኔ face book boost ሌላ ሰው ጋር ነበር የማሰራው አሁን ግን ችግሬ ተፈታ
    ሌላ እንዴት face book add ይህን ተጠቅመን መስራት እንዲያለብን ቪዲዮ ብትሰራልን መልካም ነበር አመሰግናለሁ!!!

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน

      Coming soon... Sent neber yemiyaskefeluh???

    • @DesalegnGetiye-v3w
      @DesalegnGetiye-v3w 4 หลายเดือนก่อน

      @@etubers አንድ ቦታ ብቻ አልነበረም ያሰራነው እናም የተለያየ ዋጋ ነዉ boost የሚሰሩት አንዳንድ ቦታ ላይ 4000 ብር =30 ዶላር ሌላዉ ጋር ደግሞ 4000 ብር = 25 ዶላር ለ7 ቀን

    • @WinDesign-py7bv
      @WinDesign-py7bv 4 หลายเดือนก่อน

      @@DesalegnGetiye-v3w በነገራችን ላይ እኔ ከ Habesha coin ካርዱን ገዝቻለሁ። ግን ድጋሚ refund ለማድረግ አስቸገረኝ። ከሌላ ካርድ መላክ አልቻልኩም። ምን እንደሚሻል አላውቅም። ከ habesha coin ለመግዛት ደግሞ እጅግ ውድ ነው። ካርዱን ግን ለ Facebook boost ተጠቅሜዋለሁ ይሰራል። ግን ከ ebay ጋር አይገናኝም። ስለ መረጃው ግን እግዚአብሔር ይስጥልኝ ሳልልህ አላልፍም።

  • @ALL_ETHIOPIAN_NEWS
    @ALL_ETHIOPIAN_NEWS 4 หลายเดือนก่อน +52

    ምታቀርባቸው መረጃዎች በጣም አሪፍ አሳቦች ናቸው የዛሬው ግን የዘረፋ ነው 1 ዶላር በ 285 ፌር አድለም ልያውም ካርዶን በዘላቂነት ለማንጠቀመው ነገር

    • @FarRuknn
      @FarRuknn 4 หลายเดือนก่อน +6

      Hs working own business it's collateral damage fr us

    • @marefiyaaweke
      @marefiyaaweke 4 หลายเดือนก่อน +2

      So true

    • @pawnlegend9383
      @pawnlegend9383 4 หลายเดือนก่อน +1

      You are buying it with the mastercard together and abother thing is it is really hard to find usd and cards together these days

    • @yosefyeshitila5217
      @yosefyeshitila5217 4 หลายเดือนก่อน +7

      I think it is his bot and he is going to eat our income

    • @etubers
      @etubers  3 หลายเดือนก่อน +2

      Cardun bezelakimet metekem techelalachu... Habehsa coin demo yene company adelem!!!

  • @ezope-f2i
    @ezope-f2i 2 หลายเดือนก่อน +1

    mike it's work man habesha coin is great in everything thier customer service and all thier service is incradable it work i am tellin' u again habesha coin thank you🙏

  • @zenebi19
    @zenebi19 4 หลายเดือนก่อน +3

    Thanks a lot mike🙏
    You are doing the best for us👌
    1 question, most of us people prefer zelle payment, can we access with habesha coin?

  • @jedi1872
    @jedi1872 4 หลายเดือนก่อน

    በጣም ነው የምወድህ ብሮ። የምታቀርባቸው ቪድይልዎች በእውቀት የተደገፉ ምንም አይነት Show off የሌለባቸው ናቸው። thank you for that.
    My questions are
    1. ምን ባንክ ላይ ነው ክሪኤት የሚያደርገው አካውንቱን? Bank of America, Chase bank, etc...
    2. ወደ ኢትዮጵያ ስንመነዝረው ወይም ደግሞ ብር ለማስገባት ስንፈልግ የምንጠቀመው የባንክ ምንዛሬ ነው ወይስ ብላክ ነው?

