Ethiopia: ሁሉም ዩቱዩበሮች ቪዲዮ ሲጭኑ የሚሰሩት ስህተት How To Properly Upload Videos To YouTube in 2020

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 8 พ.ย. 2024

ความคิดเห็น • 566

  • @AbugidaMedia
    @AbugidaMedia  2 ปีที่แล้ว +33

    የአዲሱ ቻናሌ ቤተሰብ ይሁኑ th-cam.com/video/E7d1GyBz-kQ/w-d-xo.html

    • @zekiyosstube4487
      @zekiyosstube4487 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/channels/eSOj8-YlUwrByfSpHsDsMA.html
      Asitewawiqiligni youtube chanalenii sime zekiyoss ebalalewii aberetatugnii

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      @@zekiyosstube4487 የኔውዴበቅንነትደምሪኝውዴዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @ዶ ቱዩብ DOO TUBE ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

    • @zeynya905
      @zeynya905 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase ነይ እንዳማረ ማማየ

    • @zeynya905
      @zeynya905 2 ปีที่แล้ว

      @@fatumawase እንዳመረ ሜማዬ ጀማሪነኝ

  • @andargachewsiyoum3965
    @andargachewsiyoum3965 ปีที่แล้ว +6

    በጣም ነው ማመሰግነው እንዲ የ ሀገርክን ልጆች አስተምር ለወግ ማረግ ምታበቃ ቅን ሰው ነክ ። አንተ ነክ እትዮጲያዊ

  • @ወለተሀና-ፐ9ቘ
    @ወለተሀና-ፐ9ቘ 3 ปีที่แล้ว +3

    ቅን ሰው ግን እንዴት ደስ ይላል ፍትፍት አርገህ አጎረስከን አሁን የኛ ድርሻ ነው መበርታት ተባረክ

  • @Socialprodutin
    @Socialprodutin 11 หลายเดือนก่อน +1

    ቴዶ ያንተን ትምህርትማ TH-cam ካምፓኒው እራሱ ተከታትሎ አድኖ ነው የሚሰማው Anyways ጀግና ነህ ለማለት ነው ።

  • @ሰፈሬቁ3
    @ሰፈሬቁ3 3 ปีที่แล้ว +63

    ግን ሰው ክፉ ነው ትምህርቱን ኮምኩመው ላይክ ሳያደርጉ ይወጣሉ ምነው አከፍሉበት

    • @zahrat3332
      @zahrat3332 3 ปีที่แล้ว +2

      እኔንም በቅንነት ሰብስክራይብ አድርግኝ ጀማሪ ነኝ

    • @hayat.712
      @hayat.712 3 ปีที่แล้ว +1

      በጣም ቅን ልጂነዉ ብዙ ትምርት አገኘሁበት

    • @jemilzdtube7930
      @jemilzdtube7930 3 ปีที่แล้ว +1

      @@hayat.712 በጣም

    • @ዳሩልአኼራ
      @ዳሩልአኼራ 3 ปีที่แล้ว +1

      @@zahrat3332 እንደማመር

    • @zahrat3332
      @zahrat3332 3 ปีที่แล้ว

      @@ዳሩልአኼራ እኔንም ደምርኛ ሊደምርሽ ማማዬ

  • @lemlemyoutube
    @lemlemyoutube 2 ปีที่แล้ว +6

    በእውነት ቅኑ ሰው ነህ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዝልህ ወንድሜ

  • @bereketzemuy776
    @bereketzemuy776 3 ปีที่แล้ว +18

    OMG!
    You are a real Tutor Mannnnnn!!!
    I really appreciate the way you explain, your flow and speed.
    It's all clear. Keep it Up and God bless you.

