መሰረታዊ ኮምፒውተር ክፍል 2 ለጀማሪዎች በአማርኛ Basic Computer Part - 2

แชร์
ฝัง
  • เผยแพร่เมื่อ 17 ก.ย. 2024
  • ኮምፒውተርን ከመንካታችን በፊት ልናውቃቸው የሚገቡ ንድፈ- ሃሳቦች
    ክፍል አንድን ለማግኘት ሊንኩን ይጫኑ
    • መሰረታዊ ኮምፒውተር ክፍል - 1 [...
    ስለ ሙሉ ኮርሱ ዝርዝር መረጃ የያዘ ቪድዮ ሊንኩን ተጭነው ይመልከቱ
    • ኮምፒውተርን በአማርኛ ይማሩ - Le...
    የትምህርቱ መግልጫ እና የሚገኙበት ሰዓት
    ======= ==============
    1) መሰረታዊ ኮምፒውተር ክፍል 2 00:01:00
    2) ኮምፒውተር በዋናነት የተተገበረበት ሰራ Application of computer 00:01:06
    3) ኮምፒውተር በንግዱ አለም 00:01:12
    4) ኮምፒውተር በጦርነት ቦታ ያልው ሚና 00:05:16
    5) መንግስት የዜጎችን ሙሉ መረጃ በኮምፒውተር መተግበሪያ 00:08:00
    6) አስደናቂው የኮምፒውተር ሚና በግብርናው ዘርፍ 00:08:28
    7) 6ቱ የኮምፒውተር አይነቶች እነማን ናቸው?? 00:09:36
    8) ሞባይሎቻችን ኮምፒውተር ናቸውን??? 00:12:33
    የተግባር ስልጠና በክፍል 3 ይቀጥላል
    ==========================
    የተማሪዎች ቴሌግራም ግሩፕ
    ==========================
    t.me/Syntaxictc
    t.me/SyntaxICT
    ===========================
    Facebook:- / syntaxictc

ความคิดเห็น • 37

  • @mengemulu99
    @mengemulu99 4 ปีที่แล้ว +6

    Good presentation - how this all idea can be implemented in Ethiopia, Mersa, Buhoro where there is no computers and related modern technologies?
    Is there any possibility computer may be substituted with something new tech?
    Here in the UK, they are out of computer and using artificial intelligence at their daily routines. I mean, for example, when you call a governmental office for any enquires, you should have to say some words to be directed to the office which you want to ask questions. In another word, there are machines that you can order hot drinks 🥤 only by inserting the price of your drink and the name of the refreshment you want to takeout.