  • @TECH_DROPS1
    @TECH_DROPS1 4 หลายเดือนก่อน +3

    Mike you are the best 😲
    STAY SAFE AND KEEP GOING

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +2

      🙏

  • @zegeyezana6072
    @zegeyezana6072 4 หลายเดือนก่อน

    ሁሌም የሚትናገራቸው ነገሮች በጣም ጠቃሚ ናቸው በበኩሌ በጣም አመሰግናለሁ ።
    በአንድ platform ላይ ገንዘብ እየሠራሁ አስገባ እያለኝ አስገብቼ በዙ ገንዘብ frozen ውስጥ አስገባ አሁንም ለላ አስገባ mission ጨርስ ይላል ። እኔ አልቻልኩም እባክህ ወንድሜ እርዳኝ።

  • @eskenderzenebe1421
    @eskenderzenebe1421 4 หลายเดือนก่อน +2

    በጣም አሪፍ video ነው brother thanks። ከ videoው እንደተረዳሁት ከሆነ የ pro ካርዱ ነው ለ online shop ለማድረግ የሚሆነው እና ከቻልክ ቶሎ ብለህ የproውን ካርድ አወጣጥ video ብትለቅልን? ለዚኛውም ግን በጣም እናመሰግናለን። appreciate it 👏👏👏👍

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +3

      Basicum le online shopping yiseral. Pro gn payement receive.

    • @eskenderzenebe1421
      @eskenderzenebe1421 4 หลายเดือนก่อน

      @@etubers አዬ brother👍 🙏🙏

  • @efigolden
    @efigolden 4 หลายเดือนก่อน +55

    Please ወንድሜ ለኛ ለ ተማሪዎች የምሆን online job video ስራልን please

    • @yohanesdereje2312
      @yohanesdereje2312 4 หลายเดือนก่อน +2

      እራስክ Research አታረግም ende

    • @JosiAirTech
      @JosiAirTech 4 หลายเดือนก่อน +2

      Bro 6k sub account yzeh sra flega aykebdm😭

    • @etopmedia313
      @etopmedia313 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@JosiAirTech bro endim sew ale🤣

  • @SaliWako
    @SaliWako 4 หลายเดือนก่อน +1

    ዎንድሜ በጣም ደስ ብሎኛል ምክንያቱም አሄን ነገር ሲፈልግ ስለነበር አሁን መፍትሄ አግኝቻለሁ በርታልን 🙏🙏🙏

  • @yeabsirasisay8097
    @yeabsirasisay8097 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you man. keep on what your doing and you will hit 1mill and much more

  • @milkyastadese5681
    @milkyastadese5681 4 หลายเดือนก่อน +5

    Please pro virgn tolo seralen ena paypal link setaderg ke paypal were card genzeb setelek asayen

  • @mrxanone7788
    @mrxanone7788 13 วันที่ผ่านมา

    ምንም አይነት ትርፍ ብትወስዱ ይገባቸዋል ። Genius work keep this up

  • @OzTko
    @OzTko 4 หลายเดือนก่อน +7

    1st is there is difference between the price of the pro&basic
    2nd how much is the fee
    3rd how long is the expiredate
    4th how am gona deposit $ if so how much is the rate of the dollar$

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +1

      You can directly reach out to their support team

    • @befekaduanteneh6412
      @befekaduanteneh6412 4 หลายเดือนก่อน +1

      @@etubers You should provide detail information and answer questions like above because it's also my question especially expire date...

  • @seneduthomas4128
    @seneduthomas4128 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much, brother. It's been a headache for me for a long long time I will follow the steps to own an international card. Respect!!!

  • @MekdemWondwosen
    @MekdemWondwosen 4 หลายเดือนก่อน +4

    Mike, can you tell me how to get the Pro version of the card? I need it for my business. Thank you in advance.

  • @mobix25
    @mobix25 4 หลายเดือนก่อน +2

    i never thought i would watch ethiopians content, but you became the exception. i subscribed your channel and you are the first ethiopian channel i ever subscribed.

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +1

      Come on 🔥🔥🔥

  • @natasparks
    @natasparks 4 หลายเดือนก่อน +3

    Its really helpful tnx,one question so payment mekebel anchlm just lemegzat bchanew?

  • @ethioclinc-nx5mw
    @ethioclinc-nx5mw 4 หลายเดือนก่อน +1

    Miki I appreciate to share this information, the application is good and solve dollar problem but it is very expensive.