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 ปีที่แล้ว +1

      Thanks Brother

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

  • @JhonMatisy
    @JhonMatisy 2 หลายเดือนก่อน

    እናመሰግናለን ቅን ሰው እግዚአብሔር ይባርክህ እውቀት ከቅንነት ሲጨመርበት ብርሃን ይሆናል መልካም እናቅን ልጅነህ ፈጣሪ ይባርክህ ።

  • @fidaktube--1595
    @fidaktube--1595 3 ปีที่แล้ว +16

    ፈጣሪ ወብዝቶ እውቀትን ይጨምርልሕ ወንድሜ እናመሰግናለን

    • @lemitube7660
      @lemitube7660 3 ปีที่แล้ว +1

      hi

    • @selhidenenatenegey.b3897
      @selhidenenatenegey.b3897 2 ปีที่แล้ว +1

      እንዴማመር

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@lemitube7660 ደምሪኝውዴዋበቅንነን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@selhidenenatenegey.b3897 ደምሪኝየኔውዴዋ

  • @ethioelsylifestyle9486
    @ethioelsylifestyle9486 3 ปีที่แล้ว +7

    I'm new and have to learn a lot 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻 very useful information thank you dear !

  • @foziapptube9226
    @foziapptube9226 3 ปีที่แล้ว +2

    ቃላት ያጥረኛል አንተን ለማድነቅ ማሽ አላህ ብያለሁ በረታ ውንድም የምስራው ሁሉ የሚስራ ነው በትከከከል እሄ ደግሞ አንተ ተውዳጅነትከን ከፈ ያድረገዋል በረታ

    • @ሞሚብንትሰኢድ
      @ሞሚብንትሰኢድ 3 ปีที่แล้ว

      እንደማመር

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@ሞሚብንትሰኢድ ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

  • @sportzone5981
    @sportzone5981 2 ปีที่แล้ว

    ዋዉ ...ዋዉ በጣም የምትገርም ልጅ ነህ እግዚአብሔርን በጣም ነዉ የተረዳዉህ..Tnks

  • @tiybaethiopiayoutube3283
    @tiybaethiopiayoutube3283 2 ปีที่แล้ว +1

    ያወቁትን ማሳወቅ ቅንነት ነው ስራህን ሁሊ አላህ ቅን ያርግልህ በርታልን

  • @MelakuBalachakiso1569
    @MelakuBalachakiso1569 2 ปีที่แล้ว

    ብዙ ቁምነግር አዘል ትምህርት አበሸበሽከን ተባረክ

  • @Wankooshow
    @Wankooshow 2 ปีที่แล้ว +3

    Dansaadha. Continue more language.......በርታ ወዳጄ ትምህርቶች ለብዙ ሰው ይጠቅማልና

  • @rukiguragawatoyube5401
    @rukiguragawatoyube5401 2 ปีที่แล้ว +2

    #ዝም ያለሰላም ሆነ አሉ የኛ ውዱ ነቢይ ረሡል ሠለላሁ አለይሂ ወሰለም
    ማሻአላህ በርታልኝ እዳንተ ያለው ያብዛልን ወንድሜ ቴዲ በውነቱ በጣም መልካም ነህ ውቀቱን ያብዛልህ በርታ

  • @Tube-vd6xy
    @Tube-vd6xy 2 ปีที่แล้ว

    ቃላት የለኝም ወንድም ለምስጋና ብቻ አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅህ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ቤተስብእናሁንውዴዋ

  • @userH78765
    @userH78765 9 หลายเดือนก่อน

    What an outstanding teacher. Proud of you. Clear instruction. Keep on. God bless you. ❤

  • @topefa271
    @topefa271 3 ปีที่แล้ว +1

    እውነት ለመናገር በጣም ወድጄዋለሁ. በጣም ጎበዝ. ጥሩ ማስረዳት አቅም አለክ ብዙ መስራት እንደምትችል ስራህ ይገልፃል

  • @nativntvan3353
    @nativntvan3353 ปีที่แล้ว +1

    ይህው እኔም viedo ሳልጀምር ነው suscribe like yarkute የ indea ባህላቸው በጣም ደስ ይላል ❤

  • @ja-abdtube9329
    @ja-abdtube9329 2 ปีที่แล้ว +1

    Keep it up bro its very ኢንተርስትድ የሆነ መሠረታዊ ነገር ነው በምርጥ አቀራረብ ቀጥልበት አላህ ይስጥህ 👍

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว +1

      ደምሪኝውዴዋበቅንነዋ

    • @ematewahdo
      @ematewahdo 2 ปีที่แล้ว

      እናመሰግናለን ቴድየ አብዝቶ ይስጥህ

  • @gueshalebachew1468
    @gueshalebachew1468 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you so much. I wonderful the way of your explanation.