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  4 ปีที่แล้ว +3

      መንግስቴ በጣም ግሩም የሆነ እይታ ነው፡፡ ጥያቄውን በቻልኩት መጠን ወደ አማርኛ ልቀይረው፤ ብዙዎች ሃሳባችንን ሊረዱን ስለሚችሉ......
      # ጥሩ እይታ እና አቀራረብ ነው፡፡ 1) ነገር ግን የኮምፒውተር ቴክኖሎጂን የተመቻቸ አካባቢ በሌለበት በመርሳ እና አካባቢዋ በተለይ ብሆሮ ምንም የኮምፒውተር ተጠቃሚ ሳይኖር እንደት ሊተገበር ይችላል?? 2) የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ ከተለመደው ልማድ በዘለለስ የተራቀቁ ስራዎችን ወደመስራት (ሰው ሰራሽ ክህሎት) መሸጋገር እንችላለን??
      በቅድሚያ ለጥያቄህና መልካም ተሞክሮዎችን ስላጋራሃን ከልብ እናመሰግናለን!!!
      መልስ
      1) ከስር ካለው ሊንክ 00:16:41 ኛው ሰአት ላይ እንደጠቀስኩት
      th-cam.com/video/MTlRb4Laypo/w-d-xo.html 00:16:41 ኮምፒውተር ጥቅም እንዳለው ሁሉ አሉታዊ ጎንም አለው፡፡ የመጀመሪያው አሉታዊ ጎን አካባቢ እንደሆነ እና ኮምፒውተር የሚያስፈልገው መሰርታዊ ነገር ማለትም መብራት፣ ኢንተርኔት እና መልከአ-ምድራዊ አቀማመጥ ሲሆን እነዚህ በለሉበት እና በከፊል ባሉበት ቦታ ደግሞ በአንጻሩ የሞባይል ተጠቃሚዎች አሉ፡፡ እነዚህ የሞባይል ተጠቃሚዎች ደግሞ ገንዘብ መላክ እና መቀበል፣ የታክሲ አገልግሎት ማግኘት ብሎም ሌሎች ስራዎችን ሲከውኑበት፤ አለፍ ሲልም ስልካቸው ላይ የኮምፒውተር ኦፕሬቲንግ ሲስተም ሲሙሌሽን በመጫን ስልካቸውን መለስተኛ ኮምፒውተር አድርገው መጠቀም ያስችላቸዋል፡፡
      ስለዚህ የእኛ ከባቢያዊ ሁኔታ ተጽዕኖ ቢኖረውም መሰረታዊ መዋቅሮች (infrastructure) የሚፈቅደውን በመጠቀም ከዚያ በመነሳት ወደፊት በሃገራችን ለቴክኖሎጂ መስፋፋትና መራቀቅ እንደ መነሻ ይሆነናል የሚል እምነት አለኝ፡፡
      2) ቴክኖሎጂ በሃገራችን ዘልማዳዊ አሰራሩን አልፎ አንተ እንዳነሳሃው ወደ ሰው ሰራሽ አስተውሎት (artificial intelligence) ለመሸጋገር በመንግስት በፖሊሲ ደረጃ ካልተንቀሳቀሰ በቀር እጅጉን አዳጋች ነው፡፡
      የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ በሃገራችን ብሎም በከተማችን የመጀመሪያው ምዕራፍ (era) ባልተዳረሰበት ጊዜ አንተ በዩናይትድ ኪንግደም ስለታዘብከው ስለተራቀቀው online shopping and robot delivery system መነሻቸው እኛ አሁን ያለንበት ደረጃ ነው፡፡
      እርግጥ ነው እኛ በቴክኖሎጂው ያደጉት ሃገራት ካሉበት የተራቀቀ ደረጃ ቀርቶ መነሻቸው ላይ እንኳን መድረስ (መገልገል) አልቻልንም፡፡ ስለዚህ እንደት ይሆናል? ከምንል ይልቁንም ከዚህ በተሻለ ሰይጣናዊ አሰራር ነው ብሎ ከሚያምን ማህበረሰብ ላይ ውጤት ለማውጣት የሚወስደውን ጊዜ ለማሳጠር ብዙ መስራት ያለብን ቦታዎችን እንደዚህ በቅቡልነት ብናወጣቸው እና የድርሻችንን ብንወጣ አስደናቂ ለውጥ እንደምናመጣ አልጠራጠርም፡፡
      መልካም ቀን!!
      C ሲንታክስ አይሲቲ

  • @user-hl3tb2gt7b
    @user-hl3tb2gt7b 4 ปีที่แล้ว +4

    ያገሬ ልጂ በርታልን እኔ ኳን አሁን ገና እያየሁት ነው

  • @azebtadesse7500
    @azebtadesse7500 4 ปีที่แล้ว +4

    እሺ ወንድማችን ከልብ እናመሰግናለን
    በርታልን!

  • @hyime6612
    @hyime6612 4 ปีที่แล้ว +2

    ወድማችን በርታልን.ከዚህም በላይ ብዙ እጠብቃል ካተ

  • @Ep_Technology
    @Ep_Technology 4 ปีที่แล้ว +2

    በጣም አሪፍ ነው በርቱልን Syntaxoch

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  3 ปีที่แล้ว

      Thank you was for your vitality! #Wasa computer for reasonable invention !