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +1

      Not that much really... It includes the Card issuing costs

  • @frehiwotdade3385
    @frehiwotdade3385 4 หลายเดือนก่อน +3

    Keep it up bro....i guess this created by yourself 🙏 big respect

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +2

      Thanks dear ... But it is not mine 🙏

    • @Broleon-
      @Broleon- 4 หลายเดือนก่อน

      I don't think so ,demo why didn't you reply my comment i want your guidance on how to withdraw my money from youtube ad revenue in black ,and ​how are you doing it?@etubers

  • @gideyaraya5027
    @gideyaraya5027 4 หลายเดือนก่อน +2

    You make things easy to understand. Very appreciable.

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +1

      🙏🙏🙏

  • @yonigamer3487
    @yonigamer3487 4 หลายเดือนก่อน +4

    Thank u so muchh❤❤life saver brother🙏🙏🙏 and btw miki pls tell us which one is good for forex or reliable for forex(pro or basic)

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +1

      Depends

  • @LebanonLee
    @LebanonLee 4 หลายเดือนก่อน +2

    Brother 1430 birr send aderge eskahoun derse under review naw yemilaew why??😔

  • @muhamedebrahim8869
    @muhamedebrahim8869 4 หลายเดือนก่อน +3

    Via card atahu mekfel alchalkum yemagegnibet menged kaleh ngeregni

  • @TufaTola
    @TufaTola 2 หลายเดือนก่อน +1

    Okey Thank you brother ❤❤❤

  • @yetarik_mender
    @yetarik_mender 4 หลายเดือนก่อน +4

    ውድ ኮሜንት ፀሀፊዎች ገራሚ እና ደስ የሚሉ አጠር አጠር ያሉ ታሪኮች በ ቻናላችን ላይ አሉ። ገብታቹ ፈታ በሉ

  • @merontadesse4977
    @merontadesse4977 4 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you for this Pro version is what we need

  • @AlebachewTadie
    @AlebachewTadie 4 หลายเดือนก่อน +4

    እንደ ኢትዮጵያዊያን ከዓለም ጋር አንድ ርምጃ ወደፊት 🦶🦶፡፡ እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🙏፡፡

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +1

      🙏

  • @EndrisGashu
    @EndrisGashu 4 หลายเดือนก่อน

    Account create sanaderg upwork full course mawred bichal tru neber
    Betam jegna neh
    I appreciated your consistency ❤

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +1

      It's my pleasure 🙏

  • @Broleon-
    @Broleon- 4 หลายเดือนก่อน +7

    Hi mike lemeteseten info betam enamesegnalen betam yemitekem video nw 😊 thanks so much, youtube nw meseraw ena
    Bepro versionu ye youtube adrevenue mekebel echelalew ende ?, kezas dollarun be black nw memenezerelegn?,antes ye youtube adsense money bemnden nw metekebelew?
    ,please mike don't ignore my comment, cheger west neberku beze video becha my income 2x lihonlegn yechelal,please answer it 🙏😢

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +2

      TH-cam be bank acc new mikefelew... Wechi yale sew Google AdSense mekefet michel sew kaleh wedesu maslak new... Otherwise wede Ethiopia new yalew amarach

    • @Broleon-
      @Broleon- 4 หลายเดือนก่อน +1

      @etubers but i asked Goggle's creator support, and they told me that they will accept the mastercard account with the required information .You can ask them too

    • @Broleon-
      @Broleon- 4 หลายเดือนก่อน +1

      So you're also receiving the money with the exchange rate of 57 birr?
      And unfortunately 😔 I don't know any person from USA or other foreign country 😢 ,so I'm forced to do this

    • @philicho4399
      @philicho4399 4 หลายเดือนก่อน

      @@Broleon- Be Payoneer or Wise mekebel atchilm?