  • @netsiskitchen7169
    @netsiskitchen7169 3 ปีที่แล้ว +7

    ቴዲዬ በቃ ለችግራችን ሁሉ ከች ትላለህ
    እናመሰግናለን🙏🙏🙏🙏👍👍

  • @Sofi_2tube
    @Sofi_2tube 2 ปีที่แล้ว

    ስላም ቴድይ የምታስትመራችው በጣም ሀረፍነው እኔ የምጥይቅህ ስው እዳይልን የምናድርጋው ራይት እድትነውየማድርግው

  • @gechdigital1
    @gechdigital1 4 หลายเดือนก่อน

    Thank you biro gin audio indet upload indemihon video siralin!

  • @meselemola
    @meselemola 3 ปีที่แล้ว +2

    ወንድሜ ጥሩና አስተማሪ ነገር ነው ያሳየኸን። በሞባይል ለምንጠቀም ሰዎች Thumbnail በማዘጋጀት upload ለማድረግ ዝርዝሮቹን አያመጣም ከ Titell እና ከ Description ሌላ አያመጣም እንዴት እናድርግ?

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነትዋ

  • @clickethiopia7678
    @clickethiopia7678 3 ปีที่แล้ว +2

    ግልፅ በሆነ መንገድ ስለምታስረዳ በጣም ተመችቶኛል።አመሰግናለው

    • @akramgader5467
      @akramgader5467 2 ปีที่แล้ว

      th-cam.com/video/OM5D6G6mNAU/w-d-xo.html

    • @akramgader5467
      @akramgader5467 2 ปีที่แล้ว +1

      እዴትነሽውዴ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@akramgader5467 የኔውዴደምሪኝውዴዋ

  • @Tube-tn2rz
    @Tube-tn2rz ปีที่แล้ว

    ሰላምሰላምቲዲውዲማችንን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይጭምርልህ

  • @tesfamichaelh.2686
    @tesfamichaelh.2686 9 หลายเดือนก่อน

    እግዚአብሔር ያክብርህ አመሰግናለሁ በእውነት

  • @letenahejiguwale
    @letenahejiguwale 3 หลายเดือนก่อน

    This is excellent. Thank you bro. I am new TH-camr and learning You tube from A to Z. Uploading my You tube was a challenge. Now it is clear. My question is does TH-cam has a minutes restriction to upload a video?

  • @astertube8785
    @astertube8785 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ነው ወንድማችን ግን በስልክ ብታሳየን በጣም ምርጥ ነበር

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 ปีที่แล้ว +1

      ክሮሙን Disktop site ላይ አድርጊው ። ከዛ በደንብ ይስተካከላል።

    • @astertube8785
      @astertube8785 3 ปีที่แล้ว

      @@AbugidaMedia እሺ ወንድማችን በጣም አመሰግናለሁ🙏

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@astertube8785 ቤተስብእናሁንውዴዋ

  • @zaebakulu8553
    @zaebakulu8553 หลายเดือนก่อน

    ብሮ your explanation is so useful ,so proud of you .but i got question to you .could you please tell me how could i make a news video in TH-cam?