  • @user-ko6vt2vd1t
    @user-ko6vt2vd1t 4 ปีที่แล้ว +4

    በርታልን ጥሩ ትምህርት ነው እሽ ጎበዝ ልጅ

  • @mulugetaabrarie1351
    @mulugetaabrarie1351 4 ปีที่แล้ว +3

    በርታ

  • @mulugetaterefe9602
    @mulugetaterefe9602 4 ปีที่แล้ว +3

    WOW GOBEZI LIJ BERTA

  • @ZewduTilahun-j5h
    @ZewduTilahun-j5h 2 หลายเดือนก่อน

    it is the best one

  • @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ
    @ከቆንጆመልክይልቅመልካምስ 3 ปีที่แล้ว +1

    ጀማሪ ነኝ እና አመሰግናለሁ።

  • @kalebdawitofficial4003
    @kalebdawitofficial4003 ปีที่แล้ว +1

    Www konjo new bro🙏🙏❤❤

  • @habtamubeyene5786
    @habtamubeyene5786 3 ปีที่แล้ว +1

    በርቱ በጣም ጥሩ ነው

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  3 ปีที่แล้ว

      ክብር ይስጥልኝ !

  • @እቱየቢታኒእናት
    @እቱየቢታኒእናት 4 ปีที่แล้ว +1

    ጓበዝ በርታ ወዲም 😍

  • @meseretgrumgurms2319
    @meseretgrumgurms2319 3 ปีที่แล้ว +1

    Amesegnalehu

  • @zeyedegetiye9442
    @zeyedegetiye9442 2 ปีที่แล้ว

    Germi new wendime bertaln

  • @user-jg8ko5hm4p
    @user-jg8ko5hm4p 4 ปีที่แล้ว +3

    Zillio dkmo brechi bro

  • @melkamuambachew9193
    @melkamuambachew9193 3 ปีที่แล้ว +1

    computer lay page member mestet btastemren betam des yilenal!!!

  • @lubabalubi9238
    @lubabalubi9238 2 ปีที่แล้ว +1

    ከሞበል ወደ conputer ለማሰቴላሌፈ እንደት ነዉ

  • @TUBE-cj5sc
    @TUBE-cj5sc 4 ปีที่แล้ว +2

    አላወኩህም መርሳ እንደዚህ ቅን አሳቢ አፍርታለች ማለት ነው?? ወሎየዎች ወደፊት.....

    • @እቱየቢታኒእናት
      @እቱየቢታኒእናት 4 ปีที่แล้ว

      አወ ጀመሪ ነው አበረታቱ ሸር ላይክ በማዲረግ

    • @emuyebelay970
      @emuyebelay970 4 ปีที่แล้ว +1

      መርሶች ሁሌም አንደኞች ነን ይመቻችሁ ያሀገሬ ልጆች

  • @emuyebelay970
    @emuyebelay970 4 ปีที่แล้ว +2

    ዋው ሚሊየ እናመስግናለን
    ስብስክራይብ ግጩኝ ውዶች

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  4 ปีที่แล้ว

      thank you for your appreciation!!

  • @ኩንፈየኩን-ሸ6የ
    @ኩንፈየኩን-ሸ6የ 3 ปีที่แล้ว

    ሠላም ወድሜ ዛሬ ገና እያየሁህነው

  • @Tube-kr7ru
    @Tube-kr7ru 2 ปีที่แล้ว

    እናመሰግናለን ወንድማችን በርታ ከቻልክ ሾርት ኖቶችን በቴሌግራም ብትሰጠን

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  2 ปีที่แล้ว +1

      ባለሃገሯ በቅድሚያ እናመሰግናለን! ይህ ሊንክ የቴሌግራም ቻናላችን ነው t.me/SyntaxICT ይህ ደግሞ የተማሪዎች መማማሪያ ግሩፕ ነው t.me/Syntaxictc ጠቃሚ መረጃዎችና አጫጭር ማስታወሻዎች ይገኛሉ።

    • @Tube-kr7ru
      @Tube-kr7ru 2 ปีที่แล้ว

      @@SyntaxICT በጣም አመሰግናለሁ ወንድሜ

  • @atsedemariamtadese8759
    @atsedemariamtadese8759 4 ปีที่แล้ว +1

    batam dese yemil selitena new berta

    • @SyntaxICT
      @SyntaxICT  3 ปีที่แล้ว

      አመሰግናለው ወዳጀ ክብር ይብዛልዎት