  • @SaraSara-pq8tr
    @SaraSara-pq8tr 4 หลายเดือนก่อน +1

    አባ በቀላሉ መገኘቱ ጥሩ ቢሆንም pro ካልሆነ በ ኦንላይን ስራ recharge ካልተደረገ በጣም ውድ ነው😊

  • @antenehbfk8903
    @antenehbfk8903 4 หลายเดือนก่อน +3

    @etubers How I can transfer from my virtual card to any Ethiopian and/or foreign US/Canada bank accounts

  • @abrhambodo
    @abrhambodo 4 หลายเดือนก่อน +3

    ሰላም እኔ Alison ከሚባል ኮሎጅ online ኮርስ ወሰጄ ነበር ግን ሰርትፍኬቱን ለመወሰድ ክፍል አሉኝ እንዴት መክፈል እንችላለን

    • @marthihudan4676
      @marthihudan4676 4 หลายเดือนก่อน

      paypal or mastercard important new bro

    • @Alexinfotech1
      @Alexinfotech1 4 หลายเดือนก่อน

      Contact Me Bro

  • @Beimnetwondu
    @Beimnetwondu 4 หลายเดือนก่อน +2

    Betam fetari yesetelege brother thank you amesegenalew betam nw yeredahege.
    .

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +1

      Bemni ✌️😎

  • @MarufNejmu
    @MarufNejmu 4 หลายเดือนก่อน +14

    ተማሪ ነኝ ምን ማረግ አለብኝ😢

    • @Esu-Man77
      @Esu-Man77 4 หลายเดือนก่อน +4

      tamaar(learn) that is benefits you

    • @Deruyeselkunansaw
      @Deruyeselkunansaw 4 หลายเดือนก่อน +3

      ማንበብ ማንበብ ማንበብ ብቻ

    • @DammeRoyal
      @DammeRoyal 4 หลายเดือนก่อน +2

      አርፈህ ትምርትህ ተማር broooo🎉 ይህ የዉሸት አለም ነዉ!!!!

    • @themighty40
      @themighty40 4 หลายเดือนก่อน +2

      Try 50 - 50 maletem 50% atena temare 50% online job felege skill develop adereg

    • @samitru3351
      @samitru3351 4 หลายเดือนก่อน

      ተማር

  • @URCristianoFun12
    @URCristianoFun12 4 หลายเดือนก่อน +3

    How can we trust Mubarak Mahommed Reshid ? You transfer ETB to him.

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +2

      If u trust... Trust. If not, please don't

    • @Hailishcatalon
      @Hailishcatalon 4 หลายเดือนก่อน

      What kind of response is this miki, why don't you just tell or explain the reasons to trust the source ​@@etubers

    • @Hailishcatalon
      @Hailishcatalon 4 หลายเดือนก่อน +3

      What kind of response is this mike, why don't you just explain why they are trustworthy

    • @Hailishcatalon
      @Hailishcatalon 4 หลายเดือนก่อน

      Come on men

  • @Selamawit-lo3jl
    @Selamawit-lo3jl 4 หลายเดือนก่อน

    I have seen alot of videos on these issue ...soo complex
    Thank you now I got the most easier method

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน

      🙏

  • @Ethiomoneyfitt
    @Ethiomoneyfitt 4 หลายเดือนก่อน +10

    Guys cbe accountu lay 1M alw jegna nk berta bro for real

  • @bsquadserious
    @bsquadserious 4 หลายเดือนก่อน +1

    🌟Thank You Mike.🙏

  • @Online-tech2
    @Online-tech2 4 หลายเดือนก่อน +5

    ውድ ነው p2p lay መግዛት ይቻላል መጀመሪያ ግን usdt መግዛት አለብን

    • @slimagent4043
      @slimagent4043 4 หลายเดือนก่อน +1

      Yetgnaw P2p lay nw virtual card mazez michalew?

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +2

      What about the virtual card???

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg 4 หลายเดือนก่อน

      expire date መቼ ነው ? ዋናው expire date ነው

    • @Online-tech2
      @Online-tech2 4 หลายเดือนก่อน

      Pyple

    • @slimagent4043
      @slimagent4043 4 หลายเดือนก่อน

      @@Online-tech2 full link lak

  • @Davidm127
    @Davidm127 4 หลายเดือนก่อน +1

    i get master card from master boy u are unique and single channel on technology great great...... boy

  • @Birukalexander
    @Birukalexander 4 หลายเดือนก่อน +3

    Wow bro thank you so much you are the best in my life❤❤❤❤

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน

      Biruke 🙏

  • @Alemvisible
    @Alemvisible 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም አመሰግናለሁ በትክክል ተጠቀመበት አሎህ
    ኢትዮጵያ አየር መንገድ ቲኬት ቆርጫለሁ

  • @tegarutube
    @tegarutube 4 หลายเดือนก่อน +4

    ተማኝነቱ እንዴት ነው ?