  • @tube-vj3ju
    @tube-vj3ju 3 ปีที่แล้ว +1

    እየውልህ ኣባ የምትጠቀመው browser ምንድነው?አንተ video upload ስታረግ የማያቸው shortcutoch አልመጣ አያለኝ ነው? እባክህ መልስልኝ 🙄🙄🙄

  • @zynebtube3600
    @zynebtube3600 2 ปีที่แล้ว

    ሠላም ቴዶ ደግመክ በሞባይል ቀፎ ብታሣየን እኔ ዝም ብዬ ነው ምለቀው ተመልካች የለኝም

  • @yekemyoutube9747
    @yekemyoutube9747 2 ปีที่แล้ว

    አሠላም አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ወድም ቴድ ለምትሠጠን ትምህርት በጣም እናመሠግናለን

  • @abiykebede5226
    @abiykebede5226 2 ปีที่แล้ว +1

    You are really exceptionally kind and brilliant! Keep up the excellent job!

  • @DesuDawit-jc8jf
    @DesuDawit-jc8jf ปีที่แล้ว

    ቴድ የኔ ጥያቄ እስከ ዛሬ አልተመለሰም
    እሱም የተሠራው ባነር እንደት እናስገባለን?

  • @Emutube-cg3ne
    @Emutube-cg3ne ปีที่แล้ว +1

    Thank so much ❤👍👍

  • @jaabiirtube8273
    @jaabiirtube8273 2 ปีที่แล้ว +2

    በጣም ምርጥ ነው ቀጥልበት

  • @አንድነትዬቱብ
    @አንድነትዬቱብ 3 ปีที่แล้ว

    እኔ ተሰሰቸ ነበር አመሰግናለሁ yes የሚለውን አብርቸው ነበር ሺዶወ የፖሰትኩኝ

  • @elsatilahun5241
    @elsatilahun5241 4 ปีที่แล้ว +1

    በጣም አመሰግናለሁ አቡጊዳ ሚዲያ ሪሊ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  4 ปีที่แล้ว

      እኔም አመሰግናለሁ

  • @ztubeznegn8106
    @ztubeznegn8106 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም እናመሰግናለን ወንድማችን እኔ ከፍቻለሁ ግን በሌላ ስልክ እራሱ ሰርች ሳደርግ አይመጣልኝም

    • @seble106
      @seble106 2 ปีที่แล้ว

      ቤተሰብ እንሁን

  • @ofa5329
    @ofa5329 2 ปีที่แล้ว

    Thank four your such detail help for you tubers .how can we implement it on smart mobile phone. I inbox you English . Bkoz I hv not Amharic keypad.

  • @Ame-p5h2d
    @Ame-p5h2d 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥዬ ነህ መድዬን እናመሰግናለን

  • @አማናትዩብ
    @አማናትዩብ 3 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነው እናመሰግናለን ቴዲ

  • @አለሀምድልላህ
    @አለሀምድልላህ หลายเดือนก่อน

    ወዲሜ ዘሬ ነበራ የወረድኩት😂 እና ቨዶ እንዴት መልቃቅ እደለቢኝ አለቅም አሰኝ 🥰

  • @danilay633
    @danilay633 ปีที่แล้ว

    Reaction እንዲሁም ቃለምልልስ ከየትኛው ካታጎሪ ይመደባል

  • @Mimonhomestead
    @Mimonhomestead 2 ปีที่แล้ว

    ቴዲዬ በጣም አሪፍ ደስ የሚል አቀራረብ ነው እናመሰግናለን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ቤተስብእናሁንውዴዋ

  • @የፍቅርሰው-ቐ9ፐ
    @የፍቅርሰው-ቐ9ፐ 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሰግናለን ቴዲዬ የኔ ጀግና💞💞👍💞👍💞👍👍💞👍💞👍💞👍💞👍💞👍💞👍👍👍

  • @16Kassegn_Eseye
    @16Kassegn_Eseye 2 ปีที่แล้ว +1

    ዉድ ወንድሜ የአቦጊዳ ሚዲያ ባለቤት የምትሰራቸዉን ስራዎች አያለሁ ሁሉም ቁምነገር አላቸዉ በተለይ ደግሞ ለእኛ ለዩቲዩብ ጀማሪዎች በጣም ግልፅና ማራኪ አቀራረብ ነዉ በረታልን፡፡ አንተን ከሌሎች ለየት የሚያደረግህ ነገር ግልፅና ማራኪ አቀራረብህ ለጀማሪዎች ፍቱን መድሃኒት ነህ እያንድንዱን ሴቲንግ ማስረዳትህ ምክኒያቱም ለጀማሪ ሁሉም ነገር ከባድ ነዉ፡፡ በአጠቃላይ አንተ ለኔ ሞዴሌ ነህ ለሌሎችም ነህ ብየ አስባለሁ ፡፡ ነገር ግን ወንድሜ ዩቲዩብ ከጀመርኩ ቆየሁ የአንተን ቪዲዮ እያየሁ ብዙ ሴቲንጎችን ሙሉ ለሙሉ በሚባል መልኩ አስተካክያለሁ፡፡ግን ሳብስክራይብና ቪዲዮቸ አልታይ አሉኝ ወንድሜ በማረያም ምን ይሻለኛል እባክህ እረዳኝ፡፡

  • @Hailuvet
    @Hailuvet 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ጥሩ ነው ወደፊት ደሞ በደንብ ለመጫን የሚጠቅመንን አሳየን

  • @ethioapksenter2013
    @ethioapksenter2013 2 ปีที่แล้ว +1

    thankes

  • @andualenzeleke7717
    @andualenzeleke7717 2 ปีที่แล้ว

    ዩቱብ አለኝ ትክክል ይሁን ማረጋገጫ የለኝም ሌላ መክፈት እችላለሁ እንዴት በዛው መቀጠልስ

  • @ethiopiakitchen8228
    @ethiopiakitchen8228 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የምንማረበት እናመስግናለን ቴዲሻ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @gamezonenatishow8161
    @gamezonenatishow8161 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ነው የጠቀመን አመሰግናለሁ

  • @kingtube6833
    @kingtube6833 2 ปีที่แล้ว

    wow bra andegna nashi yarada lij yemecheshi des eyalegn naw yehan commnt yemeseteshi

  • @Bigchance25
    @Bigchance25 ปีที่แล้ว

    owww my God you are amazing tanks a million

  • @rabiyaendris6618
    @rabiyaendris6618 2 ปีที่แล้ว +1

    ለቤቱ አድስነኚ ዴምሩኚ መልካም ሰው ነህ ወድሜ አላህ ይጠብቅህ🤲

  • @user-rx4lu2gb5e
    @user-rx4lu2gb5e 3 ปีที่แล้ว

    በጣም እናመሠግናለን ግን እኔ አንተ ያሥተማርከውን ሁሉ ብጠቀመውም አልወጣልኝም ወንድም

  • @realitymedia9115
    @realitymedia9115 3 ปีที่แล้ว

    ቪዲዮ ከተጫነ በኋላ ኦዲዮውን አጥፍቼ በራሴ ረከርዲንግ ( ድምፅ) መተካት እችላለሁ ?

  • @blisstztik799
    @blisstztik799 2 ปีที่แล้ว +1

    Wow perfect. thanks

  • @minaramedia-8118
    @minaramedia-8118 2 ปีที่แล้ว

    ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታልን ወንድሜ!

  • @solomongebre1935
    @solomongebre1935 3 ปีที่แล้ว

    ሰላም ወንድሜ እኔ Thumbnail መቀየር አልቻልኩም Active አልሆን አለኝ

  • @addisken24
    @addisken24 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አመሰግናለሁ የሚያስፈልገኝን ያህል አግኝቻለሁ መልካም ወንድም ላይክና ሼር ሲያንስህ ነው በርታ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 ปีที่แล้ว

      በጣም አመሠግናለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ቤተስብእናሁንውዴዋ

  • @ayumedia-2578
    @ayumedia-2578 2 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ ትምርት ነዉ ቴዲዬ በርታ ወንድሜ

  • @ቀኑብሽየሀይቆአይናማ
    @ቀኑብሽየሀይቆአይናማ 3 ปีที่แล้ว +1

    ሰላም ያቡግዲያ ሚድያ ተከታታዮች በያላችሁበት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

    • @seble106
      @seble106 2 ปีที่แล้ว +1

      አሜን ደምሪኝ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@seble106 ቤተስብእናሁንውዴዋ

  • @umukeramyoutube8543
    @umukeramyoutube8543 2 ปีที่แล้ว

    በጣም ሀሪፍ ትምህርት ነው. ማሻ አሏህ. ቀጥልበት

  • @boyoacademics2023
    @boyoacademics2023 ปีที่แล้ว

    አመሰግናለሁ ወንድሜ!!