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +2

      I have tried it for 6 month

  • @RoomSaverpro
    @RoomSaverpro 4 หลายเดือนก่อน +2

    cool thanks...gn pro meche new metasayen mikniatun kifiya mekebel maychl kehone mn ytekmal?

  • @kalabkbrom117
    @kalabkbrom117 4 หลายเดือนก่อน +2

    Pro version እንዴት ማግኘት እንችላለን?

  • @mikaelmamo4702
    @mikaelmamo4702 4 หลายเดือนก่อน +3

    Miki whats wrong with you? Betam yteganene waga new 5*120 black iko 600 birr new. Endet asbot new y 600 birr gezi lay 800 birr leyounet? Beza lay expired date alew yaltnegern.

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +2

      Bro... Mastercard issue maderegu kelal adelem... Morethan $10 yawetal... Yecardu wechi new

    • @This-fk4rg
      @This-fk4rg 4 หลายเดือนก่อน +2

      አታጭበርብር :: ዋናውን የጠየቀህን ትተህ ሌላ አታውራ ። ካርድ ላይ ዋናው expire date ነው ። እሷን ደግሞ ፒፕሉ ስለማያርፍ cover አድርገሀታል ። አጭበርባሪ ። ይሄ ፒፒል አያውቅም ብለህ ነው አይደል ? በማጭበርበር ያገኘኸውን ብር ተጭበርብረህ ታጣዋለህ ።

    • @etubers
      @etubers  3 หลายเดือนก่อน +1

      @@This-fk4rg hulum card alem lay yetaweqal 2 amet new... So what? Mndnew yetechbereberew

  • @Papafan_of_YOUTUBE
    @Papafan_of_YOUTUBE 4 หลายเดือนก่อน +1

    አረ እግዚአብሔርን በጣምነው ማመሰግነው 🙏🙏🙏 አንተጋር solution አጥቼ አላቅም እግዚአብሔር ይክፈልህ !!

  • @tsionbeyene3968
    @tsionbeyene3968 4 หลายเดือนก่อน +2

    thanks miko gin yaligebagn pro card bilo yasimertenal card create sinaderg
    ?

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +1

      Awo 👍

  • @awel5323
    @awel5323 2 หลายเดือนก่อน

    Thanks man alot, we realy appreciate that

  • @Abc21dc
    @Abc21dc 4 หลายเดือนก่อน +9

    8:22 😱😱😱😱😱 1 million birr

  • @hiwotbayu9550
    @hiwotbayu9550 4 หลายเดือนก่อน +1

    You are such a lifesaver thank you so much

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +1

      Happy to help! 🙏

  • @2012skg
    @2012skg 4 หลายเดือนก่อน

    ወሳኝ ሰው ነህ በናትህ!!! በርታልን። እግዚአብሔር ያሰብከው ቦታ ያድርስህ። ጎበዝ !! Keep it up!!!

  • @divine-mind
    @divine-mind 4 หลายเดือนก่อน +3

    le 5 $ master card 1426 birr? bruh

    • @kassahailukora6815
      @kassahailukora6815 4 หลายเดือนก่อน +1

      Bro this is also my questions❤😢

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +1

      Not just the dollar only... The card issuance have cost

  • @kbtech562
    @kbtech562 4 หลายเดือนก่อน +1

    betam jegna.......I appreciate all your works. Keep Up!

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +1

      Thank you! Will do!

  • @Hello_Benjamin
    @Hello_Benjamin 4 หลายเดือนก่อน +3

    Bro you now what I see you now wow wow bravo bravo ⭐🌟✨👏👏👏

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +2

      🙌

    • @Hello_Benjamin
      @Hello_Benjamin 4 หลายเดือนก่อน

      @@etubers don't worry bro it will be sécurité

  • @DAM2003.
    @DAM2003. 4 หลายเดือนก่อน +1

    ምኪያስ እኔ በግሌ ክፍ ያለ ምስጋናዬን ለቀርብልህ እወዳለው። ዩቱብ ላይ ታማኝ ቅን አገልጋይ እንደሆንክ ምስክር ነኝ። እድሜና ጤና ይስጥልኝ። ከራት ቡኋላ ያንተ ቪዲዮዎች ሱሴዎች ናቸው። አንድ ቀን ባካል ቆሜ መሰክራለሁ ተለውጬ።

  • @misganaBirhanu-ut4gk
    @misganaBirhanu-ut4gk 4 หลายเดือนก่อน +18

    ምን ትዋሻለህ ቦቱን የሰራኽው አንቺ ነሽ 😅😅 ልትዘርፊን ነው ደግሞ 😂😂😂😂

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +13

      I sweae to God it is not mine. Bihonem degmo chgr aleneberem

    • @Durgo99
      @Durgo99 4 หลายเดือนก่อน +4

      Mn chigr yelwm yihaw birrn belakgn ayseram birr kasegebachu buhala birrn melsilgn kalhone simikn atefawalw h

    • @wendekubra
      @wendekubra 3 หลายเดือนก่อน +1

      ጉንዳን ቢጮህ አይሰማም😂😂😂😂​@@Durgo99

    • @GetMoviE56
      @GetMoviE56 3 หลายเดือนก่อน

      Hang aregesh ​@@Durgo99

    • @SimpleTipsdaily
      @SimpleTipsdaily หลายเดือนก่อน

      It is real

  • @FootboolHD
    @FootboolHD 4 หลายเดือนก่อน +2

    ሰብስክራይብ አረኩሽ ብሮ ተመችቶኛል

  • @Abduy194
    @Abduy194 4 หลายเดือนก่อน +3

    🔥🔥

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +1

      🔥🔥🔥

  • @leulempire
    @leulempire 4 หลายเดือนก่อน +2

    I Appreciate what you do, but PLEASE DO A VIDEO ABOUT HOW WE ACCEPT PAYMENT FROM ABROAD CLIENTS. STARTING AGENCY WITHOUT CONVIENIENT PAYMENT METHOD IS HARD.

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +1

      Exactly

  • @Hulubersu
    @Hulubersu 4 หลายเดือนก่อน +1

    Yheyaw master card basic nw or pro nw

  • @ethiotiktoker7530
    @ethiotiktoker7530 4 หลายเดือนก่อน +1

    Privacy endet sure mehon enchilalen ena endt wastina yinorenal ??

  • @nasirsaid1077
    @nasirsaid1077 หลายเดือนก่อน

    አመሠግናለሁ ወንድሜ ይሄ purchase ለማድረግ ሰለሆነ በonline የሠራነውንስ እንዴት መቀበል የምንችልበትን mastercard እና አንዴ የገዛነውን ለስንት ጊዜ እንጠቀምበታለን ይሄንን pleas...

  • @wenghinalatini8857
    @wenghinalatini8857 4 หลายเดือนก่อน

    One of the best Habesha TH-camrs,
    😊👏👏

  • @funnymoments190
    @funnymoments190 4 หลายเดือนก่อน +1

    Basic and Pro yemilewn where do we choose? videow ly yem

  • @KomexeKosse
    @KomexeKosse 2 หลายเดือนก่อน

    Thank you miky.ሚኪዬ የኔ ግን እስካሁንም under review ነው የምለኝ።ምን ላድርግ

  • @ሁሉምበአንድAllinOneChannel
    @ሁሉምበአንድAllinOneChannel 4 หลายเดือนก่อน +2

    Thank you so much🙏🏻please show us the pro one in detail soon

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +2

      Coming soon!

  • @chumedia394
    @chumedia394 4 หลายเดือนก่อน +1

    Miki pro version መቸ እንጠብቅህ በጣም ያስፈልገናል

  • @AEeditz1
    @AEeditz1 4 หลายเดือนก่อน +2

    እንዴት ነው መቀበል ምንችለው ብር ይሄ ለመላክ ብቻ ከሆነ ብሮ?

  • @basi__lio
    @basi__lio 4 หลายเดือนก่อน +2

    which one is the pro plan ?