  • @jaabiirtube8273
    @jaabiirtube8273 2 ปีที่แล้ว +1

    Location ዩቱብ ላይ እንዴት ይሞላል????

  • @IslamicAdvice-fs9xk
    @IslamicAdvice-fs9xk 10 หลายเดือนก่อน +1

    የዩቱብ ቪዲዮ በእንግልዘኛ የነበረውን ወደ አማረኛ ቀይሬ ብለቀው ኮፒ ራይት ይሆናል? ቋንቋውን ብቻ ብቀይር

  • @ZuzuYouTube
    @ZuzuYouTube 3 ปีที่แล้ว

    በጣም አሪፍ አጠቃቀም ነው እናመስግናለን

  • @በሊዘተዋህዶ
    @በሊዘተዋህዶ 3 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን ደግ ሰው 🥰

  • @tthabesha1199
    @tthabesha1199 4 ปีที่แล้ว +3

    wow ግልፅ እጥር ምጥን ያለ ገራሚ አቀራረብ በርታ ለማለት እገደዳለሁ

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  4 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @አይንዬንጉሥ
    @አይንዬንጉሥ 2 ปีที่แล้ว

    እኔ ቻናል ተከፍቶልኛል ግን ገንዘብ የሚሰራ መሆን አለመሆኑን በምን ላረጋግጥ

  • @2-tv379
    @2-tv379 3 ปีที่แล้ว +1

    ጥሩ ነው ቀጥልበት

  • @topefa271
    @topefa271 3 ปีที่แล้ว +2

    እኔም አንድ ጀማሪ ዪቲዪበር ነኝ በዛሬው ቪዲዮ ብዙ ተምሬበታለሁ.
    ዪቲዪቤን ብታስተዋውቅልኝ. ቅንነትህ ዋጋህን ይከፍልሀል. እና እርዳኝ ! ዪቲዪብ ላይ ብዙ መስራት እፈልጋለሁ. ግን ከስራ ጋር አልመች እያለኝ. አንድ ሺ ሰው መሙላት አቃተኝ 🙏

  • @GgFt-q8x
    @GgFt-q8x 9 ชั่วโมงที่ผ่านมา

    ግን ቡዙ ሰው በሰልክ ቢሆን ጥሩ ነበር ❤❤❤😊😊😊

  • @zehabeshadotcom4127
    @zehabeshadotcom4127 3 ปีที่แล้ว

    i got more knowledg from you that i can't finde from any one ealse tnx soo much

  • @ሑሩያትወለዶ
    @ሑሩያትወለዶ 2 ปีที่แล้ว

    Tnxx bro betamm gobezz neh

  • @rahmahajji9560
    @rahmahajji9560 2 ปีที่แล้ว

    Allah yisteh jegna neh beretalen!

  • @amanuelmeshesha3108
    @amanuelmeshesha3108 ปีที่แล้ว

    Wow የሚገርም ነው ተባረክ 🙏🙏🙏

  • @ከአለምሰገነት
    @ከአለምሰገነት 3 ปีที่แล้ว +1

    wow በጣም የሚገርም ቻናል ነው በእውነት

    • @habshawit8323
      @habshawit8323 3 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝ ዉዴ እመልሳለሁ

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@habshawit8323 የኔውዴቤተስብእናሁንውዴዋ

  • @oumumusab5182
    @oumumusab5182 ปีที่แล้ว

    እናመስግናለን ወንድማችንን

  • @shimeliskebede7770
    @shimeliskebede7770 3 ปีที่แล้ว +1

    Thanks!!

  • @fatumayasin6151
    @fatumayasin6151 2 ปีที่แล้ว

    እናመሠግናለን አድሥ ዩቱበሮች እንደማመረ

  • @clickethiopia7678
    @clickethiopia7678 3 ปีที่แล้ว

    እግዚአብሔር ይባርክህ እናመሰግናለን

  • @SelamAsefa03
    @SelamAsefa03 4 วันที่ผ่านมา

    የኔ ጀግና ፈጣሪ የባርክህ❤

  • @nebiatharbutube4300
    @nebiatharbutube4300 3 ปีที่แล้ว

    Tebarek belts asredahn

  • @nasermahmud8602
    @nasermahmud8602 2 ปีที่แล้ว

    🙏🙏🙏 ከዚ ውጭ ምንም ልልህ አልችልም ✌

  • @Tsimawetube
    @Tsimawetube 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ በመጀመሪያ ለምትሰጠን መረጃ እናመሰግናለን፡፡ አንድ ወሳኝ ጥያቄ ስላለኝ ብታሳውቀኝ youtube ላይ የተለቀቁ ቪዲዮዎችን በmp3 ወይንም በAudio አውርደን እንደገና እኛ በፎቶ አቀናብረን በyoutube ብንለቀው copyright ይመዘግብብን ይሆን እባክህን ይህችን ምላሽ እንዳየሀው አሳውቀኝ???

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      ደምሪኝውዴዋ

  • @nahionlinepes216
    @nahionlinepes216 2 ปีที่แล้ว

    Bro betam amesegenalew tnx

  • @kenzimadeiy2136
    @kenzimadeiy2136 2 ปีที่แล้ว +1

    ቀለል በለመንገድ ሰለምታሰረዳን እናመሰግናለን ወንድም

  • @ሀያትሀያት-ጀ4ነ
    @ሀያትሀያት-ጀ4ነ 3 ปีที่แล้ว

    ዊዉ አላህ ይጨምረልህ ይቅርታ ግን አትፍጠንብን ከቻልክ እንመሠግናለን ወዲማችን

  • @Lidu21
    @Lidu21 2 ปีที่แล้ว

    ወንድሜ ፕሊስ አንተን ምን ላይ ነው ማግኘት እምችለው ጥያቄ ነበረኝ 🙄

  • @infopluset129
    @infopluset129 3 ปีที่แล้ว +1

    It's amazing bother so thanks. Gn ene yhona nger felge neber. ትክክለኛውን kinemaster logo or wattmeterk yelelewn app felge neber. Please ✋

    • @AbugidaMedia
      @AbugidaMedia  3 ปีที่แล้ว

      ቴሌግራም ላይ አውሩኝ

  • @ofa5329
    @ofa5329 2 ปีที่แล้ว

    Very interesting . I appriciate

  • @nhentertainment3627
    @nhentertainment3627 3 ปีที่แล้ว +1

    🇪🇹ኢትዮጵያ ሀገራችን ሰላም ያርግልን🇪🇹🙏

    • @lomiyoutube7599
      @lomiyoutube7599 3 ปีที่แล้ว

      አሜን ቤተሰብ እንሁን

    • @fatumawase
      @fatumawase 2 ปีที่แล้ว

      @@lomiyoutube7599 የኔውዴደምሪኝውዴዋ

  • @healthymedia-tertahealthym5753
    @healthymedia-tertahealthym5753 3 ปีที่แล้ว

    ቴዶ ቻናሌን ሰብስክራይብ ሊያደርጉልን አልቻሉም በተኗ አልሰራ ብላለች ምን ባደርግ ይሻላል ?

  • @enderyasakalu5229
    @enderyasakalu5229 ปีที่แล้ว

    Betam Gobez neh

  • @ልዩትዩብ
    @ልዩትዩብ 3 ปีที่แล้ว

    የግድ ስኬጁልድ መደረግ አለበትዴ