  • @tsinujr
    @tsinujr 4 หลายเดือนก่อน +1

    Ere Card detailu yitayal mike.

  • @Beknandigital
    @Beknandigital 4 หลายเดือนก่อน +2

    That's awesome thanks brother ✌️

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน +1

      No problem 👍

    • @Beknandigital
      @Beknandigital 4 หลายเดือนก่อน

      @@etubers One question please if i choose the pro over basic is the price the same? And how much is the $ rate for recharging

  • @HopeOfLife.
    @HopeOfLife. 3 หลายเดือนก่อน

    Thank you for sharing valuable information but exchange rate high.

  • @ethioscholar1
    @ethioscholar1 3 หลายเดือนก่อน

    Pro master card endet new Yeminawetaw በዚህ ካርድ ቀጣይ እንዴት ነው ብር ገቢ እና ወጪ ማድረግ የምንችለው?

  • @abelabebe4106
    @abelabebe4106 4 หลายเดือนก่อน +1

    Pro endet new mnagegnew

  • @frehiwotg.girmay
    @frehiwotg.girmay 12 วันที่ผ่านมา

    helpful!
    Can you do the promo version next please?

  • @Aragaw-x2c
    @Aragaw-x2c 12 วันที่ผ่านมา +1

    Miko, ከፍየ እስካሁን under review ነው የሚለው

  • @getuabebe7846
    @getuabebe7846 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you for your valuable information

  • @theman_123
    @theman_123 4 หลายเดือนก่อน +1

    እንደ ካንቫ ፕሮ የመሳሰሉ አገልግሎቶችን መግዛት እንችላለን ? አመሠግናለሁ

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน

      Yes 👍

  • @AjaebaMudeser
    @AjaebaMudeser 4 หลายเดือนก่อน

    ሰላምየአፕል እናየአማዞን ካርድለመግዛት የትነው ማገኘው
    ከድባይ እናከአሜሪካ የድርጅት ባለቤቶች ከጊፍት ሾፕ ጊዥ ይሉኞል የት ነው ማገኘው ገንዘብ ሊያሰተላልፍልኝ እባክህ ተባበረኝ
    Thankyou bro

  • @yonatanchernet8117
    @yonatanchernet8117 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thanks, it's helpful, When will the pro version card video released

  • @amare9644
    @amare9644 4 หลายเดือนก่อน +1

    በጣም እናመሰግናለን

  • @zynabu-k1v
    @zynabu-k1v 4 หลายเดือนก่อน +1

    Thank you miki for your good commitment 🙏please show the pro version method

    • @etubers
      @etubers  4 หลายเดือนก่อน

      Thank you, I will 🙏

    • @birkumarecords
      @birkumarecords 3 หลายเดือนก่อน

      Pro version

  • @androidgamm
    @androidgamm 3 หลายเดือนก่อน

    ስለምትሰጠን ትልቅ ትምህርት ምስጋና ይገባሀል።
    ግን master card እንደ creadit card ያገለግላል።

  • @lula-lp3cu
    @lula-lp3cu 4 หลายเดือนก่อน

    Betam stebkew yenebere information 👌🏾

  • @gudenolemita
    @gudenolemita หลายเดือนก่อน

    ወንድሜ በጣም አግልግሎትህን እወዳለዉ ይህንንም ቪዲዮ አይቼ የ$20 Master Card ም ገስቻለሁ ግን ለ ክፍያዎች ስጠቀም እንቫሊድ/ wrong expiration date ይለኛል እንዴት ነው?

  • @beamlakuamare2603
    @beamlakuamare2603 4 หลายเดือนก่อน +1

    That's very nice , and can we also use it to accept payment??

  • @BetelhemAsfaw-y9g
    @BetelhemAsfaw-y9g หลายเดือนก่อน

    Hello, I appreciate your work mike but I have a question after I buy something how could I know how much is left in my account and also how could I add more dollars to my account?

  • @HaymiAlmaz
    @HaymiAlmaz 3 หลายเดือนก่อน

    ሰላም እንዴት ነክ እባክህ Ali expresse ላይ እቃ ገዝቼ መሸጥ ፈልጌ እንዴት እንደሆነ ስላል ገባኝ እርዳኝ በናትህ